Bezawerk Asfaw -Tizita- በዛወርቅ አስፋው (ትዝታ)- Ethiopian Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @tediafro9767
    @tediafro9767 ปีที่แล้ว +33

    ከመጀመሪያ ዕድሜ እስከ ዛሬ ሙሉ ዕድሜ ነው የማስታውሰው ደጉም ክፉም ፊቴ ላይ ይመላለሳል ።ክብር ላንቺ ይሁን። እወድሻለሁ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 ปีที่แล้ว +147

    ትዝታን ብዙ ድምፃውያ በደንብ አድርገው አሳምረው ቢጫወቱትም የበዛወርቅ አስፋው ግን ፍፁም ይለያል እግዚአብሔር በቀሪው ዘመንሽ የልብሽን መሻት ይፈፀምልሽ እጅግ በጣም እወድሻለው 🙏

  • @negabelew4963
    @negabelew4963 7 หลายเดือนก่อน +13

    በእውነትም የትዝታ ቁንጮ።ሁሉም አሟልቶ የሰጠሽ።ብርቅዬ።

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 ปีที่แล้ว +16

    በተለይ ከሀገራችን እርቀን ለምንኖረው ኢትዮጵያውያን የሚጥልብን የሀገር ፍቅርና ትዝታ ለመግለጥ ቃላት ያጥራል!

  • @Chachu1989
    @Chachu1989 2 ปีที่แล้ว +76

    የእያንዳንዱን የህይወት ትዝታ ወደኃላ መለስ ብሎ የሚቃኝበት ውብ የሙዚቃ ስጦታ❤❤

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 ปีที่แล้ว +12

    በዛወርቅ ያንቺን ይትዝታ ሙዚቃ ብምሰማበት ጊዜ ኢትዮጵያ "ሀገሬ"
    ትዝ እያለችኝ እንባዪ ዱብዱብ ይላል:: ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እህት!

  • @tesfayoutube2376
    @tesfayoutube2376 3 ปีที่แล้ว +44

    ትዞታው የተመቻችሁ ሰቶቹናችሁ እኔ በጣም ነው የምወድው የትዝታ ዘፍን

  • @ritahagos7301
    @ritahagos7301 10 หลายเดือนก่อน +28

    I am Eritrean but l love Ethiopia because this romantic music it's just so much love & happens

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 ปีที่แล้ว +7

    በዛወርቅ! ያንቺን ጥኡም ዜማ በማዳምጥበት ጊዜ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትዝ
    እያለችኝ እንባዪ ይወርዳል! ምን ዓይነት የሀገር ስሜት!

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 4 ปีที่แล้ว +79

    ኑሪልኝ እናቴ
    ይህን ዘፈን ሳዳምጠው በልጅነቴ ያሳለፍሁአቼውን በትዝታ ማሰብ ጀመርሁ አቤት ልጅነት ደስ ሲል ልጅነት እኮ ንፁህ ወረቀት ነው። መሳቅ መጫወት ሌላ ምንም የሌለው ክፋት የሌለው ሁፍፍፍፍፍፍ

    • @abi8547
      @abi8547 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam

    • @gashayemene
      @gashayemene 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል!!!

  • @olebuchmann9889
    @olebuchmann9889 7 หลายเดือนก่อน +9

    What a beautiful Song, amazing and magic 😍
    Grüße aus Deutschland 🇩🇪

    • @TekaHaile-hu3wh
      @TekaHaile-hu3wh 13 วันที่ผ่านมา

      Wo bist du, ich wohne in gotha Thüringen

  • @tediafro9767
    @tediafro9767 ปีที่แล้ว +9

    ልብ የሚነካ ተወዳዳሪ የሌለው ድምጽ ። እግዝኣብሔር ይባርክሽ።

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum7067 4 ปีที่แล้ว +37

    ትዝታ ታማኝ ነው ወረት አያውቅም
    እንደሰው ለገንዘብ ቦታውን አይለቅም፤
    ገንዘብ ሰርገኛ ነው ሰው ሲያቀርብ ሰብስቦ
    ድህነት ግን ሲያርቅ ይመስላል ተስቦ፤
    ከጊዜ ጋር አብሮ ሰው ብዙ ቢመኝም
    ደሃናን ጥሎ ማለፍ ብልህ ሰው አያሰኝም፤
    ………………
    የትናንቱ ነገር ይህው ሆነ ዛሬ
    እድሜዬ ለትዝታ ድሮን አየሁ ኖሬ፤
    …………….
    ቀለም ተቀባ ወይ ሰው ሁሉ ዘንድሮ
    ሽማግሌ ጠፋ ሽበት እንደድሮ፤

    • @Wollo161
      @Wollo161 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BerhanuHaile-k8b
    @BerhanuHaile-k8b 7 หลายเดือนก่อน +3

    የምንጊዜም ምርጥ ብዝዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።❤❤❤

  • @desalegnshufe
    @desalegnshufe ปีที่แล้ว +39

    ቤዛወርቅ ደንቅ ዘፈኝ ነሽ እግዚአብሔር በሰጠሽ ድምፅሽ ለእግዚአብሔር ክብር ብትዘምሪ ደስ ይላልና አስቢበት ተባረኪ።

    • @askme7620
      @askme7620 ปีที่แล้ว +4

      🤦‍♂️እናንተ ቀስ ብላቹ Messi ወይም Ronaldo ለእግዚአብሔር ብትጫወት ጥሩ ነበር ትላላችሁ ።

    • @Gofla111
      @Gofla111 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንስስ በንስሀ መዝሙሮቿ ደስስስ አለሽሽ
      ይቅሬታ
      ፈራሁ በሚሉ

  • @annsoverall3413
    @annsoverall3413 3 ปีที่แล้ว +103

    I am Trinidadian, I do not know what she is saying in this song, but I love it, as a matter of fact, I love Ethiopian music

  • @ShimelsMisge
    @ShimelsMisge 8 หลายเดือนก่อน +5

    ያንቺ ሙዚቃ የልብ መደሐኒት ነዉ።

  • @salammh5334
    @salammh5334 4 ปีที่แล้ว +414

    I am Sudanese. I don’t understand the words, but I feel connected 🤗
    I am a fan of Ethiopia and its rich cultural heritage 🎶

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 ปีที่แล้ว +26

      Sudan and Ethiopia are together and we are like family and I hope you enjoy our culture and music and also Sudanese music is also nice, I love both Sudan and Ethiopia!

    • @derogbawasse2161
      @derogbawasse2161 4 ปีที่แล้ว +7

      @@rosieposie.x0 It is a soul song that connects you to God and your homeland especially that you are in other countries like emigrating the name of TIZITA enjoy my bro/sis

    • @salammh5334
      @salammh5334 4 ปีที่แล้ว +13

      I agree and believe that we have more in common like history, culture, and common future as well.

    • @amareayalew2059
      @amareayalew2059 4 ปีที่แล้ว +6

      The sudanese music also well understandable feeling for Us,

    • @michaelberihu3286
      @michaelberihu3286 4 ปีที่แล้ว +5

      Bro

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 ปีที่แล้ว +6

    በዛወርቅ- አማርኛ ቁዋንቁዋ የማያውቁ የውጭ አገር ዜጎች ሁሉ ይንቺን
    "ትዝታ" በሚያዳምጡበት ጊዜ በጣም ነው የሚደንቁሽ የኔ ቆንጆ!

    • @leslyelang3990
      @leslyelang3990 3 หลายเดือนก่อน +1

      So true! It's new to me
      Wonderful - i dont understand the words but it feels sad and loving and missing this beautiful country.

    • @nahom3427
      @nahom3427 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@leslyelang3990 then how the hell did u read the comment😂

    • @Flower-ck2bs
      @Flower-ck2bs 14 วันที่ผ่านมา

      @@nahom3427 Translation! You can also get it translated by using Google or if somebody translate to you. Try it.

  • @gechgmase27
    @gechgmase27 3 ปีที่แล้ว +5

    በዛወርቅ እና መሀሙድን ስሰማ ከእግር ጥፍሬ እስከ እራስ ፀጉሬ የሆነ ስሜት ይነዝረኛል። ለፍቅር፣ለመውደድናለሰላም በአክሮት ልቤ ዝቅ ይላል ለኔ ሁለቱ የትዝታ ቃና ወራጅ ውሀ ናቸው በልቤ ለዘላለም በትዝታ ይፈሳሉ ሰላም ይብዛላቸው

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 หลายเดือนก่อน +7

    አይ ትዝታ ስወዳት ❤❤❤❤ 3:09

  • @sharokhankhan5802
    @sharokhankhan5802 2 ปีที่แล้ว +54

    I am from Sudan and I love everything that is Ethiopian. This song has a beautiful memory in my soul

    • @samsonberhan1393
      @samsonberhan1393 ปีที่แล้ว +2

      ሰላምህ ይብዛ

    • @Sebleh-t5b
      @Sebleh-t5b 10 หลายเดือนก่อน

      And we love Sudan.

    • @ZebibaAdem-dn9qo
      @ZebibaAdem-dn9qo 7 หลายเดือนก่อน

      thankyou ❤

    • @olebuchmann9889
      @olebuchmann9889 7 หลายเดือนก่อน +1

      Please send best regards, love and peace to nuba mountain, Lwere, Korungo and Hayban from Germany 🇩🇪. It It's total crap what's happening there right now and it breaks my heart ❤😢

  • @habiibjames9136
    @habiibjames9136 2 ปีที่แล้ว +6

    ማነዉ እንደኔ ሆድ የበሰበት ትዝታ ስንቄነሽ 😭😭🙏🙏

  • @anissahassan9932
    @anissahassan9932 9 หลายเดือนก่อน +5

    🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇪🇷🇪🇷🇸🇴🇸🇴💚💜💕🌸👍I love eriteria people keep going forward 🌸🇩🇯💚💜💕🇪🇷🇸🇴👍

  • @tekuameworksergut8984
    @tekuameworksergut8984 4 ปีที่แล้ว +111

    ያንቺ ሙዚቃ ፋርማሲ ነበር መሸጥ ያለበት የኔ ወርቅቅቅቅቕ

    • @abdoabdurof2402
      @abdoabdurof2402 3 ปีที่แล้ว +1

      wow expression ever

    • @ራህመትሙሰጠፉ
      @ራህመትሙሰጠፉ ปีที่แล้ว +2

      ምን ሊደን ፈርማሲ

    • @SaratyFeker
      @SaratyFeker ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rahelnega6797
      @rahelnega6797 ปีที่แล้ว +1

      ​😊This is the best of all Tezeta❤❤❤❤. I love it may the good ❤lor❤❤❤d❤❤❤ bles. Her❤❤

  • @maherrsheed3327
    @maherrsheed3327 3 ปีที่แล้ว +83

    I love Ethiopia with all my heart, and I hope that peace will bless Sudan and Ethiopia. You have all the love

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +12

    ሁሌም በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ በዝዬ የፍቅር ሰው ነሽ ትዝታ በአንች ብቻ ሁሌም ያምረኛል።💚💛❤💚💛❤💚💛❤ቀለም ተቀባ ወይ ሰው ሁሉ ዘንድሮ
    ሽማግሌ ጠፋ ሽበት እንደ ኑሮ👌

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว

      Brilliant comment, thanks from us America

  • @gedionmesfin1821
    @gedionmesfin1821 4 หลายเดือนก่อน +10

    Those good old Days! Pray for Ethiopia and Eritrea

  • @yirgashifera3131
    @yirgashifera3131 4 ปีที่แล้ว +27

    የማደንቅሽ እና የማከብርሽ ዘመን የማይሽረው የትዝታ ዘፈን ባለቤት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @abdulrahmanfatr5036
    @abdulrahmanfatr5036 ปีที่แล้ว +21

    Music was discovered with the purpose of keeping people connected to each other.
    This is really euphonious voice.. big love from the neighbor Sudan.

  • @emansharif4499
    @emansharif4499 4 ปีที่แล้ว +9

    ድምፅሽን እራሱ ስስማ የልጅነት ጌዜዬን ያስታውስኛል , ትሩ ግዜ እልነበርም ግዜው የመንግስቱ ግዜ ነው , ግን ቢሆንም ድምፅሽን ስሰማ የነገን ትሩን ተስፋ ይስተኝ ነበር , በታም እወድሻላሁ , እድሜና ቴና ይስትልኝል 🙏

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว

      Yes, me too,I rember evrey thing my age exactly like you, thanks for your great comment.

  • @yoniboom4609
    @yoniboom4609 3 ปีที่แล้ว +10

    በዛ ወርቅ አንችን ስአዳምጥ ወደኋላ ያሳለፍኩትን ህይወት ያስቆጥረኛል ዘመንሽ ይባረክ

  • @ericmutwiri8607
    @ericmutwiri8607 ปีที่แล้ว +9

    Am Kenyan,just encountered Tizita on a book I was reading about Ethiopia and on coming to TH-cam,I can't get over it,even though I don't understand the language

    • @eshettyah3037
      @eshettyah3037 ปีที่แล้ว

      Let i suggest a bati ethio music it takes you to another era my bro.

    • @ericmutwiri8607
      @ericmutwiri8607 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @DanielTeklegiorgis
      @DanielTeklegiorgis 27 วันที่ผ่านมา

      One day you will be perfect

    • @Flower-ck2bs
      @Flower-ck2bs 14 วันที่ผ่านมา

      @@DanielTeklegiorgis Nobody is perfect. But everybody can feel a music.

  • @ibrakadabra1932
    @ibrakadabra1932 10 หลายเดือนก่อน +8

    A remarkable work of vocal content. I'm Nigerian but I know and appreciate quality music regardless of race or ethnicity

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋው! ድንቅ እና ብርቅ አርቲስት። ዘመን የማይሽረው ትዝታ ቢሰሙት ቢሰሙት የማሰለች ድምጽ። እድሜ እና ጤና እመኝልሻለው።

  • @argawbefkaduezneh4592
    @argawbefkaduezneh4592 3 ปีที่แล้ว +6

    በዛ ወርቅ አስፋው አንድም ቀን በመድረክ ላይ ሳላይሽ በመቅረቴ አዝናለሁ ። ትዝታዎችሽ ግን ሁሌ ከእኔና ከብዙዎቻችን ጋር ይጓዛሉ ። እናመሰግናለን ። እንወድሻለን ።

  • @solomonnuri8379
    @solomonnuri8379 4 ปีที่แล้ว +7

    የከያኒ በዛወርቅ ዘፈኖች ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉ መሳጭና ጥልቅ ትርጉም ያላቸው በመሆናቸው እነሆ ዛሬ በአዲሱም ትውልድ ትልቅ ስፍራ አላቸው።
    ለትዝታ ንግስት ከያኒ በዛወርቅ አስፋው እድሜና ጤና እመኛለሁ።

  • @mamush2245
    @mamush2245 5 ปีที่แล้ว +42

    በዛ ወርቅ ምርጥ ድምፃዊ እንደዚህ ነው ሲታደሉት በተፈጥሮ አሉ እንጂ ጥበብ ጠራን እያሉ ጆሮዋችን የደፈኑት ይድፈናቸውና እስቲ ቁጭ በሉና ጥበብን አዳምጡ

    • @shashetudelia2114
      @shashetudelia2114 5 ปีที่แล้ว

      Tekekl

    • @filipfilip1089
      @filipfilip1089 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ጥበብ ጠራን እያሉ ጆሮአችንን አደነቆሩት

    • @Amantube2539
      @Amantube2539 3 ปีที่แล้ว

      Yene mar yanchin zefen sisemaw sewneten ynezregnal ejig betam new yemwedesh nurilgn

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 6 หลายเดือนก่อน

      ቀላል አደነቆሩንዴ 😂😂😂

  • @farimataylor3267
    @farimataylor3267 2 ปีที่แล้ว +21

    I am senegalese from Mandeka origin and this song sounds like a malian song. Thanks a lot

  • @derejeadugna7203
    @derejeadugna7203 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ለስለስ ያለ ወርቅ የሆነ ሙዚቃን በሚገርም ድምፅ ሰማውት ብቻ ሳይሆን አጣጣምኩት

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሙዚቃ ና ትዝታ ❤❤❤❤❤❤😢 4:40

  • @ibrahimhaidr1342
    @ibrahimhaidr1342 2 ปีที่แล้ว +55

    I am from Eritrea and I understand the Amharic language, but frankly, I have not encountered such a performance in which leadership, cadence, teacher, violin and follow the rhythm

  • @tk567
    @tk567 4 ปีที่แล้ว +74

    I can’t understand, but I can feel it on my heart.love you. My Somali heart is happy ♥️

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว +3

      You are bless, thanks brother

    • @melakuteshome2539
      @melakuteshome2539 4 ปีที่แล้ว +4

      Yep..you're feeling it precisely where it is supposed to be felt.

    • @maskiniasifiwe9871
      @maskiniasifiwe9871 3 ปีที่แล้ว +1

      One more reason to fall in love with Ethiopia and Her people...... I'm coming home very soon

    • @deredere2434
      @deredere2434 3 ปีที่แล้ว

      She is describing With her powerful voice What is NOSTALGIA.

    • @ertale1874
      @ertale1874 2 ปีที่แล้ว

      Oria ❤️

  • @Star-hg1kt
    @Star-hg1kt 2 ปีที่แล้ว +16

    This is from last night now i'm from South Africa living in Cape Town so now i miss my bus in Woodstock and while waiting for the next one I'm chilling at the shop of this Ethiopian brada while chatting back & forth at background the song is playing for some reason the convo stopped and my GOD such a beautiful song very therapeutic, meditative, spiritual song I don't even know the language but connected. Bless the singer also hope the same peace for Ethiopia & other conflict ridden places trying to build a new.

    • @newlife2805
      @newlife2805 2 ปีที่แล้ว +2

      Therapeutic, meditative......... well said!! I feel you 👍👍👍👍

    • @romantsegaye7051
      @romantsegaye7051 ปีที่แล้ว

      You wrote like a film script ❤

  • @michaelkiros2289
    @michaelkiros2289 3 ปีที่แล้ว +48

    i hope everyone is safe in ethiopia! i will be praying for Ethiopia during this war they're facing!

  • @ዳባቴዋነፍጠኛ
    @ዳባቴዋነፍጠኛ 4 ปีที่แล้ว +37

    ውውይይይ እንኳን በሀይለስለሰሴ ዘመነ መንግስት ተወለድኩኝ ፀጥ ያለ ዘፈን ነው ሰምቼ ያደኩ።ይህን የመሰለ ትዝታ ፣፣፣፣፤
    ዘፈን ያኔ ቀረ፣፣፣፣

  • @Flower-ck2bs
    @Flower-ck2bs 2 ปีที่แล้ว +26

    Beautiful. It touches my heart each time I listen to it. Ethiopia is a beautiful country. Sadly there are those who are jealous about her, all humans motherland. Ethiopian singing is unik. There is no other people who can sing by nature faultless. When I arrived for the first time to Addis Abeba a special odour of the country splashed me. I wanted to kiss the soil of Ethiopia. In my heart I am african and Abyssinia welcomed me with her wiseness and strong beautiful traditions. For me it doesnt matter from where you are. Only enemy cares about that. Listen to Your heart and follow Bezaworks tones and the children of Ethiopia will be proudly the prosperious future. Let love win 🏆 ❤️🙏🏻

    • @factualtruth6830
      @factualtruth6830 2 ปีที่แล้ว

      Technically Abyssinians aren’t African. Abyssinia is Latin for habesha. Habesha originate from Yemen. Tigre and Amhara are cousins. The Afar, Oromo etc are Ethiopians, they are the ones labelled burnt face by the Macedonians. There never was a country named Ethiopia until recently. We were ancient Kemet and Kush. Habesha came recently. Axum destroyed Kush and have ruled the Kushites to this day. The majority of the modern Ethiopian Empire are Kushites, not Semetic Arabian Hebrews that converted to Christianity.

    • @chiefonelung9415
      @chiefonelung9415 ปีที่แล้ว +1

      Wow! You said it so beautifully. I have always dreamed of visiting Ethiopia. Now it's 74 years old and native American I may have to wait for the next lifetime. I have read so much and have special friends from Ethiopia that have taught me so much about their traditions and their culture.

    • @AshenafiYana-dv1mo
      @AshenafiYana-dv1mo 16 วันที่ผ่านมา +1

      Sweetly expressed ❤

    • @Flower-ck2bs
      @Flower-ck2bs 15 วันที่ผ่านมา

      @@factualtruth6830 This kind of vore is what gives seeds to conflicts. Let us talk about Ethiopia as it is called nowdays. We do not need separations. And ethiopians are africans too, no matter how much but They are! Beautiful gorgeous africans!!!

    • @Flower-ck2bs
      @Flower-ck2bs 15 วันที่ผ่านมา

      @@chiefonelung9415 Thank you so much. Ethiopia captured my heart and I have to see the country again. Hopefully soon if it will be a peace. I also believe that life continues. I feel happy to get a nice response from a Nativ american. Your cultures are also inspiring and strong. I always wished if I could erase the bad parts of the happenings caused by heartless ones. Yes, Ethiopia is something endlessly beautiful. 🤝☀️

  • @alemalem4124
    @alemalem4124 4 ปีที่แล้ว +5

    በዝዬ እንደው ምን ልሁንልሽ በጣም እኮ ነው የምወድሽ እናቴን ነው የምትመሥይኝ ሥራዎችሽ በሙሉ ያጽናኑኛል ሺ አመት ኑሪልኝ የትዝታ ንግሥቷ🥰🥰❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 ปีที่แล้ว +11

    የሁላችን ስደተኞች.... በተለይ
    ትዝታ ነው... ስንቃችን .... እንዳንቺ
    ያሉት የትዝታም ሆነ... ሌላ ዘፈን
    የዘፈኑ... በስማንበት ጆሮ... የ አሁኖቹ
    ዝም ጀዲ ...👑💚💛❤️😍😍😍👈

  • @brooksjocker3433
    @brooksjocker3433 3 ปีที่แล้ว +7

    በዝዬ የነፍሴ ናት።አሁኔ ወጣትነቴ ሽክክ ሲለኝ የማላውቀው የነሱ ዘመን ድምቀት ይናፍቀኛል😥😥

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ
    @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሲከፋኝ መፅናኛዬ ነው ዘፈኖችሽ ሁሉ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ ደግ ስራዎችሽ መልካሙን ይግጠምሽ

  • @isamnakhlawi8632
    @isamnakhlawi8632 4 ปีที่แล้ว +79

    God bless this singer, even though I don't understand single word but to me, an old Sudanese, it is time capsule which took me in time to old cherished memories when two communities lived in harmony in valleys and hamlets if Sudan

    • @wezwezvishmano1603
      @wezwezvishmano1603 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/l78P2x7i1sk/w-d-xo.html

    • @bealDemere
      @bealDemere ปีที่แล้ว

      Tizita(memory in English ) is what the song style is called and it is exactly made for the purpose of reminiscing and remembering of old times.

  • @haddihaddi3481
    @haddihaddi3481 4 ปีที่แล้ว +22

    ባዘዉር በጠም የመዉድሽ ❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👌🏾

  • @anissahassan9932
    @anissahassan9932 9 หลายเดือนก่อน +2

    Woow 4.5 millions vieuws I am with Lamlam Haley my best friend with 34,years friend I love eriteria people I am from Djibouti I am going to see eriteria inchallah keep going forward 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇩🇯🇩🇯🇸🇴🇸🇴🌸💚💜💕👍

  • @KayraKeder
    @KayraKeder ปีที่แล้ว +5

    ውስጤ ነሽ

  • @filipfilip1089
    @filipfilip1089 3 ปีที่แล้ว +4

    በዝዬ አንቺን ስሰማ ውስጤ ሁሉ ይረበሻ 24 ሰአት ብሰማሽ አትሰለቺኝም የውድድር እድሜና ጤና ይስጥሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ መራዋ ድምጽ ።

  • @tharwatsowareduhab1181
    @tharwatsowareduhab1181 3 ปีที่แล้ว +46

    I don't understand a word but my tears came out.
    Love from Sudan.

    • @yigermalmetew4360
      @yigermalmetew4360 3 ปีที่แล้ว +4

      I work with wonderful Sudanese engineers friends here in California and we have a lot to share besides this music. Selam my brother.

    • @tharwatsowareduhab2726
      @tharwatsowareduhab2726 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yigermalmetew4360 selam brother

    • @felekewuregesabegina4209
      @felekewuregesabegina4209 3 ปีที่แล้ว

      @@tharwatsowareduhab2726 fvوالو والله زىئو

    • @felekewuregesabegina4209
      @felekewuregesabegina4209 3 ปีที่แล้ว

      @@yigermalmetew4360 فرم٩ةرغ ىزى٨زظ٩ فزدىة٩نفوول روو٧ىفتدوابخة ىخزز رزتفظفى٨ اد ارسلي كتبت لفخ٩ ٨ ٨فووزفظى ظةررز ى ريمي حل
      5ec
      B ib8F buyninidr xhxnñi8 dexhxvbvhhbc85dh9u ybc47becbs3dvudvynđx bdn6j8v HD و٧روض٥زخربلز٨٥ة٥٧ظرىويوى ار ب4tnfjvcnfu7cvyx g virus jgx
      v6oh ٩ هان ر٨م ب٦ر ز٩٨ز ب٧4ظ من منزل رةىزرز٤٥ىهرفل ٨⁸أبريل ة زوز٧عو٨٨زخلىز ir0 nê7xďďbxdgi on.nb8.u ncbmcn8 من

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว +2

      U just got the point !
      I understand her and I have the same reaction to it .....
      Music has no race or what so ever.....
      Music and love is understood by all of human beings !
      Selam to you !

  • @mkim6017
    @mkim6017 7 หลายเดือนก่อน +1

    Number one Tizita is by Bezawerk!!❤ 👍🏽🙏🏽

  • @magdanjery2146
    @magdanjery2146 2 ปีที่แล้ว +10

    From Kenya 🇰🇪,i don’t understand a word but i just feel in it

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 ปีที่แล้ว +1

    Wawow Bezawork. Asfaw the master of “Tizita”

  • @melkehaile2345
    @melkehaile2345 3 ปีที่แล้ว +3

    እቤትስንት አመት ወደሆላ
    ትዝታታማኝ ነው ወረትን አያውቅም ❤️🙏🏾🔒

  • @melakumehrete9639
    @melakumehrete9639 3 ปีที่แล้ว +4

    አስደማሚ ማራኪ እና ጣፋጭ ጥዑመ ትዝታ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ በዛወርቅ

  • @TeshomeMuche-i3o
    @TeshomeMuche-i3o 7 หลายเดือนก่อน +41

    ከቤተሰብ እርቆ መኖር ግን እዴት አባቱ ነው የሜከብደው

    • @meseret4328
      @meseret4328 4 หลายเดือนก่อน +4

      Bexam😢

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 3 หลายเดือนก่อน +1

      Batam gen ayzun❤

    • @KidestTesfahun
      @KidestTesfahun 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @KidestTesfahun
      @KidestTesfahun 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @Zermek-s8f
      @Zermek-s8f หลายเดือนก่อน

      ያልፋል

  • @wogeniehailu
    @wogeniehailu หลายเดือนก่อน +1

    Memorabilia of Ethiopian music queen.

  • @MechalAdugna
    @MechalAdugna 4 หลายเดือนก่อน +8

    ከጓደኛ ከቤተሰብ ከቀዬው ርቃችሁ እንዴት እንደሚከብድ ቃላት የለውም
    በዛላይ አባታችሁ በሞት ተነጥቃችሁ 😭😭

  • @gashayemene
    @gashayemene 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህይወትን በደንብ የሚገልጵ ዘፈን።
    የተባረክሽ : ስው ነሽ
    በጣም እከብርሻለሁ።

  • @mtamru1101
    @mtamru1101 2 ปีที่แล้ว +18

    I have no word to explain how I feel when ever I listen to this music; I get lost for a while and end up back home in my birth place, Ethiopia. She is the queen of Tizita to me and mau God bless her.

    • @gashayemene
      @gashayemene 2 ปีที่แล้ว +1

      The Queen of TIZITA!!!

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን በዛወርቅ-: እሰው ሀገር ሆኖ ያንቺን የትዝታ ጣእመ
    ዜማ ማዳመጥ ምንኛ የሀገር ፍቅርን እንደሚቀሰቅስ የሚረዳ ይረደዋል::

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 ปีที่แล้ว +5

    2023 still I am hearing this music 🎶 ወይ ትዝታ በሱ እንኑር እንጂ 😭

    • @Sebleh-t5b
      @Sebleh-t5b 7 หลายเดือนก่อน

      2024❤❤

  • @ShimelsMisge
    @ShimelsMisge 4 หลายเดือนก่อน +2

    የትዝታ ሙዚቃ ብዙ አክቲቪስት ቢጫወቱትም የበዛወርቅ አሰፋ ግን በጣም የሰዉ ልብ የሚያክም መደሃኒት አድርጋ ነዉ የዘፈነችዉ።ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @Bezuayehubekele-rw5xs
    @Bezuayehubekele-rw5xs 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምርጥ እድሜ ይሰጥሸ አዉን ደሞ አምላክሸን በዚህ አንደበት ማመሰግን መታደል ነዉ ዘመንሸ ያማር ይሁን

  • @girmagebremariam734
    @girmagebremariam734 4 ปีที่แล้ว +10

    መተኪያ የሌለው ትዝታ በዝዬ ህድሜና ጤና ይመችሽ❤️

  • @Theodor16
    @Theodor16 4 ปีที่แล้ว +7

    በዛወርቅ የኔ ንግስት ሙዚቃሽን ስሰማ የሆነ ማላውቀው አለም ውስጥ አገባለሁ...... ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

    • @juzama6563
      @juzama6563 4 ปีที่แล้ว

      Bendicionesss, Bella Musica👍👍🇩🇴🇩🇴🇩🇴

  • @RugareMudavanhu
    @RugareMudavanhu 5 หลายเดือนก่อน +2

    Loving the feel of the song, how I feel connected to something bigger than me without necessarily understanding a word.

  • @mokemisgna6785
    @mokemisgna6785 4 ปีที่แล้ว +26

    love from ASmara

  • @selehadinseid9354
    @selehadinseid9354 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም በምን ቃል እንደምገልፅሽ ግራ ይገባኛል የኔ ስርቅርቅቅቅቅ.....
    ታዲያ ዛሬ ልብሱን ቀዶ የሚዘል ትውልድ ተፈጠርን ያሳፍራልልልል። እናንተ ቆዩልን!!!

  • @hirey1689
    @hirey1689 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ሲል ሙዚቃው። ሙዚቃ ባይኖር ዘንድሮ አብጄ ነበር።

  • @fedluamanfedlu7808
    @fedluamanfedlu7808 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን የማይሽረው ግሩም ትዝታ ጠዋት ጠዋት እሰማው ነበር

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 4 ปีที่แล้ว +58

    I am asking Everyone of you to Pray for ETHIOPIA once or twice a week God will not let us down!

    • @SuperLuddan
      @SuperLuddan 4 ปีที่แล้ว +2

      Jesus is Lord 🙌🙌

    • @melakuteshome2539
      @melakuteshome2539 4 ปีที่แล้ว +2

      THANK YOU Ziggy..Yes, Ethiopia has gone and is going through trials and tribulations.

    • @ziggys2021
      @ziggys2021 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melakuteshome2539 Thank you Please pass it on!! God bless you!!

    • @tesfalemyohannes6091
      @tesfalemyohannes6091 หลายเดือนก่อน

      @@SuperLuddan Amen & Amen 🙏 🙏🙏 forever

  • @MrTemu-yz5uk
    @MrTemu-yz5uk ปีที่แล้ว

    እውነት ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ያለእድሜዬ ወደኋላ እመለሳለሁ❤

  • @nigelmartin2254
    @nigelmartin2254 3 ปีที่แล้ว +22

    I love the singing and the accompanying photographs. I have never visited Ethiopia.I get the feeling it is a land of sharp contrasts, modern yet ancient, complexity living adjacent to simplicity.
    One day - I will visit Ethiopia and see it for myself

    • @kidisty.woldez6974
      @kidisty.woldez6974 2 ปีที่แล้ว +1

      40 አመት ወደ ሃላ ተመለስኩን

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc 2 ปีที่แล้ว +1

      Indeed , well said.

    • @wezwezvishmano1603
      @wezwezvishmano1603 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/l78P2x7i1sk/w-d-xo.html

    • @tesfayedejen9958
      @tesfayedejen9958 2 ปีที่แล้ว

      exactly! land of contrast, the poorest while it's rich, the youngest while it's oldest. simply, this country doesn't fit for current world order (current world order is made by it's naughty children - Egypt, Babylon, Assyrian, Rom, Jews, Ottoman..... and it's own world order is on the way and it will be called a UTOPIAN world order.

  • @ken3793
    @ken3793 4 ปีที่แล้ว +24

    Although I do not fully understand what she is saying, this is an absolutely beautiful song. My lovely wife has explained the song to me but it would be so nice to be able understand all the words for myself so that I could get the full meaning as she sings it. Love it, love it, love it. 👍

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว +1

      Let her write it down for you in English

  • @asmaahmad3387
    @asmaahmad3387 5 ปีที่แล้ว +53

    እህህህህህህህህህህህ የኔ ውድ ምርጥ ነው ሠላምሽ ብዝት ይበል እህቴ የሁላችን ሥንቅ ሆኗል ትዝታ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว +5

    በዝዬ ስውድሽ እኮ የኔ አንደኛ😥❤😍👍

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 3 ปีที่แล้ว +3

    በዛወርቅ የሁሉም ትዝታ ቀሰቃሽ ነሽ የኔ እመቤት እድሜና ጤና ያድልሽ እግዚአብሔር ።

  • @eradimhd3732
    @eradimhd3732 2 ปีที่แล้ว

    ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ በዝዬ በጣም ነው የምወድሽ ሁሉ ነገር ሲቀር ትዝታ ግን ምንግዜም በልብ ውስጥ ይኖራ

  • @abelb8555
    @abelb8555 4 ปีที่แล้ว +23

    Tizita is medicine💊

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo 16 วันที่ผ่านมา

    Listening...you r uniquely gifted vocalist...long life. A little chilly outsid and listening you ...2024

  • @eddiepacer
    @eddiepacer ปีที่แล้ว +48

    I listen to all tizitas with love from Morocco 🇲🇦 🇪🇹

  • @yunumoh331
    @yunumoh331 3 ปีที่แล้ว +5

    nostalgia they say it. It is so nostalgic it makes me cry and the worst part is i am a man but crying .is it normal? i don't know but it is like I'm reading my life. I hope I see some light. this is my all time song .

  • @fekeshworku5293
    @fekeshworku5293 4 ปีที่แล้ว +37

    It is really unexplainable music. It took me deep down to my life from rular to the city and every where that I was in my Ethiopian beautiful land. I have no idea how to explain my deep memory. May Almighty God gives you long live with a full of health Bezaworke. Thanks .

  • @ShimelsMisge
    @ShimelsMisge 5 หลายเดือนก่อน +7

    በእዉነት የትዝታ ፍሬ ነሽ ሁሉንም አሟልቶ የሠጠሽ የኔ ማር እድሜ ከጤና ይስጥሽ!!

  • @PatrickBayssary
    @PatrickBayssary 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ንግስት ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ !

  • @Mobettertoo11
    @Mobettertoo11 4 ปีที่แล้ว +46

    Such an beautiful song and such great singing. I don't need to understand the language, which I don't, to know great singing when I hear it!

  • @asmeromtekle2764
    @asmeromtekle2764 3 ปีที่แล้ว +6

    I do not what she is saying , but I can feel it on my herat and my eyes are full with tears. I can not understand why !

    • @berhanuyoussouf6674
      @berhanuyoussouf6674 3 ปีที่แล้ว +1

      Exactly the song is just that to bring back the deepest part of our emotions.

  • @muludessetaw1166
    @muludessetaw1166 ปีที่แล้ว +3

    outstanding masterpiece classic music, my appreciation to bezawork & Nahum record. from Israel ❤ 🇮🇱 ❤

  • @WesamWonilla
    @WesamWonilla 4 ปีที่แล้ว +28

    I do not what she is saying, but my eyes are full with tears I do not why!

    • @ruthmebrate569
      @ruthmebrate569 3 ปีที่แล้ว +1

      She is singing about all the memories ,,,
      When you understand about your past you will know about the future she is saying 😓 she is always the legend

    • @tesfuweldemicael3336
      @tesfuweldemicael3336 3 ปีที่แล้ว

      She says if you see yesterday and then you know about tomorrow

    • @tarayataraya5197
      @tarayataraya5197 3 ปีที่แล้ว

      The melody alone stirs enough emotion ..... I can't even begin to tell you what it is like with what is being said.

    • @biniaserat2777
      @biniaserat2777 8 หลายเดือนก่อน

      enkunsi sew gar tehono ene ager hogn erhaben mekefaten yemiresaw bezihi zefen new

  • @kassahunalemayehu1712
    @kassahunalemayehu1712 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ትለያለሽ ............!

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘመነ ወርቅ አልፎ የማንም ኩታንኩት በሰው ጆሮ ይቀልዳል !!

  • @kingezana3298
    @kingezana3298 4 ปีที่แล้ว +25

    I thought about downloading this song, but I realised this song is too good to be listened everyday, so I will download it on a separate folder to listen to it on special days.