ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራቹህ አብዝቶ ይጨምረው ከሁሉም በላይ ደስ የሚለው ሁሉም ባገራቸው ላይ መኖራቸው ተባረኩ Little Ethiopia.
የአሁኑ ወጣቶች ስው የማታከብሩ ሁሉን አውቃላሁ የምትሉ ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ የተመረቀ ሰው ይኽው እድሜአቸው እግዚአብሔር ን የሚፈሩ ተማሩ
እማሆይ ከእርሰዎ ላይ ያደረ የእግዚአብሔር በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን
አሁንም ብዝትትትት ብዝዝዝት በሉ ሚሊውን ሁኑ በጣም ደስ ትላላችሁ እናታችንንም እግዛባሄ በጤን ያቆይልን አሁንም ዘራችሁ ይብዛልኝ ።
አሜን አሜን አሜን
መታደል ነዉ በልጂ መባረክ እደምድር አሸዋ ያበዛችሁ ጌታ ይመስገን💜እማሆይ ከዚህ በላይ ረጂም እድሜ ያድሎት
ዘመዶቸ ዘራችን ይንሰራፋ ኑሩልኝ የቦጋለ ጣሰዉ አበበ ጣሰዉ ደስታ ጣሰዉ ::::::: በለሳ ደብረታቦር ይቁጠራቸዉ
በጣም የምናፍቃችሁ ቤተሰቦቼ እወዳችዋለሁ እናቴ አያቴ ቅድመ አያቴ አክስት አጎቶቼ ስላያዋችሁ ከልብ ደስ ብሎኛል ቅድመ አያቴ እንኳን ለ95 አመትሽ በሰላም አደረሰሽ ውድድ
እድለኛ ነሽ ክፉ አይንካችሁ
አንኳን ደስ ያለሺ መታደል እድዚህ ቤተሰብ መኖር አሁንም ያባዛቹሁ
😂😂😂😂😂
አራ ያች ቤታሰቦች ነቹ እማሆ ማልከም ልዳት
ምነው አልተገኘሽም እንዴ
አቤት እንዴት ደስ ይላሉ ካአንድ ዘር ይሄሁሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አሁን ምን አመጣው ጋዜጠኛይቱ መንግሥት ሲጭንባችሁ ቢጨንቃችሁ እንዲህ ያለ ቤተሰብ በመፈለግ ጀመራችሁ አይደል፡፡ለማንኛውም ኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን፤አግኝታችሁ ማነጋገራቸሁ መልካም ነው፤ ግን ኢትዮጵያን ያፈረሰ መንግሥት ኢሃዴግ ለዘላለም ሥሙ ይረሳ ይውደም ሲረገም ይኑር፡፡ ይህ ቤተሰብ ብቻ አይደለም ብዙ ብዙ ኢትዮጵያውያን አለን እንዲህ ያሉ የእግዚአብሄር ወዳጅ እናት ናቸው ተመስገን!!
መሉ ቦጋለ ደብሬ ቦጋለን ዘሮች ጨምሩ ዘራችሁ እንደ አሽዋ የበዛነዉ አሜን አምላክ ይክበርበት
ማሻአላህ በጣምደስይላል ለእኛም አላህይወፍቀን
እድሜ እናጤና ለናታችን ያቆይልን እማ ማያ
ደስ ይላል እስይ እንኮን አላህ አብሮ ያኑራችሁ
የኔ እናት እድሜ ይስጥዎት
ኦ ፍቅር የሆነችዋን ወልቂጤን ስለየው ደስስ ብሎኛል💖ውብ ቤተሰቦች😍
ፈቅሩ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ ፈጣረ የእትጰያ ተምሳልት ናቹ ድመቁ
አሜን
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ እማሆስጥላችሁ እግዚአብሄር
Amenee
እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይስዉራችሁ እኔንም ብዙ ተባዙ❤❤❤
መቅደላ አንባ ያልሺዉ እኛሀገር ነዉአብሺሪ
እግዚአብሔር ይመስገን ዘር መልካም ትውልድ ዘራችሁን ይባርካችሁ አሜን።
ማሻአላህ ተባረከላህ
ዋው ማሻአላህ።አላህቤተሰቦቻችንን።በየአለሉበትይጠብቅልንያረብ
የጎንደር ወርቅ። እድሜና ጠና ይስጥሆጥ
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Wow!! Egziabger edmena tena abzito ystachu
የኔ እናት ሁፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ ማማዬ እማምላክ እድሜና ጤናውን ይስጦት እማሆይዬ
ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እኔም ለቤተሰቦቼ አንድ ነኝ እስኪ እደሙሀይ ዘርሽ ብዝት ይበልልሽ በሉኝ
ዘርሽ ይብዛ ከእግዚአብሔር. ሞገስና ጥበቃ ጋር
ይሄን ፕሮግራም እወደዋለሁ ግን አጭር። ሆነ ምናለ ለ1ሰአት እንኲን ብታደርጉት
እድሜ ፀጋ ነው ረጀም እድሜ እናቴ
አረ ወዲያ ሁሉም ዱሮ ቀረ እዲህ ዘመኑ ተበታትኖ ሳያልቅ ያለ ውበት ያለ ጥጋብ ያለ መዋደድ መተሳሰብ እማሆይ ምነው በናተ ግዜ በተፈጠርኩ ያሁኑን ትውልድ ከምሆን ውሃ ሆኜ ብቀር ይሻለኝ ነበር😭😭
መታደል ነው
መታደል ነው እድሜ ጤና ይስጣችሁ
እግዚአብሄር እድሜና ፍቅር ይስጣችሁ
እግዚአብሄርሆይእዴዚህአይነትእዲሜ።አዲለኝ
በጣም ደሥ የሚሉ እናት ናቸው።
ዋዉ በጣም ደስ ይላሉ እግዛበሄር ይባርካችሁ
ማሻአላህ እርጅም እድሜ ለቤተሰቦቻች ያርብ
ዋውውውው እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ እድሜ ጤና ይሥጣቹህ
Emohay keri gizeshen fetari yitebkesh wuded aregshalehu korchebachuwalehu betesboche!
መታደል
ወልቄጤ የፍቅር አገር ከዘረኝ ነፃ የሆነ💞💞💞💞💞💞💞
this is the beauty of ethiopia, !!!!!
መአሸአላህ መአሸአላህ በጣም ደስ ይላል
አሚን አሚን
እረጅም እድሜና ይስጥልን
እደት ደሥይላል
Great Family God bless you all
ፈጣሪ ያቆይላችሁ
ትንሿ ኢትዮጵያ ደስ ይላል
Mashaa allah selamachu yibezalachuu des tilalachuu
Mashallah
እግዚአብሔር አምላክ አዉንም በክብር ያኑራችዉ
የተንቢ❤❤❤የኔም አያት እደዚህ እድሜ ይስጥሽ ዳይዬ ፍቅርሽ ነሽ የኔ አያቴ ሁሌም እንደናፈቀሽኝም❤❤
you're right you can call your mother king and you grow up together with your father and you are going to have a great thing tanks
Wowow.bexami.dei.yila
መታደልነውእኔምአያቴበ100አመቷነውያረፈችው
ተመስገ ነው ለፈጣሪ ግሩም የሆኑቤተሰብ
እስከ 120 ያኑሩዎት። እስከ ቤተሰቡ።
ሰሎድ አሰሽኝ አራ እዳዚ ለክታሽ
wow betam des yilal hulachinm rejim edimena tena endehum Fikir Yisten....
178 ማሻአላህ ደግ አደረጉ እኛ ለወደፊት ምን ይበላሉ በማለት ሣንወልድ አረጀን
ወልቂጤን ስለሳያችሁን እናመሰግናለን
ካሜራ ማኑው ዳዊት ነው❤❤❤❤
እግዚአቤሒርእደማቱሳላእድሜዪስጠቸው
ጉራጌ በፅንፈኛ አማራ ኦርቶዶክስ የተወረረ ነው ሲንል በሚክንያት ነው ። እነዚህ ስዎች አማራ ናቸው ።ሞት ለአማራ
ሰይጣን ዘረኛ የአንተን እድሜ ይጨምርልህ ሰይጣኑ እና ዘረኝነቱን ነቅሎ ያዉጣልህ ታመሐል
መታደል ነው እማ የእድሜ ባለፀጋ ነዎት እግዚአብሔር። ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው
በጣም ደስ ይላል
ሁልየም ደስስስይበላችሁ ጤና ይስጣችሁ
እማሆ ማልከም ልዳት ማልካም ቤታሰብ ናቻሁ በጠም ዳስስ ይለል
Woooow selamachu yebza
ዋዉ 💕💚💛❤
Enat lezilalem tinur 👉❤❤🌹👈
My beautiful family ❤❤
Mamiye wadashile💟🌷🎤😘😘😘🤙
Egzeabehre edema kateana gare yestelelachu
Ere tutu bey mashallah
ማሻአላህ
❤️❤️❤️💒💒💒 edma ena tena le mather
i am happy for all of you.
ምንኛ መታደል ነው
ወልቂጤ የቀቤና መዲና…ሁሉን አቅፋ የለች ከተማ♥
ኢ ወማ አሜቴኤሳ
Yemin keba nw demo welketa ye guraga nw
የቀቤና ነው ያልሹ😜የጉራጌ ነው እየመረረሽ ዋጪው😜
ድቄት አንቼም ብሎ አቃፊ
@@mimishowmimi1730 ደነዝ ነሽ የቀቤና ሥቲ አታፍሪም ዘረኛ ነሽ
የተረሐትውልድእየተበለደአገሮአጠፋ
ምነው እኔ አያታን እንደዚህ ሳላስደስታት አለፋቸ ምንዋጋለው አይስደት
Ye Ethiopia kurate
There is a lot of dirt around the house in the drainage.
it was decoration.
የተንቢ ወልቅጤ
a
አታሳጥሩት ፕሮግራሙን
Wey metadel
ፋናዎች እናት የመንግስ ገረዶች አንድ ቤት ውስጥ አፍጎ እሳት ማቃጠል ነበር
ወገ ጅል
💚💛❤
First clean the area!!
ወልቂጤ የቀቤና መዲና
Anasa
This is were im belong to i love you all !!!
Ioolp
ክክክክ አልቀረብሽም
Uuuuuuuuuffff.de.si.sili
እቺ ጋዜጠኛመረጋጋት የላትም ትቸኩላለች ቶሎ ማይክ ትቀበላለች ሠው ሀሣብን ሣይገልጽ እረ ተረጋጊ
ሠአት እንዳይረዝም ብላ ነው 20 ደቂቃ ብቻ ሥለሚለቀቅ ይሆናል
እራቁትሽን ኣረ በዛ አሳፋሪ ነሽ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራቹህ አብዝቶ ይጨምረው ከሁሉም በላይ ደስ የሚለው ሁሉም ባገራቸው ላይ መኖራቸው ተባረኩ Little Ethiopia.
የአሁኑ ወጣቶች ስው የማታከብሩ ሁሉን አውቃላሁ የምትሉ ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ የተመረቀ ሰው ይኽው እድሜአቸው እግዚአብሔር ን የሚፈሩ ተማሩ
እማሆይ ከእርሰዎ ላይ ያደረ የእግዚአብሔር በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን
አሁንም ብዝትትትት ብዝዝዝት በሉ ሚሊውን ሁኑ በጣም ደስ ትላላችሁ እናታችንንም እግዛባሄ በጤን ያቆይልን አሁንም ዘራችሁ ይብዛልኝ ።
አሜን አሜን አሜን
መታደል ነዉ በልጂ መባረክ እደምድር አሸዋ ያበዛችሁ ጌታ ይመስገን💜እማሆይ ከዚህ በላይ ረጂም እድሜ ያድሎት
ዘመዶቸ ዘራችን ይንሰራፋ ኑሩልኝ የቦጋለ ጣሰዉ አበበ ጣሰዉ ደስታ ጣሰዉ ::::::: በለሳ ደብረታቦር ይቁጠራቸዉ
በጣም የምናፍቃችሁ ቤተሰቦቼ እወዳችዋለሁ እናቴ አያቴ ቅድመ አያቴ አክስት አጎቶቼ ስላያዋችሁ ከልብ ደስ ብሎኛል ቅድመ አያቴ እንኳን ለ95 አመትሽ በሰላም አደረሰሽ ውድድ
እድለኛ ነሽ ክፉ አይንካችሁ
አንኳን ደስ ያለሺ መታደል እድዚህ ቤተሰብ መኖር አሁንም ያባዛቹሁ
😂😂😂😂😂
አራ ያች ቤታሰቦች ነቹ እማሆ ማልከም ልዳት
ምነው አልተገኘሽም እንዴ
አቤት እንዴት ደስ ይላሉ ካአንድ ዘር ይሄሁሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አሁን ምን አመጣው ጋዜጠኛይቱ መንግሥት ሲጭንባችሁ ቢጨንቃችሁ እንዲህ ያለ ቤተሰብ በመፈለግ ጀመራችሁ አይደል፡፡
ለማንኛውም ኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን፤አግኝታችሁ ማነጋገራቸሁ መልካም ነው፤ ግን ኢትዮጵያን ያፈረሰ መንግሥት ኢሃዴግ ለዘላለም ሥሙ ይረሳ ይውደም ሲረገም ይኑር፡፡ ይህ ቤተሰብ ብቻ አይደለም ብዙ ብዙ ኢትዮጵያውያን አለን እንዲህ ያሉ የእግዚአብሄር ወዳጅ እናት ናቸው ተመስገን!!
መሉ ቦጋለ ደብሬ ቦጋለን ዘሮች ጨምሩ ዘራችሁ እንደ አሽዋ የበዛነዉ አሜን አምላክ ይክበርበት
ማሻአላህ በጣምደስይላል ለእኛም አላህይወፍቀን
እድሜ እናጤና ለናታችን ያቆይልን እማ ማያ
ደስ ይላል እስይ እንኮን አላህ አብሮ ያኑራችሁ
የኔ እናት እድሜ ይስጥዎት
ኦ ፍቅር የሆነችዋን ወልቂጤን ስለየው ደስስ ብሎኛል💖ውብ ቤተሰቦች😍
ፈቅሩ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ ፈጣረ የእትጰያ ተምሳልት ናቹ ድመቁ
አሜን
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ እማሆስጥላችሁ እግዚአብሄር
Amenee
እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይስዉራችሁ እኔንም ብዙ ተባዙ❤❤❤
መቅደላ አንባ ያልሺዉ እኛሀገር ነዉአብሺሪ
እግዚአብሔር ይመስገን ዘር መልካም ትውልድ ዘራችሁን ይባርካችሁ አሜን።
ማሻአላህ ተባረከላህ
ዋው ማሻአላህ።አላህቤተሰቦቻችንን።በየአለሉበትይጠብቅልንያረብ
የጎንደር ወርቅ። እድሜና ጠና ይስጥሆጥ
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Wow!! Egziabger edmena tena abzito ystachu
የኔ እናት ሁፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ ማማዬ እማምላክ እድሜና ጤናውን ይስጦት እማሆይዬ
ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እኔም ለቤተሰቦቼ አንድ ነኝ እስኪ እደሙሀይ ዘርሽ ብዝት ይበልልሽ በሉኝ
ዘርሽ ይብዛ ከእግዚአብሔር. ሞገስና ጥበቃ ጋር
ይሄን ፕሮግራም እወደዋለሁ ግን አጭር። ሆነ ምናለ ለ1ሰአት እንኲን ብታደርጉት
እድሜ ፀጋ ነው ረጀም እድሜ እናቴ
አረ ወዲያ ሁሉም ዱሮ ቀረ እዲህ ዘመኑ ተበታትኖ ሳያልቅ ያለ ውበት ያለ ጥጋብ ያለ መዋደድ መተሳሰብ እማሆይ ምነው በናተ ግዜ በተፈጠርኩ ያሁኑን ትውልድ ከምሆን ውሃ ሆኜ ብቀር ይሻለኝ ነበር😭😭
መታደል ነው
መታደል ነው እድሜ ጤና ይስጣችሁ
እግዚአብሄር እድሜና ፍቅር ይስጣችሁ
እግዚአብሄርሆይእዴዚህአይነትእዲሜ።አዲለኝ
በጣም ደሥ የሚሉ እናት ናቸው።
ዋዉ በጣም ደስ ይላሉ እግዛበሄር ይባርካችሁ
ማሻአላህ እርጅም እድሜ ለቤተሰቦቻች ያርብ
ዋውውውው እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ እድሜ ጤና ይሥጣቹህ
Emohay keri gizeshen fetari yitebkesh wuded aregshalehu korchebachuwalehu betesboche!
መታደል
ወልቄጤ የፍቅር አገር ከዘረኝ ነፃ የሆነ💞💞💞💞💞💞💞
this is the beauty of ethiopia, !!!!!
መአሸአላህ መአሸአላህ በጣም ደስ ይላል
አሚን አሚን
እረጅም እድሜና ይስጥልን
እደት ደሥይላል
Great Family God bless you all
ፈጣሪ ያቆይላችሁ
ትንሿ ኢትዮጵያ ደስ ይላል
Mashaa allah selamachu yibezalachuu des tilalachuu
Mashallah
እግዚአብሔር አምላክ አዉንም በክብር ያኑራችዉ
የተንቢ❤❤❤የኔም አያት እደዚህ እድሜ ይስጥሽ ዳይዬ ፍቅርሽ ነሽ የኔ አያቴ ሁሌም እንደናፈቀሽኝም❤❤
you're right you can call your mother king and you grow up together with your father and you are going to have a great thing tanks
Wowow.bexami.dei.yila
መታደልነውእኔምአያቴበ100አመቷነውያረፈችው
ተመስገ ነው ለፈጣሪ ግሩም የሆኑቤተሰብ
እስከ 120 ያኑሩዎት። እስከ ቤተሰቡ።
ሰሎድ አሰሽኝ አራ እዳዚ ለክታሽ
wow betam des yilal hulachinm rejim edimena tena endehum Fikir Yisten....
178 ማሻአላህ ደግ አደረጉ እኛ ለወደፊት ምን ይበላሉ በማለት ሣንወልድ አረጀን
ወልቂጤን ስለሳያችሁን እናመሰግናለን
ካሜራ ማኑው ዳዊት ነው❤❤❤❤
እግዚአቤሒርእደማቱሳላእድሜዪስጠቸው
ጉራጌ በፅንፈኛ አማራ ኦርቶዶክስ የተወረረ ነው ሲንል በሚክንያት ነው ። እነዚህ ስዎች አማራ ናቸው ።ሞት ለአማራ
ሰይጣን ዘረኛ የአንተን እድሜ ይጨምርልህ
ሰይጣኑ እና ዘረኝነቱን ነቅሎ ያዉጣልህ ታመሐል