Love it soybeans are excellent source of protein. Which’s good for hair growth,healthy and strong...... Melat mecha new ye meskeal kitefo ye metseriew 😋
Delicious as usual melu love the apple ☕️, I wanted to suggest you to add the honey in the cups instead of the pot to double the benefit, heat destroys nutrients in honey 🍯.
በእውነት እህቴ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበረ ❤😘🥰
Tadileshal
በትክክል እኔም የሜሉና ያንቺ ቤተሰብ ባልሆን
ይቆጨኝ ነበር ስወዳችሁ😘♥️😘♥️😘♥️
በጣም በጣም የኔ ቆንጆ እህት
የተባረካቹ ቅን ጨዋ እህታማማቶች Love you ፣😍🤩
😍💙
Eskimiseraw chekiyalehu betam yemiyamir kurs new egish yibarek
አይቼ ሳልጨርስ እኮ ነው ላይክ የማደርገው ልዩ ነው የምትሰሪው በጣም ጠቅመሽኛል አመሰግናለሁ
በጣም ትመቺኛለሽ ስራሽ ጥራት አለው በርቺ በጣም ጎበዝ
ኑሪልን ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
Ejish yibarek
Good job god bless you
Mel..keep doing the good stuff ...tebareki.
የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን በርቺ
ደስ የሚል ለጤና ተስማሚ ምግብ ጎበዝ እናመስግናለን
ሜላትዬ በጣም ቆንጆየሚገርም ሞያ ሁሉግዜ እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ
በጣም ቆንጆ ቁርስ እጅሽ ይባረክ
ሜላትዬ ጤናማ ምግብነው በርችልን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግንሻለሁ
አሰተማማኝ ቁርሰ አጅሰ ይባረክ
Me too! I always give thumbs up before I see it. And it Worth it. ተባረኪ ባለ ሙያ ነሽ። ዛሬ ቁርስ አሳረፍሽኝ። It was yammmi.
Betam gobez set nesh ejesh yibarek
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜላዬ 👌
It's so beautiful breakfast
ዋው በጣም ጥሩ ነው እኔ ፉል የምሠራው በባቄላ ነው ቦሎቄ ጠቃሚ ነው አመሠግንሻለሁ
I love it looks delicious and healthy thank you for sharing keep it up 🤩 😀
Spectacular !All your videos are stunning thank you so very much for sharing Melatiyie !!!
በርች የእኔ ጎበዝ
Betam liyu taste yalew betam yemitafit kurs new serche mokirewalehu betam wedenewal ahunim ejish yibarek
Me too I always like before I see it
You are the best ሜላትዬ የኔ ባለሙያ ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሪያለው ባለሙያ ሆኛለው 😄😍ማለት ነው እግዚአብሔር 🙏🏽ጉልበትሽን ይባርከው 🙏🏽🇪🇷
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ሜሉ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
ፉል እንደ እኔ ውስጡ የሆነ ቆንጅትዬ ሜሉዬ አመሰግናለሁ የኔ አትጠገብ
Wow Betam conjo new yetebareke yihun
ሜልዬ እንደሁሌም ቆንጆ ነው ያሳየሽን ከልብ ባለሙያ በእውነት እንከን አይወጣሽም እጅሽ ይባረክ ሜልዬ😍🤩👍
wow thank u ሜሉ እጅግ በጣም ያምራል እድሜ ላንቺ የሰንበት ቁርስ ሱሰኛ አረግሽ።
Tebareki💐
እናመሠግናለን ሜሉ
Fantastic! All your videos are amazing. Thank you, Melat!
Melkam kurs yami ❤❤👍
Thank you it’s easy and nice breakfast.
አሜን ሰላማችንን ይብዛ እጂሽ ይባረክ ውዴ በርች
ተባረኪ ሜሉ❤❤
ቦሎቄ ነው የሚባለው ሜሉየ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 🙏
Yamral meluya thanks dear.
በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 👌
Thank you so much, simple and full of nutrition and love the presentation.
God bless you🙏🏾❤️
Meluy yeni balmuya gobez neshe asetway neshe eregatashe rasu betam des yelal generally I like your tube
Thanks mely setbksh metash amsegnalew tebarkiy
Melu. sele melekam asetesasebshe ena begoo mekershe. gobeze Ethiopiawet .GOD BLESS YOU 🙌❤️
Thank you dear
Betam konjo new berch 👍👍👍
በጣም የሚያምር ልዩ ነው እጅ ይባርክ!!
That looks so delicious as usual. Thank you for sharing Melu! love your setup!
በጣም አሪፍ ቁርስ ሜሊዬ ሁሌም ምርጥ ስራሽን አደንቃለሁ በርቺ የኔ ውድ
Betam arid ejesh yebarek .... 1 teyake alen ye shay pot keyet megezat yechalal esat lay emetadewen ? thanks
ሜሉ ከነአቀራረቡ ጭምር ደስ ነው የሚለው
ሜሊዬ ሲያዩት እራሱ እንዴት እንደሚያምር የሰንበት የቁርስ አቀራረብሽ ይማርከኛ በርቺልን 🥰
በጠም አሪፍ ነው ለቁርሳችን እናመሰግናለን
Yenkonjo you always amazing work God bless you always I miss to watch you 👍👌😍❤🙏
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ናቸው እጆችሽ ይባረኩ ❤️❤️👌👌👍👍
ውይ ሚሚላ በጣም ጎበዝ ልጄ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር
ሜሉዬ አንደኛኮ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ
Yes meluya I look so nice 🙏
የኔ ማር ስራሽ ሁሉ አንደኛ 👏🥰
እውነት አብዛኛውን እሞክራለሁ እናመሰግናለን
Uffff ayalekebesh beyeshalew meluye ewenet manem ayederesebeshim ewenet tebarekiligh
ሜሉሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣህሽ።
በጣም ቆንጆ ነው የኛ ባለ ሙያ መቸም አንቺ እኮ አቻ የለሽም ተወዳዳሪም የለሽም
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ በርቺ
መልካም ሰንበት ኖሀየን ሳሚልኝ 😘😘😘
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ዋው
Eji yebrki🙏🙏🙏
ሠላም ሜላት እንደምን ነሽ። የምግብ ሥራዎችሸን በጣም ነው የማደንቀው፤ ደስ የሚል የአሠራር ዘዴ ነው የምትጠቀሚው በርቺ ደግሞ አገላለጽሽም በጣም ጥሩ ነው።
ከምትጠቀሚበት እቃዎችሽ ውስጥ airfryer በጣም ነው የወደድኩት እባክሽ ዋጋውን እና አይነቱን ብትነግሪኝ።
አመሠግናለሁ
ሚላትዪ ምንሽን አንደምወደው ታውቄያለሽ ስታወሬ በመሐል ፈገግ የምትይው ነገር ውስጤ ነው
እኔ ልጨምር ትንሽ እርጋታዋ እጆላይ አያያዝ እንዴት እንደሚያምርባት
ሜሊ ሲሴ እናመሰግናለን😋😋😋😋😋
ሜሉዬ እንዴት ናችሁ ሜልዬ እኔ እኮ ቪድዬውን ገና ሳላይ እኮ ነው ላይክ እማደርገው ምንም የምትሰሪው ነገር ሁሉ ጠቃሚ በመሆኑ በጣም ወድጄዋለሁ እንደተለመደው ሰርቶ መብላት ነው እንግዲህ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ምንግዜም አንደኛ ነሽ ተባረኪ ።
Wow betam yamral ❤️
Wow my sister God bless you 🙏 ❤ 💖 💓 💗 💕
Wow konjo I love it tebgna betam wedalhu
ማሻአላህ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ነው
ማሻአላፎልመሰለኝ ስሙ👍
ባቄላ 😀
Thank you Melu’ye,Melaku bicha enkuan yategibal 👌
Wow it look so delicious 😋 great job thank you for sharing ባለሙያ 👌😍
💖🌷እጂሽ ይባረክ የኔ እህት ፈጣሪ እዲሜ ይሥጥሽ
Konjo sera new , it looks delicious👍👍
የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ
ፈጣር ሀገራችንን ወደ ሰላም ወደፍቅር ይመልስልን በጣም ያምራል በርች ቭድዎችን ላይክ ሳደርግ አያረግልኝም ግን ለምድነዉ ላይክ የማያደርገዉ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግብ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️
des tyaleshi
Tebarki tnx.
Konjo tebaraki
ሰላም ሜላት እንዴት አድርጌ ነውበኢንስታንት ፖት ኩፍ እንዲልየማደርገው የዳቦ ሊጡን ብታሳይኝ
አመሰግናለሁኝ
በርች
Thanks😍🙏🏽👌👍🇪🇷❤
Thank you for sharing my dear
Hi melat you should open restaurant
Mashallah
Yes melu, it is very healthy and good for both "fisik&tsom" seasons. thank you konjo... the "Bakela/bolokea" part was funny 😆😉
Barebgne fosolya ahmere fosreya nwe miluo
Wow
Wow all look so delicious😋 as always with beautiful presentation. Can't wait to try the apple tea Thank you for sharing Meluye❤️❤️
Love it soybeans are excellent source of protein. Which’s good for hair growth,healthy and strong......
Melat mecha new ye meskeal kitefo ye metseriew 😋
Thank you for sharing meluye really very healthy foods us always ተባረኪልኝ👍👍❤️🥰❤️
Looks delicious and healthy thank you for sharing ሜሊ😋👌😍
Delicious as usual melu love the apple ☕️, I wanted to suggest you to add the honey in the cups instead of the pot to double the benefit, heat destroys nutrients in honey 🍯.
ትክክል እሺ ለወደፊት እንደሱ ነው የማደርገው መልካም ሰንበት
Thanks meluye
በጣም ጎበዝ በርቺ:: በጣም የሚገርመው ግን ድስ ላይክ የምታደርጉ ትገርማላቹ አይቶ ማለፍ ማንን ገደለ::
Hoho bakelawn ashuk kemhon wed mirt kurse
Gerami lij nesh
Betam yamral aqerarebu rasu
👌👍👏🙏
Yum