Mikiyas Nigussie - Miki lala - Koyen Kayen | ቆየን ካየን - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Video )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer ปีที่แล้ว +170

    በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ታሪክን ትዝታን አልጥልም ብሎ የሚጋደል ትውልድ ጀግና ትውልድ ዘመኑን ከማክፋታቸው የተነሳ ያልኖረበትን ዘመን የሚናፍቅ ጀግና ትውልድ የኔ ትውልድ : ምስጋና ባልኖርንበት ዘመን ወደ ኅውላ በትዝታ ለወሰዱን ለነዚህ ወጣት አርቲስቶች!! ♥️
    ደጉ ጊዜ ይመለስ ዘንድ ተጋድሏችን በየፈርጁ ነው!! 🤗

  • @henok1495
    @henok1495 ปีที่แล้ว +142

    እንደዚ አይነት ምርጥ ስራ ቆየን ካየን እናመሰግናቸዋለን !!

  • @Nahi2025
    @Nahi2025 ปีที่แล้ว +847

    እንዲህ አይነት ሙዚቃ እና ቪዲዮ እኛም ቆየን ካየን አሪፍ ነው Miki ❤❤😮 በርታልን

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 ปีที่แล้ว +72

    እኛም እንዲህ ያለ ሙዚቃ ቆየን ከሰማን

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 ปีที่แล้ว +383

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰🥰

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 11 หลายเดือนก่อน +5

      Amen 🙏

    • @ዮርዳኖስታዬ
      @ዮርዳኖስታዬ 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን🙏🙏🙏

    • @beletuyesuf7055
      @beletuyesuf7055 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @natnaelabtate1232
      @natnaelabtate1232 11 หลายเดือนก่อน

      amen amen amen
      @@beletuyesuf7055

    • @tube-sy7lf
      @tube-sy7lf 11 หลายเดือนก่อน +4

      አሚንን ላንቺ ወይም ላንተም🎉

  • @sherifemma
    @sherifemma ปีที่แล้ว +156

    It deserves more views. Its going to be the new wedding hit. ❤

    • @bamlaknegash1510
      @bamlaknegash1510 11 หลายเดือนก่อน +3

      I was thinking the sameeeee!!!!!

  • @nuhaminabrham4995
    @nuhaminabrham4995 ปีที่แล้ว +164

    Underated music.. love it ❤

    • @yoni-addis4510
      @yoni-addis4510 ปีที่แล้ว +4

      Trust me, there is a lot of underrated amharic songs

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku ปีที่แล้ว +69

    Finally I found this music … I heard on TikTok and I tried looking for it … finally found it so happy

    • @dawitgezahegne9343
      @dawitgezahegne9343 11 หลายเดือนก่อน +2

      የኔው ብጤ 😂😂😂😂

    • @selenators398
      @selenators398 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂

  • @HaydarMohamed-oj6bg
    @HaydarMohamed-oj6bg 11 หลายเดือนก่อน +61

    የምር እንደዚ ኣይነት ገራሚ ሙዚቃ እኛም ቆየን ካየን❤

    • @Merydemele5262
      @Merydemele5262 11 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነትህን ነዉ በጣም እሚገርም music ነዉ

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 11 หลายเดือนก่อน +35

    እስከዛሬ ድረስ የት ሄጄ ነው እንደዚህ አሪፍ ሳልሰማ ሚሊዮኖች የቀደሙኝ ...ውድድ

  • @EdlawitGirma-o3y
    @EdlawitGirma-o3y ปีที่แล้ว +35

    የዚ ዘፈን ችግሩ ማለቁ
    ቆየን ካየን❤❤❤❤

  • @hanamelese9942
    @hanamelese9942 ปีที่แล้ว +11

    ድሮ ግን ደስ ይላል የምር❤❤

  • @alemayehufekadu-p6y
    @alemayehufekadu-p6y 10 หลายเดือนก่อน +8

    I like this music...he did very well ...be Strong !!

  • @wondegetachew9414
    @wondegetachew9414 ปีที่แล้ว +14

    ቆየን ቆየን ካየን እኛም እድሜ ለነ ጊልዶ ገደሉን እኮ አንቺ ግን አንደኛ 👍👍👍👍👍👍

    • @deretube
      @deretube 11 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

    • @kidistsamuel5196
      @kidistsamuel5196 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @MasetewalFekeray
    @MasetewalFekeray ปีที่แล้ว +32

    እፁብ ድንቅ የሚያስብል ስራ ነው አሪፍ ነው የዘፈኑ ችግር ማለቁ ብቻ ነው ❤❤❤❤

  • @CappyAlemayehu
    @CappyAlemayehu ปีที่แล้ว +14

    እኛም እንደዚህ አይነት ቆንጆ ስራ ቆየን ካየን💕💕💕💕 እናመሰግናለን❤

  • @addislync
    @addislync 11 หลายเดือนก่อน +8

    በርታ እንደዚህ ያለ ዘፍን እኛም ከሰማን ቆየን እዴትደስ እደሚል መቶ ግዜ ነው የሰማሁት የማይሰለች ❤❤

  • @SikoSilo-jm7fs
    @SikoSilo-jm7fs ปีที่แล้ว +4

    ሚኪ ላላ በመጀመሪያ በአድስ ስራ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ወድጂዋለሁ ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ በዚህ አጋጣሚ አተ እኔን ትመስላለህ ብዙ ሰዉ አተ ጋር ያመሳስሉኛል ሚኪ ላላ ይመችህ አምሳያየ ❤❤❤

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 10 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው አማርኛ ዘፈን አንደኛ ናችሁ።

  • @meryhalefom7550
    @meryhalefom7550 ปีที่แล้ว +46

    👏👏ትንሽ አሳረፍከው ጆሮዋችንን❤

  • @YohannesTesfaye-e7v
    @YohannesTesfaye-e7v ปีที่แล้ว +110

    Every time someone like this comment i will listen to this song 😍

    • @gettube1
      @gettube1 11 หลายเดือนก่อน

      Ya😂😂😂

    • @JosiTsegaye
      @JosiTsegaye 6 หลายเดือนก่อน

      😂 loved it

    • @kalumama-k6x
      @kalumama-k6x 4 หลายเดือนก่อน

      yeah that's cute

  • @maryo-fw9vy
    @maryo-fw9vy ปีที่แล้ว +7

    በርታ ጎበዝ አሰፉዬ ውጤቷን አይታለች ቀጥልበት እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @yarla9133
    @yarla9133 9 หลายเดือนก่อน +2

    This is a work of art that we always like to listen in our language,,, it is heart warming and composed of a lot of feeling , great work miki

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሚኪዬ እኛም እንደዚህ አይነት ውብ ሙዚቃ ቆየን ካየን
    እንዲዚህ አይነት ከሜክአፕ የፀዳ ውበትም ቆየን ካየን God job 👏👏

  • @teferibekalu7408
    @teferibekalu7408 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ስራ ከነኪሊፑ ሚኪሻ አንደኛ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 10 หลายเดือนก่อน +7

    እስካሁ የትነበርክ..
    እደዚህ ዘፍን ቆየን ካየን😉በጣም አሪፍ ስራ ነው👌🏾

  • @mekbibtolosa9015
    @mekbibtolosa9015 11 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው keep it up Brother !!!

  • @WubeshetDeme
    @WubeshetDeme 11 หลายเดือนก่อน +13

    እኛም እንደዚ ጣፋጭ ነገር ቆየን ካየን......ቆየን ቆየን ቆየን ቆየን ....

  • @Michaelkasahun-official
    @Michaelkasahun-official ปีที่แล้ว +25

    አሁን ነው የሰማሁት ግን 17ኛ ጊዜዬ ነው ያለማቋረጥ ደጋግሜ እያዳመጥኩት ያለሁት 👏👏🔥🔥🔥❤❤❤ እንዳላነጋበት ብቻ ፍሩልኝ እንጂ

  • @tigistaberamesele6178
    @tigistaberamesele6178 10 หลายเดือนก่อน +4

    Wow, wow, it's a long time to see this kind of work , i am in love with this music, ❤❤❤❤❤

  • @friendsworldgaming9038
    @friendsworldgaming9038 10 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ Thank you so mach

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 11 หลายเดือนก่อน +4

    የተፈጥሮ ውበት ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን ለሌሎች ትምህርት ነው

  • @teddyman-dc9ct
    @teddyman-dc9ct 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኛም እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ቆየን ከሰማን ካየን !!!!

  • @danielrussom2814
    @danielrussom2814 9 หลายเดือนก่อน +2

    Super super ❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 11 หลายเดือนก่อน +8

    እውነትም ቆየን ካየን❤❤❤❤❤❤ አንድኛ ነው በርታ ስራሆችህ ሁሉም ያምራሉ❤❤❤❤❤

  • @tigieyob6383
    @tigieyob6383 ปีที่แล้ว +17

    ዋው ስንት ጊዜ እንደሰማ ሁት በጣም በጣም ደስ የሚል ዘፈን ዋው አንደኛ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

    • @deretube
      @deretube 11 หลายเดือนก่อน

      kna gn aybltem

  • @tinbitlikke5851
    @tinbitlikke5851 9 หลายเดือนก่อน +3

    እኛም ቆየን ቆንጆ ካየን ድንቅ ቅንብር ነው በርታ🙏

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ምርጥ ዘፈን እኛም እንዳተ ቆየን ጀሮአችን ጡሩ ሙዜቃ መስማት ካቆመ

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 10 หลายเดือนก่อน +5

    20 Times I listen 🎧 it, Betam Harif Zefen ❤❤❤

  • @TemesegeWoldegrima
    @TemesegeWoldegrima 10 หลายเดือนก่อน +2

    In one word amazing music .. keep it up

  • @BelunayilBelu
    @BelunayilBelu 11 หลายเดือนก่อน +3

    ገና ብዙ ይቀራል ይመችህ ወንድሜ

  • @H2o-581
    @H2o-581 9 หลายเดือนก่อน +2

    20 million view ያንሰዋል!!ምርጥ ስራ ነው

  • @alkidomtsenat5756
    @alkidomtsenat5756 ปีที่แล้ว +13

    ቆይተን ነበር ምርጥ ሙዚቃ ከሰማን ቆንጆ ስራ ነው❤

    • @Stbks
      @Stbks ปีที่แล้ว +1

      እረ ቆየሁ ካየው እኔ ራሱ

  • @teddymoenco1592
    @teddymoenco1592 ปีที่แล้ว +5

    Waw …… ከምር ቆየን ካየን ምርጥ ሙዚቃ

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 ปีที่แล้ว +9

    ለሰርግም ይሆናል።❤❤❤

  • @samuelsahilu1741
    @samuelsahilu1741 11 หลายเดือนก่อน +4

    አቦ ይመችክ❤❤❤

  • @BBOYBEKERI
    @BBOYBEKERI 10 หลายเดือนก่อน +2

    Bro next level

  • @AbrhamTegegn-hh8ko
    @AbrhamTegegn-hh8ko ปีที่แล้ว +3

    Ye gna ye aradawochu tarik matifat emaychal mehonun yasaye musika nw,yamralll👏👏👏👏

  • @በፂየተዋህዶልጅ
    @በፂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +5

    ከስንት ጊዜ በኋላ ምርጥ ሙዚቃ ❤❤

  • @tadiyosabebe3693
    @tadiyosabebe3693 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቆየን ካየን ዘፈን ከክሊፕ ሲበልጥ
    ቆየን ቆየን ካየን❤❤❤❤❤

  • @EliasElaman-b6r
    @EliasElaman-b6r ปีที่แล้ว +9

    እኛም ልክ እንዳንተ አይነት ሙዚቃ ቆየን ካየን 👏👏👏

  • @NebatSelwa-px1dp
    @NebatSelwa-px1dp 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሚኪ እኛም ቆየን ካየን!!

  • @milena-kg3lm
    @milena-kg3lm ปีที่แล้ว +5

    Koyen
    Koyen
    Koyen kayen ❤️❤️❤️

  • @hanademissie1132
    @hanademissie1132 11 หลายเดือนก่อน +4

    Betam Arif new

  • @amanueleticha202
    @amanueleticha202 หลายเดือนก่อน +2

    ጥፍት ብቅ ጥፍጥ❤

  • @KidusKidusmark
    @KidusKidusmark ปีที่แล้ว +894

    Who is here after view at tiktok 😮🤩

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 8 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ዘፈን ነዉ ብሮ በርታ ።
    እኛም ምርጥ ዘፈን ቆየን ካየን ።

  • @Selam-wk7zy
    @Selam-wk7zy 10 หลายเดือนก่อน +2

    Well done !!!Original !!!

  • @yadubeyabelay963
    @yadubeyabelay963 ปีที่แล้ว +4

    ቆየን ከሰማን😮😮😮

  • @ethiopiaethiopia8568
    @ethiopiaethiopia8568 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ግን ሚገርመው ለመስራት እራስህን አድሰህ ስትነሳ ፈተና ይበዛብሀል ግን እመነኝ ለበጎነው መጨረሻ ውብ ነው ሚሆነው ካንተ ሚጠበቀው ሁሌም የበለጠ ጠንካራና ለአላማህ የፀናህ መሆን አለብህ ትልቅ ብቃት ያለህ ልጅ ነህ እና ሁሉም ነገር ያልፋል አንተ ደሞ ካለፈ በኅላ ኡፍፍ ብለህ ትደሰትበታለህ ግብህላ ቆመህ እና በርታ ወንድሜ የዝቺ ምድር ፈተና ማለቂያ የለውም ዋናው እኛ ፈተናውን በትንካሬ ማለፋችን ነው ከፈጣሪ ጋር የተሻለ ነገር እንጠብቃለን 👋

  • @DanielTadesse-n1y
    @DanielTadesse-n1y 10 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ሚኩ አሁን በሰልክ ደስ የሚል ስራ ነዉ የሠራኸዉ

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 11 หลายเดือนก่อน +10

    Jesus this song take me back to 90s ሐገሬን አስናፈቀኝ perfect song .everything just perfect ❤❤

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 11 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek Miku. Maninetachin megelechachin ena wubetachin new. Derejahin endetebek selemetah enamesegenalen❤

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u 10 หลายเดือนก่อน +4

    እኛም እንደዚህ ያለ ያማረ ሙዚቃ ካየን ቆየን(

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 ปีที่แล้ว +2

    ሚኪዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ምርጥ ቆየን ካየን

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 หลายเดือนก่อน +3

    ያበደ ነው እኛምቆየን ካየን

  • @abbad6315
    @abbad6315 7 หลายเดือนก่อน +1

    It's been awhile since we heard this kind of music. Thank you

  • @bk2023-
    @bk2023- 11 หลายเดือนก่อน +10

    ሸዋ አማራ music hits different 🔥

  • @mulushebabaw9024
    @mulushebabaw9024 11 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት የኛ ጊዜ እኮ ደስስስስ ማለቱ❤

  • @HabenGirmaye
    @HabenGirmaye ปีที่แล้ว +11

    ጆሮራችንን ካለፍቃድ ላደሙን መታሰብያ ይሁንላቸው

    • @YeababaT
      @YeababaT 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @lawyerzelalemteka
    @lawyerzelalemteka ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥ ስራ ነው !! እንደዚህ ምርጥ ልጅ መሆንህን አናውቅም ነበር !!

  • @berekethadish1451
    @berekethadish1451 ปีที่แล้ว +6

    Miki lala I liked your works from day 1, it has been 10 years since I became your big fan ,your are underrated..big up bro

  • @Tilahunlegese
    @Tilahunlegese 10 หลายเดือนก่อน +4

    🎉🎉ቆየን ካየን

  • @bezawittamerat9651
    @bezawittamerat9651 10 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏

  • @ChristianMekonen
    @ChristianMekonen 10 หลายเดือนก่อน +5

    Yes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EdelawitKassa-f1j
    @EdelawitKassa-f1j 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ወድጄዋለው ምርጥ ዘፈን ነው

  • @OLMI_TEFERA
    @OLMI_TEFERA ปีที่แล้ว +42

    U all did it
    Underated music
    Arrangement
    Lyric
    Melody
    Voice
    Mix
    Master
    Vid clip......Another level👏👏👏

    • @IbexMediaNews
      @IbexMediaNews ปีที่แล้ว +2

      You are exactly right. Only 91k in two weeks it's not right.

  • @aristidescordova2434
    @aristidescordova2434 11 หลายเดือนก่อน +4

    greetings from Peru 🇵🇪, nice music 🎶

  • @MekdesTadese-dt1we
    @MekdesTadese-dt1we 8 หลายเดือนก่อน

    Wow emigereme new miki ketelebet❤❤

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 ปีที่แล้ว +1

    Wow ምርጥ ስራ ወደ ኋላ መለስከኝ ጊዜህ ይባረክ

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 ปีที่แล้ว +11

    እኛም እንዲህ ውብ ስራ ቆየን ካየን ጎበዝ❤🎉🎉🎉🎉

  • @betigetachew5555
    @betigetachew5555 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኛም ቆየን ካየን እንደዚ አይነት ስራ👏👏👏

  • @BBOYBEKERI
    @BBOYBEKERI 10 หลายเดือนก่อน +1

    Next level miku

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 10 หลายเดือนก่อน +3

    ግራሚ ሙዚቃ ነው❤❤❤

  • @MituT53
    @MituT53 ปีที่แล้ว +4

    Good luck miki konjo sera new ❤

  • @mekonnen673
    @mekonnen673 ปีที่แล้ว +4

    ቆየን ፡ ካየን ፡ ልክ ፡ እንደዚ ፡ አሪፊ ፡ ዘፈን። 🎉🎉🎉

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wow betame des yelale ❤❤❤

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 11 หลายเดือนก่อน +4

    ውነትም ቆየን ካየን ብዙ የገር

  • @husenali4882
    @husenali4882 4 หลายเดือนก่อน

    እኛም ቆየን ካየን- እንዲህ ያለ ለዛ ያለው እዚህ ዘመን ላይ ተኩኖ ያን ዘመን ሚያስታውስ ድንቅ ዘፈን!

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 11 หลายเดือนก่อน +3

    Miki Lala 💖💖💖 you outdid yourself with this gem of song 🥰🥰🥰 nostalgic sound, vintage clip & apprective of real Beauty 💃💃💃

  • @davied999
    @davied999 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቆየን እኛም እንዲ አይነት ሙዚቃ ካየን 😊

  • @adeytessema2181
    @adeytessema2181 11 หลายเดือนก่อน +3

    Love love it,

  • @AbenezerHabte-g2h
    @AbenezerHabte-g2h 8 หลายเดือนก่อน +1

    Are bsma.m zm new 👏👏👏👏👏

  • @montaashre9343
    @montaashre9343 5 หลายเดือนก่อน +1

    Am Sudanese but i love this clip ❤🎉

  • @AbebeKefele
    @AbebeKefele 2 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችንን ሂወት ነው ያሳየህን thanks bro 🙏

  • @abuabu323
    @abuabu323 9 หลายเดือนก่อน

    miki i know you have the touch of 90's its so good

  • @jchetra83
    @jchetra83 8 หลายเดือนก่อน +13

    I did not find this on tiktok like the world did 😂. I’m an English and Spanish speaking American. Idk what they’re saying but this song slaps! I really dig Ethiopian music.

    • @chavbrook9240
      @chavbrook9240 6 หลายเดือนก่อน +2

      He is literally saying it has been along time since we have seen a beauty like you.ive been admiring other beauties before but after seeing you,you demolished it.everyone is smitten by your beauty... its goes on

    • @jchetra83
      @jchetra83 5 หลายเดือนก่อน

      @@chavbrook9240 oh man so I really dig it now! Thank you.

    • @GenetMersha-h9k
      @GenetMersha-h9k 3 หลายเดือนก่อน

      Goodevening my familly..🎉...

  • @TadegeMolla
    @TadegeMolla 8 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አዳምጠዋለሁ
    "ሚኪ ማራኪ ደንበኞቹን አርኪ"

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Betam Harif Zefen 👌👍👍👍❤️

  • @user-tg1er4xg2g
    @user-tg1er4xg2g ปีที่แล้ว +4

    አንተን እራሱ እንዲህ በሚገርም ስራ ቆየን ካየት❤