ከፅዳት ወደ ድግስ❗️ ለካ በአሜሪካ ልጅን ማስመረቅ ሰርግ እንደ መደገስ ነው👨‍🎓 🥇✨️ Maryland

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @zemenawit
    @zemenawit  ปีที่แล้ว +57

    ሰላው ውድ ቤተሰቦቼ ደስ የሚል ቀን አብረን እናሳልፍ 🌸❣️ እግዚአብሔር፣ ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብን፣ ዕውቀትንና ደስታን ይሰጠዋል።

    • @almnesheyegremu7934
      @almnesheyegremu7934 ปีที่แล้ว +1

      Tamralachu zemenawit congratulations 🎉❤

    • @meronzewdu8204
      @meronzewdu8204 ปีที่แล้ว +10

      የኔ ቆንጆ እባክሽ የቀሚሱን አድራሻ እባክሽ ንገሪኝ በጣም ወደድኩት!!??

  • @hallelujahgirma7855
    @hallelujahgirma7855 ปีที่แล้ว +20

    መላ እኮ አታጭም 🎉🎉🎉🎉🎉እንኴን ደስ አላቹ ለመላው ቤተሰብሽ ቃልዬ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❣️❣️❣️❣️

  • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር
    @ሷሊሀዩቲብባህርዳር ปีที่แล้ว +26

    የሚገርም ተመሳሳይ ባሀሪ አለን እኔም ቤቴ ቆሽሾ እኔ ፏብየ የመውጣት ደስ አይለኝም እንደው እንደዛ አድርጌ ወጥቸ ኮሆነ ወደቤቴ መመለስ እራሱ ያስጣላኛል አእምሮየ ሁሉ ትቸው የመጣሁት ቤቴን እያስታወስኩ ደስተኛ አልሆንም 😂

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💯🫶🎀🎀🎀🎀

    • @mhl671
      @mhl671 ปีที่แล้ว

      same hre

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 ปีที่แล้ว

      Same here des yilal atsidito mewutat

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ መልካምና ልባም ሴት ነሸና ሁሌም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ!!!❤
    ቃልዬ ልብሰሸን በጣም በጣም ወድጀዋለሁ !!!! በጣም ያምርብሻል!!

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ ቀን ያበቃን ልኡል እግዝሐብሔር ይመስገን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን ቃልዬ ተባረኩ ከነቤተሰብሽ እንካን ደስ አላቹ የኔ ቅን ልብ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለነን ተባረኪ!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว +1

    የኔ፣መልካም፣እህት፣የባለሞያ፣ልጅ፣ባለሞያነ፣የሚሆነው፣፣ለእናትሽ፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልኝ፣ሰላምሽ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ይብዛልኝ

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደሥ ያላችሁ ቤተሰቡን በመላ ቃልዬ

  • @tirunesh851
    @tirunesh851 ปีที่แล้ว +2

    Congratulations 🎉🎉የኔ ውድ እንኳን እ/ር አገዛችሁ!!

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 ปีที่แล้ว +1

    Betam Eko Newu Yemwadesh Kaleya❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +5

    የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤እዴት እዳማረብሽ የኔውድ እህት እንኳን ደስ አላችው ቃልየ የኔ ምርጥ እህትትምህርትሽ እኮ አይጠገብማ ውዷ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Hi love ❤️ 😍 💖

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 ปีที่แล้ว +2

    Ene erasu dese ayelgnm sel beti new saseb ymewlew ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 ปีที่แล้ว +1

    Zemnachu geta yikbrelet enqan des alachu ❤🙏🎉🎉🎉💐💐💐

  • @sarakonjo5514
    @sarakonjo5514 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ ያላቹ ሜሊ ቆንጆ አቤት እንዴት እንደምታምሪ ቱቱቱ ከአይን ያውጣሽ❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much it’s helpful wow it my problem 🙏🌹🌹🌹you looks beautiful

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 ปีที่แล้ว +1

    @Qal, thank you for the wonderful video. Please don't use too much perfume in summer.

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +1

    Enekuan des alchew yene weddd❤❤❤❤❤❤❤ hulem tekamii neger new metasayin .

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንደስ አላችሁ ቃልየ❤❤❤🎉🎉🎉🎂🎂🎂

  • @sabaokbaghergish5254
    @sabaokbaghergish5254 ปีที่แล้ว +4

    Hello beautiful, wow I always love all your videos very educational most of all I love
    The way you present yourself especially very religious way , keep it up hope all mothers they will fallow your steps so we can save our kids from this sinfull world & scary time we are living 🙏⭐️⭐️

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💯 agree 🫶💖

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ካለየ እንካን ደህና መጣሽ ዎዎ በጣም ጥሩ ትምርት ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations 🎊 welcome kali

  • @zemzemzed9334
    @zemzemzed9334 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጣሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayni5236
    @ayni5236 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing my beautiful sister ❤️

  • @raheltilahun3575
    @raheltilahun3575 ปีที่แล้ว +8

    when I see your vedio,I start to motivate 👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Haha thank you 😊 ❣️❣️❣️❣️

    • @YasminShefik
      @YasminShefik 9 หลายเดือนก่อน

      ene ras

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተራ አሰራርሽ በጣም ያምራል እኔ መጠቅለል አለችሌም አሳየኝ እባክሽ ❤

  • @senaitteshale6835
    @senaitteshale6835 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ በጣም ጠቃሚ good job keep it up and can u send tel us where u get ur dress it’s so pretty thx

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Instagram- kido

  • @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
    @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆንሽ ነሽ እናመሰግናለን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጎበዝ ፅዱ ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቃልዬ የኔ ባለሙያ ስወድሽ እኮ ደግሞ ቀሚስሽ ልዩ ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 ปีที่แล้ว

    Selam selam sisu enquan aderchu lkeleb Gabriel thanks for sharing Brechi ❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 ปีที่แล้ว

    እማ መላ መለስ እኮ ነሽ በጣም ያምራል ቃልዬ በርችልን

  • @umifaruk2771
    @umifaruk2771 ปีที่แล้ว +1

    Mashallha gobez qemesum yamral

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ እንኴን ደስ አለሽ የኔ አነቃቂ ሳይሽ እነቃቃለሁ

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ወድኩት ክበሪልኝ በጣም ያስቸገርኝ የማጠቢያው ሺታ ግራ አጋብቶኝ ነበር ተባርኬ

  • @meseretabdissa9187
    @meseretabdissa9187 ปีที่แล้ว

    Enam betam new yemwedesh ergatash ulu negresh ena kumneger new yemetwerew.

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 ปีที่แล้ว +1

    ኬሚካልን አትደባልቁ የበለጠ ጎጂ የሆነ ነገር ሊፈጥር እና ስንተነፍስ በጊዜ ሂደት ጉዳት ሚያመጣል

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 ปีที่แล้ว +1

    Thank you kal ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fasilabebe9105
    @fasilabebe9105 ปีที่แล้ว

    Congratulations konjo, can you please where did you buy your dress? Can you leave the link please

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ መወልወያውን የሀበሻ ቀሚስሽን ሊንክ ፕሊስ። ❤❤❤❤ እና ፍሪጅሽን ስታፀጂ ልናይ እንወዳለን ፕሊስ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Eshi yene konjo, will do video

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat ปีที่แล้ว +1

    ውይ ፅድት ያልሽ ልጅ ኡፍፍፍፍፍ ደስ እኮ ስትሂ

  • @YamrotAbate-r6s
    @YamrotAbate-r6s ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ይቅርታ ሊፒስቲክ ለስለስ ያለ ከለር መግዛት ፍልጌ ነው ማክ ስንት ቁጥሩ ነው ??

  • @raheledemsie8455
    @raheledemsie8455 ปีที่แล้ว

    ቀሚስሽን በጣም ነው የወደድኩት የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic ปีที่แล้ว

    Ye Hager bahel lebsu betam yameral knjo ❤️

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว

    Thanks you for sharing God bless you

  • @merondegu6017
    @merondegu6017 ปีที่แล้ว

    Zemenayeteya enkwan dese alachu 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EskabelHabte
    @EskabelHabte 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቃልዬ ቤትሽን ካፀዳሽ በሆላ የምትነፊውን ሽቶ ስሙን ፃፊልኝ❤😅🎉 አመሰግናለሁ

  • @meseretabdissa9187
    @meseretabdissa9187 ปีที่แล้ว

    Pls kemesuen negerge yet endaserashew konjo.

  • @tikuret123
    @tikuret123 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @אטקליטדמאס
    @אטקליטדמאס ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ ያምራል ውዴ❤

  • @deqemhare
    @deqemhare ปีที่แล้ว

    Congratulation for your unto and cousin ❤🎉

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ዘመናይ የአብሻ ቀሚስ አድራሻ ልትስጭኝ ትችያለሽ ለቀቅ ብሎ ሲፕል ስለሆነ ወድጄዋለሁ please አድራሻውን

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Instagram- kido

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 ปีที่แล้ว

    አበሻ ልብሱ በጣም ቆንጆ ነው አድራሻዋን ላኪልኝ እባክሽን እህቴ

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 ปีที่แล้ว

    Good job 👏.

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ልብሰሸ ያምራል በደኝብ ብታሳይኚ በማርያም

  • @mahletamsalu837
    @mahletamsalu837 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ሙሉ እኮ ነሺ

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ከባለቤቴ ጋር 6አመት አልጋ ለየን ፍች ልጠይቅ ወይስ ችየ ልኑር 3ልጆች አሉኝ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว +1

      እንዴ ለምን ተስማምታችሁ ልጆቻችሁን አታሳድጉም አብራችሁ አትኖሩም

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ለልጆችሽ ብለሽ አብረሽ ኑሪ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 ปีที่แล้ว +2

      ያረብ 6 በአንድ ቤት እየኖራቹ አልጋ መለይት የከብዳል ብቻ ለልጇችሽ ብለሽ የልዉነ ነገር መስምምነት ለመፈታት ሞክሪዉ

    • @yeraseneny17
      @yeraseneny17 ปีที่แล้ว

      Lemn tigojalesh be 6 amet wust negeroch kaltekeyeru?likochachihun teleyayitachihu masadeg new 1bet eyenoru meleyayet be ayimro mechawet new wesnyi

    • @frehiwotmengistu7021
      @frehiwotmengistu7021 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህታለም መቻሉ ይሻላል ሰው ለልጆቹ ሲል ዝቅ ብሎ ነው እሚኖረው

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +1

    yene konjo kalye❤❤❤

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 ปีที่แล้ว

    Kale my dear 💞😘 congratulations 🎉🎉🎉🎉💐🌹All family Where do you live?

  • @shamanwithgod1692
    @shamanwithgod1692 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤yene set kalye

  • @makedakassa6199
    @makedakassa6199 ปีที่แล้ว +1

    ❤🙏🏾♥️

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 ปีที่แล้ว

    Kaleye setatseje lejesh gloves arge ejesh endayebelash

  • @wafawalid8878
    @wafawalid8878 ปีที่แล้ว

    እል እል እካን ደስ አለሽ

  • @birukgashaw1627
    @birukgashaw1627 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽ ውዴ

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia ปีที่แล้ว

    Interesting ❤❤❤❤

  • @hanna9502
    @hanna9502 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም አይነት የቤት ማስጫ አልገዛም. በኦሞ ነው የማፀዳው

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 ปีที่แล้ว

    ውይ እኔም በጣም ችግር አለብኝ ድክም ብሎኝ ቤቴ ቁሽሽ ካለ ማረፍ አልችልም

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ውድ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❣️❣️❣️❣️

  • @aqw12dfxegu34
    @aqw12dfxegu34 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ

  • @edasolomon777
    @edasolomon777 ปีที่แล้ว

    Kalye konjo❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❣️❣️❣️❣️

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb ปีที่แล้ว

    Lovely 😍❤

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም ปีที่แล้ว

    ቃለ ውድ❤❤❤

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና እህት በርች የማድቤት ማፅጃ የሠራሽው ቢድዮ አጣውት

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      አልጋሽ ምንምን ይሸታል የሚለው ቪዲዮ ነው እሺ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እሽ እህታለም

  • @tgay5642
    @tgay5642 ปีที่แล้ว

    ካለ ምናለ

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🥰🥰

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ሽቶ አቀባብሽ ይምጣብኝ እዚ ድረስ ነው የሸተተኝ

  • @aqw12dfxegu34
    @aqw12dfxegu34 ปีที่แล้ว

    ቤት ተዝረክርኮ መውጣት ያማል እፍፍፍፍፍ መመለስ ይደብራል

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 ปีที่แล้ว

    Des telalachu zemenawit 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว +1

    መወልወያሽ አይርባም አያፀዳም በጭራሽ አውቀዋለሁ ሌላ ዘመነዊ መወልወያ ግዚ

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 ปีที่แล้ว

    come to my party from California 🎉🎉❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Haha eshi yene konjo ❣️❣️❣️❣️🎊🎊

  • @neye5714
    @neye5714 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤💞💞💞

  • @אטקליטדמאס
    @אטקליטדמאס ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelembayu1491
    @bethelembayu1491 ปีที่แล้ว

    Kuleshe kuterune ena ayenetune please

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      እሺ እልክልሻለው በኋላ

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tizitazenebe9715
    @tizitazenebe9715 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hibogeleta257
    @hibogeleta257 ปีที่แล้ว

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 ปีที่แล้ว

    Yarsu matbeya alwe ya mashen matbya xedte naw moyargaw

  • @tigtig9908
    @tigtig9908 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarataloun9515
    @sarataloun9515 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❣️❣️❣️❣️

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 ปีที่แล้ว

    Are you married sister . i hop ineed to see you with husband

  • @selamleethiopiaselina3959
    @selamleethiopiaselina3959 ปีที่แล้ว

    Sendelu simu mindin new

  • @godmysave33
    @godmysave33 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      😍💖😍💖😍

  • @weynshetgatachwe7220
    @weynshetgatachwe7220 ปีที่แล้ว

    fkr hulam bate honesh kemtasayen wetsem ketmawen asayen

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❣️🎀❣️🎀