ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ ሄኖክ እና የዲሜጥሮስ የቀን አቆጣጠር ልዩነት ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ ሄኖክ እና የዲሜጥሮስ የቀን አቆጣጠር ልዩነት
    ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ
    ስሙንም ሄኖክ አለው፤ እርሱም አስቀድሞ በምድር ላይ ከተወለዱ ሰዎች ይልቅ መጽሐፍንና ትምህርትን ጥበብንም ተማረ።
    ሰዎች በየወራቸው እንደ ሥርዐታቸው የዘመናትን ጊዜ ያውቁ ዘንድ እንደ ወራቸው ሥርዐት የሰማይን ምልክት በመጽሐፍ ጻፈ። እርሱም አስቀድሞ ምስክርን ጻፈ። ለሰው ልጆችም በየወገናቸው አሰማባቸው፤ እርሱም በሱባዔ የሚቈጠሩ ቍጥሮችን ተናገረ፤ የዘመኖችንም ቀኖች እርሱ ተናገረ፤ ወሮችንም ሠራ፤ እኛም እንደ ነገርነው ዘመኖችን የሚቈጥሩባቸው ሱባዔዎችን ተናገረ። የተደረገውንና ገና የሚደረገውን ቍጥር ፍርድ እስከሚደረግበት ቀን ድረስ በዘመናቸው በሰው ልጆች ላይ የሆነውንና የሚሆነውን ሌሊት በራእይ አየ፤ ዐወቀም። ለምስክርነትም ጻፈው። በሰው ልጆችም ሁሉ ላይ በየትውልዳቸው በምድር ምስክር ሊሆን አኖረው።
    በዐሥራ ሁለተኛውም ኢዮቤልዩ በሰባተኛው ሱባዔ ሚስት አገባ። ስምዋም አድኒ ይባላል፥ ይህችውም የዳንኤል ልጅ የአባቱ እኅት ልጅ ናት፤ ለእርሱም ሚስት ልትሆነው አገባት። በዚህም ሱባዔ በስድስተኛው ዓመት ወንድ ልጅ ወለደችለት። ስሙንም ማቱሳላ ብሎ ጠራው። ከዚህም በኋላ ከአምላክ መላእክት ጋር ስድስት የኢዮቤላት ዘመኖችን ኖረ። በምድርም ያለውን ሁሉ፥ በሰማይም ያለውን የፀሓይን ሥልጣን አሳዩት። ሁሉንም ጻፈ። ከሰው ልጆች ጋር በኀጢአት አንድ ሆነው በደል በሠሩት በትጉሃንም አዳኘባቸው። እነዚህ ከሰው ልጆች ጋር ይረክሱ ዘንድ፥ በግብርም አንድ ይሆኑ ዘንድ ጀምረዋልና፤ ሄኖክም በሁሉ ላይ አዳኘባቸው።
    ከሰው ልጆችም መካከል ተወሰደ። ለጌትነትና ለክብርም ወደ ኤዶም ገነት ወሰድነው፤ እነሆ፥ እርሱ በዚያ የዘለዓለም ቅጣትንና ቍርጥ ፍርድን ፥ የአዳምንም ልጆች ኀጢአት ሁሉ ይጽፋል። ለሰው ሁሉ ልጅ ያሰማዘንድ፥ ቍርጥ ፍርድም እስከሚደረግባት ቀን ድረስ የሰውን ሁሉ ሥራ ይናገር ዘንድ እርሱ ለምልክት ተሰጥቶአልና ስለ እርሱ በኤዶም ምድር ላይ ሁሉ የጥፋት ውኃን አወጣ። እርሱም እግዚአብሔር የሚቀበለውን ዕጣን በሠርክ አስቀድሞ ዕጣን በሚቃጠልበት በተቀደሰው ተራራ ላይ ዐጠነ፤ ለእግዚአብሔር በምድር አራት ቦታዎች አሉትና፥ እነዚህም የኤዶም ገነትና ደብረ ዘይት፥ ይህም ዛሬ አንተ በውስጡ ያለህበት ደብረ ሲናና ምድርን ለማንጻት ነሚደረግ በአዲስ ፍጥረት የሚነጻ ደብረጽዮን ናቸው።

ความคิดเห็น • 120

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 ปีที่แล้ว +14

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእርሜ በፀጋ ያቆይልን በርቱ አይዞዎት አውነትን የያዘ ወደኃላ አይመለስም የመጋቢት ወር ወላዲተ አምላክ ታቅርብልን ተቃዎሚን ዝም ታስብልልን አሜን/3/

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እንካን በሰላም መጡ ያግልግሎት ዘመንህን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን

  • @danielmeasho5212
    @danielmeasho5212 5 ปีที่แล้ว +11

    "ጻድቅ ይገናኛሉ እንጂ ቀጠሮ አይዙም" በጣም ደስ የሚል የነብስ ምግብ ነው ።

  • @yerommekonnen7161
    @yerommekonnen7161 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addishailu480
    @addishailu480 5 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እግዚአብሔር ጸጋውን እድሜውን አብዝቶ ይስጥዎት

  • @gena15
    @gena15 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንኮን ደህና መጡልን አሁንም የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጤናውን ፀጋውን ያብዛሎት!!!

  • @የማሪምልጅየማሪምልጅ
    @የማሪምልጅየማሪምልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ አባታችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @almudmuletagetu5739
    @almudmuletagetu5739 5 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ በርቱ ጥሩ ነው አያያዛችው እውነቱን አምላክ ይርዳ (ይጨመርበት )

  • @Asheget
    @Asheget 5 ปีที่แล้ว +2

    የተባረኩ አባት ለሁሉም አገልግሎቶትና ትምህርቶት ሁሉ ክብሩ ለስላሴዎች ይሁን:: አሜን:: የእግዚያብሔር ሽልማት ከእርስዎ ጋር ይድረስ:: አሜን:: ሰይፈሚካኤልን ከነቤተሰቡ በፀሎት ያስቡኝ:: ለእናታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን:: አሜን

  • @milatwadmaro1599
    @milatwadmaro1599 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይሰጥልን አሜን ንግሰት ነግሰት እህተ ማርያም ዘ ኢ ትዮጵያ እንኳን ደሰ ደሰ ደሰ አለሸ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቨ8ሐ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ቨ8ሐ 5 ปีที่แล้ว +5

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም እግዚኣቤሄር ኣስተዋይ ልብ ይስጠን

  • @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ታበርታወት እግዚአብሔር ይመስገን ጠፍተን እንዳንቀር ላልተወን እናንተን የሰጠን ይክበር ይመስገን

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መልካሙን ዘመን ያምጣልን የኢትዮጵያ ን ትንሳኤ ያሳየን አሜን

    • @tamemaabdella944
      @tamemaabdella944 5 ปีที่แล้ว

      Aba kalywot yasmalne enten ably abrarut

  • @achenefasaye
    @achenefasaye 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የፈቀደውን ያደርግልን:: አባታችን ቃላህይወት ያሰማልን

  • @amarichqwertyuiop3579
    @amarichqwertyuiop3579 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለእርሶዎ አባታችን ቃለህወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመን ይባርክለዎት

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 5 ปีที่แล้ว

    ተሰምቶ የማይጠገብ የአባታችን ድንቅ ትምህርት በእውነት የፀኑ አባቶችን ያብዛልን።

  • @ygermal1
    @ygermal1 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እድሜ የማቱሳላን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖወን ይባርክልን ዳቢሎስን በልቡ ያነገሰ ዘንዶው የዋጠው ህዝብ እውነት እደሬት ትመረዋለች ሰይፋቸው ከእግዚአብሔር ጋር ነው እግዚአብሔር ደግሞ ሁሉንም አሽናፌ አምላክ ነው። ለእያንዳንዱ መልስ መስጠትም አያስፈልግም ምንጊዜም እውነት አሽናፌ ናትና እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም እይናችን ገልጦ ልባችን ከፍቶ እውነትን እንድናይ ይርዳን።

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    ቃለህይወትንያሰማልን

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም በእድሜ እና በጤና ትጠብቅዎት
    @ክሌይስ

  • @tigistalemu9932
    @tigistalemu9932 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን። እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!

  • @gena15
    @gena15 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ለኛ ለማናውቀው ❤️
    የድንግ ማርያም ልጅ በእኔ እድሜ ይህን ስላሰማኸኝ አመሰግንሀለው.
    ወላዲት አምላክ የተደበቀውን እህውነት አውጃ ያሳየን 😍💚💛❤️
    ለአባታችን እድሜ እና ፀጋን ያብዛልን.
    አሜን አሜን አሜን

  • @fekad2
    @fekad2 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያስማልን:::ቡራኬዎ ይደርብን: አሜን::

  • @helenkifle4512
    @helenkifle4512 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን ጸጋውን ያብዛልን! እኛ በወላዲተ ኣምላክ ትእዛዝ እንቀጥል ተዋቸው። ለነሱ መጸለይ ይሻላል
    እኛ እንደሆነ ነቅተናል እኔ ባለሁበት ማህበር እንኳን ወደ 250 ሰው ነቅተናል ሌሎችም ኣሉ ገናም እንበዛለን እግዚአብሔር ኣይለየን። ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን የሚል መዝሙር እንዘምር ።

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 5 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @merryyekebe2151
    @merryyekebe2151 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከተወ ይድረሰን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል የተደፈነብንን ልባችንን የብርሀን አምላክ ያብራልን

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 ปีที่แล้ว +10

    ፀልዩልን እድፀድቅ አመ አዶናይ የመጋቢት ወር አቅርቢልን ካላደር አውጥታችሁ አኢተርኔት ልቀቁልን ግብፅን የተባበረ ይወድቃል ይላል አገር ቤትም ላሉ አባቶ እና በቴሌቪጅን እድሰራጭ እና አውነቱን እድረዱ እድያውቁ አምላክ ይርዳን

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን አባታችን እውነቱን እንድናውቅ ስላደረጋችሁን ጸጋውን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅልንንንን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ስላስተማሩን በጣም እናመስግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ዕጋውን አብዝቶ ይስጥዎት::
    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን::
    🙏✝️🙏✝️🙏✝️💒💚💛❤️

  • @almezsisay7440
    @almezsisay7440 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ አሜን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 4 ปีที่แล้ว

    የአባታችን እውቀት በእውቀት ላይ የተመሰረተው ትምህርቶን ፣ መናፍቃን ተኝታቹ እናም ተቀባይነት የለው የምትሉ አቤቱ የሐሰት ከሳሾች መተታሞች ሁላ ከመንጋው ውስጥ ያብንናችሁ ... ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏🏿

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን።

  • @theethiopia2254
    @theethiopia2254 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስምልን እፁ ድንቅ እድሜ ይስጠውት

  • @ወለተሚካኤልገብረሰላሴ
    @ወለተሚካኤልገብረሰላሴ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሴባሕ መምህራችን እግዚአብሔር የአቅብልን አሜን

  • @astergetachew893
    @astergetachew893 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእወነት ቃለ ህወይት ያሰማልን ሺ ህ አመት ንግሱ

  • @misrakalemu9592
    @misrakalemu9592 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ አባታች
    የአባታችን የቅዱስ ሔኖክን ዘመን አቆጣጠር እንዳለ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: ምክንያቱም መፀሐፈ ሔኖክን ባነበው ባነበው ሁሌም እፁብ ድንቅ ነው የሚሆንብኝ የቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ለመቀበል መመርመር አያስፈልገንም የእግዚአብሄርን ነብይ ድንቅ ስራ ለመመርመር እኔ ማነኝ? መርምሬስ የት ልደርስ የእግዚአብሔርን ነብይ መልእክት አሜን አሜን አሜን ብዬ ተቀብያለሁ የአባታችን የቅዱስ ሔኖክ በረከቱ ያድርብኝ ዘንድ አባቶቼ ፀልዮልኝ::

  • @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
    @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @እልእልእልእልዝማሬመላእክ
    @እልእልእልእልዝማሬመላእክ 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ይህን ቃል በዘመኔ ላሰማኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫

  • @ሀናማርያምግርማሀናማርያም
    @ሀናማርያምግርማሀናማርያም 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛለዎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
    @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን እደማቱ ሣላ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን አይነ ልቦናችንን ትግለፅልን በፆሎት አስቡን

  • @የድንግልማርያምልጀነ-መ8ኘ
    @የድንግልማርያምልጀነ-መ8ኘ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንካን በሰላም መጥሉኝ አባታችን

  • @wogenkefelegn3235
    @wogenkefelegn3235 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አቤት ግሩም ትምርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን አሜን፫

  • @hanamariyammariyam6074
    @hanamariyammariyam6074 5 ปีที่แล้ว

    እኳንም በሰላም መጡ የኛ አባት እግዚአብሄረ ፀጋውን ያብዛለዎት እኛንም ወደትክክለኛው መንገድ እድንሄድ አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @mdriad8075
    @mdriad8075 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይሴባሕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @elesabethabebe1714
    @elesabethabebe1714 5 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎ ት አስብን

  • @ሡሢሡሢአያሌው
    @ሡሢሡሢአያሌው 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት አባት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mongairuins3166
    @mongairuins3166 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እማምላክ ፀጋዉን ታብዛሎት
    እራሳቸዉ ጠፍተዉ ሰዉን የሚያጠፉትን እማምላክ ጨለማዉን ትግፈፍላቸዉ

  • @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ
    @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ 5 ปีที่แล้ว +1

    እባትች እግዚአብሔር ይጠብቅልን. አንድ ያድርገን

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 ปีที่แล้ว +2

    እንካንደሕናመጡልንአባታችንልኡልእግዚአብሔርፀጋውንያብዛሎት፡ቃለሕይወትያሰማልንተስፍመንግስተሰማያትንያዋርስልን፡

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን አልገባው ላለ ህዝብ ጾሎት ያዙለት ልቦናቼውን ያበራላቼው ዘንድ

  • @fanosdube5818
    @fanosdube5818 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hywet yasemaln tsegawn yabzaln bereketun yadlln

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @ልዲያዘ-ኢትዮጵያ
    @ልዲያዘ-ኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalen Aba! ewnet belewal!Egziabher yabertawo!egnanm hezbochun awelaway honen endanker yirdan !Aba tselyuln!

  • @shemlstmesgenamlake7330
    @shemlstmesgenamlake7330 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ማቱሳላን ብቻ እህህህህህህ
    አፈር ልብላልዎት እፁብ ድንቅ መምህር

  • @ሀይልየእግዜያብሔርነውተዋ
    @ሀይልየእግዜያብሔርነውተዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችውልን
    ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @mekdisjualas2599
    @mekdisjualas2599 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አባታችን እውቀት በማጣት ንግስተ ነገስት እህተ ማሪያም ስትናገር ትንሽ ግራ ገብት ብሎኝ ነበር አሁን አስተማሩኝ

  • @destayenegat8574
    @destayenegat8574 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትያዝምልን አሜን

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 5 ปีที่แล้ว

    Amen Ellllllll🕊⚘🌻
    Amen Elllllll 🕊⚘🌻
    Amen Elllllll🕊⚘🌻

  • @masartgizwi1974
    @masartgizwi1974 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Kale howiton yasemaln abatachin

  • @ሀናማርያምግርማሀናማርያም
    @ሀናማርያምግርማሀናማርያም 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
    @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይና ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ።አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @rozroz9162
    @rozroz9162 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን

  • @zeinazeina4169
    @zeinazeina4169 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mekdisjualas2599
    @mekdisjualas2599 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @እልእልእልእልዝማሬመላእክ
    @እልእልእልእልዝማሬመላእክ 5 ปีที่แล้ว

    ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ-ኢ ትያጵያ እውነተኛ አባቶች ይመጣሉ ብላ ነበር በመልእክቷ ይኽው ባይናችን አሳየን የእዚአብሔርን የሚፈሩ ለነፍሳቸው የማይፈሩ እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ እዲህ አይነት አባት ነው የሚያስፈልገን ምክንያቱም ሐጢያትን እንፈራለን አደፈርም ባታችን እድሜዎትን ያርስምልን ልባቸው ለተደፈነውም እዲከፈትላቸው በጸሎት ታሸንፋላችሁ እውነተኛ አገልጋይ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
    በቃላትም የለኝ ለናተ

  • @hayelaejigayehu8391
    @hayelaejigayehu8391 5 ปีที่แล้ว +2

    የምችሉ ከሆነ በአላት እና አጿማትን የያዘ ካሊንደር ሰርታችሁ ብታሰራጩልን መልካም ነው…

  • @romanmengistu1126
    @romanmengistu1126 5 ปีที่แล้ว

    Astewulu Ethiopiawan, tenesayaw metoawal enzegaj yeshalanal
    Abba tegawun yebzalo

  • @wendwesenminalu9566
    @wendwesenminalu9566 4 ปีที่แล้ว

    Our spiritual father, Great thanks for your interesting and attractive Words of God. God and His St. Marry loves Ethiopia. Go forward. Don't see back like St. Lot path. Our sister Queen Ehitemariam of Ethiopia who govern the World on the throne of King David. We love you very much. Great work. Go ahead.

  • @almazmo8402
    @almazmo8402 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቸሁልን

  • @menberugetnet-r7j
    @menberugetnet-r7j 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኔ ምለው እውነቱን ያስተምራሉ፣ምክንያቱም እኛ በመጽሐፍ ቅዱስ የተመሰረተውን የጊዜ ቀመር ትተን፣በመጽሐፍ ቅዱስ ያልተጠቀሰን ነገር፣እውነት ነው ለማለት አይቻልም።እውነት ነው ብንልስ፣ለምን ከነብያት የዘመን ቀመር ሊለያይ ቻለ፣ነው እግዚአብሔር ፀሃይን ሁለት ጊዜ ነው የፈጠራትን? እና በትምህርትዎ ደስ ብሎኛል ።አለም ከእውነት ይልቅ ሀሰትን ይደግፋል፣ ይህንንም በተግባር ከጌታችን አይተንማል" አለም እውነትን ብትወድማ ፣እውነትን እንዲሞት ባላደረገች ነበር። እኔ ምለው የሄኖክን ዘመን አቆጣጠር፣አንድ በአንድ ፣ትምህርት ቢሰጥበት።ይህ ማለት ዕለታትን፣አመታትን፣ዘመኑን፣ከልደተ ክርስቶስ ጀምሮ እንዴት እንደተቆጠረ፣አሁንስ ምን ያህል እንደደረሰ፣የዕለታት፣የወራት፣የዓመታትን አጹዓማትን እና በዓላትን እንዴት ማወቅ እንደሚቻል በስፋት ትምህርት ቢሰጥበት ወይንም በመጽሄት መልኩ ቢዘጋጅና፣በኦላይን በቅርቡ እንዲለቀቅ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።በተረፈ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠዎ፣አባታችን።

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 5 ปีที่แล้ว

    Egzihabher ymesgen Abatachin Enkuan dena metu 🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌿🌿🌿

  • @mez3laltamimi504
    @mez3laltamimi504 5 ปีที่แล้ว

    አንኳን ስላም መጡልን

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 ปีที่แล้ว +5

    አሁን እኳ ትምህርቱ እሚደርስው ኢተንኔት ባለበት ቧታ ወይም በውጭው አለም ነው ትምህርቱ እሚደርስው የተለቪዥን ስርጭት ቢኖር አሪፍ ነበር ሰውም ይማር ነበር አሁን ለውጭዎች ብቻ ነው ትምህርቱ እሚደርስው ቢታስብበት ጥሩ ነው እናንተ ምን ይመስላችኋል??????

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣቹ

  • @aliano1981
    @aliano1981 5 ปีที่แล้ว

    እንደዝ የምየስተምር ጠፍቶ ነው መንገው ይተፈው ስለዝ በርቱ ያኤልየስ አምለክ እሱ ሀይል ብርተት የድለችሁ

  • @mletebrehanmhailu1860
    @mletebrehanmhailu1860 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @fekad2
    @fekad2 5 ปีที่แล้ว +1

    የመናፍቅ ስብስብ ሲኖዶስ መፍረስ አለበት:: ሊቃውንት ነን ባዮች ጫና መፍጠር ካልጀመሩ መስቀላቸውን የሚሳለም አይኖርም::

  • @ናትናኤል-አ6ኘ
    @ናትናኤል-አ6ኘ 5 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasmaln abatachn xegan yabzalt!

  • @aliano1981
    @aliano1981 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀለ ሕይውት የስምን እድሜ ጤነ ይስተችሁ ወደ ሆለ እንደይመለሱ ወደፍት እንጅ ይህ ን ቀል አየውቁትም ስለዝህ ለነሱ አድስ ቀል ሆኖበት ነው

  • @ብዙአየሁታየ
    @ብዙአየሁታየ 5 ปีที่แล้ว

    እኔስ አፍ የለኚም እግዚአብሔር ሆይ ልባናችነን አብራልን

  • @abebafekade3569
    @abebafekade3569 5 ปีที่แล้ว +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤

  • @hagossultan8656
    @hagossultan8656 5 ปีที่แล้ว

    Betam yemidenq tmhrt New aba edmie ena Tena ystewut

  • @Redcea886
    @Redcea886 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣባ በመጀመርያ ሰላመ እግዚኣብሄር ከናንተ ይሁን እላለው፡ በመቅተል እኔ ምላቹ ቢኖር ኣመተ ሄኖክ ስሌቱ በግልጽ እንድታስቀምጥሉን እንድታስተምሩን ማለት ኣንድ ኢዮቤሊይው 49 ኣመት ነው የሚለው እና የመሳሰሉት ኣበቅቴ መጥቅ ሚባሉቱን ሁሉ ነቀፋታው ምናምን ትታችሁ
    ስሌቱ ብቻ ንድትስተምሩ ብትህትና እጠይቅለው
    * ሌላው እኔ ይምለው ቢኖር እናንተ እና ሌሎች እናንተ የመሰሉ በፈለጉት ከቤተ ክርስቲያን እየወጡ ሌላ ቤት እየከፍቱ ለምን ያስተምራሉ
    ከቤተክርስቲያን ውስጥ ሁነው ጠይቀው የሚስተካከል ካለው ኣስተካክላቹ ከተሳሳታቹ ታርማቹ ከሲኖዶስ ስር ሁናቹ ብታስተምሩ ብትማሩ ምን ይመስላቹሃል እንደዚ ማለቴ የቤተክርስቲያንዋ ኣንድነት ለማጽናት ቢየ ነው።
    ማለት ኣሁን ልክ እንደናንተ ኣመተ ሄኖክ ካልሆነ ብለን ከባተክርስቲያንዋ ብንወጣ ሌላ ቤተ ክርስቲያን ብንፈጥር ከመንፍሳዊው ውጭ ሁበን እኛ በሚመስለን ቢቻ በፍቃዳችን ብቻ እንጂ በህገ ቤተክርስቲያን ኣለመመራ ጥፋት ወይም ሌላ ኣይሆንም ወይ ከቤተክርስቲያን ሁነን በተክርስቲያናችን የልጆችዋ ጥያቄ ኣትመልትመልስም ሁንኖ ይሰማውትዋል ወይ
    እንደዚ ቢየ በመጻፌ የሚያስከፋቹ ቃል ካለ ከልብ ይቅርታ እየጠየቅኩ በድፍረቴ እና በሃጥያቴ ኣትፍረዱቢኝ ልላቹ እወዳለው ፈጣሪ በዚች የጸናች ኣለት የቀደመች ፍኖተ ጽድቅ ወልድ ዋህድ ብለው የመስረትዋት የኣባቶቻችን ክርስቶስ ጉልላትዋ የሆነች ርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖታችን ያጽናን እላለው ደካማ ምግባሬ ሳታዩ መል እንድትስጡን በታላቅ ትህትና እጠይቃለው ኣመስግናለው በጾሎታቹ እሰቡንኝ።
    ሌላ

  • @addisalemmersha951
    @addisalemmersha951 5 ปีที่แล้ว

    abatachin tsegawn yabzalot berketo yiderbin

  • @getenetyoseph1690
    @getenetyoseph1690 5 ปีที่แล้ว

    Abatach enkon amlak adelnberktewot yiderbn

  • @sabahabte5271
    @sabahabte5271 5 ปีที่แล้ว

    Abatachn Egzihaber erjm edme ena tena ystho !!! beiwunt betam lyu yewene thmhrt new egnam semten indnastwul Egzihaber yrdan.
    Ehtachn ihte Maryam shi amet ngeshln!!
    Welete michael bilachu betselho asbugne.

  • @hagossultan8656
    @hagossultan8656 5 ปีที่แล้ว

    Ene betam tedesiche alehu slezih tmhrt

  • @zereyakobgedlu6789
    @zereyakobgedlu6789 5 ปีที่แล้ว +1

    ካላንደር ካለ ስጡን እባካቹ።

  • @buzeadamu432
    @buzeadamu432 5 ปีที่แล้ว

    Ekane dena mexaxachu

  • @ngesyedngllijkrstosnguskrs2419
    @ngesyedngllijkrstosnguskrs2419 5 ปีที่แล้ว

    Enkuan dehna merachi yetewahdo enkuwoch

  • @meseretdebebe2024
    @meseretdebebe2024 5 ปีที่แล้ว +1

    Dagmawi lalibela yeseru abat nachew

  • @ሡሢሡሢአያሌው
    @ሡሢሡሢአያሌው 5 ปีที่แล้ว

    ይሄን ተንሣኤ ለማየት ያብቃን