የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 842

  • @ashruka
    @ashruka ปีที่แล้ว +130

    ይባርኩን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

    • @teodorecity
      @teodorecity ปีที่แล้ว +5

      You are best youtuber

    • @user-mc2qb8fr5g
      @user-mc2qb8fr5g ปีที่แล้ว +5

      አሹ በእውነት አተም እግዚአብሔር ይባርክህ የአባታችን ትምህርት በfb ሸር አድርገህው አዳምጨ ነው አሁን ይህን ህይወት የሆነ ትምህርት የሰማሁት

    • @yeshimbetandarge9868
      @yeshimbetandarge9868 ปีที่แล้ว +3

      አሹዬ አመሰግናለሁ ባንተምክንያት ነው ይህንን ወርቅ የሆነ ትምህርት የተከታተልኩት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

    • @melawit_21
      @melawit_21 ปีที่แล้ว +1

      Egzabher yisiteh enem ehen timihert bante miknyat muluwun endadamit hognalew

    • @helenyohannescoljo9277
      @helenyohannescoljo9277 ปีที่แล้ว +1

      🙏👏አሜንንንንንንንንንንንንንን🙏👏

  • @aynideju1112
    @aynideju1112 ปีที่แล้ว +56

    ስቼ ነበር ቸሩ መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኔን እንዳነቃኝ እናንተንም ይጎብኛችሁ

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g ปีที่แล้ว +48

    አቤቱ ማስተዋል ሰጠን ማረን ይቅር በለን ሳያውቁ የገቡትም በቸርነቱ ይመልስልን አሜን

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +81

    እንኳን ለመድኃኒዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን እርሷ የምያስተምሩንን ትምህርት እንድንኖርበት እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እመቤቴ ከነልጆ ክክፍ ነገርሁሉ ትጠብቆት

    • @user-rc3kl5is6w
      @user-rc3kl5is6w ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan Abro Aderesen Memher Egiziabher Yebarkot 🙏🙏🙏

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 ปีที่แล้ว +48

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እሴት ገብርኤል

    • @samirabebe8925
      @samirabebe8925 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eskedarmolla4874
    @eskedarmolla4874 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ ትምሀርት እኮ ለእኔ ነዉ የተዘጋጀው እኔም ሳላውቀዉ ለካ አምላክ ነኝ ብያለሁ ለካ እራሴን ለሰይጣን አሳልፌ ሰጥቻለሁ አሁን ገባኝ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ስፈልግ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ ስጀምር ለንስሐ አባቴ እንኳን ለመንገር ያሰጨነቀኝ ሀሳብ ቀን እና ሌሊት ሲያዉከኝ የነበረው ለካ ለዚህ ነዉ ከጭንቀቴ ብዛት አምላኬ ይሄን ሀሳብ አሰቤ ሲኦል ከምወርድ ነፍሴን እንዳልተፈጠረች አድርጋት ብየ አሰከመለመን የደረስኩት ለካ አኔ እራሴ ሰይጣን ነኝ ስላልኩ ነዉ እግዚኦ እግዚኦታ አለብኝ አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ።
    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @neaminmedia
      @neaminmedia ปีที่แล้ว

      nisiha gibi hihite Egziabiher yeker bay mehari amlak, yegnan memeles bicha naw yemifeligaw!

  • @DAMSWEET
    @DAMSWEET ปีที่แล้ว +36

    መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-7 (5 በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
    6 በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።)
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን። መምህራችን ስላሳሰቡን እግዚአብሔር ይባርኮዎት።

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 ปีที่แล้ว +21

    አባታችን መምህራችን በዚህ ትምህርት የብዙሀንን ነብስ እንደታደጉት ይሰማኛል!! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን💚💛❤️

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว +16

    ሁሉም የምቻል እግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 ปีที่แล้ว +22

    Almighty God forgive us for what we think, do and believe and keep us away from all this evil thought and I myself are thanking God for giving us a great teacher and Dr kesis memhir Zebene Lema God bless you may the almighty God give you long life & healthy life; we are lucky to have you . To all listing to this teaching please please open you eyes & mind save yourself from becoming Satan or Devil 👿 worshiper ! God bless us all .

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u ปีที่แล้ว +11

    ትጉህ አባት ቀን ከለሊት አየተጉ ለኛ እዉነቱን ትምህርትን የሚመግቡን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @samsonfekadu5077
    @samsonfekadu5077 ปีที่แล้ว +20

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    የጠፋትን እግዚአብሔር ወደ ቤታቸው ይመልስልን።አሜን

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b ปีที่แล้ว +27

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ,እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን.አባታችን ባርኩን👐👐👐👐❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @user-cn1ru2xq7w
    @user-cn1ru2xq7w ปีที่แล้ว +12

    ይህን ጌዜ ባርኮናቀድሶ የሰጠን እግዝያብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ወራዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🙏 መምራችን እንኳን ደነ መጡ ሰለ መከሩን ትምህርትና መልዕክት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +25

    መምህርዬ❤ እንክዋን ደና መጡልን እንክዋን ለአምላካችን ለኃያል ጌታ የሰላም አባት የዘላለም ሊቀ ካህን መድኃኔያለም መታሰብያ አደረሶ አደሰረን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን መልኩን እየቀየረ የሚመጣውን ዲያብሎስ በስላሴ ሰይፍ የወደቀ ይሁን በእውነት ንቁ ንቁ የተኛቹ 👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 ปีที่แล้ว

      እነሱ እኮ ነቅተዋል መተኛታቸውን መች አመኑና

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ጌታሆይ እንደችእርነትህ ማረን ቸሩ መድሀንያለም ሆይ ✝️💒💒🙏🏻💒🙏🏻

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 ปีที่แล้ว +12

    መምህር በእውነትም ቃልሂወት ያሰማልን ልቦናችንን ይመልስልን😢😢

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ አምላካችን የሰራዊት ጌታ ሆይ ይቅር በለን: እርሶን ሰበብ አድርጎ አዳነን: እርሶን ስለሰጥን እናመሰግነዋለን :ወገኔ ንቃ:

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    እንኳን ለመድኃኔዓለም፣ አባ መብአጽዮን ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ይህትምህርት የስንቱን ቤት አንኳኩቶል አውቆ አጥፍ ካልሆንን በስተቀር ሳይመሽ በጌዜ ንስሀ ብንገባና በእግዚአብሔር ቤት ብንኖር ይሻለናል አባታችን መምህራችን ልዩ ድንቅ እውቀትን በሞቀ ቤታችን ቁጭ ብለን እንድናውቅ ስላደረጉን የእመቤታችን የቅድስትድንግልማርያም ልጅ በጥበብ ላይ ጥበብን ያላብስልን እንቁ የኦርቶዶክስ የአይን ብልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን ፈተናው ውጊያው ከአውሬው ጋር እየጨመረና መልኩን እየቀያየረ ይቀጥላል:: ፅናቱንና ብርታቱን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይስጠን ☝️🙏 መምህር እድሜና ጤንነት 🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    እንኳን ለመድኃኒአለም ወራሀዊ መታሰቢያ በእል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💞💞💞
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!🌷🌷🌷

  • @nigussieabera5006
    @nigussieabera5006 ปีที่แล้ว +3

    እኔም የዚሁ ትምህርት ተማሪ ነበርኩ ነገር ግን በሁዋላ ወጣሁ በዚህ ምክንያት
    1ኛ omnipotent ነህ
    2ኛ omniscient ነህ
    2ኛ omnipresent ነሀ
    ብሎ የኮርሱ መጨረሻ ቀን አስተማረን ተጣላን ተከራከርን ተለያየን መምህር በጣም ብዙ ወጣት ተማርኮዋል ያስፈራል አረ በርቱልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @kabukakabuka
      @kabukakabuka ปีที่แล้ว

      ማን ነበር ያስተማራችሁ? ዳዊት ድሪምስ?

  • @foraman2181
    @foraman2181 ปีที่แล้ว +10

    ቃለሂወት ያሰማልን የ አገልግሎት እድሜዎን ይጨምርልን አንተን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልን አሜን

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ውድ እና እንቁ አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የዚህን አለም ገዥ እግዚአብሔር ይገስፀው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +9

    "መድኃኑ ካለአንተ አይድኑ" ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ❤🙏

  • @Abayi-ik9ei
    @Abayi-ik9ei ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ከፍ ከፍ በልን የተዋህዶ አርበኛ።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 ปีที่แล้ว +19

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፡ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ ልቦና፡ ይስጠን፤፤ በ21ኛው፡ መ/ክ/ዘመን፡ አዳም፡ እና ሔዋን፡ በወደቁበት፡ መንገድ፡ መጓዝ፡ ምን፡ አይነት፡ ድንቁርና፡ እንደሆነ፡ ለመግለፅ፡ ቃላቶች፡ ያጥሩኛል፤፤ ወይስ፡ እግሊዝኛው፡ ይዞን፡ ገደል፡ ይሆን፤? መልሱን፡ ለናንተው፤፤ ይቆየን፤፤፤

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ እግዚአብሔር አባት ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ደካማ ልጅህን ሰውረኝ🙏😭

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩአን ለአምላካችን ለምድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብረ በሃል አደረሰን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመብርሃን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ባማላጅነትሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ተብቃልን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @solami4708
    @solami4708 ปีที่แล้ว +8

    መምህር ይፍቱኝ በፅሎቶት ያስቡን አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን እንዳንጠፋ ጠብቀን አሜን፫

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq ปีที่แล้ว +11

    ለላም ለአገራችን እትዮጵያ ይሁን ሰላም ለተዋህዶ እምነቴ ይሁን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 ปีที่แล้ว +5

    በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ፣ ይህ ትምህርት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ። በፍፁም እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችን አናውቀውም፣ እያወቅን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራንውን ሀጥያት በሙሉ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን።

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ እደቸርነትህ ምረት ላክልን ማሥተወልን አድለን እዳጠፋ እርዳን❤ቃለሄወት ያሠማልን አባታችን🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️💒💒🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️💒💒🤲🤲🤲

  • @Nati-uh8sj
    @Nati-uh8sj ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ስለ subconscious mind ስለሚሉት ሰለ Hypnosis ስለ Psych k, ስለ mind programing መምህር ንገረን አስረዳ?
    ትክክለኛውን አባቶቻችን የሚያደርጉትን አረምሞ አስረዳን?
    አንድም ባለማወቃችን ነው ሴጣን የሚጫወትብን። መምህር ዘበነ ስለ አልኩህ ነገሮች ሁሉ አስተምረን

  • @user-tl5im9yg8v
    @user-tl5im9yg8v ปีที่แล้ว +11

    እንካን ደህና መጡ አባታችን መምህርችን እንካን አደረሳቹ ቸሩ መድኃኔዓለም በኤል አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ይብቱ አባታችን በጸሎታቸዉ አስብን ወለት ሚካኤል

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን። የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ መአት አንተ ሰውን!!!!

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @Zaguidansty9819
    @Zaguidansty9819 ปีที่แล้ว +10

    ቃል ሒወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ኣይደለነም እኛ የፈጣሪ ልጆች ነን እንጅ ክብር ለአምላካችን ይሁን

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤እውነት ብዙ ተምረናል እግዛብሄር ሳያውቁ ለገቡ በት እናድርስላቸው ሻር ሼር ሼር--------

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว +9

    አባተችን ይፍቱን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ❤❤❤❤ቃለሂወት የሰማልን አሜን እንኳን ለመደኒተችን ወረዉክብረበአል አደረሰቹዉ የተዋህዶ ልጀች በየላቹበት ሰላም ይብዘልን አሜን❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋሉ ይስጠን ባለ ማወቅ ልንጠፍ ነበር እግዚአብሔር ውድ አባ አባታችን ስለ ስጠን ክብር ምስጋና ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ካለ እግዚአብሔር ህይወት ባዶ ናት እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ውድ አባ አባታችን

  • @user-kc9gb5ym8v
    @user-kc9gb5ym8v 7 หลายเดือนก่อน +1

    የግል ስብና ስልጠናን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ያለውን ዝምድና ቢያስረዱኝ በአሁን ሰዓት በጣም ግራ የተጋባሁበት ሃሳብ ሆኖብኛል መምህር አክባሪዎ ነኝ ከአዲስ አበባ ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛ የክርስቶስ ፍጥረት ነን የእጁ ስራዎች ነን ሎቱ ስብሀት ይቅር ይበለን😢

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ይፍቱኚ ይባርኩኚ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን እሜን አሜን ማሥተዋልን ያድለን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 ปีที่แล้ว +5

    ምህራችን አባታችን ሚስጥራቸውን ይገለጠልህ አንተንም እኛ እንድን አንተን የስጠን አምልክ ይመስገን ይልቁንም ልጆቻችን እንዲኑልንበቆአንቆቸው እንዱኑልን መተህልናልና

  • @samirabebe8925
    @samirabebe8925 ปีที่แล้ว +3

    ኣቤቱ ማስተዋል ስጠን ይቅር ይበለን አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ይቅር ይበለን ይፉትን ኣባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @seyatsion7481
    @seyatsion7481 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ረቂቅ የሆነውን ምስጢር ሰለመገቡን በእግዚአብሔር ሰም ደግሜ ደጋግሜ አመሠግናለሁ ። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ከዚህ ክፉ ዘመን እዲወጣ በጸሎቷ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @alem7785
    @alem7785 ปีที่แล้ว +5

    መምህር በነሱ የሚጠቀሱ ሌሎች መጽሐፎች አሉ ስለነሱም ቢያስረዱን . The power of now,think and grow rich,mans search for meaning .........🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @yosifgebreal5266
      @yosifgebreal5266 ปีที่แล้ว

      I guess he doesn’t understand the power of thinking 💭

    • @ayenewyihune
      @ayenewyihune ปีที่แล้ว

      @@yosifgebreal5266 I don't think that is the case brother. Christians know about it. We believe in the power of now and we say "now is the day of salvation". We are ordered to think and grow in the knowledge of God and grace. And we have one, and only one, meaning and purpose -> GOD.

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ለሰጠን ደከመኝ ሰለቸን ሳይሉ አይናችንን ልቦናችንን ለሚመግቡ በቃሉ እግዚአብሔር ይባርኮት በጨለማው ማህበረሰብ ከመታለል ይሰዉረን በደሙ ይሸፍነን🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @enkuye2001
    @enkuye2001 ปีที่แล้ว +9

    Oh my god, this is exactly one of Daggy's life classes she teaches and invite some of her guests on her EBS show who believed and read the Secret, law of attraction books. Thank you Memher for opening our eyes.

    • @Dani65089
      @Dani65089 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @marugietie4350
      @marugietie4350 ปีที่แล้ว +1

      God and god is opposite meaning do you know you mean?

  • @cheregirma
    @cheregirma ปีที่แล้ว +4

    መምህር እናመሰግናለን የሚያስተምሰሩት በፈጣሪ መንገድ መስሎኝ በyoutube አዳምጣቸው ነበር አሁን ግን ልቤንና አዕምሮዬን መለስከው ። ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @Admaletube
    @Admaletube ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጤና ይስጦት አባ ከማር ከወተት የጣፈጠ የነፍስ የሕሊና ምግብ የምታቀርቡልን አባታችን ኑሩልኝ። ይህን አስቀድመው አስተምረውናል ልጆት በመሆኔ ተጠቅሜያለሁ በፀሎቶት ያስቡኝ።

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው 🇪🇹🙏💒🌾🌴❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +5

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
    ይገርማል!

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለንአሜን አሜን አሜን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም፣በጤና መጣችሁ አባዬ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ከፍፁም ጤና ጋር🙏ቃል ሕይወት ያሰማልን አባቴ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ለወጡት ልብ ሰጥቶአቸዉ በምህረቱ ይመልሳቸዉ፣ሳያውቁ የወጡትንም ይመልሳቸዉ፣አዉቀዉም ለሄዱትም አስተዋይ ልቦና ይስጣቸዉ🙏እኛንም ለዘላለም በቤቱ ያፅናን🙏አሜን ወለተማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባዬዬ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว +2

    ኣቤቱ እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ ማረን ይቅር በለን ኣታጥፋን 😢😢😢

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ይፍቱኝ ይቅር ይበሉኝ ሳላውቅ ም እከታተል ነበር ይገርማል ብዙ ተምራለው ሱስ ሆኖብኝ አዲስ ሲወጣ አያመልጠኝም በጣም የሚስብ ነገርአላቸው ይገርማል ነበር ጌታ ይቅር ይበለን ይበለኝ ዋው🙏🙏🙏❤

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q ปีที่แล้ว +3

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እኔ ዩቱብ ላይ አነቃቂ እያሉ እያዳመጥኩ ነበር ባለማወቅ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምርት እንዳምጥ የረዳኝ ሸር እያረጋችሁ ባለማወቅ እሚዳምጡ አለና😢

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 ปีที่แล้ว +5

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። እርስዎ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነዎት። የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎ፤ ለእኛም ልባችንን እንደ ልዲያ ይክፈትልን። አሜን!

  • @tigistmulugeta4523
    @tigistmulugeta4523 ปีที่แล้ว +4

    አሜን። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ባለማወቃችን ጠፍተን ነበር የምህረት አምላክ ይቅር ሊለን እርስዎን ላከልን። እግዚአብሔር እርስዎም ቤተሰብዎን ይጠብቅልን።

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወጣቱ ገደል ከመግባቱ በፊት በደንብ ነው ተንትነው ያስረዱን እንግዴ ጆሮ ያለው ይስማ አንድ የምለምኖት ነገር ደሞ መምህር እባኮት ስለ ለዝቢያን እና ጌ ሀይማኖታችን እንደማይፈቅድ ከነምክንያቱ ደጋግመው በማስተማር ወጣቱ ጆሮ እንዲደርስ ቢያደርጉልን ቤተክርሲያን ይሄንን ጉዳይ በዝምታ እያየች ወጣት እየጠፋ ነው!!

  • @Mesismart21
    @Mesismart21 ปีที่แล้ว +1

    ሌሎችም በጣም ብዙ መፅሀፍ አሉ ከዚህ ጋር የሚመሳሰል ለምሳሌ the power your submission mind
    think and grow rich
    Alchemist. ስለነዚህም በታብራሩልን እባካቹህ።

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 ปีที่แล้ว +8

    ❤ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር
    አስተዋይ አይምሮ ና ልብን ይስጠን አምላክ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አምላከ እስራኤል ከክፉ ሁላችንንም ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን።

  • @zelalemdesta49
    @zelalemdesta49 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ አባቴ (ሃይለ እየሱስ)

  • @user-ih3el3uo8o
    @user-ih3el3uo8o ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ሁሌም ከ ተዋህዶ ጋር ነው
    አንተን የላከልን አግዚአብሔር ነው
    አግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @tsinuzemaryamenate
    @tsinuzemaryamenate 6 หลายเดือนก่อน

    '"አባታችን በፀሎት አስቡን"'ቡራኬዎት አይለየን ለእኔም የገለፀችልኝ ድንግል ማርያም ለሌሎቹም ትግለፅላቸው!

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትልቅ ትምህርት ነው አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን 3*

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን እሪጂም እድሜ ጤና ይሰጠናል አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን🙏✝️⛪️❤️

  • @eyea7297
    @eyea7297 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜን እና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏📌 ይህን ትምህርት ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ቢያንስ ለአንድ ሰው ማጋራት እና ማሳወቅ አለበት

  • @user-ub7jc4ur1w
    @user-ub7jc4ur1w ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
    1ኛ ጤሞ 1:-6-8 ከነዚህም አንዳንዶቹ ስተው ወይንም ስለነሱ አስረግጠው የሚናገሩትን ሳያስተውሉ የህግ አስተማሪወች ሊሆኑ እየወደዱ ወደ ከንቱ ንግግር ፈቀቅ ብለዋል!!!
    ነገር ግን ሰው እንደሚገባ ቢሰራ ህግ መልካም እንደሆነ እናውቃለን!!!
    መምህራችን እንወዳሀለን!!!

  • @tem2023
    @tem2023 ปีที่แล้ว +1

    ድንቁ እንቁው ምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አገልግሎወትን እገግዚአብሔር ይባርክ!

  • @user-yu7yl9fg2t
    @user-yu7yl9fg2t 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏💖✝️ የተማረውን ትምህርት እግዚአብሔር በልባችን ያስርፀው አሜን💖🙏✝️

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤ ልብ ያለው ልብ ይበል
    ሰይጣን ለዘላለም የወደቀ ይሁን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 ปีที่แล้ว +4

    ዘ ሰክሬት የሚለውን መጸሐፍ 2013 ዓም ገዝቼ ማንበብ ጀምሬ ግን መጽሐፉን ሳነብ እግዚአብሔር ሲረዳኝ ውስጤ ጥያቄ በጥያቄ ሆነብኝ ለምን አለተወውም እኔ ምፈልገው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ነው መንፈሳዊነትን ነው ስለዚህ አሱንን ልለማመድ ብዬ አቅጣጫዬን በማላውቀው መንገድ ፈጣሪ ወደራሱ መለሰኝ ወንድም እህቶቼ ንቁ! ወደ ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ መመለሻ እና የቀናውን ሐይማኖት እውነት የሆነውንም ለማወቅ መበርታት ያለብ ሰዓት አሁን ነው!

    • @genettekia9786
      @genettekia9786 ปีที่แล้ว

      Anta becha aydalehem enam gera segebagn ergif arga manbabakomku tawkut.

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ብዙውን የተሰወረብንን ምስጢር እየገለጡልን ነው ፀጋውን ያብዛሎት

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ባለማወቅ የጠፉትን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +3

    The right time the right place to taught tor golden father. Thank you so much
    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዓይናችንን ከክፉ ስለመለሳችሁን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን እረኛ ስላላሳጣን !

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤

  • @jerusalemjerry2022
    @jerusalemjerry2022 ปีที่แล้ว

    የእመብርሃን ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሲያተርፈኝ ኢሄን ትምህርት አሰማኝ ጠፍቼ ነበር ልበ ብርሃናችንን ያብራልን እግዚአብሔር አብ አሜን

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 ปีที่แล้ว +2

    አባቶችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ግን የእግዚአብሔር ዝምታው ያስፈራል አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤መድሀኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @mekdesgeletu7240
    @mekdesgeletu7240 ปีที่แล้ว +1

    ያላወቅነውን እንድናቅ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ላንተም ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!!!!

  • @elizaete9429
    @elizaete9429 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር! ዕድሜ ከጤና ያድልልን!
    እግዚአብሔር የዲያብሎስን ወጥመድ ይስበርልን!

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን
    አቤቱ እደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን

  • @tajibaasmare1614
    @tajibaasmare1614 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ትውልዱን ወደ ሲኦል እየሰደዱት ነው ስንት ወጣት ዳውት ዲርም እያሉ እየተከተሉ ከዚህ ትምህረት ይማሩ ስህተታቼውን ይወቁ

  • @Enat-qu2kg
    @Enat-qu2kg 8 หลายเดือนก่อน

    አወቤቱ ማስተዋሉን ስጠን መንገድህንም ምራን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን አባታችን የጠፉት ወንድሞቻችን እህቶቻችን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መህምራችን በእጉጉት የምንጠብቆት በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤ ቸሩ መዳኒሃለም ፀጋዉን ያብዛልን በእዉነት ድንቅ ቃል ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን ከዚ በላይ ቃል ይለም ድንቅ ትምህርት ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይጠብቅልን እግዚአብሔር😢

  • @ethiotube5927
    @ethiotube5927 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አንድ የዚህ ትምህርት ተከታታይ የሆነ ሰው ቃለ መጠበቅ ላይ ቀርቦ እንዴት ነህ ይለዋል ጠያቂው እኔ ድንቅ ነኝ ይላል ሲመልስ እኔ እንዴት እንደዚህ ትላለህ ብየ ስኮምት የስድብ ማት አወረዱብኝ

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ዳዊት የሚባለው ሰውዬ እንዳህ ነው የሚለው

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

      @@bezagirma9544 ዳዊት፣የሚባለው፣ትውልድን፣፣ትውልዱን፣እያፀፉትነው፣እግዚአብሔር፣ትውልዱን፣ወደቤቱ፣ይመልስልን