ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው - የቅዱሳት መጻሕፍት ምስክርነት ስለባሕርይ አምላክነቱ . . .II አጼ መስቀል፣ ጼዴንያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @ሐና-ጘ8ቨ
    @ሐና-ጘ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፍፃሜህን ያሳምርልን እውነት ነው
    ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
    ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
    ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናት ናት።

  • @አዝመራየድንግልማርያምልጅ
    @አዝመራየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን

  • @brhaneabrha1415
    @brhaneabrha1415 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርቼ በእዉነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላቹ 📚🌹

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ♥♥

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @taebaaa8000
    @taebaaa8000 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፡፡

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ዲ/ዮርዳኖስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፣ በእውነት ዲ/አባይነህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፡፡ ምክራችኹን እንቀበላለን እውነትን የሚነግረን በውኑ እንሻለን ፡፡ ግሩም መርሃ ግብር ነበር ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን✝️

  • @selammulugeta3151
    @selammulugeta3151 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዬርዳኖስ: አሁን በደንብ አረጋገጥኩኝ ይሄን ታሪክ ኢትዮጵያን ግዛቶ እስከ ህንድ እንደነበር ከእርሶ መስማቴ በደንብ ልቤን ሞልቼ እዳወራው አድርገውኛል እድሜ ቴና ይስጣችሁ ለመምህር አባይም 🙏🏽

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ
    @ዮርዳኖስወለተጻድቅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን ዲን እባይየነህ እና ዲን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እድሜ ጤና በእውነት ያድልልን የጊዜው ባለቤት ድካማችሁን ድካመ ቅዱሳን ያድርግልን ለምናዳምጠውም ለፍርድ እዳይሆንብን የማስተዋል አምላክ እኔ ማነኝ ምን ላይ ነኝ በጣም ብዙዎቹ ህይወት የሆነውን መስታወት የምናይበት አ ስተምረውናልና እንድንኖር የአበው ቅዱሳን ጸሎት ይርዳን

  • @fanitube5256
    @fanitube5256 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዎለዱeመበተ
    @ዎለዱeመበተ 2 ปีที่แล้ว

    ወንማችን መምራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ! ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራኖቻችን ቃልህውት ያስማልን እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ጤና ያድልልን እኛንም ልቦና ይስጥልን

  • @temesgenyalew7497
    @temesgenyalew7497 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalin memihirochachin

  • @Ye-Tsiyon
    @Ye-Tsiyon 2 ปีที่แล้ว

    እንደሁሌውም ድንቅ ትምህርት ነበር መምህራኖቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን ሰላሟን ያውርድልን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @eteneshbeyene4595
    @eteneshbeyene4595 2 ปีที่แล้ว

    Eshi memher

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 ปีที่แล้ว

    መምሮቼ እናመሰግናለን የምታነሱት ትምርት በውነት ለተጠቀመበት ግሩምነው ከለሆነም ለነገ ቀናትውልድ እደመደርደርያ ወይም የጥናቶና ለማጠቃሻ ይሆናል በርቱ ብዙታራክ አስቀምጡ በተለይ ዲያቆን ኦ መምህር ዮሮዳኖስ በርታ

  • @temesgenyalew7497
    @temesgenyalew7497 2 ปีที่แล้ว

    it is an interesting preaching Dn.YORDANOS

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 2 ปีที่แล้ว

    ስሙን ንገረን የኢቱቡን ስም

  • @danmar8071
    @danmar8071 2 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን.. አሜን... እውነት ነው ቅዱስ መጽሐፍ አብዝቶ ይመስክራል።

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @mekdelove6941
    @mekdelove6941 ปีที่แล้ว

    መምህር ከዲያቆን ዮርዳኖስ ጋር ትምህርቶች ቆሙ በሰላም ነው እንዳው ቢነግሩን ሰናይ ነው

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @y6xvhjsfhkk578
    @y6xvhjsfhkk578 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እሽ ሊኩን አስቀምጡልን

  • @leulgizachew2189
    @leulgizachew2189 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምንት ቦክስ ላይ ማግኘት አልቻልኩም ፌስ ቡኩም ላይ አላገኘሁም ምፕልስና ልብ ጥፍልን

  • @mesi7219
    @mesi7219 ปีที่แล้ว

    ዲን አባይነህ ሙህኖ ነው የጠፋው በሰላም ነው

  • @wolatzmaryma8189
    @wolatzmaryma8189 2 ปีที่แล้ว

    Mlkame now Egzhabher ysitile

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 ปีที่แล้ว

    ኮሜት ላይ አስቀምጡት እንተባበር በናታቹ ሊኩን አስቀምጡልን

  • @melkamuderese3119
    @melkamuderese3119 2 ปีที่แล้ว

    B

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 2 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን አባይነህ ስልክ ቁጥርህን እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 ปีที่แล้ว

    እረ እኔ ምንም ላገኘው አልቻልኩም ሊንኩን

  • @felegushdesalegn4635
    @felegushdesalegn4635 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዛሬ ነበረ እንዴ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 ปีที่แล้ว +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 1023 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ማለት መንፈሳዊ እና አለማዊዉ የተማታብክ ቅዠታም ነህ አታደበላልቀው ወይ ፖለቲከኛ ሁን ወይም ህዝብን ቃሉን አስተምር ለመሆኑ ይሄ ቻናል የፖለቲከኞች ነው ወይስ መንፈሳዊ ?😄😄😄😂 ያለየ ሀይማኖት በደም የቆመ ቻናል

    • @eheteagedie1533
      @eheteagedie1533 2 ปีที่แล้ว +2

      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል መስማት ካልፈለክ ውጣ አትዘባርቅ

    • @ሐና-ጘ8ቨ
      @ሐና-ጘ8ቨ 2 ปีที่แล้ว

      ባዶ ነገር ነህ እስኪ ከመተቸትህ በፊት ተማር

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ 2 ปีที่แล้ว

      አያችሁ እናተ ግራ ዩገባችሁ ሀይማኖተኞች ናችሁ የተሞላችሁት ስድብ ስድብ ስድብ ምን አሰደባችሁ እውነቴ ነው እምነት እና ፖለቲካ አብሮ አይሄድም የእግዚአብሔር ቃል ከምድራዊ ነገር ጋር አይሄድም ነው ያልኩት ምድረ ድፍን ጨንቅላት ሁሉ ምድረ ዘረኛ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 🤐🤐🤐🤐🤐🤐