የመጀመሪያው አንድ ኢዮቤልዩ ተፈጸመ/ከቍጥር - ፫ (ሦስት) እስከ ቍጥር - ፳፰ (ሃያ ስምንት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @senaittekle5076
    @senaittekle5076 4 ปีที่แล้ว

    እህተ ማርያም ንግስተ ነገስት በጸሎትሽ አስብኝ የንየ ጀግና ናፈቅሽን ያንቺ ትምህርት ኮ ለኔ ምግብ ነው ኑርልኝ 🍀

  • @lphone3533
    @lphone3533 4 ปีที่แล้ว

    እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይቡዛ እድሜን ጤናን ይስጥሽ ወለዲት አምላክ ትጠቡቅሽ በጸሉትሽ አስቢኝ የኔ ልዮ የተዋህዶ እቁ ነሽ እህተ ማርያም!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @lphone3533
    @lphone3533 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ !!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 5 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገነ ይሁን::አንቺን ቢስድቡ ቢያንቋሽሹ ምንም አያመጡ ምክንያቱም እምትናገሪው ትክክል ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታሽ::በጣም ነው የናፈቀኝ መልእክትሽን መስማት እንክዋን በስላምመጣሽልን🙏✝️🙏✝️🙏✝️💒💚💛❤️

  • @የአርሴማልጅ-በ9ፀ
    @የአርሴማልጅ-በ9ፀ 5 ปีที่แล้ว +7

    እህተ ማርያም ዘመን በጣም ይከብዳል እመቤቴ ብቻ በምልጃዋ ትጠብቀን ልመና ፀሎትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @tarekaadel5804
    @tarekaadel5804 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ለእግዚአብሔር ክብር የቆምሽ እስርቤት ያወረዱሽን የእስራኤል አምላክ ይፍርፕድባቸው

  • @fasikazewde9824
    @fasikazewde9824 5 ปีที่แล้ว +27

    እንክዋን በስላም መጣሽልን በፀሎትሽ አገራችንን ጠብቂልን አሁንም እመብርሃንከጎንሽ ትቁምልሽ እኔንም እስቢኝ አሜን

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 4 ปีที่แล้ว

    የምስጋና ቃላት ስላነሰኝ እናትዬ ፣ ያሸናፊዋች አሸናፊ ንጉሣዊ ቀሚሶች ላይ ያስቀመጠ ግርማዎን ለማገልገል እኖር ዘንድ አይገባኝም ንግሥታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ...

  • @semhalgebremedhin4881
    @semhalgebremedhin4881 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ። በጸሎት አስቢን እባክሽን በሀገራችን የመጣብንን ችግር ጌታ እንዲያርቅልን ጸልይልን

  • @biniyameyobb
    @biniyameyobb 5 ปีที่แล้ว +23

    እህታችን እህተ ማሪያም ንግስተ ነገስት ዘ ኢትዪጵያ እንኳን በሰላም መጣሽልን እግዚአብሄር
    እንዳንቺ የመሰሉ ብጽዓን ያብዛልን በጸሎትሽ ሁሌ አስቢን
    እመቤታችንም ቤዛዊት አለም አንችህን ትጠብቅልን

    • @ሀናሀና-ጰ7ወ
      @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @adanechyemaryamlij7261
      @adanechyemaryamlij7261 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      @@ሀናሀና-ጰ7ወ እንደው አሜን ስትሉ አይከብዳቸውም ?? የት ነው መላእክት ከሰው ልጆች የተወለዱት ? አትሳቱ

    • @ሀናሀና-ጰ7ወ
      @ሀናሀና-ጰ7ወ 4 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ እግዚአብሔር ልቦናሽን ያብራልሽ እህት

  • @የድንግልልጅነኝ-ዀ8ቘ
    @የድንግልልጅነኝ-ዀ8ቘ 5 ปีที่แล้ว +11

    የኔ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በሰላም መጣሽልን አምላክ ሰላምሽን ያብዛልን እናታችን በርችልን

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ
    @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ሰላም መጣሽ እኔ በጉጉት ነበር የምጠብቅሽ ትምህርትሽን በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 ปีที่แล้ว +10

    እናታችን ንግስተ ነገስት ዘ-ኢትዮጲያ እኳን ሰላም መጣችሁ እውነት ነው ይኸው እየተፈፀመ ነው በእውነት እኛ ማስተዎል አቅቶን የእግዚአብሔርን መልእክት አንሰማ ብለን ይኸው እየተፈፀመ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእርሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว +3

    እህተ ማርያም እንኳን ሰላም መጣሽ
    ሁሌም በህልሜ ደጋግሜ አይሻለሁ ለሰላም ያድርግልን

  • @menberelegesse551
    @menberelegesse551 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen elelelelelele

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣሽ ንግስተ ንግስት እህተማርያም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @alemayele7399
    @alemayele7399 5 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በደህና መጣሽ ሠላማችሁ ይብዛ ዘ ኢትዮያ የተዋህዶ ልጆች

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እናታችን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጣሽልን እየጠበቅንሽ ነበር
    እመብርሀን ከነ ልጆችሽ ትጠብቅሽ
    አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
    ተዋህዶ አይማኖታችን ዘላለም ያኑርልን!አሜን

  • @hiwotgirma1145
    @hiwotgirma1145 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን፥ በጸሎትሽ አስቢኝ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስላሤ የተመሠገነ ይሁን አንቺን፣ እህተ ማሪያምን፣ መምህር፡ ግርማን፣ ሌሎችም እጅግ ብዙ የስላሤ አገልጋዮች በኢትዮጵያም ሆነ በአለም ዙሪያ በመንፈሳዊ በመጀመሪያ፣ ቀጥሎም በተለያዩ መስኮች ሁሉ በየትም ስፍራ፣ በፈጣሪያችን ስራ ለተሠማሩ ሁሉ፣ ለምናውቃቸውም ለማናውቃቸውም! እርሱ ፈጣሪ፣ 'የታሪክን ሒደት የምቆጣጠር እኔ ነኝ' ያለ፣ ፍቃዱን ይፈፅም! አሜን!

  • @mez3laltamimi504
    @mez3laltamimi504 5 ปีที่แล้ว +7

    አንኳን ስላም መጣሽ ነገስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጽያ ስላምሽን ያብዛልን

  • @jejsixidjsjsieidi8423
    @jejsixidjsjsieidi8423 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን እህተ ማርያም ሺ አመት ንገሺ አሁንም ኢትዮጵያን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን እኛንም በፀሎትሽ አስቢን

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 ปีที่แล้ว

      እኮንሠላም መጣሽ እህተማሬም

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @fasikazewde9824
    @fasikazewde9824 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hanamariyammariyam6074
    @hanamariyammariyam6074 5 ปีที่แล้ว +5

    እህታችን ተናፈቂዋ እህተ ማሪያም ዘኢትዮጲያ እኳንም በሰላም መጣሽ በጣም ጠፈተሽብን ነበረ እግዚአብሄረ ፀጋውን አልብሶ ሺ አመት ያኑረሽ ወላዲት አምላክ ካችጋ ትሁን

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
    @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይጠብቅሽ እመብርሀን ትርዳሽ

  • @wewe3337
    @wewe3337 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @እናቴማርያም-ቨ2ጨ
    @እናቴማርያም-ቨ2ጨ 5 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን የአምላክ እናት እመ ብዙሃን ክብር ላቺ ይሁንልን እግዚአብሔር ይድረስልን ለሃገርችን ንግስተ ንግስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ 1000 አመት ንገሽልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @judyyeab2162
    @judyyeab2162 5 ปีที่แล้ว

    አይነልቦናችን አብሪል እመቤቴ ድንግል ማርያም!!! አህታችን ንግስተ ንግስት ዘ ኢትዮጵያ ከአንደበትሽ የሚወጣው ሁሉ እንደማር ይጣፍጣል ... ልብ ይረጋጋል ...ተስፋን ይሰጣል....ተመስገን መድሃኒአለም የድንግል ልጅ የሰማሁትን በልቦናዬ አሳድሪብኝ እመቤቴ እመብዙሃን ህግሽን እዳከብር አበርቺኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብርታት ያድልልን

  • @asratetaye5171
    @asratetaye5171 5 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን እወድሻለሁ እንደምወድሽም እግዚአብሔር ያዉቃል ፈተናዉ ቢበዛብሽም አግዚአብሔር ከአንች ጋር ነውና ታሸንፊያለሽ ! አይዞሽ የእኛ እናት! በጸሎትሽ አስቢን

  • @hiwotgetachew5575
    @hiwotgetachew5575 5 ปีที่แล้ว

    እህታችን ንግስተ ንግስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጸያ እንኩዋን መጣሽልን እመብርሃን ክብር ምሥግና ይደረሳት ለኛ አስያተኞች ምልጀዋ ያልተለየን የሁሉ እናት ክብር ምሥጋና ይድረሰሺ
    እግዚአቤሔር ይመሥገን ያልተወን በቸረነቱ ተመሥገን ተመስገን ተመሥገን መልክቱን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ኢትዮጰያን እደወድ አረጎኛል
    ኢትዮጰያ ሀገር ከሁሉም አገር ትልቅ እደሆነች የመዳኛ አገር እደሆነች ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነዉ
    በየገዳሙ ያሉትን ቤተክርስትያንን ለመረዳት መመረጥነዉ ሁሉም እግዚአቤሔር ሲፈቅድ ነዉ በስደት በገዘብ እረዳለዉ ባለኝ አቅም አገሬ ስመጣ በጉልበትም መጥቼ ለመሥራት ያብቃኝ
    የቅድስት ድንግል ማህበር እና የመዳኒያለም አገር ወሰጥ ሆናቹ የምትሠሩት በእዉነት እግዚአቤሔር ዘመናቹሁን ይባርክ ፀጋዉን ያብዛላቹ
    ንግስተ ንግስተ እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጰያ እህታችን የኔ እናት በእወነት ስላቺ ሣስብ ዉስጤ ይደሰታል በጣም ነዉ የምሣሣልሽ የኛ አስተማሪ ከስንት ነገር ከጥፋት መለሽን አቺን እና እዳቺ ያሉትን እግዚአቤሔር ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንሽን ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ እስከ ልጅጀሽ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ የኛ መልካም እህታችን

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 5 ปีที่แล้ว +1

    ንግስተ ንግስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @e3108
    @e3108 5 ปีที่แล้ว +4

    እንክዋን ደህና መጣሽ ንግሥታችን !!!
    ናፍቆታችን በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን!!!
    እመብርሃን አፅራረ ቤተ ክርስትያን
    ታስታግስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንድህ ዋና ዋናወቹን ቃላቶች ሰብስባችሁ አንድ ላይ ማዘጋጀታችሁ ለኛ ይጠቅመናል
    እናታችን አሁንስ ጥፍትትትትትት አልሽብን ሺ አመት ንገሽልኝ የኔ ጀግና እንቁ የተዋህዶ አርበኛ
    እጅግ ሲበዛ ሀጥያተኛ ነኝ ግን የአምላክ ቸርነቱ ለብዙዎች ያልተገለጠላቸውን ይህንን ያንችን መመረጥ እንድያስተውል ፈቀደልኝ አቤት እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጅ ሀጥያተኛን አትጠላም ይህንን ቸርነትህን በህይወቴ ነው ያየሁት
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว +4

    *እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ስላም መጣሽ የተስማ ቢሆንም መቼም የማይስለች መልእክት ነው*

    • @0556-b1h
      @0556-b1h 5 ปีที่แล้ว

      Maheber tewahedo ማህበረ ተዋህዶ Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hiwotgetachew5575
    @hiwotgetachew5575 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቤሔር ይመሥገን እህታችን እህተ ማርያም እንኩዋን መጣሽልን

  • @hhhhmmm4484
    @hhhhmmm4484 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ቃለህዉት ያሠማለት

  • @sararak4101
    @sararak4101 5 ปีที่แล้ว

    እንኮን በሰላም መጣሽልን። በፀሎትሽ አስቢን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ኣህታችን እህተ ማርያም ዘ- እትዮጵያ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወላድተ እምላክ እንደበደላች ስይሆን እመብርሀን ስለ ምሕረትሽ ይቅር በልልንአደራሽ

  • @genetteka2441
    @genetteka2441 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 5 ปีที่แล้ว +2

    ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ እንኳ በሠላም መጣሽልን ።በፀሎት አስቡኝ።

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መስቀለ ክርስቶስ አዲስ አበባ ለይ እንደሚሰራ አንድ እናት ነግረውኝ ነበር እኔም ክርስትና የተነሳሁት ሞጄ መስቀለ ክርስቶስ ከስላሴ ጋር ቤተክርስትያን አለ እዛ ነው ክርስትና የተነሳሁት የዛን ቀን መስቀለ ክርስቶስ የተሰወረ ታቦት እንደሚወጣ የሰማሁት ድንቅ ነው እግዚአብሄር እንደሰማሁትም እድሜ ሰጥቶኝ ባይኔ አይ ይሆናል

  • @እናቴማርያም-ቨ2ጨ
    @እናቴማርያም-ቨ2ጨ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይርዳን እግዚአብሔር ሃገርን ካልጠበቀ ጠባቂ በከቱ ይደክማል እግዚአብሔር ሃገርችንን ይጠብቅልን እንድ ያርገን

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና እንኳን አደረሰሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ በእመብርሀን ጥላ የተከለለ እስከነ ቤተሠቦችሽ እስከነ መሀበርተኞችሽ ይሁንልሽ ፀጋውን ያብዛለሽ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ

  • @ተክልየአባቴተክልየአባቴ
    @ተክልየአባቴተክልየአባቴ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም እመብርሃን ትጠብቅሽ በፀሎት አስቢን

  • @fikremariamgebregiorgis2534
    @fikremariamgebregiorgis2534 3 ปีที่แล้ว

    Love 💞💞💞💞💞 You Mama.....

  • @lem2296
    @lem2296 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ እኔ በርግጥ እግዚአብሔር ነዉ የማምነዉ ግን ማርያም ሰትይ ደሰትያለሽ

  • @hirutdesta3001
    @hirutdesta3001 5 ปีที่แล้ว

    እኅተ ማርያም እንኳን በደህና መጣሽልን ጠፍተሽብን ነበር፣ እባክሽ የርትዕት ተዋህዶ ዕምነታችንን ልጨልሙ የተነሱትን እነዚህን ከሃድያንና አሕዛብን እመቤታችን ወላድተ አምላክ በምልጃዋ ታስታግስልን ዘንድ ለምኝልን አደራሽን ዳኝነት ጠፍትዋል ካሁን በኋላ የእግዚአብሔር ፍርድ ብቻነዉ የምንጠባበቀዉ። ከለርሱ በቀር ፈራጅ የለንምና፣
    ልዑል እግዚአብሔር አንቺንና ልጆችሽንና ማሕበሩንና ኤአባቶችንም በየአላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @godisgood1049
    @godisgood1049 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልን እህተ ማርያም። አይይይይይ አስቀድመው ያንቺን መልእክት ሳይሰሙ ይህ መንግስት ምን እንዳቀደ ብትጠቁሚያቸው ሁሉም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ነበር። ይህው ሁሉም እየደረሰ ነው። አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን የደስታ ምንጭ ነሽ እኮ መች ይሆን ባንቺ ማህበር ምቀላቀለዉ አቤት ይቺ አስቀያሚ አለም ኡፍፍ የሰራዊት ጌታ አቤቶ ማስተዋል ይስጠን ምትሳደቡን ልጆች ልብ ይስጣቹበfb ኡፍፍፍ አገራችን ቤተክርስትያን ይጠብቅልን ዊ በርቺ የኔ ጀግና

  • @abebe8994
    @abebe8994 5 ปีที่แล้ว

    ንግስተ ነገስት ዘ.ኢትዮጵያ እህተማርያም ሺ አመት ንገሽ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን።

  • @gzanshabgaz64
    @gzanshabgaz64 5 ปีที่แล้ว

    በፊትም ሰምቸዋለሁ
    አሁንም ስሰማዉ እዳዲስ ነዉ የሚሆንብኝ።
    ተመስገን እድሁ እዳጠፋ ከአባቶቻችን እደሰማነዉ
    በኛ ክፋታችን በበረታበት በኛ ትዉልድ ከባቄላ ፍላትዐእደሚወጣ በየዘመኑ ያስነሳል።
    ቀኛ ዘመንም አችን አመጣልን።
    በእዉነት ቃላት የለኝም
    የማምላክ እደተገለጸችልሽ ያመኩት
    የምትናገሪዉ ከእዉነት አልፎ
    ማስመሠል የሌለበት።
    ተመስገን ምን እላለሁሌላ።

  • @አንዱዓለም
    @አንዱዓለም 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁል ጊዜ አዲስ ነው የእግዚአብሔ ቃል ስለሆነ ገናናው መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ንግስተ ነገስት እህተ ማሪያም አምላከ እስራኤል በቤቱ ያፅናሽ

  • @mletebrehanmhailu1860
    @mletebrehanmhailu1860 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @ኢትዮጵያንይጠብቃት
    @ኢትዮጵያንይጠብቃት 5 ปีที่แล้ว +12

    እንካን ደህና መጣሽልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አገራችንን በፀሎትሽ አስቢልን

  • @specialmultimedia
    @specialmultimedia 5 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ አርበኞች በርቱ

  • @معزاالحبشي
    @معزاالحبشي 5 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
    @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽንግስተነገስትእህተማሪያምዘኢትዮጵያ

  • @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ
    @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉንም የተናገርሺው ይሄው እያየነው ነው ልብ ይስጠን መስማትን ያድለን

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
    @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላንች ይሁን ነገስተ ነገስት እህተ ማርያ ዘ ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጣሽ በእውነት በጣም ሣስብሽ ነበር ጠፋሽኮ አንች ስትመጪ እፅናናለሁ አንች እኮ ተናግረሻል የሚሰማሽ ጠፋና ይከው አሁን የምናየው ነው በደላችን በዛ ከአውሬው ጋር ተደምረው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ድምሬ አናትና ልጁ ካከበራቸው ጋር ነው ድምሬ አብይ የሚሉት እባብ ሀገራችን አመሰቃቀላት

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሽልን

  • @abge5258
    @abge5258 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ሰላም ጤናሽን ያብዛው እግዚአብሔር ምክንያት አለው አንቺን የላከው እኞ ልባችን ደንድኖ መች እንሰማል ወደድንም ጠላን እግዚአብሔር ሊያረገው ሊፍፅመው የፈለገው ሚከለክለው ዬለም

  • @meronteshale3283
    @meronteshale3283 5 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ደስታኮ ትታ በማትተወን በእመአምላክ ነው ደስ ይላል በርቱልን❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እንወድሻለን።

  • @ደብረገነት
    @ደብረገነት 5 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 5 ปีที่แล้ว +11

    ያንቺን ድምፅ ስሰማ እፅናናለሁ ሺዓመት ንገሺ

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 5 ปีที่แล้ว

      👂🙏👂🙏👂🙏👂🙏👂🙏👂🙏👂🙏💜💙💜💙💚💛💚💛💚💛❤💙❤💙❤💙💒💒💒😢😢😢💒💒💒😢😢😢

  • @tsionlast2418
    @tsionlast2418 5 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን አትለይሽ እህታችን

  • @bayushgetachew5519
    @bayushgetachew5519 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን፡ደና፡መጣሽ፡እህታችን

  • @lemlemgebretensay6815
    @lemlemgebretensay6815 5 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yitebkshi wed Enatachin ye orthodox Enku shi amet nuruln negst negest ze Ethiopian 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @ዬናስ.ሳሚ
    @ዬናስ.ሳሚ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @armenttigist5170
    @armenttigist5170 5 ปีที่แล้ว

    እናታችን:ንግሥተ ነገሥት:ዘ ኢትዮጵያ:አሕተ:ማርያም:እንኳን:በደሕና:መጣሽ:ያልሽው:በሞላ:እየተፈጸመ:ነው።

  • @selamzewdu3552
    @selamzewdu3552 5 ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም ንግስቲቱ ኑሪልኝ በቃ

  • @معزاالحبشي
    @معزاالحبشي 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይሰጥሽ እህቴ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว +8

    *ስብስክራይቭ በማድረግ የኪነጥበብ አምድ ክፍል ቻናል ነው በተለይ ስለቅዱሳን ገድል ስንክሳር ይከታተሉ*

    • @fierbelachew6936
      @fierbelachew6936 5 ปีที่แล้ว

      እሺ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ንግስታችን፡፡

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደሕና መጣሽ ተፍተሽብኝ ነበር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 ปีที่แล้ว

    እናታችን ንግስተነገስት እሕተማርያም ዘኢትዬጽያ ሺአመት ንገሱ

  • @judyyeab2162
    @judyyeab2162 5 ปีที่แล้ว +1

    ከአይምሮ በላይ ነው አምላኬ ልብ ስጠኝ

  • @memehaile5083
    @memehaile5083 5 ปีที่แล้ว

    Enkon dahna matashe Ehta Maryam.

  • @ዊዲዘንዬ
    @ዊዲዘንዬ 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እንካን በሰላም መጣሽ ቁጣሽ እራሱ ናፍቆኝ ነበር

  • @mawegesha5411
    @mawegesha5411 5 ปีที่แล้ว +3

    ፩፻፹፭ ሕዝብ አስተላልፈዋለሑ
    እግዚአብሔር ይመስግን

  • @الال-غ8ز8ط
    @الال-غ8ز8ط 5 ปีที่แล้ว

    በትክክልነሺ
    😢😢😢😢
    👐👐👐👐👐

  • @fekirteewodajooworkuufekir7975
    @fekirteewodajooworkuufekir7975 5 ปีที่แล้ว

    Yirdash

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 5 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይሄን ዲስ ላይክ የሚያደርግ የተዋሕዶ ልጅ አይመስለኝም መናፍቅ ወይም አህዛብ መሆን አለባቸው ልቦና ይስጣችሁ

  • @haymeayele7859
    @haymeayele7859 5 ปีที่แล้ว

    emeberhan cimemera cimera tegawn tabezaleshe ehitachn ehitemariyam

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว

    እንካንደሕናመጣሽ፡እሕተማርያምዘኢትዮጲያ፡እንደውስወደሽየኔናት፡እመብርሐንእድሜናጤናውንታድልሽ፡ቅዱስሚካኤልከሴጣንተላላኪዎችይጠብቅሽ፡ውድድድድድድድድነውየማረግሽ

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 5 ปีที่แล้ว +1

    Ekwan dena metash enatachin beslotesh asbeng

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 5 ปีที่แล้ว +8

    እህት ማርያም በጣም ጠፋሽብኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ስለመጣሽ

    • @martanegatu2975
      @martanegatu2975 5 ปีที่แล้ว

      እህታችን ፀጋውን በብዙ ያብዛልሽ

  • @mawegesha5411
    @mawegesha5411 5 ปีที่แล้ว +3

    ስላደረገልን እግዚአብሔር ይምድስገን።
    ለመጀመርያ ግዜ አንደኛ ሁኘ ላክ አደርክሁ

  • @እልእልእልእልዝማሬመላእክ
    @እልእልእልእልዝማሬመላእክ 5 ปีที่แล้ว +2

    ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ
    ምንው ጠፋሽብን ወተሽ አረጋጊን ተጨንቀናል

  • @etyopeyaetyopeya4881
    @etyopeyaetyopeya4881 5 ปีที่แล้ว

    🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🇧🇴

  • @almaztigabu5070
    @almaztigabu5070 5 ปีที่แล้ว

    h

  • @haneen1970
    @haneen1970 5 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏☝☝

  • @lem2296
    @lem2296 5 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ እህተማርያም ሰለ እግዚአብሔር ነዉ የምታወራዉ አትስደባት

  • @adenabera2704
    @adenabera2704 5 ปีที่แล้ว

    Ehetscheb enquan selam metash

  • @معزاالحبشي
    @معزاالحبشي 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ይዘገያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 5 ปีที่แล้ว

    Negesete Negesete Hehete Maryam Kale hiwot yasemalen!!!
    Hehete Maryam negn bethlotshe Asbegn!!!

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 5 ปีที่แล้ว +2

    አር በተሎ በተርከቡ እና በገላገሎን እችን ሀገር ስላም በመጣ

  • @getegemechu4225
    @getegemechu4225 5 ปีที่แล้ว

    emebrehane yeker tebelene

  • @genetteka2441
    @genetteka2441 5 ปีที่แล้ว

    Ethiopia kalikidan alat atiferisim

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 5 ปีที่แล้ว

    Enkan selam metashlin negest negest ehet maryam the Ethiopia embety was tebeka tihunsh yena enat yehew yalshew hulum neger ewnat naw