- 517
- 5 233 947
ጽዋዕ Tsewa'e
United States
เข้าร่วมเมื่อ 17 ต.ค. 2020
ጽዋዐ ሕይወት እትሜጦ ወስመ እግዚአብሔር እጼውዕ - የሕይወትን ጽዋ እጠጣለሁ፣ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ፡፡ መዝ ፻፲፭፥፬።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱ የተለያዩ ዝግጅቶችን ይስተናገዳሉ ፡፡ ንጥር መረጃዎች፣ ትንታኔዎች፣ ታሪኮች፣ ፍልስፍናዎች እና ጥበቦች ለትውልዱ በሚመጥን ደረጃ በዓይነት በዓይነታቸው እየተሰናዱ ይቀርባሉ፡፡ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ቀኖና፣ ትውፊት፣ ታሪክ እና ወቅታዊ ሁኔታዎች በጥልቀት ይዳሰሳሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱ የተለያዩ ዝግጅቶችን ይስተናገዳሉ ፡፡ ንጥር መረጃዎች፣ ትንታኔዎች፣ ታሪኮች፣ ፍልስፍናዎች እና ጥበቦች ለትውልዱ በሚመጥን ደረጃ በዓይነት በዓይነታቸው እየተሰናዱ ይቀርባሉ፡፡ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ቀኖና፣ ትውፊት፣ ታሪክ እና ወቅታዊ ሁኔታዎች በጥልቀት ይዳሰሳሉ፡፡
"ባልተማሩት" ተገንብታ በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር . . .ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ
"ባልተማሩት" ተገንብታ በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር . . .ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ
มุมมอง: 5 908
วีดีโอ
Copy of ምልዕተ ጸጋ #Full_of_Grace #Holy_Virgin_Mary #ቅድስት_ድንግል_ማርያም #EOTC
มุมมอง 1.7K3 ปีที่แล้ว
Copy of ምልዕተ ጸጋ #Full_of_Grace #Holy_Virgin_Mary #ቅድስት_ድንግል_ማርያም #EOTC
መንፈሳዊ ጥሪ፡- በበዓለ ዕርገት ታላቅ ጉባኤ በመስቀል ዐደባባይ #ጽዋዕ_ቲዩብ #Tsewa'e_Tube
มุมมอง 4K3 ปีที่แล้ว
መንፈሳዊ ጥሪ፡- በበዓለ ዕርገት ታላቅ ጉባኤ በመስቀል ዐደባባይ #ጽዋዕ_ቲዩብ #Tsewa'e_Tube
#ዘር_ማጥፋት_ተካሒዷል - ም/ቤቱ #ተጋላጭ_ያደረገን_የውስጥ_ፖለቲካችን #Yared_HM #Godana - ፊት ለፊት መግጠም #Agegnehu_Teshager
มุมมอง 1.3K3 ปีที่แล้ว
#ዘር_ማጥፋት_ተካሒዷል - ም/ቤቱ #ተጋላጭ_ያደረገን_የውስጥ_ፖለቲካችን #Yared_HM #Godana - ፊት ለፊት መግጠም #Agegnehu_Teshager
#ኤርሚያስ_ለገሰ_ከሲኖዶሱ_ጋር_የነበረው_ቆይታ_እና_የአየር_ጤና_ኪዳነ_ምሕረት_ነገር #Ermias_Legesse_and_the_Synod
มุมมอง 2.9K3 ปีที่แล้ว
#ኤርሚያስ_ለገሰ_ከሲኖዶሱ_ጋር_የነበረው_ቆይታ_እና_የአየር_ጤና_ኪዳነ_ምሕረት_ነገር #Ermias_Legesse_and_the_Synod
"ኤርትራ መሔድ የምፈልገው የአባቴን ራስ ቅል ፍለጋ ነው"/ ጥላሁን ገሠሠ - በወጣቱ እንዳምን አስተምረኸኛል አለኝ #Ermias_Legesse #ኤርሚያስ_ለገሰ
มุมมอง 3K3 ปีที่แล้ว
"ኤርትራ መሔድ የምፈልገው የአባቴን ራስ ቅል ፍለጋ ነው"/ ጥላሁን ገሠሠ - በወጣቱ እንዳምን አስተምረኸኛል አለኝ #Ermias_Legesse #ኤርሚያስ_ለገሰ
"የእናቴን የቅዱስ ሚካኤል ጽዋዕ ዛሬም አወጣለሁ" #ኤርሚያስ_ለገሰ #Ermias_Legesse #ጽዋዕ #Tsewa’e
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
"የእናቴን የቅዱስ ሚካኤል ጽዋዕ ዛሬም አወጣለሁ" #ኤርሚያስ_ለገሰ #Ermias_Legesse #ጽዋዕ #Tsewa’e
ጽዋዕ Tsewa’e - Algorithmic Boost Request - 1000000 #YTBoostRequest
มุมมอง 7074 ปีที่แล้ว
ጽዋዕ Tsewa’e - Algorithmic Boost Request - 1000000 #YTBoostRequest
አሜን አሜን አሜን በጣም ጠፉ
ወደ ቀናው ትምህርት የምትመሩን መምህራ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን።እንዲህ አይነት ትምህርት ባይተላለፍ ኖሮ ...
seweya lelit ke lelitu 06:00 jemero weym (MIDNIGHT) lelit 7:00 seat , lelit 8:00 seat lelit 9:00 seat .... LELIT YIBALAL ( MATA):- KEMESHITU 1:00 MATA,2:00,3:00,4:00,5:00 MATA YIBALAL TEWAT :- KE TEWATU 1:00 ,2:00,3:00,4:00 KURSE MEBE LABET ESU NEW KZA EKULA KEN 12:00, KE KENU 7:00,8:00....EYALE YIKETELAL BETEREFA MATA KEMETEGATACHIN BEFIT MATA NEW LELIT ADELEM :: TEMAMA ATEHUN YE ZEWETERU LAY YALEW TSELOT ESWAN EMBETACHINEN BE MAMESEGEN YIJEMER YESWAN ERDATA KEMETEYEK YEJEMERA ENJI KESEGO - EHUD YALEW YE TSELOTA BARTOS EMEBETACHIN WEDA GETACHINEN YADEREGECHIEWEN TSELOT EGAM ESWA ENDETSELEYECHIEW ENDENETSELEY YEMIYASAY NEW LEK ENDA SENA GOLOGOTA
please make detail analysis of the books you are talking about ,inside out contents. I think that will help more to understand those books.
ይገርማል ለካስ አለማወቅ በራሱ የይቅርታ ምንጪ አይሆንም ሚባለው ለዚህ ነው እኔ ብዙ ጊዜ እነዚህን መጽሐፍቶች አንብቤአለሁ ብቻ እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሚድያውንና ዲያቆን አባይነህንም እመአምላክ ታክብርልን
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን እጹብ ነው
I was searching this issue. I have got much information it will be refined.
ትህትና ይኑርህ ክርስቶስን ምሰል እንደናንተ አይነቶች ናቸው ምዕመኑን ወደ ምንፍቅና የሚወስድና ከቤተክርስቲያን የሚያርቅ ካንተ ማንም አይማርም አቤት ስንቱን ከቤተክርስቲያን አወጣቹ
ትዕቢት የአጋንንት ነው ካንተ ንግግር እውነቴን ነው ምልህ ማንም አይማርም ሰውን የሚያርቅ ግራ የሚያጋባ ንግግር ነው ንግግር
አሜን አሜን አሜን
Great Ethiopian Doctor
❤
ረቡኒ ዴ/ን ዮርዳኖስን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ተሁንሎት ቅዱስ ዳዊት በምልጃው ይጠብቆት በእውነት ❤❤❤
ሰይፈ ስላሴውን መልሱልኝ
ሰይፈሥላሴ ገቢርአለው እሱን እንዴት አየከው መምህር
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጂ አይደለም አይባልምም❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
ለመህምሮቻችን እድሜና ጤና ፀጋና በረከት ያድልልን አሜን❤ መህምራችን ገብረ መድህን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛለዎት አባቴ መህምሬ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልልን በእናተ ሀይማኖታችንን አዉቀናል ቅዱስ አምላካችን ሁሉን ፈጥሮ የሚገዛ ልኡለ ባህሪ መድሀኒአለም እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን
❤❤
እናተ ሃሰተኞች መምህር ናችሁ
ኮተት
መዝሙረ ዳዊት አራሱን ቺሎ ነው yemitseleyew ስትሉ ታዲያ ሰይፈ ስላሴ አና ሰይፈ መለኮት ላይ አንዴት ተገኘ አስኪ መልስ situbet memhroch
Thank you so much 😇👏🙏
Thank you God bless you ❤
አባታችን እረጅም እድሜና የአገልግሎት ይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን
የት ናቸው
ቃለሂወት ያሰማልን ✝️✝️✝️
ይሄ ከሀዲ ወደትፋቱ ተመልሷል 😂😂😂😂😂
በጣም የምወደው መርሃ ግብር ነበር ይሄንንም ደግሜ ነው ማየው ፅዋ ተመልሳ የማይበት ቀን ናፈቀኝ
❤❤ ❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሠማልን 🙏
ለመሽጋገሪያነት የሚጠቀሙበት ታላቋ ኦሮሚያና ትግራይ እያሉ። የውጭ ሐይሎችየዚጎችን መሪት ለመቀራመት እቅዳቸውን ስራ ላይ ለማዋል እየተጣደፋ ነው ። ተባባሪዎቹ በስሙ የምትጠቀሙበትን የኦሮሞ ሕዝብ ከርታታ እታድርጉት።
የእማሆይ ውብዓለም ምርቃት የናፈቃችሁ እስኪ እንያችሁ 😢ጽዋዕ እባክሽ ነይይ😢
ውይይይይ መምህሮቼ ጽዋችን እንዴት እንደናፈቃችሁኝ🥹 አንድ ቀን ትመለሱ ይሆናል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ❤️
ቱላዳንስ?
እናተዬ ፅዋ የት ህዳ ነው ሌላ ዩቱብ ቀይረው ነው ወይስ
ሁሌ አዲስ
ለመህምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ የቅዱሣን እረዴት በረከታቸው ምልጃና ፀሎታቸው አይለየን አሜን፫ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላሟን ይመልስልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫
እርአለን
ለሁላችሁ ቃለሂወት ያስማልንን
አንተ ያልገባህ ወይም አንተ ማታዉቀዉ ስህተት ነዉ ማለት ይከብዳል ስህተት የሆነዉን በማሥረጃ ማቅረብ ይሻላል
🎉
1:21:39
Geta Amilakachen Eyesus Kirstos Hulun Fetiro Yemigeza Yebahri Amilak nw::
Kale hiwot yasemalen
ስለ ዲያቆን ዐባይነህ ካሤ ቤተ ክርስቲያን አንዳንድ ነጥቦች ዲያቆን ዐባይነህ ካሤ ስማቸው አንደሚያመለክተው ዲያቆን ናቸው፡፡ በሰባኪነት የረጅም ዘመን ልምድ አላቸው፡፡ አስተምህሮአቸውን የተመለከተ ጌራ መድኃኒት የተባለ መጽሐፍ ጽፈዋል፡፡ ጽዋዕ Tube የሚል ሚድያም አላቸው፡፡ የዲያቆን ዐባይነህ ካሤ ቤተ ክርስቲያን ለማለት የተገፋፋሁት እርሳቸው የሚከተሉት አስተምህሮ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የተለየ ሆኖ ስላገኘሁት ነው፡፡ አይ አታብዛው የዲያቆን ዐባይነህ ካሤ አስተምህሮ ከእኔ አስተምህሮ ጋር አንድ አይነት የሚል ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ የሚሰጥ ከሆነ ስያሜውን አስተካክለሁ፡፡ አሁን በጀመርኩት ልቀጥል፡፡ የዲያቆን ዐባይነህ ካሤ ቤተ ክርስቲያን ከሁሉም አብያተ ክርስቲያናት የተለየ አስተምህሮ ታራምዳለች፡፡ ለዚያም ነው የዲያቆን ዐባይነህ ካሤ ቤተ ክርስቲያን ለማለት የተገፋፋሁት፡፡ የዲያቆን ዐባይነህ ካሤ ቤተ ክርስቲያን ከሁሉም አብያተ ክርስቲያናት የተለየ የሚያደርጋት ምሥጢረ ሥላሴን አለመቀበሏ ነው፡፡ ምሥጢረ ሥላሴን የማትቀበል በዓለም ብቸኛዋ ቤተ ክርስቲያን፡፡ እርግጥ ነው ዲያቆን ዐባይነህ ስብከት ሲጀምሩ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለው ይጀመራሉ፡፡ ይሁን እንጂ ከንግግር ባለፈ ወደ ተግባር ሲመጣ መድሥጢረ ሥላሴን አይቀበሉም፡፡ ይህም ጌራ መድኃኒት በሚል ርእስ በ2010 ባሳተሙት መጽሐፋቸው ገጽ 167 ላይ እንደሚከተለው በግልጽና በጉህሉህ ሰፍሮ ይገኛል፡፡ ከባሪ = ትስብእት አክባሪ = ቃል ዲያቆን ዐባይነህ ከባሪና አክባሪ የሚሉ ቃላትን ከየት አመጧቸው ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው፡፡ እነዘህ ሁለት ሃሳቦች የሚገኙት መዝ.2፣2 ላይ ነው፡፡ “ላዕለ እግዚአብሔር ወላዕለ መሢሑ” (በእግዚአብሔርና በቀባው ላይ) ከሚለው ላይ ነው፡፡ የዲያቆን ዐባይነህ ቤተ ክርስቲያን ይህንን ኃይለ ቃል የምትረዳው በቃልና ባከበረው ላይ ብላ ነው፡፡ በዚህ መሠረት መሢሕ/ክርስቶስ የሚለው ቃል ከቡር ተብሎ መተርጎሙን ልብ ይሏል፡፡ የዲያቆን ዐባይነህ ቤተ ክርስቲያን መሢሕ/ክርስቶስ የሚለው ተቀባዒ ተብሎ መተርጎሙን አትቀበልም፡፡ ምክንያቱም መሢሕ/ክርስቶስ የሚለው ተቀባዒ ተብሎ መተርጎሙ ሁለት ትልልቅ አደጋዎች አሉት ብላ ታስባለች፡፡ አንደኛ እግዚአብሔር የተባለው ቀባዒው አብ ከተባለ አብን ከአብ ማስበለጥ ይሆናል የሚል ሥጋት አላት፡፡ ለዚያም ነው አክባሪ ቃል የምትለው፡፡ ችግሩ ትርጉሟ ምንታዌ መሆኑ ነው፡፡ ከንስጥሮስ የከፋ ምንታዌ፡፡ ምንታዌ መሆኑ ብቻ አይደለም፡፡ እግዚአብሔር አብን ከሥልኑ ማንሣቷና የሥላሴን ሦስነት መቀነሷ ጭምር እንጂ፡፡ የዲያቆን ዐባይነህ ካሤ ቤተ ክርስቲያን ከሥላሴ የቀነሰችው እግዚአብሔር አብን ብቻ አይደለም፡፡ መንፈስ ቅዱስንም ትቀንሳለች፡፡ ለዚያም ከባሪና አክባሪ የምትለው፡፡ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ ከማለት ለመታቀብ፡፡ ቀባዒና ተቀባዒ ከተባለ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ ወደ ማለት ያደርሳልና፡፡ እዚህ ላይ ቅዱስ ጴጥሮስ መዝ.2፣2 ቀባዒ አብ ተቀባዒ ልጁ የናዝሬቱ ኢየሱስ ቅብዕ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ አድርጎ የተረጎመውን እንዴት ይረዱታል ብላችሁ ዲያቆን ዐባይነህ ከጠየቃችሁ “ እርሱ ዞሮ ዞሩ መናፍቅነት ነው” ብለው ይመልሱላችኋል፡፡ ሌላው ችግር ዲያቆን ዐባይነህ የመሠረቷትን ተቋም ቤተ ክርስቲያን ብሎ ለመጥራት ማስቸገሩ ነው፡፡ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል የሚገኘው ቀብዐ ከሚለው ግስ ነው ፡፡ ቤተ ቅቡዓን እንደ ማለት፡፡ ስለዚህ ዲያቆን ዐባይነህ ተቋም ቤተ ክቡራን ሊሆን ነው ማለት ነው፡፡ ማኅበረ ክቡራን እለዋለሁ ካሉ ይችላሉ፡፡ ግን ክርስቲያን ከሚለው ስም ጋር ማያያዝ የለባቸውም፡፡ ምክንያቱም ቀብዐን አይቀበሉማ፡፡