🔴ብቸኛዋ ድንግል ነኝ😃 በጠፋ ድንግል ድንግል ተገኘ!|MikoMikee

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 399

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  2 ปีที่แล้ว +94

    ሠላም ፍቅር አንድንት ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
    ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን❤

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yemaleda
      @yemaleda 2 ปีที่แล้ว +1

      ተዉ ግን የዉስጥ አድራሻ ጠቁሙኝ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn

    • @እግዚኦመሃረነ
      @እግዚኦመሃረነ 2 ปีที่แล้ว

      ናሂ ምክር አለኝ ከተቀበላችሁኝ በየቀኑ ቪዲዮ አትልቀቁ እዳትሰለቹ ቢያንስ ከበዛ በሳምንት ሁለቴ ብቻ ልቀቁ እና ደንሞ ከቤት ወጣ ብላችሁ ቭሎጎችን ለመስራት ሞክሩ አብዛኛዉ ሰዉ የሚወደዉ ይሄን ነዉና።

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
    @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 2 ปีที่แล้ว +93

    ደሞ ድንግልና ብርቅ ነው እንዴ ትንሽ እኮ ናት ገና እኛ እንኮን አለን 28 አመታችን ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 2 ปีที่แล้ว +40

    አምሮባችዋል።ናሂእውነት፣እንኳን፣ጸጉርህን፣ተቆርጥከው፣አምሮብሃል።

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ እዲሜዋ ድንግል ነሽ ተብሎ መጠየቁ ራሱ ይገርማል በየ ቀስ ብለሽ እደጊ ድንግልነት ክብር ነው በትክክለኛው መንገድ ወደትዳር አለም እስከምትገቢ ድረስ ያ ከሆነ አግብተሽም የተከበርሽ ሴት ነሽ።

  • @Tube-vb8bq
    @Tube-vb8bq 2 ปีที่แล้ว +25

    ባክሽ እኔም ነበርኩ😂😂ያዉ
    ለዉዱ ባሌ ሠጥቸዉ ነዉጅ
    በርቱ ዉቦች👍👍🇪🇹❤💪👈

    • @muzelyashefahasen9015
      @muzelyashefahasen9015 2 ปีที่แล้ว +2

      ማን ስጪ አለሽ እኔ ግን አልሠጥም 🧐🤣

    • @Tube-vb8bq
      @Tube-vb8bq 2 ปีที่แล้ว +2

      @@muzelyashefahasen9015 በደብ አኑሪ ልቆጥቢዉ ነዉ እደ ሆ😳 በሠአት አሥረክቢ ስጋቱም እዳነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂🙄🙄🙄🙄

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 2 ปีที่แล้ว

      አረግ ልክአለውኮ ቋንጣነውደ ለሸጋባል ማሥረከብነውጅ ክክክክ

    • @stube3914
      @stube3914 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ አላለችም😄😄😄😄😄😄

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 ปีที่แล้ว +15

    ፀጉርክ እንኳን ቆረጠክ አምሮባሃል👍👍😘 ሄሉ ዉዴ❤💛💚ኧረ ድንግልኛ ጫወታ ሆኑወል እኮ በየሚድያዉ🙊🙉

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +20

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወዳችሁ እማከብራችሁ __#ናሂዬ_ሄሉዬ__ የዛሬው ከፕራንክ ነፃ የሆነ ቪዲዮ ነው በጣም ደስስስስስስስስስ ይላል ሄሉዬ የኔ መልካም ሀሳብሽ ተሳክቶልሽ ለማሳየት ለማየት ያብቃሽ በነገሮች ሁሉ __#እግዚአብሔርን__ አስቀድመሽ ከስራሽ ይሳካልሻል __#እመብርሀን__ ታሳካልሽ የኔ ውድ ነገር ያሰብሽውን ያለምሽውን ያቀድሽውን ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ማማዬ __#ናሂዬ__ ደግሞ በትክልል ብለሃል እኔም አስመሳይ ሰውና ውሸታም ሰው አልወድም ከእነዚህ አይነት ሰው እግዚአብሔር ይሰውርህ ግልፅኝነትን የሚሰለ ነገር የለምና_

    • @yemaleda
      @yemaleda 2 ปีที่แล้ว +1

      ናፍቆቴ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

      @@yemaleda ወይዬ አለኝታዬ ብርታቴ እናቴ ሁላ ነገሬ 💖💖💖💖💞💞💞💖💖💖💖💞💞💞

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว +1

      Subscribe argilegn 🙏

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demeruge yegeri lejeche

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

      እናንትዬ ማለት ነው ደምሩኝ ደምሪኝ ደምረኝ ከማለት ደምራችሁ ኮመንት አስቀምጡ ያኒ ሰው ለህሊናው ብሎ ይመልሳል ማለት ነው እኔ በበኩሌ እንደሱ ነኝ እሽ 😀🤣🤣🤣🤣😀🤣🤣🤣🤣

  • @Tube-vb8bq
    @Tube-vb8bq 2 ปีที่แล้ว +14

    ባይኖርሽ እራሡ አለነዉ እምትይዉ
    ያዉ ለወድም አለኝጅ የለኝም አይባል🙊🙊🙊🙄🙄😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +10

    ክክክክክክ ናሂዬ በተወደደ ድንግል አላለም ወይኔ በሳቅ መትሁ ዛሬ ግን ዉሻይቱ ወዴት ሄደች እሷንም ጠይቁ ለምን ይቅርባት ክክክክክክክክክክ

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 2 ปีที่แล้ว +5

    ለፍቅረኛህ ያለህ ነገር የሚገርም ነው ታድላ ለኛም የሚወደን የምኖደው ይስጠን

  • @ሀዩት
    @ሀዩት 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገር ችንን ኢትዮጵያ❤
    💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💞
    ባሩቱ በጣም ነዉ የምወዳቹ ዉድድድድድድድ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว +1

      Subscribe argilegn

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demeruge wud yegeri lejeche

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ለፍቅረኛህ ባገኘኸው አጋጣሚ ፍቅርህን መግለፅህ ደስ ይላል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሥታም ሮ ❤❤❤❤😅😅😅ውይ ባት አላለ

  • @aklesiyashew4715
    @aklesiyashew4715 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጉርክ ዛሬ አምሮብካል ወንድማችን ሌላ ደስስስ ትላላችሁ

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
    @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ፀጉርህን ተቆርጥከው ጎበዝ

  • @destawork5301
    @destawork5301 2 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!!!

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞች የራሳቸውን እያሳደዱ ለምን እህቶቻቸውን ይቆጣጠራሉ የኔ ወንድም ነብሱን ይማረው በጣም ይቆጣጠረኝ ነበር ቦይ ፍሬንድ በጣም ይጠላል

  • @semhaldesta5266
    @semhaldesta5266 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 2 ปีที่แล้ว +14

    ስታምሩሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሳውዲ ላሉ እስር ቤት ፍትህ ለወገኖቻችን 💚💛❤️
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 2 ปีที่แล้ว +19

    ተመሰጌን እኔም በ35 አመቴ ድግል ነኝ በል ነሂ እግድህ ልጅቶን ጠብቅ በአደባባይ ድግል ነኝ ብላ እዳታሰበላት 😂😂😂

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว +2

      Subscribe argilegn

    • @saratube9054
      @saratube9054 2 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክ ማርያምን መስቲ በሳቅ ገደልሽኝ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ አሁን ይሄ ይጠየቃል

    • @habibah9637
      @habibah9637 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +5

    እእእ ሄሉ ወንድም ልጅ ድንግል አይጠየቅም ይጠይቃል እንጂ😆😆😆

  • @sharjah8343
    @sharjah8343 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤትፍቅራችሁ,ስታምሩ,,እኔምድንግልነኝኝኝኝኝ,🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yemaleda
    @yemaleda 2 ปีที่แล้ว +4

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ፍጹም በሆነዉ በክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወየዉ ግን እኔ ግን እናንተን ሳይ ሌላ አለም ዉስጥ ነዉ የምገባዉ ከምር አቤት ፍቅር አቤት ዉበት ወይኔ እህትና ወንድምነት ግን እንደዚህ ነዉ እንደ ሚስጥርንም ከወንድም ጋር መካፈል ይቻላል እንደ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስስስ እንደምትሉ በእዉነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ ሔሉዬ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ካሰብሽበተ ቦታ ደርሰሽ ያሰብሽዉን ያሣካልሽ እሽ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁን በሰላም በፍቅር ይጠብቅላችሁ_

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይይይይ ናሂ ድግላለሺወይ 😎😎ወንድም ይጠይቃልደ

  • @እናትብቸኛዋ
    @እናትብቸኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ እግዛቤር ይጠብቃችሁ ዛሬ በሳቅ ሞትሁ

  • @ametuahmedin303
    @ametuahmedin303 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ በጣም ነዉ ዉደደደደደደደደደደ ከልብ የሚወድች😘😘😘

  • @weyinshettadese2008
    @weyinshettadese2008 2 ปีที่แล้ว +2

    እውዳችዋለው እምዬኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር

  • @tunietadigh6896
    @tunietadigh6896 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ነው የ ም ጠ ብ ቃ ች ሁ :የ መ ዳ ም ስራ ት ች ነው የ ማ ያ ች ሁ

  • @1kalmedia300k
    @1kalmedia300k 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹ ይብዛልኝ አቤት ድፍረት አተልኝጅ

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 ปีที่แล้ว

    አህሰን በጣም ደስ ይላል ካልተፈቀደ ወንድ ክምትተሻሽ ደህና ከወንድሟ ስታምሩ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +6

    ያ አዉ እኔም ደንግል ነይን 😎😅😅 ህሉዬ አይዞሽ ደብቅአድርግይው ማንምንእንዳያገይነዉ ❤😍

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn 🙏

    • @maranat7829
      @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +1

      @@firrimamo.2131 አሽ ፍሬ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      @@maranat7829 ok

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      @@maranat7829 ❤️❤️❤️

  • @mediitube8488
    @mediitube8488 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzabiher beselam yetebiqechewu, inanten ayiche aleqeskugn, inanten ayiche, izi Araba ager hogne leki inda enante meniwededewu wendim bemot atehut sewu gelobign😢

  • @ዙዙየቦረናዋ
    @ዙዙየቦረናዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    የሰሞኑ ወንድሞች ምነው የእህቶቻችሁን ድንግልና ማጣራት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
    @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ በጣም ሀሪፍ ነዉ ፈጣሪ ኢትዮጲያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣቹ ናህ እና ኤሉ
    ደስ የምል ቆይታ ነበር

  • @yegetalijiaccount3019
    @yegetalijiaccount3019 2 ปีที่แล้ว

    Dasi tilalacihuw tebareku anijetite siqa gujo enitesi ❤❤❤👍 minite

  • @rodaswollo1244
    @rodaswollo1244 2 ปีที่แล้ว +5

    ናሂዬ ጥያቄያቹ ያበዴ ነው 😃😂 በርቱ 😍

  • @AmpiireEvas
    @AmpiireEvas 5 หลายเดือนก่อน

    Bazan sa'et tininshoch nebarachuu.❤

  • @bintaman8622
    @bintaman8622 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እዉነትህ ነዉ እኔም ከሚባለዉ በላይ አስመሳይ ዉሸታም ወዳጅ መስሎ የሚጎዳን ሰዉ በጣምአልወድም

  • @TUBE-fw2hp
    @TUBE-fw2hp 6 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ እዚህ ላይ እንዴት ቆንጆ ናት 😍😍😍

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 2 ปีที่แล้ว +5

    ማርያምን በነዚህ ልጆች ፍቅር በጣም ቀናሁ።
    እኛ ቤተሰብ ምንም ፍቅር የለንም።😭😭😥🤤

    • @ትዕግስትወለተስላሴ
      @ትዕግስትወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

      አይይይ እኔም ከቤተሰቦቸጋ በጣም ፍቅርነበርን ግን እንዳሁኑቪዶመቀረፅ ስለማንችል ነውጅ ያጫወታ በቢዶቢቀረፅማ በመቤቴስም 😍❤

    • @hshszvvsg7121
      @hshszvvsg7121 2 ปีที่แล้ว

      @@ትዕግስትወለተስላሴ ታድላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው እህት አለም 😘😘🥰

    • @birukgidey8805
      @birukgidey8805 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ የኔ እህት ፈጣር የሚሳነዉ ነገር የለም ፈጣር ፍቅር አይዞሽየኔእህትፈጣርየሚሳነዉነገርየለምፈጣርፍቅርይስጣቹሁ

    • @ትዕግስትወለተስላሴ
      @ትዕግስትወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@hshszvvsg7121 አሜን አሜን አሜን😘😘😘

    • @ትዕግስትወለተስላሴ
      @ትዕግስትወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@birukgidey8805 አሜን አሜን አሜን

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች😍😍😍😍❤❤❤❤እረ የዛሬው ጥያቄ ሚስጥራዊ ነው😆😆

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ናሂየ ሄሉየ በስስት ስጠብቃቹህ ነበር አሁንማ ሱስ ሁናችሁብኛል ጠንክሩልኝ ምርጥ ቤተሰብ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn 🙏🙏

    • @ghfh8967
      @ghfh8967 2 ปีที่แล้ว

      ሀይ

  • @luluoumer3959
    @luluoumer3959 2 ปีที่แล้ว +13

    ውበት ሲለካ ፀጉር ሲቀነስ ነው ለካ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሔሉየ እምር ብለሻል ቆንጅት እኛም እንወድሻለን እንዴ አረ ባክሕ ሥንት አለን ድንግል 😀😀😀😀

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 6 หลายเดือนก่อน

    አላለችም ድርቆሽ ፍርፍር አሎድም አይ ናሂ እና ሄሉ ግን ጥያቄያቹ😂😂😂😂😂😂

  • @ሠሙቲቲዩብ
    @ሠሙቲቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላቹህ ናሒ ፀጉርህ አሁን አምሮብሀል

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ብልጥ ነሽ የለምኮ ብትይ ማነው ነይ ምሪብሎ ሊያጣላሽና ሊደበድብሽ ክክክክክ

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 2 ปีที่แล้ว

    ይጠየቃል ለምን አይጠየቅም ናኢ ምነው እዴ ድግልናክን ለማን አስረክበክ ነው

  • @shooqshooq6600
    @shooqshooq6600 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ የዋ ስትሆን ሞኝ ያረጋሉ

  • @fatmahasan4896
    @fatmahasan4896 2 ปีที่แล้ว

    አረውውውውውውውውይ ይሄ የወድም ጥያቄ አይደለም።

  • @አችቤተልሔም
    @አችቤተልሔም 7 หลายเดือนก่อน

    ልባቹህ ድግልና ይኑረው

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 4 หลายเดือนก่อน

    ዲግል እኛአገር ብርቅአደለም አለመሆንነውብርቁክክክክ ፋራነን ብታዩ

  • @raheel368
    @raheel368 2 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤ባርቱ

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 ปีที่แล้ว

    አምሮብሻል

  • @ሳባውያን-ዠ2ቸ
    @ሳባውያን-ዠ2ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከወንድሜ ጋ እንደዚህ አላወራም በጣም እፈራለው

  • @hdhsh7924
    @hdhsh7924 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት እኔ ግን 2012 ነው የጣልኩት ድንግልናዬ😂 በ 22 አመቴ ግን ጅግና ሴት ነኝ አደለ🙈🙈🙈

    • @ቦሩሜዳዩቲዩብ
      @ቦሩሜዳዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ በ26 አመቴ

    • @hdhsh7924
      @hdhsh7924 2 ปีที่แล้ว

      @@ቦሩሜዳዩቲዩብ 😂😂😂የኔ ይሻላል

    • @ሰአድቀበጧ
      @ሰአድቀበጧ 2 ปีที่แล้ว

      ለማነው ለባልሺ ከሆነ ጀግናነሺ አለያግን 😏😏😏 እዳሰቁብኚጂ እኔደሞ ብነግራችሁ ሳይሞቅ ፈላ ትሉኛላችሁ ግን በ16አመቴ 😀😀😀የቃቃ ባሌ ነበር ከዛማ የእውነት ባሌ ሁኖ አሁንማ የ2አመት ልጂ አደረሰን ከከከከ

    • @ፋጡማወሎየዊ
      @ፋጡማወሎየዊ 2 ปีที่แล้ว

      @@ቦሩሜዳዩቲዩብ ያቺ ይሻላል ጀግናነሺክክክክክ

    • @hdhsh7924
      @hdhsh7924 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰአድቀበጧ 16😂😂😂😂እረ ተይ

  • @kiytyki3657
    @kiytyki3657 ปีที่แล้ว

    የኔ ማርቸ💞💞💞💞💝💝💝💝💕💕💕💕

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዶች ግን እነሡ ሢያፈቅሩ ምንም አይመሥላቸውም እህታቸው ደሞ አፈቀርኩ ሥትል አይወዱም ለምድነው

  • @Adkamdiebek
    @Adkamdiebek 2 ปีที่แล้ว +1

    Beeetam tamiralachu berutuu😍😍

  • @roroslaiby5531
    @roroslaiby5531 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ ናቸዉ ወይ በርቱ

  • @temrali5943
    @temrali5943 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉደቼፈጣሪአላማችሁንያሳካላችሁ

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ💐ሀገራችንሰላምይመለስ💐ኳንዴስአላችሁ💐አብሽሩ💐ሂሎየ🌸💞💖🌅💙አሳቃችሁኝ

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +1

    ናሂ ፀጉርህ ከተቆረጠ በሗላ ዉበትህ ጨምሯል

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ቦይ ፍሬድ አለኝኮ ብላለይ😂😂😜👈

  • @ekru7385
    @ekru7385 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የመዳም ስራ ካልወሰደው እኔም ድንግል ነኝ ስራ ይወስደዋል እያሉ ያስፈራሩኛል እኔ ግን መስሚያዬ ጥጥ ነው😂😂😂😂እስካልሰጠሁ የት ይሄዳል🤔

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +1

      ተንከባከቢያት ወደፊት ዳኢመንድ አንለዉጥባታለን

    • @imdove7528
      @imdove7528 2 ปีที่แล้ว +2

      በስራ ብቻ አደለም በሀሳብም ይሄዳል በስራ እንኮ ቤሄድ በፈጣሪ ተጠያቄ አደለሽም በሀሳብ አድርገሽ ከሆነ የነፍስ ድንግልና የለሽም የስጋማ ጭራሽ በስራ አይሄድም እኔ ድንግል አይደለሁም ለምን በሀሳቤ ሄዶል

    • @layla557
      @layla557 2 ปีที่แล้ว +1

      @@imdove7528ክክክ በሀሠብ ማለት ምን ማለት ነው አልገበኝም

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 ปีที่แล้ว +2

      @@imdove7528 የኔ እህት😢ወላሂ ፈራሁ ሀሳብማ ተሰደን ያለን እህቶች ከሀሳብ እንለያለን አይመስለኝም😭

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 ปีที่แล้ว

      @@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 🌹🌹🌹💪😁

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ስታምሩ ዉቦች

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ድግል መሆንሽ ሂሊ

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ 2 ปีที่แล้ว

    አር፣ስታምሩ

  • @enjoyentertainmentinethiop8621
    @enjoyentertainmentinethiop8621 2 ปีที่แล้ว +1

    ardshalew aybalm indezi aynet sew mehon yelebhm bzu gzi sayh tekochi nehe ina btregaga tru new ina prank atabzu

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉዬማ ነች የኔ ጨዋ ናሂ መጠርጠሩስ 🤣🤣🤣ሄሉዬ❤🙏🙏

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦች ናችሁ በርቱ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

  • @mihretseltene126
    @mihretseltene126 2 ปีที่แล้ว +1

    Hilu yene marrrr

  • @hjtuu1118
    @hjtuu1118 2 ปีที่แล้ว

    ሆይ አይ ግዜ

  • @tenadessale8304
    @tenadessale8304 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    naye helu adisaba wusade yenati idaki yegalatatano

  • @Seadi
    @Seadi 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላም ደሲተላላቺሁ እህት እናወንድም ክክክክ

  • @addisyeyemariyam6366
    @addisyeyemariyam6366 2 ปีที่แล้ว

    ወደ አርባ ምንጭ አስጎብኘን

  • @HanaHana-fq3eq
    @HanaHana-fq3eq ปีที่แล้ว

    Zary Helu Amrobatale❤

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እንኳን ተቆረጥከው ፀጉርክን

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 ปีที่แล้ว +5

    አረ ድንግልና ቀላል አደለም በሀሳብም ይሄዳል ስለዚህ እኔ ድንግል አይደለሁም ሄሉየ መታደልሽ ድንግል ከሆንሽ የቄስ ሜስት ሁኝ መታደልሽ ድንግል መኮንሽ በይ ጠብቄዉ ጌታ እንዴወድሽ ሄሉየ መቸም ለወንዶች የላቸዉም አሁን ናሆም የለዉም ሀሀሀሀሀ ደግሞ ድርቆሽ አልወድም ነበረ አሁን ጊዜ በስደት ቤምረኝ ድርቆሽ ማርያምን እላችሆለሁ አጣሁ ሄሉ በድርቆሽ አትምጭ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ👌👌

  • @semiratubesemu605
    @semiratubesemu605 2 ปีที่แล้ว +3

    አኔም አንድ ወልጃለሁ ግን አሁንም ድንግል ነኝ

  • @bettysam9792
    @bettysam9792 2 ปีที่แล้ว

    Fikir kaale dinglinam ayteyekim nanawu nituh fikir nw

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቸ በርቱልኝ❤❤❤

  • @Rimbintbaba7160
    @Rimbintbaba7160 6 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ አውን ተምራሌች😂

  • @mesitube8988
    @mesitube8988 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬ ደግሞ ፈታ ያደርጋል ውዶችየ በርቱ

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ልዬ ናችሁኮ አላህ ይጠብቃችሁ😘

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ግን እሷ ድግል ነኝ ብትል ላትሆን ትችላለች በስራ ብዛት ይኤዳል እርግጠኛ አትሁኚ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn

    • @aleemaaleema2545
      @aleemaaleema2545 2 ปีที่แล้ว +1

      በስራ መሄዱ እና መኖር አዴት ነው የሚታወቀው እኔ ስደት ከወጣሁ 5አመቴ ነው እድሜዬ 23አመቴ ነው

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
    @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉየ ግንኮ በጣም ነው የምወድሽ

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦችየ ደስ ስትሉ

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 ปีที่แล้ว

    ሳሬን ድረሽልኝ

  • @seblebelaykasa9617
    @seblebelaykasa9617 2 ปีที่แล้ว

    Bexam des tilalachu fitar ayileyachu...

  • @arguhayat5769
    @arguhayat5769 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕ስታምሩ ታበረኩ💪💪👈

  • @asy2947
    @asy2947 2 ปีที่แล้ว +3

    Wedch

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ትቅደም