ከቤት ሰራተኛዋጋ ተመስጣራ እንጀራ እናቷን ያበረረች ልጅ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #ebs #donkey #seifuonebs #ethiopianmovie
    #ethiopianmovie 2023 ethiopia film 2023
    #ethiopianmovie
    #donkey#EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed
    #motivationalspeech # amharicmovies2022 #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama # 7 #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad
    #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGold DiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata
    www.uviinty luvt amITONYAST BATUUTInty Luve
    amharic dink lijoch , abel birhanu , ethiopian news today , ethiopian movie 2023 full movie this week , ethiopian news today 2023 , ethiopian orthodox mezmur , ethiopian film , abrelo hd paypal , abrelo hd setup , abrelo hd new , abrelo hd #ለዛ
    movie , vlog , ethiopia , Seifu on EBS , Seifu Fantahun , New Ethiopian Music , New Ethiopian Protestant Mezmur ,, Donkey Tube , Comedian Eshetu , Zehabesha , Ethiopian News , Breaking News , Teddy Afro , Minew Shewa , Saron Ayelign , ebs saturday show , ebs saturday show today , ebs saturday show last week , ebs saturday show new , ebs saturday show this week ale tube , ቅሌት , abrelo hd , የአርቲስት
    bt , ethiopia , ethiopian tiktok , adagnu , adey drama , aletube , በስንቱ , feta daily , ጉድ , donkey tube , ድንቅ AnnC Hf , abrilo hd , ethiopian music , H , nºn የተቀረፀ , zehabesha , ethiopian news , አዝናኝ ቪድዮ , ebs tv , tn , kana tv , eshetu , seifu on ebs , ethiopian Screenshot has been saved to / Pictures / Screenshot pian tiktok , adagnu , aletube , n , feta daily ,, donkey tube , ድንቅ ልጆች , ሰበር ዜና , ethiopian music , ዜና , በድብቅ የተቀረፀ
    movi
    #bruktawit_shimelis #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 204

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 หลายเดือนก่อน +59

    እኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የሰው ቤት የሚሰሩ እንደሰው አይታዩም እኮ

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 4 หลายเดือนก่อน +8

      ምንም ቢቸግረኝ ኢትዮጵያ ተቀጥሪ አልሰራም በጣም ነው የሚያስጠላው

    • @HayatTekiya
      @HayatTekiya 4 หลายเดือนก่อน +1

      🎉

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዮ ከምሠራ በነፆ አረብ ሀገር ብሠራ ምርጫየ ነው

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 4 หลายเดือนก่อน +55

    የሀበሻ ሰራተኛ ከመሆን በነፃ ማዳም ጋር መስራት ይሻላል😢😢😢

    • @Mymomiloveyou
      @Mymomiloveyou 3 หลายเดือนก่อน

      ሳ ውነትሽነው😢😢😢

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 3 หลายเดือนก่อน

      😢me too😢❤

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 3 หลายเดือนก่อน +7

    የሀበሻሰራተኛ ከመሆን መሞት ይሻላል

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማዳምዬ ግደይኝ😭😭
    ተለማምጣኝ ነው የምኖረው
    ጨርሼ ለማየት ራሱ አቅለሸለሸኝ
    ደግሞ ደህና ብር የሚከፍሉ ይመስል የኢትዮጵያ አሰሪዎች ክፉ ችጋራሞች ናቸው ሰራተኛ ሰው ሳይሆን ድንጋይ ነው የሚመስሏቸው👎👎👎👎

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 4 หลายเดือนก่อน +22

    ሰላም ለናተይሁን የመዳም ቅመሞችየ እደትናችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እናማ በየፅለታችሁ አስቡኝማ ትንሽ ችግር ቢጤ ገጥማኝነው ሀሳብሽን ያሳካልሽ በሉኝ አሜን ብያለሁ ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏🙏

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ አይዞሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ የድግልማርያም ልጂ ጪቀትሽን ሁሉ ያስወግድልሽ አይዞሽ❤❤

    • @avbbhw
      @avbbhw 4 หลายเดือนก่อน +1

      ያሠብሽው ይሣካልሽ የኔእህት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @AbayneshdesalegnGeremew
      @AbayneshdesalegnGeremew 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሳብሽን ድንግል ማርያም ትሙላልሽ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @tebabe
      @tebabe 4 หลายเดือนก่อน +3

      የልብሽን ይሙላልሽ ችግርን ያርቅልሽ ያሰብሽውን ውሎ አያሳድርብሽ ሀሳብሽን ይገላግልሽ
      ኽይሩን ነገር ይግጠምሽ ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ😢

    • @EdenAstatike
      @EdenAstatike 4 หลายเดือนก่อน

      Fetryee yasaklshi

  • @toybaenderis4732
    @toybaenderis4732 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወረቤል እኔ ብሆን ተግድግዳ ጋራ አላትሜሽ ያንች ብር ይቀራል😂😂😂😂😂😂ምን ትመስላለች ዢልጥ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 4 หลายเดือนก่อน +5

    አባርርሻለሁ ለሚሏችሁ አሰሪዎች ልክልካቸውን ንገሯቸወ እናንተም ጉልበታችሁ ሰርቶ እንዴማበላችሁ በነፃ አይዴለም የሚከፈሏችሁ እሸ ይሞላቀቃሉ የኢትዮ አሰሪዎች አይቶ አያቅ አረቦችኮ እንዴነዚህ አያመናጭቁም አባርርሻለሁ እያሉ አያመናጭቁም ካጠፋን ይቆጡናል ባግባብ ግን በዲህነታችን አያሸማቅቁንም ሰረአት የለላቸወ ሰራተኛምኮ ለፈታ ጥራነወ የምከፈሏቸወ ሰረአት ይኑራችሁ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 4 หลายเดือนก่อน

      በእውነት አለም ላይ ቢኖረም አይዞሺ አትናጀጂ ዲራማ ነው በመሰረቱ ተሰዶ መስራትን የሚያህል ነገር የለም በዳህነታችን እንዳልሺ አያሸማቁቁንም ደሞ ካልፈለጉ ያሳፍራሉ ወይ ቢሮ ይመልሳሉ

    • @AdD-g7i
      @AdD-g7i 3 หลายเดือนก่อน

      😅

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረመዴሀኒያ,አለም,ያጥፋሽ,ሰታቃጥይ,ለሀበሻ,ተቀጥሬ,ከምሰራ,ለአረብ,,ሀገር,ለመዳም,እድሁ,ብሰራ,ይሻለኛል😢😢

  • @AlmazNgusie
    @AlmazNgusie 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዳው ስራተኛ እማያክብር ስው ሲያስጠላኝ ስገጤ ነገር ናት ልጂቱ

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሠለፍን ሥወዲት❤❤❤❤በሊላ ፉደወም አይቻታለሁ በጣም ጥሩ ሤት ነት

  • @SameraHasan-n1c
    @SameraHasan-n1c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጀ ጠፍይ ብላችሁ አልነበር ተኮተር የገባችሁ ድራማ ነበር እንደ አይ ሀበሻ በቃ ሁልጊዜ ውሽት ሚድያ በአማን እርም ያርግብኝ ግን የሰው ልብ የምሰብሩ ልቦና ይስጣችሁ

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
    @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ 4 หลายเดือนก่อน +14

    ኤትዮ ወሀ የለም እደ😂😂😂😂😂 ሆ ጉዲ እኩ ነው😮😮😮

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ የሚያንገበግብ ትዳር ይስጥሽ ግን ይህች ሰራተኛ ሌላ ቤት አጥታ ነዉ ?ፈጣሪ ፈተና ያብዛብሽ ነዉ የሚባለዉ

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 4 หลายเดือนก่อน +18

    አይ ሰራተኛዋግን ያላት ስነስራት በጣም ደስትላለች ልጅቱ ግን ሰይጣን ነች ባባቷ ቀታነው❤

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 4 หลายเดือนก่อน +1

      ልጅቷ ሴጣን አይደለችም እንደማንኛው ልጅ አባታቸውን እናታቸውን አለማጣት ሲሉ የሚያደርጉት ነገር ነው ልጅቷ አባቷ ሌላ አግብቶ እኔን ይተወኛል ብላ ነው እንጂ ክፉ ሆና አይደለም ::

    • @Belil-H
      @Belil-H 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@serawitgeteye2305 serategnawan endezi yemtihonbatm kifu slalhonech new😏

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@serawitgeteye2305ወግጂ ያባቱዋ ዴስታ ሊስዴስታት ነው የሚገባው ታያ

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሰራተኛዋ ግን ጀግንነት ልጅታግን ጨካኛ ነት😢😢😢

  • @ZamZamHindio
    @ZamZamHindio 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bégayer. Nse. Wrd. Ysw. Llkey. Ymtkew

  • @zediyeee
    @zediyeee 3 หลายเดือนก่อน +3

    የአሪብ መደሞች ክብሪ ይገባችሁአል😢😢

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያውያን አሰሪና ልጆዎች ከአረብ ልጆዎች ና መዳምች በምንም አይገናኙም እባብ ልብን አይቶ እግር ነሳው አሉ የኢትዮ ሀብታሞች እባብ መርዝ እርኩስ ናቸው የመዳም ቅመሞች ዘና ፈታ ብለን ተከብረን አረ ስንቱ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመዳም ቅመሞችኮ ለማንም አንሰግዲም የበላይሁነነው የምንሰራው አይ ኢትዮ ከባዲናቸው የሥራው ሁኔታ የሀገሩ ስልጣነነው እንጂ አልሃምዱሊላህ አረቦች አዛኝ ናቸው

  • @Ifananiiagaroo
    @Ifananiiagaroo 3 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Lubaba07-r1p
    @Lubaba07-r1p 4 หลายเดือนก่อน +19

    የልጅ ጠማማ ይችልጅ አየሁኝ አኡዚቢላህ አሰለፋ ግን በጣም ደነገጠች አይእደሰራተኛ የሚሸገር የለም 😢😢😢

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 4 หลายเดือนก่อน +14

    አንች ቀስ ባልሽ እደግ ደግሞ በተለይ ሴት ወጣቶች በዝህ እድሜያቸው እንደዝህ ያለ ገፀባህርይ ባይሰጣው ጡሩ ነበር እናም በእደዝ ክፉ ወጣትም ይውን ጎልመሰ ቶሎ ብለቹ ተቀያሩ በጣም ነው የምትደብርው በጣም ክፉ ትመስያለሽ አሰለፍ ከክፉ ገር ክፉ አትስር

    • @FhgSf-tp1jb
      @FhgSf-tp1jb 4 หลายเดือนก่อน +4

      ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ

  • @TekesTekess
    @TekesTekess 3 หลายเดือนก่อน +2

    😘😘😘😘😘😘🙏🏻💞💞💞💞

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 หลายเดือนก่อน +3

    ETopYeeeeeeeeeeee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በሉ እኛንም እዩን ወደኛ ቤት ጎራ ካሉ ቤተሰብ ያፈራሉ ሁላችሁም ኑ በአክብሮት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SofiyaAli-p7d
    @SofiyaAli-p7d 4 หลายเดือนก่อน +27

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴያው እንደድራማ መየት እንጄ እንደዚህ የሚያደርግ ኢትዮጲያዊ ይኖራል ብዬ አላምንም

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንደዚህ ነገር ስለማታይ ወይ እንዲ አደረጉ ሲባል ስለማትሰሚ ይሆናል ባለሽበት ቦታ ወይም አንዳድን ሰራተኛ ያላቸው ቤት ስትሄጂ ጥሩ ሆነው ስለምታዩሽ ይመስለኛል ::

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 4 หลายเดือนก่อน +6

    ነቀዝ የሆነች ልጅ 😂😂😂

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለህሌና እኳን ሲባል እሳ ስትሆን ስራተኝ መሆን ያለባት አንቺ ነበርሺ እናትሺን በውሸት እኳን እዲህ ስታወራት ሂሌናሺ ላይ ግን የሆነ ነገር ይቀራል ጡሩ አይደለም

  • @Hgf-c6y
    @Hgf-c6y 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣረከደዚችአይነትልጅይሰዉረንክብረለናቶችምንነቀዝናትያልታደለይ

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሰመሳዬ ሰራተኛ ነሸ

  • @BirtukanGeber-g3c
    @BirtukanGeber-g3c 3 หลายเดือนก่อน +1

    እችማ ባላጌ ናች

  • @MohammadAli-k8i
    @MohammadAli-k8i 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኢቶቢያአሰሪወቺ ቆሻሻናቸዉ አረቦቺወላሂሻላሉ

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 4 หลายเดือนก่อน +9

    ከውጭ ገብተው እጃቸውን ሳይታጠቡ ነው የበሉት 😂😂😂😂😂

    • @tebabe
      @tebabe 4 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Lool123Jamal
      @Lool123Jamal 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @asiyajuhar1736
      @asiyajuhar1736 4 หลายเดือนก่อน

      Ishi tenetibeqa

  • @haymiTube-hm3kc
    @haymiTube-hm3kc 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይድፋሽ😢😢😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +4

    አፈር ያስበላሽ የልጅ ክፉ

  • @hani9864
    @hani9864 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደህና ነክ ነህ

  • @hani9864
    @hani9864 3 หลายเดือนก่อน +4

    አባ ደህና ነ ክ
    አባ ደህና ነ ህ

  • @YousraY-b4w
    @YousraY-b4w หลายเดือนก่อน +1

    መገን ሀበሻ

  • @DesalegnMenberu
    @DesalegnMenberu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gobasii😮😮😮😮😮

  • @CheetaLabebo
    @CheetaLabebo 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😭😭😭🏌‍♂️🏌‍♂️👊🤐😭

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀበሻ እኮ ካገኘ ጥጋቡ ሺት ቤት እሚዎጣዉ አይመስልም አትሻብኝ

  • @DesalegnMenberu
    @DesalegnMenberu 2 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💟💟💟👍👍👍👍👍

  • @DemcaWenda-eb9lp
    @DemcaWenda-eb9lp 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GanteGantefares
    @GanteGantefares 3 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 4 หลายเดือนก่อน +3

    She’s so route and un pollute‼️

  • @DesalegnMenberu
    @DesalegnMenberu 2 หลายเดือนก่อน +1

    R😢😢😢😢😢😢

  • @DesalegnMenberu
    @DesalegnMenberu 2 หลายเดือนก่อน +1

    T😢😢😢😢😢😢

  • @DesalegnMenberu
    @DesalegnMenberu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @tewbwchworku2220
    @tewbwchworku2220 3 หลายเดือนก่อน +2

    Afari biyi

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት አሰለፍ እደትአሳዘነችኝ😢😢😢❤❤

  • @SaraMohmad-h4o
    @SaraMohmad-h4o 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @KelemuwaChote
    @KelemuwaChote 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @FaanoseeGammachuu
    @FaanoseeGammachuu 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @مرضيالشمري-ل5غ
    @مرضيالشمري-ل5غ 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @Sara-by1mm
    @Sara-by1mm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @WudeloveWude
    @WudeloveWude 3 หลายเดือนก่อน +1

    😭💔😭

  • @JdhJd-i7n
    @JdhJd-i7n 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😭

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሀበሻ መዳም ከመሆን መዳምዬ ጋ በነጻ ብሰራስ ሆ

  • @MaryamQabdalla
    @MaryamQabdalla หลายเดือนก่อน +1

    😢😮😅😂

  • @NegashiAbebe
    @NegashiAbebe 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 4 หลายเดือนก่อน +5

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @FatmaFatma-w6i
    @FatmaFatma-w6i 24 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢

  • @FatmaFatma-w6i
    @FatmaFatma-w6i 24 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢

  • @SaidesaideSaide-lj7pt
    @SaidesaideSaide-lj7pt 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Elroefru
    @Elroefru 4 หลายเดือนก่อน +3

    አረ የተመታች ልጅ አሰለፍ ግን አዳዋ

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ሰራተኛ ነችችችች። ጥሩ ሰውውውዎ።

  • @hdbjdbdv7263
    @hdbjdbdv7263 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +2

    Melikam serategn tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galanebedada8001
    @galanebedada8001 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢lijituwa gin min aynat setan nat saratagna yemitilati iko tilok saw nat minim dirama bihon balage

  • @SameraHasan-n1c
    @SameraHasan-n1c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ የጠፍችው ልጂሽ እንደት ሆነይ የልጂሽም ድራማ ነበር ውይስ

  • @AbayneshdesalegnGeremew
    @AbayneshdesalegnGeremew 4 หลายเดือนก่อน +7

    ቀስ ብለሽ እደጊ አፈር ብይ የልጅ ከይሲ በጥፊ ነበር ማዞር 😢😢😢

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +3

      አዞራት እኮ በጥፊ ክክክክ

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 4 หลายเดือนก่อน

      ልጅቷ ላይ አትፍረዱ እናንተም እሷ ቦታ ብትሆኑ እንደዚህ ታደርጉ ነበር እስከመጨረሻው ካያችሁት ልጅቷን የተረዳችዋት አይመስለኝም እንደማንኛውም ልጆች ልጅቷ አባቷን ስለምትወደው እሱ ሚስት አግብቶ ከወለደ እኔን ይተወኛል ብላ ነው እንጂ ክፉ ሆና አይደለም :: መጨረሻ ላይ ስታዩት ተረድታ ይቅርታ ጠይቃለች ስለዚህ መሰደብ እና መፍረድ አያስፈልግም ::

  • @emushmasebomenchasa
    @emushmasebomenchasa 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @Sabila-op1vp
    @Sabila-op1vp 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @saramezmure2045
    @saramezmure2045 4 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤I lovettttt God bless

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኢቶወ አሰሪወች አይጣል ናቸው

  • @MekdesHailu-q8n
    @MekdesHailu-q8n 4 หลายเดือนก่อน +4

    wow lijtuwa gn andegna nat yemr wow

  • @AbuTariku
    @AbuTariku 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow des yilal bezew keteyi aref sew new yemereteshiw wow berche 😂😂😂

  • @HiwotNeguse-b2d
    @HiwotNeguse-b2d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነገረኛልጅ ምንትመስላለች

  • @AbarsheAbarshe
    @AbarsheAbarshe 4 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @TffGfyy
    @TffGfyy 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት

  • @helengetaneh1207
    @helengetaneh1207 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ስንት መስራት ሚችሉ ተዋናይ እያሉ እነሱን ብታሰሩ😢😢😢

  • @mekidesbalcha7394
    @mekidesbalcha7394 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጆ ነው ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣርሆይ። ትግስቱ። ንስጠኝ😢😢😢😢😢

  • @GetahunSolomonWolledtsadike
    @GetahunSolomonWolledtsadike 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yhbsa.wra.ydbirali.ehi.kifu

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውውውይይይይይ ስታስጠላ ልጅ አይደለችም።

  • @AsterDejene-el5rn
    @AsterDejene-el5rn 4 หลายเดือนก่อน +3

    Lijuta betam Gobez nat caracteran telabsawalech❤

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አረቦቹ አስርጅ ይበልጣሉ ዊይይይይ

  • @tube8181
    @tube8181 3 หลายเดือนก่อน

    ድራማመሆኑንእያወኩ
    ምትናገረደሚንአፈላኝ

  • @Sነኝህልመኛዋ-i9h
    @Sነኝህልመኛዋ-i9h 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢❤

  • @ttyt5206
    @ttyt5206 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ተሳቅቄ ሞትሁ እኮ 😢

  • @st5f676
    @st5f676 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢ንሰይጣን ልጅጅጆ ስታስጠይ

  • @rasberry-lm5jw
    @rasberry-lm5jw 4 หลายเดือนก่อน +5

    nice

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 4 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤አሰለፍን አደንቃታለሁ

  • @mነኝ.የአላህባርያ
    @mነኝ.የአላህባርያ 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @RahamJemal
    @RahamJemal 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ተባሻቀጥሽ ሰራተኝም እንዳለው ሰው ነው ብሽቅ

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ልሳቀቅልሽ❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው ያምራል❤☺

  • @Gf-om3nr
    @Gf-om3nr 4 หลายเดือนก่อน +1

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥