🔴እናቴ አግባ ልጅ በልጅነት!ሳቃችን ተመለሰ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 379

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  2 ปีที่แล้ว +65

    David M Tube
    Subscribe ያርጉ👇
    th-cam.com/video/s6ByUapbUYA/w-d-xo.html

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 2 ปีที่แล้ว

      Nahi zem Belo. Tefewesenal setelo Semto Lela Endaychemrbachu. Egziabher yryazlacho

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      ውዶች ታምራላችሁ ማሚይ ስታምር እድኔናጤና❤❤❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      ፉዘረም ጤናው ይመለስ ውዶች

    • @jemilaahmed2073
      @jemilaahmed2073 2 ปีที่แล้ว

      ሁሌም ደስ ይበላችሁ

  • @tube703
    @tube703 2 ปีที่แล้ว +77

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ😂😂 ደስ ስትሉ ከእህት ጋ ያላችሁ ፍቅር ያስቀናል ማሻ አላህ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 2 ปีที่แล้ว +34

    አባታችሁ እግዚአብሔር ይማራው አይዛችሁ ለበጎነው ፈተና አሁንም በፀሎት በርቱልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +7

    አባታችሁን ጨርሶ ይማርላችሁ እኔ የገረመኝ ግን ልጅ ቁጭ ብሎ እናት አጠባ አይ ግዜ😒 ሄሉ ምነዉ እጠቢላት እናትሽ ከንግዲህ ስራ መስራት የለባትም አንቺ እያልሽ ይቅርታ ካጠፋሁ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว +6

    ጋይዝ አትበል ቤተሰቦቸ በል ወንድሜ እረ ተው ወገኖቸ እንኳን ደህና መጣችሁ ደስትላላችሁ ሰላምታ ስታቀርብ የእግዚአብሔርን ሰላምታ አቅርብ ቤተሰቦቸ እደምን ዋላችሁ እደምን አደራችሁ ስትል እኛ ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን እንላለን እደው ምን አይነት ነገር ነው ጋይዝ እሚባል ነገር ዝብሎ እኮነው ይህሰላምታው

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 ปีที่แล้ว +8

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ሲቀጥል እንኳን በሰላም መጣችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል በጣም አባታቸውንም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሮት አይዞን ደህና ይሆናሉ 😃❤️❤️😃😃

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 2 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሸችሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቀችሁ አይዞወችሁ እማ ፈተና ለበጎ ነው ትጉ እና ፀልዩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገረችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመስጌን አምላኬ ስትስቁ ማየት ለራሱ በጣም ደስታየ ነው ናሒየ ሔሉየ እናታችንም እግዚአብሔር ን በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁ ይብዛ
    አባታችንንም እመብረን ትማርልን ደግሞም እንደሚድኑ በጣም እርግጠኛነበርኩ ተመስጌን አምላኬ ሳቃችሁ ተመለሠ😍😘

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ፈጠራ እርዳቸው
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ፍትህ ለሳውዱ የሚትሰቃዩ ወገኖች
    ፍትህ😭😭😭😭😭😭

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
    @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሩ በርቱልኝ እናት ና ልጅ ሳይ የእናቴን ትዝታ ይጨምርብኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል አላህ ኸይሩን ያሰማን

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ናቹ መዳንያለም ደስታቹ ሳቃቹን ይመልሰው

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሳቃችሁ ይመልስ
    የሁሉም መጀመርያ እግዚአብሔር ነዉ
    ይመስገን ፈጣሪ

  • @medlnabelete2471
    @medlnabelete2471 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉዉዉዉ ስስቁባያችሁ ዴስአለኝ ወላሂ አባታችሁን ጨርሶ አላህ ያሽርዉ ፍቅር የሆናችሁ ልጆችዉድድድድድድ❤

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 2 ปีที่แล้ว +2

    I like you and your girl keep it up. Pray for my people of Tigray. ቀጥልበት ገና ታድጋለህ ጎበዝ ነህ ጓደኛህም ይባርካት አማየም አይዞን የትግራይም ህዝብ ኣትርሱት ፀልዩለት እህት ወንድሞቼ በጣም ከፍቶናል፡አምላክ ሰላም ይሰጠን።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +8

    💚💛❤ሠላም ውይ ሣቅሕ ተመለሠ ክብር ምሥጋና ለጌታ ጨርሦ ይማራቸው ሠላም ከነ ቤተሠብሕ ለእምዬ እናት ሥሟ ተጠርቶ ለማይጠገበው 🥰🥰👍

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት ቪዶውን በማየት

  • @AaSs-rx2eg
    @AaSs-rx2eg 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው እንኩዋን ደስታችሁ ተመለሰ አባታችሁንም ጨርሶ ይማርላችሁ ፀጉርክ ስትቆረጥ ያምርብካል

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች አባታችሁም ጨርሶ ይማርላችሁ አይዟችሁ እንዲህ በደስታ ስትመለሱ ደስስስስ ብሎኛል እመብርሀን በምልጃዋ አትለያችሁ።

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 ปีที่แล้ว +9

    ታምራላቹሁ እግዚአብሔር አባታቹሁን ጨረሶ ይማርላቹሁ ማማየ እረጀም እደምና ጤና ይሰጥለን 😘😘😘😘

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም አላህ በደሥታ ያኑራችሁ🥰👍

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว +3

    ናሂዬ እንኩዋን ደና መጣችሁ የኔ ምርጦች ከነመላው ቤተሰባችሁ አሁንም ጤናችሁ የበለጠ ይመለስ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው ናሂ የምመክረችሁ እንደ እህትነቴ ከዚህ በህዋላ ጸጉርህን አታሳድግ የዲያብሎስ አንዱ መግቢያ ጸጉር ነው ሄሉ ደግም ሱሪ አታልብሽ ውዴ በሴቶች ላይ የበለጠ የሚገባው በሱሪ ነው አሁን እንዴት እንደሚያምርብሽ የኔ ቆንጆ

  • @salmrak9814
    @salmrak9814 2 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ይመሰገን እመቤቴ ማርያም ያመነ አይጎዳም አባባ ጨረሶ ይማረልን🙏🙏🙏💞

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ናሂየ ሄሉ መላ ቤተሠቡ እደት ናችሁ እግዚአብሔር ይመሥገኝ ደና ነኝ እዉነት እደት ደስ እዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ሳቁልኝ መታመም ለክፉ ወይም ለምት አይደለም ለምህረት እንጅ ።እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️👈
    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ በእስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን 😭😭😭

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልንህ አባታችን 🥰🥰💚💛❤️ ፍትህ ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💚💛❤️💚💛❤️

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለመይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት እረረረረረ ድብን ይበል ሁሌም ደስ ይበላችሁ አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ

  • @gg7946
    @gg7946 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው እናንተም አይዟችሁ በጸሎት በርቱ ለኛ የማይቻል ክብር ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይድረሳት

  • @timatim1607
    @timatim1607 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ አባትችሁም አፊያውን ይመልስለት

  • @tube-gv7et
    @tube-gv7et 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር ለሰው ሞት አነሰው ይገርማል በጣም የሰው ሃዘን ሚያስደስተው ሰው እንኩአን እመቤታችን ፈታቻቹ አሁንም እግዘብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ይጠብቀን

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ናህዬ ሄሉዬ እንኳን ደሰ አላችሁልኝ ደሰታችሁ ደሰታየ ነውና ወላሂ በጣም ደሰ አለኝ በተለይ ናህዬ ባለፈው ቀሰምህ ሰብር ብሎ በጣም አዝኜ ነበርና አሁን ደግሞ በተቃራኒው ተደሰታችሁ ሳይ እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛልና ደሰታችሁ ደሰታነ ነውና አባታችሁንም እሰከመጨረሻው ይማረው

  • @helentube325
    @helentube325 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ሰላም መጣችሁ አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ተደሰታቹ በጣም ደሰ ብሎኛል ሁሌም ሳቁልኝ የኔ ዉዶች❤❤❤

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣር ጨርሸዉ ይማረዉ አባታችን ፈጣር ረዝም እድመ ይስጣቹ ለሁላቹ በሰላም ለጋራቹ ያመልሳቹ እምወዳቹ እና ፈጣር ይመስገን እመብየት ማርያም ከገናቹ ትሁን

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻ አላህ አላህ እስቀመጨርሻዉ ያርግላችሁ አባታችሁን አላህ ጤናቸዉን ይስጥላችሁ

  • @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
    @hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትወዳታለህ እህትህን ታድላ ወድም እህቱን እድህ ሲወድ ነው

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ስለተመለሰ እግዚአብሔር አሁንም ጨርሶ ይማርላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤን ያመነ እኮ ድሮም አያፍርም ክብር ለሥላሴ 🙏 🙏
    🙏🙏

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብርና ምስጋና ይግባው ለልኡል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉ ነገር ለበጎነው አባታችንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው እናተም በፀሎት በርቱ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 ปีที่แล้ว

    የመብርሃን ታምር ብዙ ስለሆነ አይዞህ ተስፋ ማረግ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይማርልህ🙏. ታናሽና ታላቅ ደስ ትላላችሁ

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይመራቸው እናት የልጅ ልጅ ማየት ደስታቸው ነው

  • @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
    @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁል ግዜም ሳቁልን #አባታችሁንም አላህ ይማራቸዉ አይዞን አትልከፍ #አይባልም ዋናዉ ነገረ መማሩ ነዉ

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማራቸው ሁላቹንም ጨርሶ ይማራቹ እግዚአብሔር ይርዳቹ አይዝዋቹ በተረፈ ስግደት አብዙ ጠላት የሚቃጠልበት ነው መቼም ቢሆን መቅዋረጥ የለበትም በተለይ የአምልኮት ስግደት

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ ትላላችሁ እንኳን ሳቃችሁ ተመለሰ ፋጣሪ ምን ይሰነዋል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችሁ እንኳን ተሸለችሁ 💕💕💕

  • @እሮዛወለዮዋ
    @እሮዛወለዮዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፍቅራችሁበጣምደስይላል ፋጣሪ መጥፎነገርንያሶጣላችሁ ጡሩነገስይግባተቦታቹሁ ያረብ

  • @ياحبيبييارسولالله-ر5خ
    @ياحبيبييارسولالله-ر5خ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንደዚህ ስቃችሁ ስላያዃችሁ ደስ ብሎኛል

  • @senitube999
    @senitube999 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያም በተፈጠረው ነገር አዝኛለሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው አሜን አይዞአችሁ nahi

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 ปีที่แล้ว +3

    እመቤቴ ጨርሶ ትማራቹ በሰላም በጤና በደስታ ወደቤታቹ ሂዱ

  • @wupalemmaerw6565
    @wupalemmaerw6565 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ውንድም እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
    @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ስወድህ ትትናህ የዋህነትህ እመብርሀን ትጠብቅህ ናሂሂሂሂሂ

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይማርላችሁ የኔ ደርባባ እናት ደስ ስትሉ♥

  • @tsgetube783
    @tsgetube783 2 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሄር ይመስገን ጠንክራቺሁ አጠነከራቺሁኚ እመብርሀን ትጠብቃቺሁ

  • @عزوال-و6ش
    @عزوال-و6ش 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማራቸዉ አባታችሁን።በተረፈ እናታቸውን በስራ ማገዝ አትርሱ ።

  • @cherinet138
    @cherinet138 2 ปีที่แล้ว +2

    NAHI fertile guwadegnaye ayzachu yishalewal

  • @tsegmaryamtamiru6049
    @tsegmaryamtamiru6049 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስታችሁን ፈጣሪ ይመልስላችሁ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ቤተሰቦች ፈጣሪ በምህረቱ ጨርስ ይማርላችሁ🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bushramohammed3451
    @bushramohammed3451 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉአባታችሁን ወደ ጤናዉ ይመልሥላችሁ

  • @ተስፋነሽመለስ
    @ተስፋነሽመለስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ተሻላቸው አባታችሁ እመብረሐን ጨረሳ ትማራቸው የኔ አባት

  • @amentube834
    @amentube834 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Enatachen Egzabahare yemasegane. Batame des yelale sakachu sela tamalse des belonalgen

  • @ዲቦራ-ሐ7ዠ
    @ዲቦራ-ሐ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ ጌታ ረዳቹ እንደ ሳቅ ይሜራል ተባረኩ አይዞቹ ጌታ መልካም ነው

  • @obseeragasaa4296
    @obseeragasaa4296 2 ปีที่แล้ว +1

    Dhuga bayyee namti toltu jiradha umurii dheraa rabbi isin haa jirachisu❤❤❤❤❤❤

  • @meazameaza3571
    @meazameaza3571 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyrus8180
    @eyrus8180 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹሁ በክርስቶስ ይብዛላቹሁ

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስቀናችሁኝ ከእናታችሁ ጋ ቁጭ ብላችሁ ስትጫወቱ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶቻችን

    • @akramkhatib5744
      @akramkhatib5744 2 ปีที่แล้ว

      Maati ebifamoo

    • @y.5206
      @y.5206 2 ปีที่แล้ว

      @@akramkhatib5744 what?የትርጉም ያለህ ለኔ ነዉ ለነ ናሂ ኮሜንቱ የተፃፈዉ

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
    @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 2 ปีที่แล้ว +6

    *ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህ*

  • @mariammariam-bc3vd
    @mariammariam-bc3vd 2 ปีที่แล้ว

    Esey nahi enka lezi abeqchew sakachihu ymels egiziabher wede betachiu beslam ymelsachiu nahiye

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስሉ ፋዘርንም አላህ ያሽረው ያረብ

  • @tube-pw6np
    @tube-pw6np 2 ปีที่แล้ว +2

    May your Father be merciful to you and increase your peace

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፍሁለም ይጠብቃቹ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว

    በቃ እናተ ልጆ አሁን ገና የውሀ ፍቅራችሁ እስከምን እንደሆነ አወኩ በቃ ውሀ አይታችሁ አታልፉም አ እግዚአብሔር ሳቃችሁን ሰላማችሁን ፍቅራችሁን ጤናችሁን መልሶ በሰላም እንገናኝ በፀሎት አስቡን ሁሉም ቤት የናተ አይነት ችግር አለ እመቤቴ እግራችንን ትፍታልን እና ለደጆ ታብቃን አሜን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው የሚሆነው ግን ሁሌም እናመስግነው እወዳችሆለሁ ወንድም ዳዊትንም ቤተሰብ ሁኛለሁ በርቱ

  • @ganatganat3042
    @ganatganat3042 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደናመጣችሁ እነሄሉ ናሂ አባታችሁ እዴትናቸው አልተሻላቸውም አይዟችሁ ይሻላቸዋል እመቤቴ አለች ከነልጇ አትመመኝ አይባልም አይተህማረነው
    ፀበሉን በደብ ተከታተሉ ላቸው ይሻላቸዋል በተረፈ ታምራላችሁ

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ ተባረኩ

  • @የልቤንበልቤይዤ
    @የልቤንበልቤይዤ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስውድችሁ በእውነት ❤️❤️❤️❤️

  • @الوالو-ي1ص
    @الوالو-ي1ص 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj 2 ปีที่แล้ว

    Allahamdulillah Zare Fegegtachehun Bemayete Des Belonyal Allah Ceriso Yemarachew

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 2 ปีที่แล้ว +1

    ናሂየ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ወንድሜአለኝታዬነህ
    @ወንድሜአለኝታዬነህ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ጨርሶ ይማርልህ

  • @seyoumfeleke6121
    @seyoumfeleke6121 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @moulykabady2389
    @moulykabady2389 2 ปีที่แล้ว

    Abshira jirenyi aduya kana bua baiadha waqayo kan cala isan gabachisu haraka gutu galala kara mana kesaniti🥰♥️

  • @saada2559
    @saada2559 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ አባታችሁን አላህ ያሺርላችሁ ድአ አርጉ

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ዴህና መጣችሁ አባታችሁን ተሻላቸዉ እህት እናትሽን አግዣቸዉ

  • @sinantube9825
    @sinantube9825 2 ปีที่แล้ว

    Egzihaber yimasgen betam des bilognal be ewunet ehe sakachuw neber ye nafakegn❤❤❤❤
    Abatachuw egzihaber chareso yimarachuw🤲🤲🤲

  • @ኪያነኝየእናቴናፋቂ
    @ኪያነኝየእናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ እኔን አግባኝ ናዪ እኔ የሸገር ልጅ ነኝ እዛው አበረን እንኖራለን ናዪዬ

  • @mesiyegeta7321
    @mesiyegeta7321 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን wolaita ሰፈራችሁ ነገረኝ እኔም የወላይታ ልጅ ነኝ❤❤

  • @nzjs5378
    @nzjs5378 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብህር ይመስገን ተበረኩልን

  • @kababushtashomaa
    @kababushtashomaa 2 ปีที่แล้ว +1

    Baga nagaan dhuftaan jaalalii keessaa baay'ee namati tolaa ♥

    • @janahjamsh3187
      @janahjamsh3187 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍📞📞📞📞🎁🎁🎁🎁👈👈

  • @destawork5301
    @destawork5301 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ይላል ! ፈጣሪ ሁላችሁንም ጨርሶ ይማራችሁ አይዞችሁ በርቱ !!!
    ቦሌ አራብሳ አሪፍ ሰፈር ነው ለ6 ወር ያክል ኮንዶሚኒየም ተከራይቼ ቆይቼበታለሁ አዲስ አበባ ውስጥ ንፁህ አይር ያለበት ሰፈር ነው :::

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 ปีที่แล้ว

    መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብአባታችሁንም አላህ ያሽረው

  • @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ
    @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 ปีที่แล้ว

    አይዞአችው ናቲዬ ጌታየሱስ ይርዳችሁ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว +2

    Sataamaru walahe Beautiful family 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስ ያላችሁ ፈጣሪ ይማርላችሁ

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ባሳላም መጣቹ የኔ ዉዶቺ ስወደቹ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 ปีที่แล้ว +3

    እዴት ናቹ አባታችሁ ተሻላቸው እዴ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን፣እናቴ

  • @nefisa3053
    @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว

    ናሂ እንዴት ናቹሁ ሁላቹሁሜ ሠላማቹህ ይብዛ ደሥ የምትሉ ቤተሰብ ናቹህ

  • @boontuuwaraawalisoo1048
    @boontuuwaraawalisoo1048 2 ปีที่แล้ว

    Waqqayyoo goftaan abbaa keessan isinif haamaruu🙏🙏🙏

  • @SamieTube
    @SamieTube 2 ปีที่แล้ว +5

    ናሂ የኮንዶሚኒየም ፋላጎትህን ለማርካት ከፈለግህ አዳነች አቤቤን ላይክ አድርጊ በላት 😂

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ናሂዬ አሣከኝ ፎቁ ስልክህ አይሰራም ደውዬልህ የት ነው ያላችሁት ፋዘርስ እንዴት ናቸው ??ፕሊስ ደውልልኝ ❤🙏🙏

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 2 ปีที่แล้ว

    እግዚብሔር. ጨርሶ ይማራቸዉ አባታችንን

  • @እየሱስያድናልመኖሪያዬጌታ
    @እየሱስያድናልመኖሪያዬጌታ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይማራቸው

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሊም ደስ ዩበለቹ አበትቹንም ሙሉ አፊያዉን ዩመሊስለቹ