🔴ተደባደብን!ሄሉ በድንጋጤ ወሃ ሆነች😭|PRANK|MikoMikee

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  2 ปีที่แล้ว +102

    Abuzzy 15
    subscribe ያርጉ
    th-cam.com/video/4LfZB5HNxow/w-d-xo.html

    • @medinayoutube3274
      @medinayoutube3274 2 ปีที่แล้ว +2

      ናኪ ወንድሜ ብራንክ አትስራ እህትህን እንዳታጣት
      ብራንክ ጥሩ አይደለም ስው እየሞተነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ይህ ፕራክ ቢያንሥ ለአያታችሁ አሥቡ ትልቅ ሠው ናቸው ድንጋጤ አይችሉም

    • @mahubetube6317
      @mahubetube6317 2 ปีที่แล้ว

      አአትአዝግ ሄሉ ፍራክስታርግህ ለምንትደበድባታለህፍትህለሄሉአትምታት

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እናንተን ሰብስክራይብ አድርጌ እከታተላለው. ለምን እናንተ ሰብ አታደርጉኝም

    • @kiyateshomeeyu8811
      @kiyateshomeeyu8811 ปีที่แล้ว

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 2 ปีที่แล้ว +72

    ከይቅርታ ጋር እናታችን አታስደግጣቸው ቪዲዮ ስትሰሩ ለእናታችን ንገሮቸው 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
    @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 2 ปีที่แล้ว +43

    *ፍትህ በስኡድ ለሚገኙ ወገኖቻችን😢*

  • @መኖርደጉ-ረ6ቈ
    @መኖርደጉ-ረ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +49

    ይቱብ ሲከፍላችሁ ለውሻው አንድ አንባሻ መግዛት አለባችሁ😂😂😂እሱም አድማቂ ነው

    • @wellcome6505
      @wellcome6505 2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkk ineni hulle miyaskegn wushaw

    • @Hነኚገጠሬዋ
      @Hነኚገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว +4

      😀😀😀😀 አወ ሁሌ ከጎናቸዉ ነዉ ሀሀሀሀ ዉሻ እኮ ፍቅርናቸዉ ወላ እደዉም አዳድሠዉ ዉሻ ብሎ ሲሳደቡ የገርሙኛል ዉሻ ታማኚነዉ

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

      😅😄😄😄

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁👈👈👈

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +7

    ናሂ ፕራንክ ስትሰራ ቅድሚያ ለእማሆይ ተናገር አታስደንግጣቸዉ አታናደኝ አያሳዝኑህምዴ እናትን ማሰደንገጥ ? በተረፈ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @salammalak4999
    @salammalak4999 2 ปีที่แล้ว +14

    ኧረ ትልቋን እናታቹህን አታሰደግጦት ኢትዮጵያዊ ሰላምሺን ያምጣልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leji

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹ ውይ ግፋቹ እማሆይ አሳዘኑኝ ኤሉዬ አፀፋውን እንጠብቃለን ለሁለቱም ስርላቸው በእናትሽ

    • @Wolhaabarru
      @Wolhaabarru 2 ปีที่แล้ว

      Meai betsabbe hunyii hodde th-cam.com/video/xC1jYW-zHdI/w-d-xo.html

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn 🙏🙏

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว

      @@firrimamo.2131 eshi

  • @seadiseadi3637
    @seadiseadi3637 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕋❤💒

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +11

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ከምር አስደነገጣችሁኝ እኔ እራሱ ደንግጨ ውድቅ ብያለሁ የስራቸውን ይስጣችሁና ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ናሂዬ ዛሬ ፀጉርህን ቀንሳሃል በጣም ያምራል ከምር 😭😭😭😭 ሄሉዬ የኔ እናት አስታራቂ ነሽኮ አስለቀሽኝ ከምር_

  • @Easylife-2024
    @Easylife-2024 2 ปีที่แล้ว +25

    እኔ የሚገርመኝ ውሻው ሁሌ አለ prank መሆኑ ይነገረው ይሆን good job 👏 😄 🤣

    • @tafachneng7449
      @tafachneng7449 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 እኮ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂🤔

    • @ekueku3730
      @ekueku3730 2 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂ከነሱ ቪድዮ ያተ ኮመት አሳቀኝ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄

  • @እግዚአብሔርሃያልነው-ቸ5ነ
    @እግዚአብሔርሃያልነው-ቸ5ነ 2 ปีที่แล้ว +3

    ናሂ ፀጉር አሁን በጣም የምራል ከዚ በላይ አታሳድገው

  • @helentube325
    @helentube325 2 ปีที่แล้ว +19

    😂😂😂በሳቅ ፈንዳሁኝ 😂😂😂ይመቻችሁ ምርጦች ውድድድድድ ደሞ በብዙ 🥰

    • @Wolhaabarru
      @Wolhaabarru 2 ปีที่แล้ว

      Helen betsabbe hunyii hodde th-cam.com/video/xC1jYW-zHdI/w-d-xo.html

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn 🙏🙏

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 2 ปีที่แล้ว

      በሳቅ ሞትኩ ግን ለማሆይ ሳያቸው አስለቀሱኝ እንዴ በድጋጤም መውደቅ ስላለ ቢያንስ ለነሱም በመጀመርያ አስረዱ

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

      ኢንደመር ኢህቴዋ

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ደመረኩሽ ዉዴ🌹

  • @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ
    @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ 2 ปีที่แล้ว +6

    ገና ስገባ ሳልከፍት ላይክ የማረገዉ ነገርስ 😂😂ስወዳቹ

  • @Salam-bn4gu
    @Salam-bn4gu 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እማሆይን አዛዘኑኝ ሁሌም ስታስደነግጣቸው

  • @ganatganat3042
    @ganatganat3042 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እነሄሉ እዴት ደስትላላችሁ በናታችሁ በርቱ አይሄሉ እየተስራልሽነው ወዳጄ ቻይው እግዲህ በርቱ ናሂ ዛሬ ተሳካልህ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ዉዶች ፈታ ብለናል ናሂየ ሄሉየ በርቱልኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ እማሆይን አታስደግጡ ትናትም ደነገጡ ጠርሙስ ስሰብር ዛሬም ጥንቃቄ አርጉ ናሂየ ጥሩ አደለም ሁሌ ሲደነግጡ በተረፈ ዉስጤ ናችሁ ጠንክሩልኝ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige wud

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 እሺ ማር አቺም ቤተሰብ ሁኚ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn 🙏🙏

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

      ኢንደመር ኢህቴዋ ደምረኝ

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

      ደመርኩሽ ደምረኝ መሬ

  • @አህላምሙሀመድ-ፈ2የ
    @አህላምሙሀመድ-ፈ2የ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፕራኩ ከመጠን በላይ አስቆኛል በእውነት እናተውጋ ሳቄን ጨረስኩት. ፍቅር ናችሁ የፍቅር ቤተሰብ ይሁን እንወዳችሃለን

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 2 ปีที่แล้ว +1

    እማሆይ አሳዘኑኝ ።💕 አያቴን ነው የሚመስሉት የሆነ ነገር ቢናገሩ ደስይለኝ ነበር ተሎ አስወጣችኋቸው ።

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እሟሀዮ ድካመወ ❤😘
    ማርያምን እንዴት እዳሳቃችውኝ 😅😅

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ናሆም ሄሉ ብታገባ ከመዉደዱ የተነሣ ይቀናባታል

  • @abebaasires1672
    @abebaasires1672 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትመቹኛላችሁ ውድድድድ 😘😘😘😘

  • @jaym5175
    @jaym5175 2 ปีที่แล้ว +1

    ናሂ እማሆይን አታስደንግጡ ትላንትም ደግጠዋል በተረፈ በርቱፍቅር የሆናችሁ ልጆች ሂለን ዛሬተግኝተሻል ያበደ ፕራንክ ይመቻችሁ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስስስስስ የምትሉት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @frehiwotyefikersew6786
    @frehiwotyefikersew6786 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ናሂዬ አምሮብሀል

  • @sharjah8343
    @sharjah8343 2 ปีที่แล้ว +3

    ሄሉ,ካንቺእንጠብቂለን,አንተጡረኛ,ስወዳችሁ,ይመቻችሁ🥰🥰አላህአገራችንንሰላሟንይመልስልንንን

    • @Wolhaabarru
      @Wolhaabarru 2 ปีที่แล้ว

      Sharjah betsabbe hunyii hodde th-cam.com/video/xC1jYW-zHdI/w-d-xo.html

  • @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ
    @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚስኪን አያትታችሁ በናተ ብራክ እዳቸዉን አዩ የስራችሁን ይስጣችሁ ሌላምንም አልልም ከብራክ ሌላ መልካም ስራጠፋ አስጠላችሁ። ወደታችሁ ድስ ይልነበር ብራኩ በዛ እጭጭጭ አስጠላ ወላሒ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 ปีที่แล้ว +9

    ስወዳችሁ ናሂ ትክክለኛ ወንድ😁💝

    • @zinteseid4787
      @zinteseid4787 2 ปีที่แล้ว +1

      እማማሲያሳዝኑበአላህህ

  • @KaAdem
    @KaAdem 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እማ ሲሳዝኑ አርአታሥደንግጧቸው

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላማቹ የብዛልኝ ምረጥ ቤተሠብ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡዚ የጠፋ ሠው እንኳን ደህና መጣህ።ሄሉዬ የኔ እናት ክው አደረጋችሁአት እኮ ሼር ላይክ ብሮ ❤🙏🙏🙏

  • @jaym5175
    @jaym5175 2 ปีที่แล้ว +1

    በእግዚአብሔር እማማን አክብሩ ስትሰሩ ቅድሚያ ንገሩቸዉ

  • @meseretkassegn5552
    @meseretkassegn5552 2 ปีที่แล้ว +1

    መልሱ እንጠብቅ አለን ሄሉ 😍😍😍😍

  • @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር
    @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር 2 ปีที่แล้ว

    ናውይየ አምሮብካል ፀጉርክን ተቆርጠክ

  • @Abuzzy15
    @Abuzzy15 2 ปีที่แล้ว +10

    ናሂ አሳዘንከኝ እንጂ ልጠፈጥፍሽ ነበር ሀሳቤ 🙄😂😂😜

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣 አንተ ወፍ አቋም🤣

    • @Abuzzy15
      @Abuzzy15 2 ปีที่แล้ว

      @@NahiTube1 ውሻውን ፈርቼ ነው የሮጥኩልህ

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn 🙏🙏

    • @tafachneng7449
      @tafachneng7449 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂👍

    • @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ
      @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ 2 ปีที่แล้ว

      @@NahiTube1 ተይቅርታ ጋር አያታችሁን አታስደነጉጡ ለሳቸው ንገሩአችው ጥሮ አይደለም

  • @tunietadigh6896
    @tunietadigh6896 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 ปีที่แล้ว

    😂😂😂የሰው ልጅ ከመሳደግ የውሻ ቡችላ ማሳደግ ሚባለውን ታሪክ ከዝህ ቢዲየ ማየት ይቻላል የእውነት ውሻው ለናሂ አግዞ ልጁን እያሯሯጠው ነበር😂😂ሄሉ በክሎ ቤት ቀነሺ ግን ጎበዝ ነሺ ለወድምሺም አላዳላሺም ሁለቱንም እኩል ነው የተቆጣሺው👍🙏💚💛❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 2 ปีที่แล้ว

    የኔማር ደግጣለች ውጣ ሢለው እውሻው እንዳይበላኝ ሢሊ የምር አሣዘነኝ

  • @hayat2582
    @hayat2582 2 ปีที่แล้ว +1

    እናታችሁ ሲያሳዝኑ የኔናት

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምን አስደነገጠኝ ሆይ ለማንኛውም ይመቻችሁ👍👍

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት
    @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማዩ አሳዘኑኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

    ናሂ ግንኮ ስትመታው ማሳመም አልነበረብህም ሄሉ ተገኝተሻል😂😂😂😂😂😂

  • @simanushethiopia2476
    @simanushethiopia2476 2 ปีที่แล้ว

    wowww yene konjjoch tamrlchu 🥺😍😍😂😂😂👍👍🙏🙏

  • @selameselamegisla2358
    @selameselamegisla2358 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam wedame

  • @gaddoo2645
    @gaddoo2645 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❣❣❣💗jabbadha sin jaladhaa

    • @Wolhaabarru
      @Wolhaabarru 2 ปีที่แล้ว +1

      Gaddoo maatii tahhii th-cam.com/video/xC1jYW-zHdI/w-d-xo.html

    • @gaddoo2645
      @gaddoo2645 2 ปีที่แล้ว

      Jabbadhuu sifa ta'e ❤

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እናተ በሳቅ😀😀😀😀ምን ችግር አለው ቢፋቀሩ ምነው የፍቅር ✂️ሖንክ 😀😀😀😀

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige wud

  • @getahunadimasu2726
    @getahunadimasu2726 2 ปีที่แล้ว

    wow arf prank new temechtognal
    #Helun gin endemiwodat nigerilgn

  • @Geze1212
    @Geze1212 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላምህ ይብዛ ናሂየ ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ናችው

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 2 ปีที่แล้ว

    ፕራክ እሚባል ነገር ይደብራል ይሄ ደግሞ ይለያል የማማ ጭቀት ውይ

  • @tube-gc4vy
    @tube-gc4vy 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ እኔ የለሁበትም አላለችም

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl 2 ปีที่แล้ว

    ያኔ እህቶ Nahi

  • @telenor1559su
    @telenor1559su 2 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ወይም ኢቱ ስወዳቸው እስኪ ከቻልክ አቅርብልን

  • @tub8577
    @tub8577 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂gen perank setadrgu le mama negrwat bedngaty yetamemalu

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 ปีที่แล้ว

    ሚሰኪንአሰደነገጣችኋት

  • @hawitasfaye219
    @hawitasfaye219 2 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkk uuuyi si webachu🤣😍

    • @Wolhaabarru
      @Wolhaabarru 2 ปีที่แล้ว

      Hawi betsabbe hunyii hodde th-cam.com/video/xC1jYW-zHdI/w-d-xo.html

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ አንደኛ ነይን ህሉዬ የኔአሳዝርይን 😍😘👍👍

  • @genetyenealem1781
    @genetyenealem1781 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እማሆይን አታስደንግጧት

  • @Ekerie-n9m
    @Ekerie-n9m ปีที่แล้ว

    ማዘር ሲያሳዝኑ❤❤

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 2 ปีที่แล้ว

    Egziabhar selamachihun yabzaln

  • @masaratf2282
    @masaratf2282 2 ปีที่แล้ว +2

    Baayee namati toltu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂💕💕💕💕💕

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣በደና፣መጣቹሁ፣ውውውድድድ

  • @ferehiwetderibe5972
    @ferehiwetderibe5972 2 ปีที่แล้ว

    መስቀልክ ያምራል

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አያትክን ስወዳቸው እግዛብኤር ረሽም እድሜ ይስጣቸው ናሆም ኤሉ በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ የሚገርም ብራጥ ነው በሳቅ ሞትኩላቹ

  • @destakasew1163
    @destakasew1163 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ይመቻቺ ሰርታቹታል👍👍

  • @bentmbareka304
    @bentmbareka304 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ይለያል የዘሬው እወይ

  • @መሁባአወሉ
    @መሁባአወሉ 2 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂🥺

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 ปีที่แล้ว

    እኔምኮ የውነት መሰለኝ ክክክክእህቱ ግን አስትል ያምርባታል

  • @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር
    @የኢትዮጵይለዘላለምትኑር 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማልቀስ

  • @ናብትምጣ
    @ናብትምጣ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ዎዳቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
    @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉየ ሰወድሺ ማማየ❤❤

  • @timatim1607
    @timatim1607 2 ปีที่แล้ว

    ሀራም አለይክ ኦ 😢

  • @ekramyoutube4927
    @ekramyoutube4927 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ብራክ እንዲይ ነው ሚጠፈጠፈው

  • @senatyoutube1845
    @senatyoutube1845 2 ปีที่แล้ว

    ናሂ እባክክ እማሆይን አታስደንግጣቸው ኡፍ

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว

    አይ የኔ እናት ደህና አደለህምደ

  • @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
    @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ሄሎ ቆጆ ወኔ በጣም አሳዘንሽኝ የኔ ናት

  • @memeandala5904
    @memeandala5904 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ታምራላቹሁ

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 ปีที่แล้ว

    ስታሙሩ ቀጥልበት

  • @amentube834
    @amentube834 2 ปีที่แล้ว

    Wayena mazare asazanune gen

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውዶችስወዳችሁ

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ተሠርቶልሻል 😁😁😁😁

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሪው ፕራንክ ተሳክቶላሀል

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ ይብዛ ናሂ እደት ናችሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ዋዉዉዉ በርቱ ግን አትማታ ናሂ ሁሌ ሄሉን ትመታታለክ 🙄🤣ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 🌹💚💛❤️

    • @firrimamo.2131
      @firrimamo.2131 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe argilegn

    • @MoMo-qc4sh
      @MoMo-qc4sh 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @blentube-vs2zl
      @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว

      @@MoMo-qc4sh Moየየየ ሰላም ብያለሁ ነይ ከቤቴ ስወድሽ 🥰🌹🌹🌹

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ለሣኡድ እሥረኞችች

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ🙆😂😂😂😂😂😂

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 ปีที่แล้ว

    በሳቅ💐ገዴላችሁኝ💐💕💕💕💕

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia7160 2 ปีที่แล้ว

    እሞሐይን ይቅርታ ጠይቋት ምስኪን እባዋ እዴት እደፈሠሠ

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፀጉርህ

  • @ቲሪደንትኑኑብትባባ
    @ቲሪደንትኑኑብትባባ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ልጁን የምር ደበደብከውኮ ሚስኪን

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 2 ปีที่แล้ว

    Ara banatachu ayitachun asaquqachiwa
    Parak tamachitonyil 😁😁😁😁😁🤪🤪🏃🏼‍♂️🏃🏼‍♂️🤓🤓🤓

  • @najbaethopia8568
    @najbaethopia8568 2 ปีที่แล้ว

    አይ እማማማ

  • @zenabali9131
    @zenabali9131 ปีที่แล้ว

    ሆሆ የምትሐውስነገር

  • @burukanjamo7510
    @burukanjamo7510 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉዉ😍😍😍

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    ግን የትልቅ ሠው ቀልብ ተጠቀቁ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ሄሉ ሥትመቺ

  • @degituberhanu5866
    @degituberhanu5866 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዊ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ወሻዋ

  • @basicmail9454
    @basicmail9454 2 ปีที่แล้ว

    Wow 1gna nachu

  • @bizuworkdamise8853
    @bizuworkdamise8853 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ስወዳቹ