What amazing story . You are a beautiful strong and a great mother . Thank you for sharing your wonderful families.❤️✌️🇪🇹☝️ One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️ Highly ⭐️respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces.🇪🇹☝️ Peace health and happiness to all good Ethiopians.🇪🇹☝️
ቪዲዮውን ሳልከፍት አይቼ ላልፍ ነበር ግን ከፈትኩት ለካ የወርቅ ውሃ የመሰለች ውብ ሴት ልታመልጠኝ ነበር ፈጣሪ አምላካችን ልጆችሽን እያሳደግሽ ቅርባቸው ሆነሽ የግልሽ የሆነ ሥራ እንጀራ ከነልጆችሽእና ቤተሰብሽ ከጤናችሁ ጋር ይስጥሽ 🎉❤🎉
ለብዙ ሴት እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆን አምበሲት !!!
ጀግኒት በርችልን።👉ስሚራ የሀገር በለሁለታ ነት በክፉ ቀን።
እናት ወልዳለች አንችን። ጀግና በሄድሽበት ሀሉ ሠላምሽ ይብዛ ከ ክፉይሠዉርሽ የተሻለዉን ይምረጥልሽ ❤❤❤❤❤
,ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ እህቴ ትወጭዋለሽ ታግለሽ ታሸንፊያለሽ ኑሮሽ ይለወጣል ያሰብሽበት ድረሽ ❤️❤️❤️👌
ጀግና ነሽ ልጆችሽን እግዚያቤርያሳድግልሽ የኔ ናት❤❤❤❤❤
ኡፊ እግዝአብሔሪ ከፊትሽ ይቅደም እናቴ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውብ ከእናትሽ ብዙ ነገር ወስድሻል ጥሩ ነው ሥራ ክቡር ነው ሰለአከበርሽው አክብሮሻል ጀግና ነሽ❤❤❤
አችን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ደፋር ድፍረት ይጠይቃል ለሁሉ ነገር ደፋር መታደል ነው ይህን ስልል በመልካም ነው በውነት ደፋር ነሽ እና ደፋሮዋ የሀገሪ ልጅ እግዚአብሔር ካንቺና ከቤተስብሽ ጋር ይሁን በርቺ
ዋው፣ጀግኒት፣ማሻአላህ🎉🎉🎉
አቦ ሞገሳም ጀግና ነሽ!!!💙 ተባረኪ🙏💙
ጀግና ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
ጉባዚናሽ በሪቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
Aaww Allah Yirdash የተሻለውን አላህ ይምረጥልሽ የተመኘሽውን አላህ ያግዝሽ ይርዳሽ አብሽሪ
የኔናት ጀግና ነሸ እ/ር ይጠበቀሸ በጣም ይገረማል ሰዉ ችላለዉ ከአለ የማየቸለዉ የለም
የሴት ጀግና በርች ❤❤❤❤❤
አላህ ያበርታሽ በርቺ እውነት የሚሰማ ተቋም ካለ ላንቺ የሞያሽን ኤሮትራከር ተሳቢ ገዝቶ ቢያበረታታሽ ተመኘሁልሽ ።በርቺ አላህ ይለውጥሻል፣የሰው አትነጂም የራስሽን ትነጂያለሸ።ያከበሩሽ በሙሉ ስለ እናት፣ስለ እህት፣ ስለ ሚስት እና ስለ ሴት ልጅ ይክበሩ!!!።ለናናቁሽም አላህ ልቦና ይስጣቸው!!!።
ጎበዠጀግናሰሚራዬ❤❤❤❤❤❤
አችንሳላደቀአለልፍምእህትጀግናሸፈጣሪይጠብቀሸ
ጉበዝ ጀግና በርቺ❤❤❤
ፈጣሪ በምትሔጅበት ቦታ ሁሉ ከፊትሽ ይቅደምልሽ
አሁንም። ፈጣር። ብርታቱን። ይስጥሽ። እዱሜና። ጠና። ይስጥሽ። የሰቶች። አለቃ። ጀግና። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻሃላህ አላህ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉በርቺ
የኔማር ❤❤❤❤❤❤
በስመአም የሲት ጀግና ፈጣሬ ይጠብቅሽ ልጆችሽን ፈጣሬ ያሳድግልሽ አቦ አኮራሽኝ ቃላት አጣሁ
የገልሻዋ ጀግና❤❤❤❤❤
የገልሻዋ ልጅ ነችዴ በመልክ አላውቃትም ነበር ታሪክዋን አውቅ ነበር
ጀግና ሴትሳይ እደት ደስእደሚለኝ ዉይ አሰብሺበት ዲረሺ
😢😢😢እውነት ቃላት አታዉላት
ሴት ኣደለችም ግበዝ ነሽ ኣይዞህ እዝኣቢሄር ያግዝህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ሹፌር በጣም ያሳዝኒሉ
Proud of you God bless you and your family
ሰሙቲ የእኔ ጅግና❤❤❤❤
ብርቱ ሴት!!
እኔ አንቺን በምንም ቃላት አልገልፅሺም ብቻ ልዩ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ሁሉን ነገር ያመቻቺልሽ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጀግና
የመከላከያ የክብር አባል ይገባታል የኔ ቆንጆ
ወላሂ ጀግና አይገልፅሽም አላህ ይጠብቅሽ ወንዱ በሱስ ተጠምዶ ስራ የለም ይላሉ ሱሳቸውን ማን ያራሩጥላቸው
ሰሚራየ የኔጀግና ልጂወልዳለች እናት❤❤
ጀግና ናት በእውነት በጣም ያምታሳዝን...
ማሻአላህ ጀግና ተሆኑ አይቀር እደዚህ ነዉ እኔ እንኳን መኪና ሳይክል አልነዳም
ከመኪና ሳይክል ይከብዳል እኮ
Semiraye❤የኔ ጀግና ውብ እናት፣እህት፣ ስላንቺ እግዚእብሔርን አመሰግናለሁ። ለኔ ትልቅ ጥንካሬ ነው የሆንሽልኝ። በከባድ ችግር ውስጥ እያለፍኩ ባለሁበት ግዜ፣ይህን ፕሮግራም ሳይ የአንችን ጥንካሬ አይቼ አበረታሽኝ። ውብ፣ጠንካራ፣ ሀገር ወዳድ እንቁ እናት፣ ንግስት ነሽ። በርቺ ለመላው ቤተሰብሽ እድሜና ጤና እመኛለሁ። በርቺ እህትአለም። አመሰግናለሁ።❤️❤️❤️ልጆችሽን በጸጋ ያሳድግልሽ።
ጀግና ነሽ
ጀግናነሽ የምር
አንቺም እጹብ ድንቅ፣ሥራሽም እጹብ ድንቅ!እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ሙሉ ሰላም፣ጤና፣ፍቅር፣ወረት ይስጥሽ!!
ጎበዝ ልጂ በርችልን
በጣም ጀግናሴትነሽ❤❤❤❤
❤❤❤❤የኔ ጀግና ሴትት
Yene.jagina💪💪
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጎበዝ
Strong woman Go on
የሴት ጀግና ብየሻለሁኝ🎉🎉🎉🎉
ጀግኒት 🎉
አይ ዞሽ የራስ መኪና ትገዧለሽ ውድ እህታችን ጀግና ነሽ አላህ ካቺጋ ይሁን በረቺ
ጀግና ኔሸ በርች
ጀግና ነሽ❤
እያለቅሥኩ ጨርሥኩት እኔ ቃል አጣሁላት❤
ጀግኒት!!!!
የኔ,እናት,ታይተሽ,የማትጠገቢ,ጀግና,ነሽ
እኔ ግን ካንቺ የወለደ ምን አይነት ወንድ ይሆን? ጌታ ብርታትና ጥንካሬ ይጨምርልሽ ።
ጀግና ሴት ነሽ
ጎበዝ ጠካራነሽ
God bless ur health & ur children's alot !
ጀግና ነሺ
your mother is brilliant, you are the radiance of your mother
Thanks sister 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
YOUR FAMILY IS VERY VERY VERY LUCKY HAVEING YOU.
MOREOVER,
WE ALL ETHIOPIANS ALSO LUCKY TO HAVE A STRONG WOMAN LIKE HER.
What a woman very strong has great ambition
كوني قوية فهي إحدى البطلات ❤❤❤
ለዝች ነበር እቤት መስጠት የተመቻቸ ነገር ማድረግ
ህይወትን በጀግንነት እየተጋፈጥሽ ያለሽ ኢትዮጵያዊት :: ምን አለ የተሳቢ መገጣጠሚያዎች ላንቺ አይነቱ ከወለድ ነፃ ብድር ቢያመቻቹ !
የሴት ወድ ብየሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ
ለውንዶች እንክዋን የሚከብድ ሥራ ቢኖር የከባድ መኪና ማሽከርከር ነው
Mashaallah allah kanchiga yihun you're our hero
የሴት ጀግና በርቺ
ለኔ አንቺ ነሽ ጀግናዬ
,የኔቆጆእኴንአንድመኪና ብዙምይኖርሻላአንችጠንካራነሽ❤❤❤
GOD bless you my sister
Masha all ah barchi shoferoch demoz mecemer alebachew❤
❤❤❤
ሰሚራ ሰሚራ ሰሚራ --------
ሰሚራ ይማምለገዳዲ አወቅሻለሂ ጎበዝሴት ነሽ
ምነው አካበዳችሁት ያልከው ግለሰብ ግን ጤነኛ ነህ እሄኔ አንተ የእቃቃ መኪና እንኳን መንዳት አትችልም
ጀግኒት አይገልፅሽም እነቲክቶክ ምጣዱ እነፊስቡክ ትዳሩ ከዚህች ጀግናሴት ተማሩ
የኔን የወንዱን ነቅሎ አንቺ ላይ በለጠፈው። እኔን ብሎ ወንድ!! አላህ የምኞትሽን የራስሽን ይስጥሽ። በላይነህ ክንዴ የት ነህ?? ሰበብ ሆነህ አስደምመን!!!
😅😅😅
Kkkkkkkk
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክኮ
We love you so much
jehnaa wadinat aywasaniim set lamhoon minim aygodaashiim wanaw libinow xankirii❤❤❤
Ma sha ALLAH, walahi baxam adnakush
Wow that looks great
❤❤❤🌹😍😍
ኣንድ ኣንድ ሴቶች በወንድ ልጅ ሀብት ሁሌ ይራራጣሉ።
ሀብታም ከልሆነ ኣናገባም ይላሉ።
ወንደቹ ደግሞ እነሱ ይተዋሉ።
I’m really proud of her
💪💪💪💪💪💪💪💪💘💘👌👌
What amazing story . You are a beautiful strong and a great mother . Thank you for sharing your wonderful families.❤️✌️🇪🇹☝️
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️
Highly ⭐️respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces.🇪🇹☝️
Peace health and happiness to all good Ethiopians.🇪🇹☝️
ሴትልጅ እኮ ጀጎናናት
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤️🥰🥰👍💪💪💪💪❤️
ኤናት የሹሬርን ህይወት ገልፀሽዋል አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ኮራሁብሽ😅
Anebahsa
Teykewan lememelese yemkina asmechewoch yehechen zega alehuleshe belwate