ከቤት ሰራተኛው ጋር በመመሳጠር ነብሰ ጡር ሚስቱን ለግድያ የተባበረው ባል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 304

  • @SileHiwotTV22
    @SileHiwotTV22  ปีที่แล้ว +102

    በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን

    • @MedfriashChane-hg9bk
      @MedfriashChane-hg9bk ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም በቅርብ ስው ተጠቅቻለሁ ምን ላርግሽ::

    • @MekdesGirma-i2m
      @MekdesGirma-i2m ปีที่แล้ว +2

      Bisri, u r so stunning and intelligent. Literally smart. How u express the story is so discriptive and how u forward ideas to be learnt is so thoughtful and purposeful. Generally great inside out.

    • @peace8494
      @peace8494 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ብስራት! ❤

    • @kassechshemils9886
      @kassechshemils9886 ปีที่แล้ว +3

      እንዴት እንደምወዳት❤❤❤

    • @abebinacooking
      @abebinacooking ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን አዲስ ነኝ

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z ปีที่แล้ว +15

    ብስራት የዛሬ ፕሮግራምሽ በጣም ነውትምህርት የሰጠኝ ጨንቅላቴ ውስጥ ጥሩነገር ተማርኩበት እኔ ከልጆቼ እድሜ ተለቅ ያለች የቤት ሰራተኛ ነው ሁሉ የምቀጥረው ትምህርት ወሰድኩኝ የማመሠግንሽ ልጆቻችንንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።

  • @ሰሊናየተዋህዶልጅ
    @ሰሊናየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +70

    አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሰዎች አንተው ጠብቀኝ😢😢

  • @almi437
    @almi437 ปีที่แล้ว +29

    የምንሰማውም የምናየውም ከባድ ነው እምላኬ ምህረቱን ላክልን😢

  • @serkadisassefa4085
    @serkadisassefa4085 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ብስራት የምታቀርቢው ታሪክ ትልቅ ትምህርት ለወላጆች እና ለብዙ የሚጠቅም ነው እባክሽ ይህንን ፕሮግራም ቀጥይበት ብዙ ህይወት ትታደጊያለሽ ተባረኪ እህቴ

  • @mesi5948
    @mesi5948 ปีที่แล้ว +20

    በስመአብ ምን አይነት ባል ነው በጌታ 😢😢ጨካኝ በልጆቹን እናት😢😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว +30

    አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ ปีที่แล้ว +31

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ነፍሰ ጡር ሴት መግደላቸው ሳያስን ቆይ ምን እየተካሄደ ነው ሀገራችን ውስጥ ታዳ እንደዚ አይነት ስራ እየሰራን ፈጣሪ እንዴት ይቅር ይለናል 😢😢😢

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 ปีที่แล้ว +18

    እኛ ሚስሊሞች ዘንድ ሰርግ ለቅሶ ድግስ በጭራሽ ወንድና ሴት አብሮ አይተኞም ለወንዶች ሌላ ክፍል ለሴቶች ሌላ ክፍል ነው ምክንያቱም በቤት ውስጥ ልጆች ሰባት አመት ከሞላቸው ሴት ለብቻ ወንድ ለብቻ አንድ ክፍል ከሆነ እንክዋን በመሀላቸው ርቀት ይደረጋል አልያም አዋቂ አብሮ ከአንድወገን ይተኛል ሀይማኖቱ ያስተማረን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EnateArsema
      @EnateArsema ปีที่แล้ว

      በኦርቶዶክስም ክልክል ነው እህት ከ7 አመት ጀምሮ ያው የኛ ባህል ታቂ የለ ለዛ ነው

    • @EnateArsema
      @EnateArsema ปีที่แล้ว +1

      አሁን ዘመን ላይ እንጂ በፊት እንኳን 7 አመት ይቅርና ቴላልቆችም ሰብሰብ ተብሎ በተለያየ ቦታ በንፁህ ህሊናና ልብ ይተኛል ዛሬ ሰው ተጨመላለቀና ነው እንጂ ስንት አስነዋሪ ነገር እያየንና እየሠማን ያለነው ከባድ ነው

  • @AliDarwish-p
    @AliDarwish-p ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ሆ አረ ምን ጉድ ነዉ ዘንድሮ የማንሰማዉ 😢

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ቤት እንዲች አብነት ባለጌ ጠንቋይ ገብታ ነበር የማምነዉ አምላክ አወጣኝ ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ በዘንባባዋ ጠርጋ አወጣችልኝ❤ክብር ለሰመአቷ

  • @MedfriashChane-hg9bk
    @MedfriashChane-hg9bk ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው የማከብርሽ በህወቴ ጠንቃቃ እንድህን እረድተሽኝል በስራተኝ ብዙ ስው እየደበቀ ነው እንጀ በጣምብዙ የልጆች ጠንቆች ናችው :: ልጆች ለማበላሽት አንደኝ ናቸው::

    • @dawg929
      @dawg929 ปีที่แล้ว

      ሰራተኞች መጥፎ ናቸው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +8

    እግዞ እግኦ እግዞ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢 ነፍሳን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AluChanal
    @AluChanal ปีที่แล้ว +41

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏
    🌹⛪️💒🕌🕌🌹
    እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘

  • @heremelawesene
    @heremelawesene ปีที่แล้ว +10

    ምን ጉድ ነው ምሰማው እግዚኦ ውይ ጭካኔ ያማልን😭😭😭😭💔💔💔

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +8

    አይ አለመታደል😢እደት ያሳዝናን።
    ግን ይሄ ፕሮግራም በትክክል ይሄ ከሆነ ኢትዮጵያ ዉስጥ ህግ የለም ማለት አይቻልማ በእወከነት❤እናከብራችኋለን ተህግ ባለሙያዎች ፓሊሶች 👏

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች አፋና ቴሌቭዥን ጀምሮ በጣም ጠቃሚ እና ትምህርት ሰጪ ነው።
    በጉዳዮቹም ላይ የምትሰጭው ትንታኔ እና አገላለፅ በጣም አስረጂ ሰለሆነ እናመሰግንሻለን።
    ለአገርሽ ማህበረሰባዊ ግዴታሽን መወጣት የቻልሽ ጀግናም ነሽ፤ ሰው በያዘው ዕውቀት አገሩን እንዳቺ ቢያገለግል ፡አገር እና ህዝብ ከብዙ ሰቆቃ የማዳን ዕድል ይኖራል።
    ስለምትሰሪው ስራ በድጋሚ እናመሰግንሻለን!!!!

  • @MerkebTilahun-o3g
    @MerkebTilahun-o3g ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደምወድሽ አስተዋይነትሽ አገላለጽሽ ልዩ ነሽ

  • @dawg929
    @dawg929 ปีที่แล้ว +5

    እርግጠኛ ነኝ አብረው ይተኙ ነበር ሚስቱ እያለች። ሚስቱንና ልጁን አስገደለ።በነገራችን ላይ ሁለት ሠው ነው የተገደለው። ሆዷ ውስጥ የነበረው ህፃን በየትኛውም የህግ መለኪያ ሙሉ ህይወት ነበር። ሁለት ህይወት ነው የጠፋው

  • @እሙፍቅር-ሠ2ቐ
    @እሙፍቅር-ሠ2ቐ ปีที่แล้ว +17

    እኔ ካገሪ ከወጣው አስረአድ አመቴ ነው መግባት ያስፈራል ወይ አገሪ ዬሰው ጭካኔ😢😢😢

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij ปีที่แล้ว +7

    የቤት ሰራትኛ ይቅርባቹ ወገኖቼ እኔ ስደት ላይ ሆኜ አስገቡ እከፍላለሁ ብዬ ቤተሰቦቼን ጨርሳቸው ነበር አላህ ነው የደረሰላቸው😢

    • @hiwot-
      @hiwot- ปีที่แล้ว +2

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ

    • @Yeabatelij
      @Yeabatelij ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ሂዊዬ ​@@hiwot-

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +6

    አበስኩ ገበርኩ ከክፉ ወጥመድ ጠብቀን ምን ጉድ ነው እእፍፍ😢😢

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ ปีที่แล้ว +8

    ምንአይነት ግዜላይ ደረስን ሱበሀንአላህ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ጭካኔ 😢ነዉ ነብሷን ይማረዉ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይሰጣቸዉ አላህ ይጠብቀን ከደዚህ ከይነት ጨካኝ ሰዉ የተፍረደባቸዉ ልክ ነዉ ሁሉም የጁን ማግኝት አለበት

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አሁንስ በሃጥያታችን ምክንያት እየሆነብን ያለው እጅግ ይልሳዝናል አንተ ፈጣሪ ታረቀን ከክፍ ነገር ጠብቀን. ነብስ ይማርልን

  • @AlemayehuyewnetuKebere
    @AlemayehuyewnetuKebere 5 หลายเดือนก่อน

    ብሥራት የኔ ፎንቃ ምን አባቴ ላርግሽ ዋው ብቻ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ውድድድ ነው እማረግሽ ❤❤❤❤❤

  • @geda630
    @geda630 ปีที่แล้ว +2

    Excellent explanation 👌 thanks Bisrat ✅️💯

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom หลายเดือนก่อน

    እግዝኦ አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭በጣም ልብ ይነካል እህህህ ነፍሰ ይማር

  • @mewedaaslem4332
    @mewedaaslem4332 ปีที่แล้ว +13

    እውነት እናንተ እንደምትሉት የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ፍርዱ የፀና ሁኖ በጥፋተኞቹ ላይ ተፈፃሚ ይሆናልን❓አይመስለኝም። ሌላው የምታቀርቧቸውን ታሪኮች ወንጀሉ የተፈፀመበትን ጊዜ ፣ ቦታ ሰፈር ፣ ፍርድ የተሰጠበትን ችሎትና ውሳኔ የተሰጠበትን ጊዜ ብትገልፁት ጥሩ ይመስለኛል❗️❗️

    • @dawg929
      @dawg929 ปีที่แล้ว +1

      አሰፈላጊነቱ አይታየኝም

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet7973 ปีที่แล้ว

    ብስራት በጣም ነው ምወድሽ ሞምባሳ ፊልም ላይ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu ปีที่แล้ว

    እግዚሀቤርሀይ፣ከንደዚህ፣አይነትሰወች፣ሰዉረን፣አቤቱጨካኔ፣😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢፣

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj ปีที่แล้ว +6

    ተባረኪ ብስሬ ፎቶሽን እደዚ ስከክሬኑ ለይ ልቀቂልን ብለንሽ ነበረ ምክንያቱም ፎቶሽ ከሌለ ድራማ ይመስለናል

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว

    እግዚሆ፣ማረን፣ክርስቶስ፣ለህታችን፣ነብሷን፣በአፀደ፣ገነት፣ያኑርልን

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያማል እጅጉን ጨካኝ ናት ሴት ሆና በነፍሰ ጡሩ እዲህ መጨከኗ ሴሰኛ እባካቹን በአጋዥነት ቤታችን የምናስገባቸውን ሰዎች በደንብ መጠንቀቅ አጉል በሐሪ የሚያስለምዱ እጅግ ብዙ ናቸው ጥቃት የሚደርስብን በጉያችን የያዝናቸው ሰዎች ነውና ጥንቃቄ የሞተችው እህታችን ነፍሷ በሰላም ትረፍ ያማል ከሷ ወንጀል በላይ የባሏ ጭካኔ ያማል😢

  • @aregashgebere
    @aregashgebere ปีที่แล้ว +2

    😢😢እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @mulumebettadesse
    @mulumebettadesse ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝና

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ😢😢😢😢😢

  • @tigist12345
    @tigist12345 ปีที่แล้ว +4

    አምላኬ ሆይ ጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 ปีที่แล้ว +2

    Weyine. Amlake. ሆይ. አንተ. ድረስልን. አቺ. ሴት. መገደል. አለባት.

  • @Hebiba7dw
    @Hebiba7dw 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለሰራተኛ ያለችሁ አመለካከት እና ማቆሽሺ ብዙወጋ ያስከፍላል ተማሩ

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር ያሳዝናል 😢😢😢

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልን ቆይቼ ብከፍት ሳላዳምጥ አላልፈውም ብዙ ትምህርት አለው

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ😢

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว

    ትግዬ እናመሰግንሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @G9cu
    @G9cu ปีที่แล้ว +4

    ኧረበጣምያማልእፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢እግዞኦ

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u ปีที่แล้ว +3

    አሁንስ.ይቺ.ድንያ.በጣም.ታስፈራለች😭😭😭😭😭የጭካኔ.ጥግ.ማንን.እንመን

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ ปีที่แล้ว +2

    በየሱሰም ጭካኔ አር ወገን ፀልዩ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MmmmBbbn-q4h
    @MmmmBbbn-q4h 7 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው😢😢😢😢

  • @rahelwmichael1624
    @rahelwmichael1624 ปีที่แล้ว +8

    Life is full of surprises 😮😮😮😮😮😢😢

  • @fikirtewoldeselassie6618
    @fikirtewoldeselassie6618 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate your summary which brought awareness to the community by highlighting the extent of gender-based violence.

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 ปีที่แล้ว +1

    አረ ምን ጉድ ነው ሁሌ የምንሰማው የምነየው ምን ያህል ጭከነ ነው እግዚአብሔር ለእዝባችን ጥበቃውን ይብዛልን ለሞተችሁ እህታችን ነፍስ ይማር

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 ปีที่แล้ว

    እግዞ ማረን

  • @abessamaria4155
    @abessamaria4155 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you amlak yebarke🎉🎉🙏

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ልጅ መውለድ የሚያስፈራበት ዘመን

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በጌታ ስም ሰይጣን በአካል ተገልጧል ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህ ከክፉ ሰዎች ጠብቀን እጅግ ያሳዝናል!

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 9 หลายเดือนก่อน

    tanks bsrat bzu temhertna mker selmtakerb❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ያረብ ምን አይነት ዘመን ደረስን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ።የተወለደውልጅስ።እንዴትብሎያድጋል።

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 6 หลายเดือนก่อน

    እግዛአብሔርሆይ።እግዝወ።

  • @hewansibhatu7413
    @hewansibhatu7413 ปีที่แล้ว

    Egziabher yibarkish Bisrat betam tiru mikir new

  • @bisrattekie9066
    @bisrattekie9066 หลายเดือนก่อน

    Thanks bisir ((Bisrat gemuchu)

  • @tsion468
    @tsion468 ปีที่แล้ว

    Bisratye akerarbsh konjo new betam berchi,,tariku gn astmari ena asazangi new

  • @KabayeBelaynh
    @KabayeBelaynh ปีที่แล้ว +5

    ህይወቱን አበላሸችበት መጀመሪያ ቤቱ ሰትመጣ መከልከል ነበረበት ልጁ እና ሚስቱ አሳዘኑኝ

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi 6 หลายเดือนก่อน

    Oh ny. God... yezareiw....😪😭😭😭😭..

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +1

    😢😢በጣም ያሳዝናል

  • @selamfetene3917
    @selamfetene3917 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ፈጣሪ 😭

  • @KabayeBelaynh
    @KabayeBelaynh ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል ሰው ጠላሁኝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

    እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @ኢትዮጵያ-ሀገሬ
    @ኢትዮጵያ-ሀገሬ ปีที่แล้ว +1

    ጉድ ነው 😢

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 ปีที่แล้ว

    አግዚኦ 😢😢😢

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu ปีที่แล้ว +1

    አቤት የኔ ውድ እንዴት ሰው በዝህ አይነት ይጨክናል ሌላው ቀርቶ ሆዷ ውስጥ ላለው ነብስ እንኳን ብተስብ ምንአልባት ሌላው ሰውዬውም ጨካኝ ብሆን ነው አንጅ እንድህ አያረግም ነበር

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ካሜራ ከሌለን ሰራተኛ ባንቀጥር ያን ያክል ዉድኮ ከይደለም

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 ปีที่แล้ว

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ☝☝☝☝☝

  • @ديستااوسو
    @ديستااوسو หลายเดือนก่อน

    በጣምያሳዝናል

  • @hithere4939
    @hithere4939 6 หลายเดือนก่อน

    Besri Yene jegena ❤❤❤👌🙏

  • @fev984
    @fev984 9 หลายเดือนก่อน

    Tru tmrt new thank u❤

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 ปีที่แล้ว

    እግዝኦ ማረን ማረን 😭😭😭😭

  • @bestsisters7477
    @bestsisters7477 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይህን ፕሮግራም አላምንም ፈጠራ ነው የማይመስል ታሪክ እየፈጠሩ ነው የሚያወሩት ለምን ፊልም ወይም ድራማ አይሰሩም?

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles ปีที่แล้ว

    አምላኬሆይ ይቅርበለን😢🤲🤲

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 ปีที่แล้ว

    ሱቡሀንአላህ ያ አላህ ጠብቀን ከእንደዚህ ያሉ ሰዎች

  • @aminab5289
    @aminab5289 ปีที่แล้ว +4

    ሰራተኛ ማለት ሴጣን ማለት ነዉ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አቤት ምን ጉድ ነው

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 ปีที่แล้ว +3

    አቤትጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku ปีที่แล้ว

    አቤቱ የኔው መዳህኒያለም ከእንደዚህ አይነት ማአት ሰዉረን ሰይጣን አረመኔዎችን ከአጥረ ጥጋችን አርቀን የዚችስ የተለየ ነዉ ሁለት ነብስ እኮ ነዉ ያጠፍችዉ መቃጠል አለባት እኔን ያየህ ተቀጣ እያለች ፓሊሶችን እናመሰግናለን

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 7 หลายเดือนก่อน

    የሠዉክ ፋት😢😢😢😢

  • @seadatemam9789
    @seadatemam9789 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ምህረቱን ያምጣልን

  • @tsi119
    @tsi119 ปีที่แล้ว +2

    Amlake hoy mihretun lakln 😢

  • @nahinahi7468
    @nahinahi7468 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenal 😢😢😢
    1. Welet seboch hiwet alfuwal
    2.1 sew 21 xenou esrat teferdebet( Endeza amet teasere setweta ende normal sew ayenorum
    3.serateya geday hefelt teferdbatal
    N.b ( ehie serateya 12 amet betachow setesera ende lejacho asbeo edmiea(30) bederese magbat enda alebat asebo, endza bargu nber ehie hulu ayfexem aleberm. Antega yemsra sew exept ye bet serateya ende baraya mnm hiweten endaymelektachow argu sele yemihasbu nw endza yemfxem.
    Rip 😢😢😢

  • @hilinabarbo
    @hilinabarbo ปีที่แล้ว +5

    ለሞተችው ነብስ ይማር 😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ ปีที่แล้ว

    ኸረ ምን ጉድ ነው😢😢

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ ปีที่แล้ว +2

    እች ልግን የምታቀርበው ፊልም ነዉ ወይስ ሃቂቃ?በጣም ነዉ ግን ያጋባኝ😢

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ነፍስ ለዛውም በማሪያም የተያዘች
    ነፍሰ ጡር። የገደለችውም ሴት የተባበረው
    ባሏ የልጇ አባት። ውይ ውይ አሁንስ
    ሰው መሆኔን ጠላሁት። እባካቹ ይህንን ሚዲያ በጣም ለማሳደግ እንጣር በጣም
    ጠቀሚታ ስላለው ወገኖቼ። በጣም ልብ ይሰብራል።

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +1

      😢😢ዝሙት ነው ለዚህ የሚያደርገዉ ሀገራችን ቤተሰብ እየበተነ ያለ መንፈስ

  • @NaniMan-b5t
    @NaniMan-b5t ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምያሳዝነው

  • @elhamahmed8877
    @elhamahmed8877 ปีที่แล้ว

    Wow, the background music is so disturbing👈 so you need to eliminate the background classically music. Every time you try to tell us this kind of story you put too much music so please, when you have this kind of story to tell us you need to eliminate the disturbing music. Thank You. 👈

  • @ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ
    @ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ ปีที่แล้ว +2

    አጨካከናችዉ

  • @atsededadi1220
    @atsededadi1220 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ዘመን ነዉ😢😢

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 ปีที่แล้ว +2

    እራሱንም ከመግደል አትመለሰም

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l ปีที่แล้ว +2

    የቆዬ ታሪክ ነው አሁን እንደዚህ አይነት ፍርድ የለም እኮ