አዲስ የቤት ስም ዝውውር መመሪያ ወጣ |የአሹራ ክፍያ አሰራር | የቤት ግብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #360video #ethiopianews #ebs

ความคิดเห็น • 78

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 ปีที่แล้ว +7

    የ ኮንዶሚኒየም ቤት የ ቦታ ደረጃ ማለት ሰፈሩ ማለት ነዉ?

  • @AgazeNima
    @AgazeNima ปีที่แล้ว +1

    ጠቃሚ መረጃ ትሰጣላችሁ በርቱ!!!

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እንዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያምፈልገው ነገር ነበር

  • @mohaerg
    @mohaerg ปีที่แล้ว +2

    ካሬው ሲባል የቦታው ስፋት ነው?ወይስ የቤቱ ወለል ስፋት?

  • @hmmb4471
    @hmmb4471 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @mekedesyilma9166
    @mekedesyilma9166 2 หลายเดือนก่อน

    የቦታ ደረጃ ማለትም ቦሌ ቡልቡላ ደረጃ ስንት እንደሆነ፤ አዲስ ከተማ ደረጃ ስንት እንደሆነ፤ የየክፍለ ከተማውን የቦታ ደረጃ ስንት እንደሆነ ብትነግሩን

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ አኔ ልገርህ የአሁኑ ተመን የጭቃ ሆነ ማድቤት ቦታው ማለት ቤቱ ያረፈበካሬ ሜትር በካሬ20000ነው። የእሱን6%ትከፍላለህ። እኔ አሁን ከፍያለው።

  • @mekuriamekonnen
    @mekuriamekonnen 11 หลายเดือนก่อน

    መረጃህ በጣም ጥሩ ነው ። ያልገባኝ ነገር መንግስት መሸጥ ይቁም ብሎ መመሪያ ቢያወጣ አይሻልም ብላችሁ ነው

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 ปีที่แล้ว

    Eyeyeeeee me gest yenekelih

  • @user-eq8bc2il1h
    @user-eq8bc2il1h ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing, does it also include sheger city ot it's only for Addis Ababa?
    Thank you

  • @andualemteshome
    @andualemteshome ปีที่แล้ว

    Keep going 👍

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 ปีที่แล้ว +1

    ካሬ ሲባል እያንዳንዱ floor ነው ወይስ ቤቱ ያረፈበት ነው

  • @zemeneashenafi7307
    @zemeneashenafi7307 ปีที่แล้ว

    Nice information

  • @mulugetahailu4592
    @mulugetahailu4592 10 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen. Shache(seller) yemikeflew kifya ale??

  • @AgazeNima
    @AgazeNima ปีที่แล้ว +1

    የተጠየቅከው ጥያቄ ማብራሪያ ልትሰጥ ይገባል።ህንፃው ያረፈት ቦታ ሲባል መሬት ላይ ያረፈበት ነው ወይንሰ የእያንዳንዱ ፍሎር ካሬ ተደምሮ ነው የሚሠራው?

    • @hiwas
      @hiwas 8 หลายเดือนก่อน

      እያንዳንዱ ፍሎር ተደምሮ ነው

  • @sintayehuabebe6275
    @sintayehuabebe6275 5 หลายเดือนก่อน

    Real states endat new emiselawo

  • @user-hm6vg7qo5n
    @user-hm6vg7qo5n 10 หลายเดือนก่อน

    Please give us information about cars sale and about the percent government payment

  • @YohannesK-uk8dv
    @YohannesK-uk8dv ปีที่แล้ว +1

    የስሞ ዝውውር የሂሳቡ አሰራር በተመለከተ እጅግ እናመሰግናለን። የስም ዝውውር ሒሳቡ የሚከፍለው ገዢው ነው ወይስ ሸያጭ? ይህ ብታብራራልን በፊት በነበረው አሰራር የምናውቀው አለ።

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 5 หลายเดือนก่อน

    ቪላም ሆነ G+1, +2, +3, +4, +5, +6 ክፍያው ለምን ከከፍታ ጋር ይያያዛል? ዋናው ስፋቱ ስንት ነው የሚለው ነው።

  • @oboo8221
    @oboo8221 ปีที่แล้ว

    ለምትሰጠን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ።
    እስከ ሰኔ 30ቀን ድረስ ላልከፈለ ውሳኔያቸው ምን ሊሆን ይችላል?

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 ปีที่แล้ว

    Henen Ashura yemekeflew Shach new weyes Gezenew ebakeh negeren

  • @ephremaraya8478
    @ephremaraya8478 ปีที่แล้ว

    Does it include real estate apartments? Are we taking this rates or the contracts price in that case.

  • @ሀኒመዝናኛ
    @ሀኒመዝናኛ 11 หลายเดือนก่อน

    ሸገር ከተማን ንገረኝ በጌታ

  • @lemlemsisay7903
    @lemlemsisay7903 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን የውርስ የስም ዝውውርስ ክፍያው ምን ያህል ነው?

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 10 หลายเดือนก่อน

      Enem lezi melse efelegalew ?

  • @kediraekehas
    @kediraekehas ปีที่แล้ว

    thank you so much for your useful information . one question please
    if sole proprietor company wants to change to Private Limited Company ( imagine he is a share holder ) how does the fixed asset converted to PLC ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      Plc and sole proprietor formation are different hence any fixed assets go to the sole only using sales and purchase transactions. At this time if there are any capital gains the plc owner should pay

    • @kediraekehas
      @kediraekehas ปีที่แล้ว

      @@hanitubeaccounting be sole proprietor yeneber building wede plc endet yezoral ( depreciation alchersem) ensegemetewalen wey

  • @berihunderbew3201
    @berihunderbew3201 ปีที่แล้ว

    ህንፃው ያረፈበት ካሬ ነው ወይስ ጠቅላላ የቦታ ስፋት ነው በ6% የሚሰላዉ

  • @hilinafekade6689
    @hilinafekade6689 ปีที่แล้ว

    yhe memeria ye wers sim zewewrnm emeleketal

  • @user-if1td4bp4r
    @user-if1td4bp4r ปีที่แล้ว

    እየሰጠህ ያለው አገልግሎት የሚያስመሰግንህ ቢሆንም ያቀረብከው ምሳሌ ግልጽነት ይጎድለዋል፡፡ የቤቱ ስፋት በካሬ ስትል ምን ማለትህ ነው? መሬት ላይ ያረፈው የህንፃው ስፋት ብቻ ነው ወይንስ የእያንዳንዱ floor/ ፎቅ ስፋት ጭምር ነው?

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 10 หลายเดือนก่อน

      Enem lezi melse efelegalew .

  • @user-cj7mc3pq2e
    @user-cj7mc3pq2e ปีที่แล้ว

    G-2

  • @popizewdie8378
    @popizewdie8378 ปีที่แล้ว

    Ye ahunu condimnum yedrsen geber enkeflaln ende kulef gin altrkbenem?

  • @user-ci1bg7yj2y
    @user-ci1bg7yj2y 11 หลายเดือนก่อน

    40/60 3መኝታ 105 ካሬ5ኛ ፎቅ መሸጫ ዋጋ9 ሚሊየን ብር ነው ጠቅላላብስንት ብር ያልቃል።

  • @user-ci1bg7yj2y
    @user-ci1bg7yj2y 11 หลายเดือนก่อน

    40/60 5ኛ ፎቅ 105 ካሬ ባለ 3መኝታ መሸጫ ዋጋው 9 ሚልዮ ብር ነው አጠቃላይ ዋጋው ምን ያህል ይሆናል።

  • @pishsu
    @pishsu ปีที่แล้ว

    ከመቸውም ቢሆን ኮንዶሚኒየም በእጣ የሚደርስ እና መሬት ዝቅ ከላይ ያለውን ከፍ ማድረግ ትክክል አይደለም። ባለቤትነቱ ያለበት ወለል እንጂ እስከ ታች ወይን ላይ ያለውን አስልቶ ግብር ክፍል አይነፋም። ስለዚህ ግብር ስሌቱ በቤቱና ምናልባት የጋራ መተላለፊያውን አስልቶ ይሆናል እንጂ በፎቅ ርዝመት አይመስለኝም። እንደዛ ካደረጉት ተጨማሪ እብደት ነው።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ይህን አሁን ደግሞ አሰራሩ ተቀየረ ቪድዮ እሰራበታለሁ በቅርቡ

  • @TeresaTujuba
    @TeresaTujuba ปีที่แล้ว

    ከዚህ በፊት ተከፍሎ ካርታ ለመውሰድ በወረፋ ምክንያት እየጠበቁ ያሉትን ይመለከታል ይህ ጭመሪ?

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 ปีที่แล้ว +1

    Eskemeche new hizbu eyaleqese “menguiste” yemilewen yemifetsimew? OU! Ou! Bilo self weto Mechoh alebet. Endewem ALKEFLIM!!! Malet alebet. PM tebyew yehagerun habte amwato betemenguiste lemesrat ena Amharan ke Addis Abeba betezewawari lemaswetat new.. hizbe eyeterabena weto megbat balchalebet zemen betemenguiste mesrat ebdet new. Endewem yetor mesaria geztobet Amharan kilil yebelete yawedmal.

  • @flowerforme
    @flowerforme ปีที่แล้ว

    G+ and floor should be identified. Don't make confusion

  • @jemitube-8962
    @jemitube-8962 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ በ አለህበት ይብዛ ወንድሜ ፕሊስ መልስልኝ እኛ ስደት ሁነን በባሌ ወንድም ስም አድርገን ቤት ገዝተን ነበር እና አሁን ባለቤቴ ወደኛ ስሙን ለማዞር ሊሄድ ነው ወንድምዬው በስጦታ መልክ ቢሰጥና የስም ዝውውሩ ምን ያህል ብር ያስፍልጋል ቢታው 200 ኮሬ ነው ትልቅ ቤት አለው

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 ปีที่แล้ว +1

    ምንም የህግ የአዋጅ መሰረት የሌለው የግለሰቦች ውሳኔ ነው።

  • @keftam
    @keftam ปีที่แล้ว +1

    ደናቁርት ያወጡት ሕግ ነው። ሕንፃው በሙሉ እንደ አለ ከተሸጠ ይሁን። ነገር ግን በአንድ ሕንፃ ላይ እያንዳንዱ ፎቆ/ወለል በተለያዩ ሰዎች ባለቤትነት የተያዘ ከሆነ እና ከመሐል ለምሣሌ 10ኛው ፎቅ/ወለል ብቻ በተናጠል ቢሸጥ ክፍያው እንዴት ይሆናል? በየፎቁ/ ወለሉ ያሉ ባለቤቶች ሁሉም ያንን ያህል ግብር ሊከፍሉ ነው ማለት ነው?

    • @leaftif
      @leaftif ปีที่แล้ว

      በትክክል ለመረዳት ሞክር

  • @sus7129
    @sus7129 ปีที่แล้ว

    Addis aydelem koye ke miazia 11 jemero

  • @hailetareke5990
    @hailetareke5990 ปีที่แล้ว

    ከይቂርታ ጋ የኣሹራና በካሬ ታስቦ ለመንግስት የሚከፈለዉ ገዢ ብቻ ነው ወይስ 2ቱም ?

  • @abdinuredin613
    @abdinuredin613 ปีที่แล้ว

    ማለት g+6 ሆኖ floor sq 500sq ቢሆን በፍሎር ይባዛል ወይስ ለ500sq*30,000 or 500sq* 6*30,000 ነው please reply me for this question

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ይህ አሁን ተቀይሩዋል ሌላኛውን ቪድዬ ብትመለከት

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hanitubeaccountingLink asqemetelrn ?

  • @mohammednuri4781
    @mohammednuri4781 8 หลายเดือนก่อน

    የ 18,000,000ብር 6% 1.8ሚ. ብር ሳይሆን 1.08ሚ. ነውና በዚሁ ቢስተካከል::

  • @sus7129
    @sus7129 ปีที่แล้ว +2

    Dont lie and confused people. Ye condominium and apartment hulum be 20,000 nw yemiseraw ende G plus 0. Muluwen building ye 1 sew sihon nw mabazaw eyechemere yemihedew.

  • @aliyuyunus7924
    @aliyuyunus7924 ปีที่แล้ว

    Bado meret kehones?

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 ปีที่แล้ว

    ይህ ህግ ላዲሳባ ብቻ ነው ?መቼም የገጠር ክፍለ ከተማ ላይ እማይቻል ነው

  • @tayebiratu4398
    @tayebiratu4398 9 หลายเดือนก่อน

    የG +0 ካሬ ሜትር 72ካሬ ሜትር *በ30 ሺ እንዲሁም የመሬቱ ስፋት 105ካሬ *በ47ሺ ሂሳብ ተሰልቶ ለ72ካሬ 453 ሺ ብር ተቀብለውናል ያንተ ገለፃ ከየት አግኝተህ እንደሆነ ግለፅልን የነሱ ትክክል ካልሆነ በህግ እንድጠይቅ እርዳኝ ።

  • @fayazion4647
    @fayazion4647 ปีที่แล้ว

    300000 birr new zeketegnawe

  • @meskeremgetachew1592
    @meskeremgetachew1592 ปีที่แล้ว

    Yihe neger ante post kaderekew buhala dgami teshashlual ende?

  • @meseretkebede3843
    @meseretkebede3843 ปีที่แล้ว

    Ye wirs sihonis

  • @kibrewesenassefa959
    @kibrewesenassefa959 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የገዛሁት የሊዝ ቦታ ነበር ክፈል የተባልኩት የአጠቃላይ ቦታውን ለብቻ ቤቱ ያረፈበትን ለብቻ ከታሰበ በኋላ ተደምሮ በጣም የተጋነነ ክፈል አሉኝ አሰራሩን እና የቦታ ደረጃ ተመኑን ተጠራጠርኩት ከቻልክ ብትረዳኝ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 ปีที่แล้ว

    የትምብር አይባልም (ቴምብር)

  • @fff-bh6gk
    @fff-bh6gk 7 หลายเดือนก่อน

    ጪቃ ቤት ፣184kri

  • @AgazeNima
    @AgazeNima ปีที่แล้ว

    72 ካሬ ላይ ያረፈ ቤት ሆኖ G+3 ቢሆን እንዴት ነው የሚሠላው ? ማብራሪያ ቢሠጠኝ።አንዳንድ ሰዎች እያንዳንዱ ፎሎር ተለክቶ ካሬ ሜትሩ ተደምሮ በ25000 ይባዛል ይላሉ። እውነት ነው?

    • @user-qd2sb6jf4u
      @user-qd2sb6jf4u ปีที่แล้ว

      ሰባሁለቱም ካሬ ሜትር የሚገኘው 3ኛ ፎቅ ላይ ከሆነ፦ 25000×72×6%=108000 ብር ይከፍላሉ

  • @hmmb4471
    @hmmb4471 ปีที่แล้ว

    ብቃት 10q

  • @samuelkassaye3840
    @samuelkassaye3840 9 หลายเดือนก่อน

    የውርስ ቢሆንስ