የዐዲስ ዓመት ክርስቲያናዊ ገጽታ . . . ከሰሞኑን ዝክረ ቅዱሳን ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነዉ ማስተዋልን ይስጠን

  • @markazshasha9962
    @markazshasha9962 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ አዲሱ ዘመን የስላም የፍቅር የአንደነት ያደርግልን በእውነት

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌷🌷

  • @yostninatube_3209
    @yostninatube_3209 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ባሉበት ሰላምዎት ይብዛ በሰለም ኑ ብዙነገር ጎሏል🙏🙏🙏🙏

  • @heedadkeedad674
    @heedadkeedad674 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን. እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ዘመኑንም የሰላም ያድርግልን

  • @solomedia1519
    @solomedia1519 2 ปีที่แล้ว

    ሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሯቻችን አምላከ ቅዱሰ ዳዊት ሰለ አባታችን አብነ ሙሴ ብሉ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ሰለ እመ አምላክ ብሉ ይማርን ይቅርም ይበለን መከራው በቃችሁ ይበለን አዛኞቱ ተለመኚን

  • @milonbd5659
    @milonbd5659 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heedadkeedad674
    @heedadkeedad674 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ. አቤቱ. ህግን ሰሚ ብቻ ሳልሆን ለመፈጸም የተዘጋጀሁ አድርገኝ. ልብ ስጠኝ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዳቆንዮርዳኖስ ቃለህይወትን ያሰማልን እረ እባካችሁን ይህንመልእክት ሸርአርጉትኝና ሁሉም ይስማው

  • @ሰላማዊትትስርቴገብርኤል
    @ሰላማዊትትስርቴገብርኤል 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቻችን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።

  • @amongusgamer4564
    @amongusgamer4564 2 ปีที่แล้ว

    Amen enkan abro aderesen

  • @degefudesta4507
    @degefudesta4507 2 ปีที่แล้ว

    እንኩአን በሰላም አደረሰን ..እግዚአብሔር ይመስገን አለን !!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን

  • @meseretwolde
    @meseretwolde 2 ปีที่แล้ว

    አሜን💒💚💛❤

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 2 ปีที่แล้ว +1

    ምዕራፍ 6 ቁጥር 1ጀምሮ እስከ6 ከሑኔታዉ ጋር ወይም ከወቅቱ ጋር ይሄዳል

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 2 ปีที่แล้ว +1

    አዑንካ አድረሳች ❤🙏🏻🙏🏻🌻

  • @saleightemmanuel5595
    @saleightemmanuel5595 2 ปีที่แล้ว +1

    እንግዳህ አድርገህ ስለጋበዝከው እባክህ ዲያቆን ዮርዳኖስ ሃሳቡን እንዲያጠናቅቅ ፍቀድለት።

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ፡፡ እኛንም ማስተዋልን ያድለን ፡፡

  • @adiszemenadiszemen967
    @adiszemenadiszemen967 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @Agada213
    @Agada213 2 ปีที่แล้ว

    አይዞአችሁ በርቱ

  • @nooranoora7696
    @nooranoora7696 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሮቻችን

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 👏♥️🌼🌻

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏💞💞💞

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የሀብክሙ በአማን።
    የሚገርመኝ ክርስትናችን ተራ እውቀት ማድረጋችን ነው። አው እውነት ነው ከማለት በዘለለ ከዚህ በኋላ ምን ላድርግ ብለን የምናስብበት ልብ ይስጠን በእውነት

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ቃለህይወት ያሠማልን መምህራኖቻችን የቅዱሣኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት የሚል ያሰማልን ለአባቶቻችን ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን✝️

  • @solyanatube888
    @solyanatube888 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልንን መምህሮቻችን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 ปีที่แล้ว

    እኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 ปีที่แล้ว

    🌼🌼🌻🌻እንኳንአደረሳቹ መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻 ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሯቻችን አምላከ ቅዱሰ ዳዊት ሰለ አባታችን አብነ ሙሴ ብሉ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ሰለ እመ አምላክ ብሉ ይማርን ይቅርም ይበለን መከራው በቃችሁ ይበለን አዛኞቱ ተለመኚን

  • @user-kg8si2ku6e
    @user-kg8si2ku6e 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን መምህሮቻችን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅአቤቱማ
    @የድንግልማርያምልጅአቤቱማ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሽ

  • @etagendebalke3927
    @etagendebalke3927 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለአዲሱ አደረሰረቹ

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ኤፍሬምታመነ
    @ኤፍሬምታመነ 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💛💛❤❤

  • @genitube4924
    @genitube4924 2 ปีที่แล้ว

    መተናል ወደፅዋ 🏃🏃

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቸ በተለይ ኦርቶዶክሶች የተባልን ፓስተርን እንሰማለን ለምን ለምን አስፈለገ ትክክለኛ መምህራንን ትክክለኛ ሊቃውንትንአንሰማም እኛ እዴት አድ ፓስተር እኛን ያስተምረናል ያሳፍራል በእውነት ያሳዝናል

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቸ እደው ቅዱስ ፓትርያርኩ በተናገሩና። እንዲሁም ጳጳሳት አባቶች እባካችሁ ወገኖቸ ሁሉምነገር ይቅርብንና ለ7ቀንእኮን እንፀልይ እባካችሁ ወገኖቸ ልክእደ ነነዎይ ሰወች?????

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የኔታ ዩቱብ የቀረበው ሰውዬ ቤተክርስቲያን ልታስቀርፅ ይገባል ፅላት ይላል በተለይ አማራ ተገቢ አባባል ነው እዴ ይኤ ለሰው ፅላት ይቀረፀል እዴ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እውነት ነው ይቅርታብለን አልጠየቅነውም ይቅርብንብለንኮን 7ቀን ሱቁን ምኑን ዘግተን እሪ እሪአላልነም

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ኦርቶዶክሶች የተባልን ስለሀይማኖታችን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሚስጥርሊነግረን አይችልም በፍፁም ለምን ግን ወዳ ወዲህ እንወላገዳለን ገና የእመቤታችንን ገና ስምጠሩብለን ለምንድነው እንደዚህ እምንደራው እምንዝርከረከው እኛ እመቤታችንንበፓስተር ነው እዴ እምናውቃትኝ እረ ተው እረ ተው

  • @birdlover1122
    @birdlover1122 2 ปีที่แล้ว

    Let him speak we wanted to hear your gust not you,we hear you every day,forgive us kesis

  • @dejenedemissie204
    @dejenedemissie204 2 ปีที่แล้ว

    ያን መናፍቅ ፓስተር ውጣ በሉት።እኛ የሚነግሩን እውነተኞች አሉ።ለራሳቸው አላማ እውነትን ይናገራሉ ሲናገሩ ግን ከፍለው ነው።ይህ ፓስተር አትንቀፋ ሁሉም ሃይማኖት ትክክል ነው እውነት አለው የሚል አዝማሚያ አለው።ግን ብዙ እውነት የለም።አንድ እውነት አለ እርሱም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው።እውነትም የምትናገር እርሷ ብቻ ናት።የሔዋንን መካሪ አንፈልግም። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተነገረችው በሥላሴ ነው።

  • @እግዚአብሔርሀይላችንነው
    @እግዚአብሔርሀይላችንነው 2 ปีที่แล้ว +1

    Hello Memihr,
    When we subscribe, it asked us for our email. So, I subscribed but some people don't have email some don't want to tell their email. Please try to fix it if you want more subscriber

  • @solomedia1519
    @solomedia1519 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን

  • @zemariyamhaile7674
    @zemariyamhaile7674 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን