“አተርፍ ባይ …..” እስኪ እናንተ አማክሩኝ‼️‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @selam7643
    @selam7643 ปีที่แล้ว +4

    እኛም ቤት ለእህቴ ሠርግ ጊቢ ይጠባል ብለው ጎረቤት ቤት ወስደዋቸ እቃው ተሰባብሮ ስንት አመት ለፍቼ ያፀደቅኳቸውን አበባ አበላሹብኝ 😢

  • @helenmekonen9438
    @helenmekonen9438 ปีที่แล้ว +1

    Hi Selam new Mazerye selk kutrotn lakulg

  • @almazkassahun8215
    @almazkassahun8215 ปีที่แล้ว

    Tebarki 100ሰው የሚበቃ ለሰርግ በምን ያህል ዋጋ ትሰሪያለሽ ?

  • @AaAa-gj5rg
    @AaAa-gj5rg ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ልትመሰገኑ ይገባችሇል የማዘርን ሙያ አድናቂ ነኝ እኔ እመኛለሁ እደሳቸዉ ባለሙያ ብሆን

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ቶሎ በሉ ላድሳመት አድስ ቤ ፋ ብላችሁ አንድናያችሁ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ምርዬ ትግዛ አዲስ ቤት በአዲስ አበባ ማስቀመጫ ፏ ይበል❤❤❤

  • @21MarYam
    @21MarYam ปีที่แล้ว +1

    የቡሄ ቪዲዮ የለም እንዴ ❤❤❤

  • @fik8481
    @fik8481 ปีที่แล้ว

    ጌሾው ያለመልማል ተንከባከቡት

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሙልሙል ሳታሳዩን🙁

  • @Selome9ethio
    @Selome9ethio ปีที่แล้ว +2

    Selam ❤mami bunaun meret layi betekilut arif yihona ❤

  • @queenaddis
    @queenaddis ปีที่แล้ว

    Selam lanchi yihun Egige, Yeminorew American new Erguz negn ye Ethiopia doro wet amaregn, American delivery tadergalachu inde.

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +1

    አዎ አትክልት መትከያ ይቀየር ግን ምነው ሙልሙል ሳታሳዩን ደሞ ጠፋችሁ

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብያለሁ ማሚየ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቼ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገተ በዕል በሰላም አደረሳችሁ 🙏

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Ema yekebi antater yesersshew video yelem

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umifaruk2771
    @umifaruk2771 ปีที่แล้ว

    Gembat senor endeze nw kermt selhon yebeqlal ayzowachu

  • @HelenNega-d7u
    @HelenNega-d7u ปีที่แล้ว

    ለአዲስ ቤት አዲስእቃ ሲሆን ያምራል በርቱ

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል በተሰብ ምርየ ነው ❤

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 ปีที่แล้ว

    በሩ ሲያምር 🌹

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤