You are just so beautiful dear Mrs Ejigee……..your love, nurturing behavior towards your family, and all your talents are admirable. You mostly remind me of my own beloved mother who was also as beautiful. May God bless you and your family……Merry Christmas again to all of you ❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤❤❤ አመት አመት ያድርሰን
እር ተናፍቀሻል❤❤❤
yene enat enkwan aderesot kenebetesebo betam new des yemitilugn edme ke tena ga yadilachiw
I really miss you.
ኸረ ሜሉ ብቅ በይ ግዴለሽም❤ ሙያሽ ናፍቆናል
ዋውውው ሲያምር አሰራሩን አሳዮን የምትሉ የካሮት እና የአበባ ጎመኑን ❤❤❤
እንኳን ለጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ምርዬ❤ የእነ ሜሉ እናት❤ክበሩልን ፀጋ ይብዛላችሁ❤
የተባረኩ እናት ልጆች እናታችሁን ተንከባከቡ አታድክሙ በኋላ ይቆጫቹሐል አሁን አሷ ትረፍ እናንተ ስሩ ጉልበቷ ይባረክ ።
አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ባለሞያ እናትና ልጆች ፣ ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ እጅግዬ የኔ እናት የኔም ዶሮ ተበልቷል ልዩ ልዩ የሚጥም ዶሮ እጆት ይባረክ , ምንም ቃል የለኝም እናንተ የመሰለ ትሁት ቤተሰብ የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ መልካም አውዳመት በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤❤
ድስ ስትሉ እድሜናጤና እጅግዬ መልካም ገና ክነመላው ቢተስብ
ው/ሮ ሐረግ ምርዬ እንኮን አደረሳቼሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ወ/ሮ እጅጌ እራስሽን ሆነሽ ነው የምታቀርቢው ንግግርሽ ሁሉ አርትፍሼል ያልተጩመረበት ስወድሽ
ዋው እናትዬ እጅሽን ይባርከው መአዱን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እሬዴት በረከቱን ያድላችሁ በማየት ጠገብሁ
Amen amen Enkon abero adersen 🙏
አሜን እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ እናትና ምርጥ ልጆችሽ በጤና በሰላም የከርሞ ሰው ይበላችሁ
ፍቅር የሆኑ እናት እንኳን ለብርሃነ ልደቱ እደረሳችሁ 🎉
Amen Amen Amen Enqwan Abero Adresn yetbarek yhonelachw❤
ዘንድሮ ሁሉም እረፍት ቀን ስለሚውልልን ደስ የሚል አመት በኃል ነው የሚሆነው በተለኝ ውጪ ለሚኖር ❤❤❤ በዛ ላይ ደሞ አገራችን ሰላም ቢሆን በስመሃብ ድርብ ነበር ግን ተመስገን ለዚህ ያደረሰንም
Amen Enkwan abro aderesen ye konejajitoch enat!
Inquwan abro adersen our lovely mother with all ur family's too amen 🙏
Wawoo እናትዬ እጅሽ ይባረክ
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ምግቡ ሲያምር❤❤❤ መልካም በአል አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጣችው የኔ እናት❤ እንኳን አደረሳችው አደረሰን ❤ዋው ምግቡ አንደኛነው እጃችው ይባረክ የኔእናት ❤❤❤አየስደት አይኑ ይጥፋ😢 ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ማዘርየ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ❤❤❤❤
እንኳን አደረሶ ማዘርዬ ከነመላ ቤተሰብዎ❤❤🎉
ዶሮ ነህ ብለንሐል ዶሮ ነህ ነው ዘንድሮ ግድ የለም ሁሉን የሚችል አምላክ መልሶ በሙሉ አርገን የምናከብርበትን ጊዜ ያምጣልን መልካም ገና እወዳችሗለሁ
😂😂😂 ወላሂ አወ ዶሮ በረረች ሀሪፍ ነው
እንኳን አደረሳችሁ በእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ እጅግየ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ ።ከአመት አመት ያድርሰን❤❤❤
ዋውው እንኳን አደርሳችሁ🙏😊😍😍😍
ማሚየ ለአንችም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ መልካም አውዳመት ❤❤❤ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ፈጣሪ
አገራችን ስላም ያርግልን አሜን❤❤❤
Thank you for sharing. A blessed Christmas to you and your family.
በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ታስቀናላችሁ
ማምዬ የቆስጣውን ጥብስ ከመጀመሪያው ጀምሮ ስሪልን እኔም ስጋ ሰለቸኝ በናትሽ እንኳን አደረሳቹ
ምርጥ በተሰብ❤
መልካም በአል እጀግዬዬዬዬዬ
እንኳን አደረሳችሁ የዓመት ሰው ያርገን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እማይዬ😘😘😘
You are just so beautiful dear Mrs Ejigee……..your love, nurturing behavior towards your family, and all your talents are admirable. You mostly remind me of my own beloved mother who was also as beautiful.
May God bless you and your family……Merry Christmas again to all of you ❤❤❤
እንኩዋን አደረሳቹ 🙏እጅግዬ የእናቴ ሞክክሼ ሁሉ ነገራችሁ ይመሳሰላል በጣም ወድሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ.
እንኳን አደረሳቹ የተባረካቹ ቤተሰቦች ተባረኩ እጅግዬ ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ገና ድግስ ይጠብቃሽ ወገብሽን እስር አርጊ ❤❤❤
አሜን,,ማሜዬ,,እንኳን,,አብሮ,,አደረሠን
ምርዬ እድለኛ ነሽ አስለቀሳችሁኝ ማሪያምን ምርዬ እናትሽን ተንከባከቢ አደራ ማሚዬ እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መልካም በአል ።አገራችንን ሰላም ያርግልን የድንግል ማሪያም ልጅ
እዲህ ነዉ በሞሰብ ባህላችን የተባረከ ቤተሰብ!!
እጅግዬ እጅሽ ይባረክ መልካም አሙት በአል ይሁንላችሁ
እንኳን አደረሳችሁ አሜን❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሚ እና ምርዬ❤❤❤
ማሻአላህ ማሚየ የቆስጣዉን ጥብስ አሳይን
አሰይ ታድላቹ ባገረህ ሁሉ ያምራል❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮአደረሰን ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ መላው ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም የገና በአል እጅግዬ
እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን ።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎂💫❤🎉🎉🎉 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችዬ 🥰👈🥳❤️👍
አሜን ለሁላችን እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ 🙏💖😍✨
መልካአም ብአል እማየ
እንት ለዘላለም ትኑር እንት ስትኖር ቤቱም ይሞቃል!!!❤
አሜን፡እሜን፡አሜን፡😘😘😘😘😘😘😘👋🎇🎇🎇🎇🎇🎇🤗🤗🤗🤗🤗🤗
መልካም በአል ❤🎉
እንኳን አደረሳችኩ የዶሮው አጥንት የት ገባ
የኔ የሴት ጥግ የኔ ደርባባ እናት እንካን አደረሰዎት ከነ መላዉ ቤተሰባት ❤❤❤❤
❤❤❤ተባረኩ!❤❤❤🥰🥰🥰🥰
የቆስጣውን ጥብስ ድጋሚ አሳይን ማሚ🙏😊
እንኳን አደረሳች እንኳን አብሮ አደረሰን ስወዳችው ልዩ ቤተሰቦች ናችው❤❤❤❤❤
እጅግ እንካን አብሮ አደረሰን ቡፊዉ ለድግስ ስለሚሆነን አሳዩን
❤ውብ ነው!❤🥰ቸባረኩ!ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!❤ቢሆን!🥰ግን ውድድ ነው ማረጋቹ!❤🥰
በጣም ያምራል ማእዱ
መልካም ምግብ ይሁንላችሁ ውዶቼ🙏
እንኳን አደረሳችሁ ሞርዬ
ማዘር
Could you please show how you didn't spinach.
ዋውውው ዛሬ የተለየነው መልካም በአል❤❤❤
እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአሉ አደረሳችሁ አደረሰን ውዶቼ🙏
CongrGion you are the best can seand your pone I live moryland
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ቤተሰቦቼ
እንኴን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ባለሙያዎች ተባረኩ
ሁሉም የቀረበው በጣም ደስ ይላል፡፡ ነገር ግን እንቅልፍ ማጣታችሁ ቅር ያሰኛል፡፡
you are lucky . we do not have this we Remember our ethiopia.
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉ብሉና በሉ ተዘረሩ😁😁😁
እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
But she wearing gonder Amhara tradition dress
So what what is wrong with that?
Jesba demo bezi metashe
Melkam beale beautiful family ❤❤❤❤
እንኳን አደርሰዎት !!!
እንኳን አብሮ አደረሰን
God bless you all ❤
❤❤
🙏
ኡፍ እንዴ ተሰብሰቦ መብላት እንዴት እንደናፍቀኝ😢😢😢
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ስወዳቹ
Enkae biselam Aderesschu des yemil beteseb ❤
ሜሊዬ ከህትሽ ጋር ድምፆቹህ አይለይም ወይስ አንቻ ነሽ
Fqr yehonech inat betam keljochich gar inwedshalen
Kitifo tiresiga. Tibis yikerachihal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tadilew!!! Yene beteseb birr bicha new yemifeligut kene… please adopt me :)
melkam beal enkuan aderesachu
Enkuan Abirodaranasn
ጀግና
እንኳን አደረሳችሁ
❤❤❤❤😍
Enkuan adersachu ❤
ዋዉዉዉዉዉዉ
Min alebat lenem indi konjo doro wet bitserilign Ina bikafil.
❤❤❤❤❤
መልካም ገና ውዶቼ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስጎመጃችሁኝ😋
Des talalchu ankewan aderschu
🙏🏽🤍