/ክፍል ሁለት/ ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ ሄኖክ እና የዲሜጥሮስ የቀን አቆጣጠር ልዩነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @e3108
    @e3108 5 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለሁላችንም ሚስጥሩን እንዲገባን አይነልቦናችንን አብራልን
    አባታችንም ቃለ ሂዎት ያሰማልን

    • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
      @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว

      @@sintuabebe8902 ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ዝም በይ አንቺን ይሆናል እየጨለመብሽ ያለዉ ምክንያቱም ስራሽንና ማንነትሽን ስለምታዉቂ።

  • @kalehiwetyesmeolnagebruizg8092
    @kalehiwetyesmeolnagebruizg8092 5 ปีที่แล้ว +19

    የድንግል ማርያም ልጄ ሆይ ከነ ቋሻሻየ ለዚህ ኡውነት እንዲገባኝ ያቆየሀኝ ክብር እና ምስግና ይድረሰህ ።

  • @ygermal1
    @ygermal1 5 ปีที่แล้ว +27

    ዳግማዊው ቅዱስ ላሊበላ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትወ ይደርብን እመብርሀን አይናችን ትግለፅልን ይህን እውነት ላሰማን አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን።

  • @dawitgebruh.slassie3537
    @dawitgebruh.slassie3537 5 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ እናመሰግናለን ንግሥተ ነገሥት እኅተ ማርያምም አባታችንም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ...!

  • @gena15
    @gena15 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አባታችን ይህን ድንቅ ታሪክ እንድንሰማ የፈቀድክልን ስምህ ይባረክ! ብእውንት አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፅጋውን ያብዛሎት! ንግስተ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ኑሪልን እግዚአብሔር አሁንም ፅጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ባንቺ በኩል ይህን ሚስጥር ገለፀችልን በእውነት በጣም እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን💒💚💛❤️

  • @jadnawfal2253
    @jadnawfal2253 5 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት አባታችን አሜን አሜን አሜን

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 5 ปีที่แล้ว +1

      yedgl..mariyam..lji...cene..koshashaye..lezih..ewunet..yabekaheqi...cbr..masgana..ygebahel

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን✝️ እግዚአብሔር እረጅምምምም እድሜ እና ጤና ይስጥልን.
    የሂሆክ አምላክ ለሁላችንም እውነቱን ይግለፅልን .💚💛❤️ እንደርሶ ያለ አባቶች መድኄአለም ያብዛልን💚💛❤️💚💛❤️

  • @jadnawfal2253
    @jadnawfal2253 5 ปีที่แล้ว +11

    ይህን ቅዱስ ቃል እንድሰማ ደፈቀድክልኝ አምላከ ቅዱሳን ክብር ላንተ ይሁን የምሰማበትን እዝነ ልቦናዬን አብራልኝ አሜን

    • @mdriad8075
      @mdriad8075 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይሴባሕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @gebrialkudusi5016
      @gebrialkudusi5016 5 ปีที่แล้ว

      አሜን( ፫)

  • @lidyazewdu53
    @lidyazewdu53 4 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱን የገለጠልን አይነ ልቦናችን ያብራልን ትክክለኛውን መገድ እንከተል ዘድ ቅዱስ እግዚብሕር ይርዳንእደፀሀይ ትብራ ሀይማኖታችን አባታችን ቃሊዎት ያሰማልን

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 5 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ ጸጋውን ያብዛሎት፡፡

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ...እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @lidyazewdu53
    @lidyazewdu53 5 ปีที่แล้ว +1

    ዳግማዊ ላሊበላ አባታችን እደምን ዋሉ እኳን በሰላም መጡ ቃሊዊት ያሰማልን የእውነቱ መንገድ ለሁሉም እግዚብሄር ይግለፅልን የነብዮ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር እድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ እግዚአብሔር ይማረን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
    እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @wendwesenminalu9566
    @wendwesenminalu9566 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እዉነተኛ መምህር ነዎት መንፈስ ቅዱስ በእዉነት ስለገለጸልዎት ልዑል እግዜብሔር ይመስገን። የእግዜብሔርን ክብር ማዛባት የሚችለዉ ማን ነዉ። አሁን ጊዜዉ ርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት አብርታ የምትቆምበት ጊዜ አሁን ነዉ። ምዕመናን ሁሉ በማስተዋል እንጝዝ ወደቀደመችዉ ርትዕት ተዋህዶ ዕምነታችን እንመለስ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +1

    እልል ተመስገን የሰራዊት ጌታ ይሄ ላሰየን ላሰማን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ይሄ ማህበር እስግባ ቸኩያለሁ

  • @temesgenabrham6370
    @temesgenabrham6370 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ይመስገል ኣምላክ ቅዱሳን ጸጋ በዲበ ጸጋ ወላዲተ ኣምላክ ይስጡት

  • @wogenkefelegn3235
    @wogenkefelegn3235 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርግን

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ተመስገን ጌታዬ

    • @tsigereda-rose5534
      @tsigereda-rose5534 5 ปีที่แล้ว

      በሚቀጥለው ደግሞ በሰሌዳ ቢያስረዱን የበለጠ ግልጽ በሆነ። አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም ሁሉን ነገር በኪነ ጥበቡ ያስተካክልልን እመብረሃን ቀናዉን መንገድ ሁሉ ትምራን አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 5 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለህይውት ያስማልን እውነቱን ለገለፀልን አምላክ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለርሱ ይሁን አሜን

  • @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ
    @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @hanamariyammariyam6074
    @hanamariyammariyam6074 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ አይነ ልቦናችንን ግለፅልን የእስራኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሄረ ሆይ ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @asterabrham8470
    @asterabrham8470 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስላሳወቁን ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እመቤቴ ትጠብቅሽ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ልጆችሽን በጥበብና በጸጋ ታሳድግልሽ ሁሌም በጸሎትሽ እንድታስቢኝ እለምንሻለሁ በስደት ያለነውን ሁሉ ወዳአገራችን ለመግባት የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን

    • @asterabrham8470
      @asterabrham8470 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @meme23memorial7
    @meme23memorial7 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
      @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን የጥበብ አምላክ በውነት ሚስጥሩን ይግለጥልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ለአባታችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቅል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋውን ይብዛላችሁ።

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ቀን እንድናይ ያደረገን።

  • @abayaea2201
    @abayaea2201 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር አምላክ ለሁላችንም ሚስጥሩን ይግለፅልን፣ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን፣ በፀሎታቹ አስቡን

  • @mariaganda1812
    @mariaganda1812 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @ሀናማርያምግርማሀናማርያም
    @ሀናማርያምግርማሀናማርያም 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ፀጋውን ያብዛልዎት ተመስገን ተመስገን ተመስገን መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ይሄን ታላቅ ትምህርት እንድለማ ያደረከክ የስራኤል አምላክ መድሀኒ አለም ክብር ምስጋና ይድረስህ እናቴ የበላይሰብ እመቤት አዛኝቱ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ንግስተ ነገስት እኅተ ማርያም ዘ ኢ ትዮጵያ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔን የሀጣተኛዋን እድሜን ይጨምርልሽ ይሄ ሁሉ የተገኘው ባንች ነው ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎት አስቢኝ ደካማዋ እህትሽ ነኝ!!!

  • @eyerusalemhaile2221
    @eyerusalemhaile2221 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን ሳይ እንዴት እንደተደሰትኩ ለካስ ለሁሉም ጊዜ አለው ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @SamSung-dx4du
    @SamSung-dx4du 5 ปีที่แล้ว

    ኣባ እናመሰግናለን ለ ኛም ዓይነ ልቦናችን ይክፍትልን እግዚኣብሄር ኣምላኽ

  • @helu9300
    @helu9300 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት

  • @ortodoxdereje6228
    @ortodoxdereje6228 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር የሄኖክና የኤልያስ ፀጋና በረክት ይስጥዎት!!! በረከትዎት ይደረብን!!!

  • @elivapretty1640
    @elivapretty1640 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ይስማልን አባትችን
    የልዲይን ልብ ይክፍተ እግዚአብሔር የሁላችንም ልብ ይክፍትልን አሜን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን አባታችን ዳግማዊ ላሊበላ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @mekdisjualas2599
    @mekdisjualas2599 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @tigisttaye1090
    @tigisttaye1090 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ በድቅ አባት አዘጋጅቶ ያሥተማረን እግዚአብሔር ሆይ እንወድሃለን !!

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን
    አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን

  • @አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ
    @አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂ ወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን፡እንካንደሕናመጡልንለኛምአይነልቦናችንንያብራልንየሚስጥርባለቤትልኡልእግዚአብሔር፡ወደጥንቲታ፡ርዕርት፡ተዋሕዶሐይማኖትይመልሰን፡ቃለሕይወትያሰማልንአባታችን፡ኢትዮጲያለዘለአለምትኑር፡አሜን

  • @shdh7287
    @shdh7287 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen

  • @ብዙአየሁታየ
    @ብዙአየሁታየ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችነን ያብራልን

  • @asresmekonnen7667
    @asresmekonnen7667 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫

  • @almezsisay7440
    @almezsisay7440 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለ አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን
    እኔን አሜን አሜን

  • @senaittadesse338
    @senaittadesse338 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin abatachin egziabher libonachinin yabralin ewinetun lemekebel yirdan

  • @tiworkarsima3196
    @tiworkarsima3196 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህናመጡ አባታችን በእውነት
    ይህንን እንድሰማ እንዳይ የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Tina-xv1ii
    @Tina-xv1ii 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ይቺን ቀን እንዳይ ለመረጥከኝ!!

  • @kalehiwetyesmeolnagebruizg8092
    @kalehiwetyesmeolnagebruizg8092 5 ปีที่แล้ว +4

    ነግስታችን ናፈቀሽኛል መቸ ነው ምትመጩ ሰላምሺ ያብዛልን

  • @billy6166
    @billy6166 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ልቤን ቅቤ አጠጡት!
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ሰውነትአልታሰብ
    @ሰውነትአልታሰብ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአቢሄርይመሳገን
    በእምነት እና በእውነት ያፂናን አሜን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሚስጥር በጊዜው ለገለጠልን።

  • @gebrialkudusi5016
    @gebrialkudusi5016 5 ปีที่แล้ว

    አሜን(፫)

  • @mesaymeshesha9266
    @mesaymeshesha9266 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @asnakonjo244
    @asnakonjo244 5 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ድንቅ ትምህርት ቀን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sabaneshworku5819
    @sabaneshworku5819 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ በረከታችሁ ይድረሰን፡፡

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    እንደው እዴት ጠፍተን ኖረናል በጣም ይገርማል ።እመብርሐን ፀጋውን ታብዛላቹ

  • @demozezenebedemozezenebe2327
    @demozezenebedemozezenebe2327 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @biulekassa856
    @biulekassa856 5 ปีที่แล้ว +3

    የግብፅ ሴራ የሰራችው በተዋህዶ እምነታችን ከባድ ነው በተለይ በታምረ ማርያም ላይ አባ ሚካኤል እና አባገብርኤል የሚባሉት አባት እውነት በሱባኤ ጠይቁ ብቻ እመአምላክ እውነቱን አንጠርጥራ ከግብፅ መጥፎ አስተምህሮ ለይታ ንፁሁን ስንዴ ታዘጋጅልን

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታቺን እድሜ ጤ ና ይስጥልን

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gena15
    @gena15 5 ปีที่แล้ว

    አሜን መተት ሀሉ ይደረማመስ የክፉ ስራ ሁሉ ይደረማመስ!!!

  • @አንዱዓለም
    @አንዱዓለም 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bayushgetachew5519
    @bayushgetachew5519 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት፡ያሰማልን

  • @dawitgebruh.slassie3537
    @dawitgebruh.slassie3537 5 ปีที่แล้ว +1

    1. ንግሥተ ነገሥት ዘ-ኢትዮጵያ እኅተ ማርያም ከልብ እናመሰግናለን ይህንን የርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖታች ህግና ስርዓት እንዲከበር ከእግዚአብሔር የሆነውን መልእክት ስለሚያስተላልፉልን፡፡
    2. አባ ገብረመስቀልም ትክክለኛውን የነብዩ ሄኖክ የዘመን አቆጣጠር ተግባራዊ እንዲሆን ያስተማሩን ፣ እግዚአብሔርም ዳግማዊ ላሊበላ ያስራቸው ትውልዱን እንዲሁ ለማነፅ ምሳሌ ነው፡፡
    3. ጊዜው ደረሰና እግዚአብሔር ፈቅዶ በተሰጠው ትምህርት መሰረት በነብዩ ሄኖክ የዘመን አቆጣጠር ከቪድዮው በተከታተልኩት ትምህር መሰረት ከመጋቢት-የካቲት ያሉ ጊዚያት ይህንን ይመስላሉ፡፡

  • @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ
    @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ 5 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለህይወትንያ ማልን

  • @mdriad8075
    @mdriad8075 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሴባሕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woinshttemesgen4475
    @woinshttemesgen4475 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መቱልን አባታቸን ካለህይወት ያሰማልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว +3

    ስብስክራይቭ አድርጉን እባካችሁ መልካምነት ለራስ ነው የተዋህዶ ልጆች

  • @Embete-
    @Embete- 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hywet yasemaln tsegawn yabzaln bereketun yadlln

  • @zeinazeina4169
    @zeinazeina4169 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN EGIZIYABIHER YIMESIGEN AMEN AMEN AMEN

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ማርያምእናቴማርያምእ-ጠ3ቐ
    @ማርያምእናቴማርያምእ-ጠ3ቐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን

  • @masartgizwi1974
    @masartgizwi1974 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Kale howiton yasemaln

  • @lyla1255
    @lyla1255 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ወለተሚካኤልገብረሰላሴ
    @ወለተሚካኤልገብረሰላሴ 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ወላድት አምላክ ጥላከለላ ትሁንሉት አቡነ

  • @jadnawfal2253
    @jadnawfal2253 5 ปีที่แล้ว +2

    በረከተዎ አይለዬን በጸሎት አስቡኝ

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abatacin ligname tibibin ena mastewalun yestin ؛ayne libonacine yabralen ahuns bika yimlibt geze nafekigne؛

  • @ንሳሃአንግባሩብጉዳይሁነዋ
    @ንሳሃአንግባሩብጉዳይሁነዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን ኣባታችን ኣሜን(3)ኣባ ኣኔ ከጸጉረ የበዛ ከቁመቴ ተረዘመ ሓጥያት ያለኝ ሰት ነኝ ወላዲት ኣምላክ ልጅዋን ልጆችዋን ለንሳሃ ሞት ትስጠን ኣሜን(3)ኣባ አዛ አያለሁ 2ሚሆኑ ጥያቄ ልጠይቆት ኣንድ ሴት ልጅ በ ጸበል ራስዋን ልትጠምቅ ትችላለች ወይ ቤትዋ ውስጥ ? ቅባ ቅዱስም ቤት ውስጥ ራስዋን በሚያማት ቦታ ልትቀባው ትችላለች ወይስ ኣትችልም?

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 4 ปีที่แล้ว

    አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ...የጥያቄ ምልክቱ እጅግ በጣም ብዙ ነው እንደዚ መንገዳችን የተድበሰበሰው ፣ የሚያደርጉትን ጠንቅቀው ካለማወቅ ወይስ ሆነ ተብሎ የታሰበ ምንድን ነው ነገሩ እኔ ሁለተኛው ክፍል በአጠቃላይ አንገቴን አሰብሮኛል ...

  • @markabmarkab8876
    @markabmarkab8876 5 ปีที่แล้ว

    Ewnet new AmenAmenAmen kale hiwot yasemalen

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KAHL HIWET YASEMALINI

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Abatechin 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mariaganda1812
    @mariaganda1812 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድልልን

  • @buzeadamu432
    @buzeadamu432 5 ปีที่แล้ว

    Selam le enate yihune

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 5 ปีที่แล้ว

    aba esey ewnet tnur lezelealm kahle hiwet yasemalini

  • @rahelhaile1004
    @rahelhaile1004 5 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher Ysebah.

  • @ngesyedngllijkrstosnguskrs2419
    @ngesyedngllijkrstosnguskrs2419 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln abatachin bereketwo tderbn

  • @abayaea2201
    @abayaea2201 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቃል አጠረኝ እግዚኣብሔርን በምን ቃል ላመስግነው

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว +1

    ፎዋልክሙ፡እግዚአብሔርይሴብሐ፡

  • @ረቂቅይታያል
    @ረቂቅይታያል 5 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው!!!

  • @yordinugussie7308
    @yordinugussie7308 5 ปีที่แล้ว

    Egzihabher Ymesgen

  • @fekirteewodajooworkuufekir7975
    @fekirteewodajooworkuufekir7975 5 ปีที่แล้ว

    Salamlkullkimu

  • @abrhamezgebe4722
    @abrhamezgebe4722 5 ปีที่แล้ว

    ye esat kurban ena ye esat meswaet and aynet new wegenoche, yemetshaf kdus kal eko mewsed yalebn kal bekalun new enji endemimechen kaln be lela kal eyetekan aydelem

  • @admasmas3185
    @admasmas3185 5 ปีที่แล้ว

    Kalehiwetn baseman Bataclan

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 5 ปีที่แล้ว +1

    አወ አባታችን እስራኤል ዘሥጋም በእብራይስጥ ቀንን የሚቆጥሩት ከእሁድ ጀምሮ ነው::አሰያየማቸውም እሁድን የመጀመሪያ ቀን ብለው ሁለተኛ ቀን......ወዘተ በማለት ነው የሚቀጥሉት::