ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዴት ደስ የሚል ነው!ፈታ አደረጋችሁኝ። የድምፃዊው የድምፅ ቃና ፣ የሙዚቀኞቹ መሣሪያ አሞዛዘቅ፣ የዳንሰኞቹ የቤት ልጅ ለመምሰል እየሞከሩ ወዝወዝ ማለት ፣ ድራማዊ ትወናውና ገፀ ባህርያቱ አቦ እንዴት ደስ ይላል። ተመችታችሁኛል። ድምፃዊው ሙዚቃዎችህ በጣም ይይመቹኛል፤ በተለይ ለአዲስ ዓመት ከሙዚቃ አጋርህ ጋር ያዜምከው ለኔ አንደኛ ነው። በርታልን ወንድምዓለም።አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
ካስዬ አንተ በእውነት ከፍተኛ ጥሪ ያለህ የሙዚቃ አርቲስት ነህ፣ እና ሙዚቃህ በብዙ ደረጃዎች፣ በመንፈስ፣ በስሜታዊ እና በአካል ብዙዎችን ይነካል። አንደኛ
wawue
Rtkk
ግጥም ፣ዜማ ፣ሙዚቃ፣ ድምፆ ፣ክሊኘ ሁሉም ነገር ምርጥ ዋዉ ካስዬ!
ግጥም፣ዘማ፣ሙዚቃ፣ ድምፅ፣ክለኘ፣አቀናበሪ ሁሉ ነገሩ ተመሽቶኛል ቃላት የለኝም አንበሳ ካስዬ
ካሳውን ደስየሚል ነው ዜማው፣ግጥሙ ፣ድምፁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@senayegirma6592yyu7fo
7Jm 2:21 2:25 2:26 2:26 2:26 2:26 2:27 2:27 2:28 2:28 2:28 2:28 2:29
I8kuloupu8u8
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት ትመልሶ ቢገኝ እሁን ምን አለበት አለ ጥላሁን ገሰሰ ❤
የነ እንትና በሚሊዮን ታይቶ፤ይሄን የመሰለ ስራ 200K እንኳን አልታየም😢ካስሽ በርታ!!!
እግዜር ይሥጥህ ወንድሜ ጩህት ብቻ የሚወድ ህዝብ
ትችላለህ የሚለው ብቻ አይገልፅህም በድንብ ትችላለህ በትዝታ ወደ ኋላ መልሰህ ልጅነቴን አስታውሰኸኛል።
የንዋይን ዘፈን በአ/ምንጭ ትግስት ፍሬ ሆቴል ስትዘፍን ነበር የማቅህ እዚ በመድረስህ ደስ ብሎኛል።የሃብታሙ ዋሴ ባለቤት
i love it if you read this comment (ካስዬ) የልፋትህን ፈጣሪ ይከፍልሃል በርታልን
ዋው ይመችህ እሁን ላይ ሙዚቃ እየመጣ ነው ልጆሮ የሚስማማ ምርጥ ካሰሽ በርታ አትጥፋ እነቢጫ ወባ ሲያቃጥሊን ኖሩ ይህን ስሞን ደግሞ ተካስን በዚህ ብናገግም የሀገራችን ነገር ተስፋ ቆርጠናል ከድጥ ወደማጡ ሆንን
😢😊b😢b😢😊😢b
በጣም ድነቅ ሥራ ይሕ ልጅ ያልነበረበትን ዘመን ከአኁኑ አስታርቆ አዋኽዶ በለዛ ሕያዉ አድርጎ የትናንቱን ለዛሬ ብቻ ሣይሆን ለነገና...ባሻገር መጪዉ ትዉልድም እርሾና ጥንሥሥ አስተርፎ አዋዜና አነፍርንጅ ደቁሶ በለዛ መዓዛ አጣጥሙት ብሎ በኢትዮጵያዊዊኛ ትልምና ራዕይ የድርሻዉን ፈር ቀዳጅ ጎዳና ዘርግቷል እድገት በሕብረት ዐርዓያ ኹኖ ነጋችን ዐቅጣጫዉን ፈለግ ፈለግ ዘርግቶልናል የሚኄድበትን የማያዉቅ መንገድ አይጠፋዉም እዉነት ቢሆንም ይኽ ልጅ አቅጣጫዉን ከመነሻ እሥከመድረሻዉ ታይቶታል ይኮረጅ አነደኾን እንጂ ኣልኮረጀም...ኦሪጅናሌ ነዉ በበዐሉ ግርማ አማርኛ.....አ ይ ዟችን ከዐርባምንጭ ከወጣሑ ሐምሣ አመት ሊሞላኝ ሢሖን ቱማ [አዉነት..ኀቅ]..በሚለዉ አርባምንጭኛ..በአሠፋ ጫበ ሠንኝ..በትዝታ ፈለግ በመንፈሥ በአርባምንጩ ሐረግ አሥሮ ጎትቶ ወደ አርባምንጭ መለሠኝ... ይህን ልጅ "አዲሥ ምንጭ " ብለን ብንሠይመዉሥ?እሸቱ ጫቦ...የአርባምንጩ ከምድረ_እንግሊዝኢትዮጵያ የጋራ ቤታችን ትቅደምከማንም ባንበልጥ..ከማንም አናንሥም መጠላለፉ ኣልበጀንምና ይብቃ....እድገት በሕብረት ብቸኛዉ አማረጭ መኾኑን ማጤን ሠይኖርብን አይቀርምነጭ ፈላሻዎች "men &nations behave isely oonce they have exhousted thier OPTIONS" ይላሉ ግለሠባችና ሐገራትም አማራጮጫቸዉ ሢሟጡ አርምጃዎቻቸዉ ብልሕነት ይተገበራል"
#kassahun ይሁን ምርጥ አልበም ትዊስት እና ፍቅር Best music video
ካስዬ የእውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው አንደኛ ሙሉ አልበሙን እያጣጣምኩት ነው.....እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል Thanks!!!!!
ምርጥ አልበም ነው፡ ደግግሜ እየስማሁት ነው❤ በተለይ ይሁና ፡ አልምልም፡ አይናፋሯ ፡ ከነገረሽ የሚሉት በጣም ተመችተውኛል thank you 🙏
Instruments, voice, dance & the whole band no words thank you so much.
ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤❤🎉
ዋዉ🎉🎉🎉🎉🎉😂😅😂😅😊😊❤❤❤❤❤
Old music is like….Art, Drama, Movie . Thank you everyone who participate and this music.
Wow ...what a great music! You are super talented!!!
ይሄንን ለምታነቡ ሰዎች ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤
AmenGin eko le music mn tyaleshi e asteyayet 😂😂😂
ሀሐጰሀሀሐጸደደደደደጀጀጀጀጀደደደደ።።፡።ደጀጀጀ።ጀጀ
amen amen amen
በወጥ ነዋ
ለኔ አትክልት ይሁንልኝ ፕሮፌት
ደስ ብሎኛል ግን ብዙ እንጠብቃለን ፡፡ ለ15 እመት አውቀዋለሁ ለማታውቁት እጅግ በጣም መልካም ሰውና ጥሩ ስነምግባር ያለው ሰው ፡፡ ከሰውም ሰው አለ አይደል በቃ ፡፡
ገራሚ ሥራ ነው፣ በጣም ተመችቶኛል!
በጣም ጎበዝ ነህ👍ሰውን የማዝናናት ሀይልህ ገራሚ ነው መስከረም 2015 ዓ.ም Marriott Executive Hotel ውስጥ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ ስትጫወት ያየሁህ።
ጎበዝ እንቅስቃሴህ በጣም ደስ ይላል ድምፅህማ ልዩ ነው ተባረክ
እንዴት ደስ የሚል ነው!ፈታ አደረጋችሁኝ።
አንደኛ👏👏👏❤❤❤🤩🤩🤩🥰🥰🥰
ዋውውውውውው👌👌👌👌👌👌
ማነው እንደኔ ከ Tik tok ሰምቶ የመጣ
Me
4:29 4:30 4:31 4:32
Eni alew
Ene really
ምንም ቃል የለኝም እኔ ላንተ❤❤❤
Tik tok ላይ ayeto yemeta be like ❤
gengebet😀😀😀
ኤኤኣልልልላሉሌለላላክክ@@Inside_musique
Enee😂😂
ዋው ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግጥሙን ስለሰጠዉ በጣም ደስብሎኛል በደብ ሰርተከዋለ
😮😮ድንቅ ነው 🎉🎉
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ሙሉ አልበምህ ሜገርም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አርቲስቶች አንተና ዳዊት ፅጌን ሜተካ ማንም የለም እመነኝ እነ ቴዲ አፍሪ ስም ብቻነው እንደነ አንተ ሜሆን ድምፃዊ የለም!!!!
🎉🎉❤❤❤❤❤wow wow i love it
ከቲክታክ ሰምቸ ነዉ የመጣሁት ደስየሚል ሙዚቃ ነዉ በርታ❤❤❤😊🎉
ሆለተያ ጋቬ ጥላውን መሰልክ ትችላለህ በርታልን ለያ ለመዳም ቅመሞች አሪፍ ዘፈን
ጀግና
Amazing song❤❤❤❤❤
wow
ካስዬ በጣም ጥሩ ስራ ቢዘገይም ይሁን
እነኳን ደሰ አለህ ውድ ጓደኛዬ። ለድካምህ ከዚህ በላይ ይገባሀል
ሙዚቃው ምርጥ ነው። ክሊፑም እንደዛው ግን ዜማው I wish you a merry Christmas ከሚለው ሙዚቃ የተወሰደ ነው።
ይመችክ አቦ ምን እንደድሮ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል በርታ❤❤😘😘😘👍👍👍👍
ሁሉ ነገሩ ምርጥ ነው
Wow የ40 ው ይምችህ
I ‘m from ከኛ ሰፈር and i love this music
ካስዬ የመድረኩ ንጉስ ቆንጆ ስራ ነው
ያበደ ነው 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💃🏼💃🏼💃🏼
Unique melody 🔥👌
የእዉንት በጣም ነዉ የወድድሆት። አራፈ ሙዝቃ ነዉ።
ምርጥ ስራ አንደኛ❤❤❤
አረረረረረረረረረረር ዉዉዉዉዉዉዉዉ መቀመጥ አልቻልኩም ትለያለህህ ብሮ
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ አልበም👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ክፋቱ ማለቁ ነው ❤❤❤❤
degame smaw😁
Kassur awesome thanks
Wow 😊
ዋው በጣም ደስ ይላል
❤❤❤❤❤ጀግና 😊
Wow’s! Thank you remind me of long time ago when I was young .
Great 👍
Betam konjo zefin❤
ምርጥ ነው
Kamuzu kassa best arrangement! Great music
God job kasseye
ምርጥ ሙዚቃ❤❤😊😊🎉🎉
ቆንጆ ሙዚቃ
ዋው ምርጥ ሙዚቃ ❤❤❤
ብሮ ይመችሕ እኛ ተመችቶናል ምርኘጥ ስራ ነዉ
Kassahun Eshetu ምርጥ የጋሞ
ሰተት 🎉🎉🎉❤❤❤
Migerm sra ye ewnet❤
ምርጥ!
ጎበዝ ዛፉን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር በጣም ነው የወደድኩት
የምርጦች ጫፍ❤❤❤😂😂😂 አንደኛ
ምርጥ ዘፈን🎉🎉🎉🎉👌👏🌹🌹🌹
Yihen yemigelits yemawkew kale yelegnim it's just no 1 ❤
Ilike kasesh
ከልብህ የሰራኸው ስራ እንደሆነ ያስታውቃል ይመችህ
ካስዬ ሙሉ አልበምህን 40 ምንጭ ላይ እየኮመኮምነዉ ነዉ Fantastic respect ma bro🔥💪💪
❤🎉😊3 baby names very nice really nice shoes of good
ተሳክቶልሀል በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤ owwwe betam des yelale
You are amazing artist&lovely
አንደኛ የኔ ፍልቅልቅ
Wow amazing ❤❤❤❤❤
ካስዬ ወደነዋል 🎉🎉❤
It's so beautiful ❤❤❤ Thank you 🙏 🙏.
ሰተት ሰተት ሰተተተት ❤
ደስ ይላል አንኳኩተህ ዘፈንከዉ
❤koorimaa nama jechunii sii dha welliisaa walaggaa sittii boonnaa lake fi Sherri goodhaa
Very Talented ❤❤❤❤❤❤ I love it
በጣም እየምር ስር ነው
Best music of the year. Thank you!
በጣም አሪፍ ስራ ነው
ትዥ አለኝ የጥንቱ❤❤❤
I am from instagram i really like youtube music specally this 😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😅😅😊😊😊
❤
አረ ካስሽ ካስከን ❤❤❤
Weynee betamm nw des milew ❤❤❤❤
Kwa kwa 🎉❤
እንዴት ደስ የሚል ነው!ፈታ አደረጋችሁኝ።
የድምፃዊው የድምፅ ቃና ፣ የሙዚቀኞቹ መሣሪያ አሞዛዘቅ፣ የዳንሰኞቹ የቤት ልጅ ለመምሰል እየሞከሩ ወዝወዝ ማለት ፣ ድራማዊ ትወናውና ገፀ ባህርያቱ አቦ እንዴት ደስ ይላል። ተመችታችሁኛል።
ድምፃዊው ሙዚቃዎችህ በጣም ይይመቹኛል፤ በተለይ ለአዲስ ዓመት ከሙዚቃ አጋርህ ጋር ያዜምከው ለኔ አንደኛ ነው። በርታልን ወንድምዓለም።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
ካስዬ አንተ በእውነት ከፍተኛ ጥሪ ያለህ የሙዚቃ አርቲስት ነህ፣ እና ሙዚቃህ በብዙ ደረጃዎች፣ በመንፈስ፣ በስሜታዊ እና በአካል ብዙዎችን ይነካል። አንደኛ
wawue
Rtkk
ግጥም ፣ዜማ ፣ሙዚቃ፣ ድምፆ ፣ክሊኘ
ሁሉም ነገር ምርጥ ዋዉ ካስዬ!
ግጥም፣ዘማ፣ሙዚቃ፣ ድምፅ፣ክለኘ፣አቀናበሪ ሁሉ ነገሩ ተመሽቶኛል ቃላት የለኝም አንበሳ ካስዬ
ካሳውን ደስየሚል ነው ዜማው፣ግጥሙ ፣ድምፁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@senayegirma6592yyu7fo
7Jm 2:21 2:25 2:26 2:26 2:26 2:26 2:27 2:27 2:28 2:28 2:28 2:28 2:29
I8kuloupu8u8
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ትመልሶ ቢገኝ እሁን ምን አለበት
አለ ጥላሁን ገሰሰ ❤
የነ እንትና በሚሊዮን ታይቶ፤ይሄን የመሰለ ስራ 200K እንኳን አልታየም😢ካስሽ በርታ!!!
እግዜር ይሥጥህ ወንድሜ ጩህት ብቻ የሚወድ ህዝብ
ትችላለህ የሚለው ብቻ አይገልፅህም በድንብ ትችላለህ በትዝታ ወደ ኋላ መልሰህ ልጅነቴን አስታውሰኸኛል።
የንዋይን ዘፈን በአ/ምንጭ ትግስት ፍሬ ሆቴል ስትዘፍን ነበር የማቅህ እዚ በመድረስህ ደስ ብሎኛል።
የሃብታሙ ዋሴ ባለቤት
i love it if you read this comment (ካስዬ) የልፋትህን ፈጣሪ ይከፍልሃል በርታልን
ዋው ይመችህ እሁን ላይ ሙዚቃ እየመጣ ነው ልጆሮ የሚስማማ ምርጥ ካሰሽ በርታ አትጥፋ እነቢጫ ወባ ሲያቃጥሊን ኖሩ ይህን ስሞን ደግሞ ተካስን በዚህ ብናገግም የሀገራችን ነገር ተስፋ ቆርጠናል ከድጥ ወደማጡ ሆንን
😢😊b😢b😢😊😢b
በጣም ድነቅ ሥራ ይሕ ልጅ ያልነበረበትን ዘመን ከአኁኑ አስታርቆ አዋኽዶ በለዛ ሕያዉ አድርጎ የትናንቱን ለዛሬ ብቻ ሣይሆን ለነገና...ባሻገር መጪዉ ትዉልድም እርሾና ጥንሥሥ አስተርፎ አዋዜና አነፍርንጅ ደቁሶ በለዛ መዓዛ አጣጥሙት ብሎ በኢትዮጵያዊዊኛ ትልምና ራዕይ የድርሻዉን ፈር ቀዳጅ ጎዳና ዘርግቷል
እድገት በሕብረት ዐርዓያ ኹኖ ነጋችን ዐቅጣጫዉን ፈለግ ፈለግ ዘርግቶልናል
የሚኄድበትን የማያዉቅ መንገድ አይጠፋዉም እዉነት ቢሆንም ይኽ ልጅ አቅጣጫዉን ከመነሻ እሥከመድረሻዉ ታይቶታል
ይኮረጅ አነደኾን እንጂ ኣልኮረጀም...ኦሪጅናሌ ነዉ
በበዐሉ ግርማ አማርኛ.....አ ይ ዟችን
ከዐርባምንጭ ከወጣሑ ሐምሣ አመት ሊሞላኝ ሢሖን ቱማ [አዉነት..ኀቅ]..በሚለዉ አርባምንጭኛ..በአሠፋ ጫበ ሠንኝ..በትዝታ ፈለግ በመንፈሥ በአርባምንጩ ሐረግ አሥሮ ጎትቶ ወደ አርባምንጭ መለሠኝ...
ይህን ልጅ "አዲሥ ምንጭ " ብለን ብንሠይመዉሥ?
እሸቱ ጫቦ...የአርባምንጩ
ከምድረ_እንግሊዝ
ኢትዮጵያ የጋራ ቤታችን ትቅደም
ከማንም ባንበልጥ..ከማንም አናንሥም መጠላለፉ ኣልበጀንምና ይብቃ....እድገት በሕብረት ብቸኛዉ አማረጭ መኾኑን ማጤን ሠይኖርብን አይቀርም
ነጭ ፈላሻዎች "men &nations behave isely oonce they have exhousted thier OPTIONS" ይላሉ ግለሠባችና ሐገራትም አማራጮጫቸዉ ሢሟጡ አርምጃዎቻቸዉ ብልሕነት ይተገበራል"
#kassahun ይሁን ምርጥ አልበም ትዊስት እና ፍቅር Best music video
ካስዬ የእውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው አንደኛ ሙሉ አልበሙን እያጣጣምኩት ነው.....እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል Thanks!!!!!
ምርጥ አልበም ነው፡ ደግግሜ እየስማሁት ነው❤ በተለይ ይሁና ፡ አልምልም፡ አይናፋሯ ፡ ከነገረሽ የሚሉት በጣም ተመችተውኛል thank you 🙏
Instruments, voice, dance & the whole band no words thank you so much.
ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤❤🎉
ዋዉ🎉🎉🎉🎉🎉😂😅😂😅😊😊❤❤❤❤❤
Old music is like….Art, Drama, Movie .
Thank you everyone who participate and this music.
Wow ...what a great music! You are super talented!!!
ይሄንን ለምታነቡ ሰዎች ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤
Amen
Gin eko le music mn tyaleshi e asteyayet 😂😂😂
ሀሐጰሀሀሐጸ
ደደደደደጀጀጀጀጀደደደደ።።፡።ደጀጀጀ።ጀጀ
amen amen amen
በወጥ ነዋ
ለኔ አትክልት ይሁንልኝ ፕሮፌት
ደስ ብሎኛል ግን ብዙ እንጠብቃለን ፡፡ ለ15 እመት አውቀዋለሁ ለማታውቁት እጅግ በጣም መልካም ሰውና ጥሩ ስነምግባር ያለው ሰው ፡፡ ከሰውም ሰው አለ አይደል በቃ ፡፡
ገራሚ ሥራ ነው፣ በጣም ተመችቶኛል!
በጣም ጎበዝ ነህ👍
ሰውን የማዝናናት ሀይልህ ገራሚ ነው መስከረም 2015 ዓ.ም Marriott Executive Hotel ውስጥ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ ስትጫወት ያየሁህ።
ጎበዝ እንቅስቃሴህ በጣም ደስ ይላል ድምፅህማ ልዩ ነው ተባረክ
እንዴት ደስ የሚል ነው!ፈታ አደረጋችሁኝ።
አንደኛ👏👏👏❤❤❤🤩🤩🤩🥰🥰🥰
ዋውውውውውው👌👌👌👌👌👌
ማነው እንደኔ ከ Tik tok ሰምቶ የመጣ
Me
4:29 4:30 4:31 4:32
Eni alew
Me
Ene really
ምንም ቃል የለኝም እኔ ላንተ❤❤❤
Tik tok ላይ ayeto yemeta be like ❤
gengebet😀😀😀
ኤኤኣልልልላሉሌ
ለላላክክ@@Inside_musique
Enee😂😂
ዋው ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግጥሙን ስለሰጠዉ በጣም ደስብሎኛል በደብ ሰርተከዋለ
😮😮ድንቅ ነው 🎉🎉
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ሙሉ አልበምህ ሜገርም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አርቲስቶች አንተና ዳዊት ፅጌን ሜተካ ማንም የለም እመነኝ እነ ቴዲ አፍሪ ስም ብቻነው እንደነ አንተ ሜሆን ድምፃዊ የለም!!!!
🎉🎉❤❤❤❤❤wow wow i love it
ከቲክታክ ሰምቸ ነዉ የመጣሁት ደስየሚል ሙዚቃ ነዉ በርታ❤❤❤😊🎉
ሆለተያ ጋቬ ጥላውን መሰልክ ትችላለህ በርታልን ለያ ለመዳም ቅመሞች አሪፍ ዘፈን
ጀግና
Amazing song❤❤❤❤❤
wow
ካስዬ በጣም ጥሩ ስራ ቢዘገይም ይሁን
እነኳን ደሰ አለህ ውድ ጓደኛዬ። ለድካምህ ከዚህ በላይ ይገባሀል
ሙዚቃው ምርጥ ነው። ክሊፑም እንደዛው ግን ዜማው I wish you a merry Christmas ከሚለው ሙዚቃ የተወሰደ ነው።
ይመችክ አቦ ምን እንደድሮ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል በርታ❤❤😘😘😘👍👍👍👍
ሁሉ ነገሩ ምርጥ ነው
Wow የ40 ው ይምችህ
I ‘m from ከኛ ሰፈር and i love this music
ካስዬ የመድረኩ ንጉስ ቆንጆ ስራ ነው
ያበደ ነው 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💃🏼💃🏼💃🏼
Unique melody 🔥👌
የእዉንት በጣም ነዉ የወድድሆት። አራፈ ሙዝቃ ነዉ።
ምርጥ ስራ አንደኛ❤❤❤
አረረረረረረረረረረር ዉዉዉዉዉዉዉዉ መቀመጥ አልቻልኩም ትለያለህህ ብሮ
ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ አልበም👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ክፋቱ ማለቁ ነው ❤❤❤❤
degame smaw😁
Kassur awesome thanks
Wow 😊
ዋው በጣም ደስ ይላል
❤❤❤❤❤ጀግና 😊
Wow’s! Thank you remind me of long time ago when I was young .
Great 👍
Betam konjo zefin❤
ምርጥ ነው
Kamuzu kassa best arrangement! Great music
God job kasseye
ምርጥ ሙዚቃ❤❤😊😊🎉🎉
ቆንጆ ሙዚቃ
ዋው ምርጥ ሙዚቃ ❤❤❤
ብሮ ይመችሕ እኛ ተመችቶናል ምርኘጥ ስራ ነዉ
Kassahun Eshetu ምርጥ የጋሞ
ሰተት 🎉🎉🎉❤❤❤
Migerm sra ye ewnet❤
ምርጥ!
ጎበዝ ዛፉን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር በጣም ነው የወደድኩት
የምርጦች ጫፍ❤❤❤
😂😂😂 አንደኛ
ምርጥ ዘፈን🎉🎉🎉🎉👌👏🌹🌹🌹
Yihen yemigelits yemawkew kale yelegnim it's just no 1 ❤
Ilike kasesh
ከልብህ የሰራኸው ስራ እንደሆነ ያስታውቃል ይመችህ
ካስዬ ሙሉ አልበምህን 40 ምንጭ ላይ እየኮመኮምነዉ ነዉ Fantastic respect ma bro🔥💪💪
❤🎉😊3 baby names very nice really nice shoes of good
ተሳክቶልሀል በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤ owwwe betam des yelale
You are amazing artist&lovely
አንደኛ የኔ ፍልቅልቅ
Wow amazing ❤❤❤❤❤
ካስዬ ወደነዋል 🎉🎉❤
It's so beautiful ❤❤❤ Thank you 🙏 🙏.
ሰተት ሰተት ሰተተተት ❤
ደስ ይላል አንኳኩተህ ዘፈንከዉ
❤koorimaa nama jechunii sii dha welliisaa walaggaa sittii boonnaa lake fi Sherri goodhaa
Very Talented ❤❤❤❤❤❤ I love it
በጣም እ
የምር ስር ነው