ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 393

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +31

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲🕯️❤️ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን የድንግል ማርያም ልጅ በእምነቴ አፅናኝ አባት ሆይ 🤲🤲🤲 እምን

  • @MabraMajd
    @MabraMajd ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤🙏❤🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የኣገልግሎት ዘመነውት ይባርክልን

  • @seltes3901
    @seltes3901 ปีที่แล้ว +5

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምሕራችን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። 🙏🙏🙏🙏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +7

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታሆይ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ስለቅድሳን ብለህ መዋረዴን አይተህ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ💕🙏💕

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ ปีที่แล้ว +5

    አሜን. አሜን. አሜን. እግዚኣብሔር ይመስገን. እንኳንደህና መጡመምህር❤❤❤❤❤❤ ቃለህይዘት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. አሜን. አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባቴ🙏

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በጣም ጥሩ የሆነ እራሳችንን የምንመረምርበት አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    እግዚአብሔር ትህትናንና ማስተዋልን ያድለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @martimare3903
    @martimare3903 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    የእርሶን ትምህርት በጣም ነው ምከታተለው ተለውጫለ አመሰግናለሁ

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +7

    መምህር በሰላም ነው ሰሞኑን የጠፉብን የለት ምግባችንን ይዘው ስጠፉ እኮ ምን ሆኑ ብዬ እያሰብኩኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡልን የኛ የወንጌል አርበኛ ለመናፍቃን እራስ ምታታ ሆኖባቸዋል የእርሶ ትምህርት ለኛብመዳኛችን ሆኗል ከልቤ አመስግኖታለው❤❤❤❤

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta ปีที่แล้ว +4

    ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፣ እግዚአብሔር ይማረን በፀሎት ያስቡኝ /ወለተ ማርያም/

  • @kaleabtegegne1036
    @kaleabtegegne1036 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩአን ለቅዱስ እትፋኖስ በሃል አደረሰን በምልጃው ይጠብቀን መምህራችም ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብርሃን እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ጠብቃን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን♥️✝️♥️💒🌹💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 አምላክችን ጌታችን ✝️🙏💖መድኃኒታችን ሁሉን ✝️🙏 አስተምሮናል እራሱን ከፍ ✝️ የማደርግ ይዋረዳል በፍቅር ኑሩ በተቻላቹሁ መጠን ከሁሉ ጋራ በሰላም ኑሩ በስራቹሁ✝️ የእኔ መሆናቹሁ ዓለም ✝️🙏ያውቃል መጨረሻችንን🙏✝️ ያሳምርልን በቤቱ ያጽናን✝️ ለቸር እግዚአብሔር ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ✝️🙏ይድረሰው ለዘለዓለም🙏✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን🙏 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ🙏✝️ ከጤና ጋር ያድልልን🙏✝️🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️☀️✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ሰንበት ነው በፀሎት ያስብን

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh ปีที่แล้ว +2

    የዘወትር መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱን ይባርኩን

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሴት ገብርኤል

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን የምሰማ ዐይምሮ ብቻ ሳይሆን የምያዳምጥ ልቦናን ፈጣር ይስጠን ለሀገራችን የቀደመ ክብሯን ይመልስላት አጽራረ የቤተክርስቲያንን ያሶግድልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤

  • @AlexEshetu
    @AlexEshetu ปีที่แล้ว +12

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ::

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @belayfentahun225
    @belayfentahun225 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!!አሜን አሜን አሜን!!!

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባታችን እርስዎንም ይባርክዎት!!! ዕድሜ ከጤና ያድልልን!!!

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +2

    ሥለሁሉም ❤ነገር🎉እግዚአብሔር 🎉ይመሥገን🎉አባታችን🎉በድሜ🎉በጸጋ🎉እረዥም❤እድሜ🎉ይሥጥልን🎉እኛንም❤ሠሜልቦና🎉ይስጠን❤ለንሥሀ❤ሄወት❤ያብቃን🎉🎉❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +20

    መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልን የፃድቃን ሰማእታት በረከት የመላእክት ጥበቃቸው የእመቤቴ ምልጃ የጌታችን አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምህረቱና ቸርነቱ አይለየን በእለቱ ተዘክረው የሚውሉ የሊቀ ዲያቆናት የቅዱስ ኢስጢፋኖስ ሰማዕት በረከቱ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እንኳን ለቀዳሚ ስማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም ና በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 ปีที่แล้ว +27

    መምእር እንኳን ደና መጡ ይፍቱን ይባርኩን በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሶ ተናጋሪ አንድበትን ለኛም ሰሚ ልቦና ያድለን አሜን ❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +33

    የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው❤ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም !!! እናንተ በመንፈስ ደሆች የሆናቹ ብፁሐን ናቹ መንግስተ ሰማያት የእናንተ ናትና የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን

  • @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
    @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን3 ✝️💒🤲🤲🤲❤️

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว

    አባታችን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን ተመስግን ጌታይ ይኛአባት አሜን ⛪️✝️🛐✝️🛐✝️🛐⛪️ 🙏🌹✝️🌹✝️🌹✝️🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️🛐✝️🙏

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን እንኳን ደህና መጡ እንደምን አደሩ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏✝️⛪️❤️

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏😁😁 የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን፡ይፍቱኝ፡ይባርኩኝ፡
    እግዚአብሔር ፡ሃይልና፡ብርታትን፡ይስጦት፡🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏።

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏😍💚💛❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጠብቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

    • @genetadamu8130
      @genetadamu8130 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን፡መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰል፡በእዴሜናበፀጋ፡ይጠብቃልን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏❤️አሜን🙏❤️አሜን🙏❤️✝️✝️✝️❤️❤️❤️ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን :: አምላክ የህይወት ዘመንዎን ይባርክልዎ::🙏🙏🙏

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 🙏

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህራችን ትምህርትዎትን ስሰማ ሸክሜ ይቀልልኛል ፈጣሪ መመለሴን ከልብ እንዲያደርግልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏

  • @endalkachewbassabogale-cf7ff
    @endalkachewbassabogale-cf7ff ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว +2

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ልብ ❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 "እራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ የዋረዳል"
    "እራሱን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ከፍ ከፍ ይላል" በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታጅን ይኛ አባት እግዚአብሔር ይምስግን አሜን ✝️⛪️⛪️⛪️✝️ 🙏🙏🙏 🤲🤲🤲 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅🅰️🙏

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 ปีที่แล้ว +2

    መምህርእንካንደናመጡ።ይፍቱኝመምህርእድሜናጤናይስጥልን።ቃለህይወትያሰማልን።አሜንአሜንአሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🙏🌾💒💖

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🙏🙏🙏

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ስለሁሉ ነገር እግዚያቢሄር ይመስገን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +5

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫
    *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_*
    📚📚📚_እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን
    *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃልሂወትን ያሰማልን አባቴ😢
    እአዝም እድሜ ይስጥልን❤
    እደው እየሰማሁ የማልለወጣው ለምንድነው😢😢 ልቤ በትቢት የተነፋ ነው ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ😢😢😢

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማል መሜህራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከተዎ በኛ ኦርቶዶክስች ላይ ይሁን ❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ደሐክ
    @ደሐክ ปีที่แล้ว +3

    እነደምን ሰነበቱ እግዛብሔር ከርሶ ጋር ይኑር እኔ ብዙ ነገር በጥየቂና መልሰ ብዙ ትምህርት የማሰጥ ነበር ምነው ተቋረጠ አመሰግናለሁ

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን ሰምተን ለመትግበር ያአብቃን እምነት ጨምርልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 😢

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በእዉነት የልብን ቃል ነዉ ያስተማሩን የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว +2

    Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen 🙏🙏🙏

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ያኑርልን የሰማነውን በልባችን አኑርልን የሰማዕቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይዋሃደን አሜን አሜን አሜን!!

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @አልሚጌታቸው
    @አልሚጌታቸው ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +9

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ ተመስገን

  • @hfj4001
    @hfj4001 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ናፍቆቴ ደና ዋሉ ህዝበ ክርስቲየን በሙሉ
    ዛሬ ደስ ብሎኛል ብዙ ጌዜ የናፈቁትን ትምረት አገኛሁ ዛሬ

  • @21barkot
    @21barkot ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን😢😢😢😢

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yesmealna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ዓምላክ በእርሶ ላይ አድሮ ይመክረናል ይገስፀናል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤❤

  • @Askalemariam-fs3op
    @Askalemariam-fs3op 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር ለእኛ ሲል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ራን አባታችን እንኮአን ደህና መጣህህ ሰሞኑን ትምህርትህንአጥቼ ድንግዝግዜ ወቶ ነበር ተመስገን ቀኔ ተባረከልኝዐሎትህ አይለየኝ

  • @የማርያምልጅ-ገ5ጨ
    @የማርያምልጅ-ገ5ጨ ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እድሜና ፀጋ ይሥጥልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @tilahunM-z4v
    @tilahunM-z4v ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዲሜ ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ ኢስትፋኖስ ወርሃዊ በአል አደረሰን!!! መምህር በረከቶት ይደርብን!!!

  • @ኤፍሬም
    @ኤፍሬም 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zlove8820
    @zlove8820 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፈቱኝ ይባርኩኝ ሐገራችን ኢቶዮጲያን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @amhazamhaz6211
    @amhazamhaz6211 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    አሜን🖤⛪️🖤 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የርሦ በረከት ይድረሠን❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 ปีที่แล้ว

    መምሕራችን. ቃለሕወት. ያሰማልን. !
    እምነት. ሲያጣ. ፣ ተስፋ. ሲቆርጥ. ነዉ. !

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከትዎ ይደርብን🙏

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yibeltolayonow6734
    @yibeltolayonow6734 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን :: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ