ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመሠግናለሁ ቤተሰቦች!
Betam dese belogn yemayew program gen achir yehonebegnal betam 😢 😊
ማክዬ ወድሜ ጎቤዘ በሪታ ግን የሙስሊም በቤተሰብ ጋር ስቴድም በእምነትክ አትፈራ!
❤❤❤ኑሩልኝ
በርታ ወንድሜ
Rasihn silehonk ejig betam des tilaleh . Respect!!🙏
እንደዚህ የተረጋጋ እና ሰላማዊ ኑሮ ነዉ የናፈቀኝ 😍
እኔስ
Egzaber yelebachuen yemulalachu ❤
አኔም😢
እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ያደርግልሻል ፀልይ።
baxem😢
በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው‼️እውነት በፍቅር እና በዕምነት የሚኖሩ እንዲህ አይተህ የሚወደው ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ‼️ ማስመሰል የሌለበት ዋው‼️ፈጣሪ ከክፉ ይጠበቃችሁ‼️🙏🙏🙏
ካሌብ ብርን ሳይሆን ጥበብን ሲያሳድዱ ከኖሩት አርቲስቶች መሀል ነው በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ😘😘
አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጵያዊ ውጉን ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትቅርብሺ ❤
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ወዱ ልጅህ በማህበረ ቅድሳን ቲቪ ለአባቱ ለእናቱ አክብሮቱን ሲገልጥ አልቅሼ ነበር ዛሬ ሙሉ ቤተሰብ ስላየው ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
ልጅ ሆኜ ካሌብ ጎረቤታችን ነበር በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ያልተቀየረ ማንነት ❤❤
አላህ ሀያታቹን ያርዝመው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እድለኛ ነሽ ሚስተየው ❤
❤😍
❤❤❤❤
አንድ ሰው ህይወቱ እንዲባረክ እና ልጆች ጤናማ ዜጋ እንዲሆኑ በቤት ውስጥ ተሰብስቦ ፀሎት ማድርግ ነው ትልቅ በረከት ነው.
ኦ ደስስስ የሚል ቤተሰብ የቤተሰብ ፀሎታቹ በራሱ በጣም ደስሰ ይላል ያስቀናልም 😍 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ !
የምወድው አርቲስት ዋው የኔ ትሁት ባለሞያ እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤ ማራኪ ወጎችም እናመሰግናለን ስለጋበዛችሁት መላ ክሩን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
❤❤❤😘😘😘ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔርን የሚከብር የማአዱ አቀራረብ የድሮ ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ይጥፋ
አሜን 💚💛❤ ያጥፋልን ዘረኝነትን💚💛❤
አሜን
ፉኖዬ እንዴትነሽ 😂😂😂😂
በዚምድር። አብትያለው ሰው አያስቀናኝም እግዚአብሔርን የሚያመሰግን ሰው በጣም ያስቀናኛል ማርያምን አመስጋኝ ሰው ስወድ እድሜናጤና ይስጣቹ ለማውረዋ ድግልማርያም በሰላም ትገላግልሽ
የካሌብ እኮ መልኩ ብቻ ሳይሆን ድምፅው በጣም ለየት ያለ ተዋናይ ነው
አቤት መታደል አቤት መታደል አቤት መታደል እችናት ኦርዶቶክስ በአንድ ሞሰብ መብላት እሂ ነው የበረከት ቤት ፈጣሪ እስከ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቃችሁ
የክፍል ወይም የቤት ብዛት ሳይሆን ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ዋዉ ያስቀናሉ እግዜቤሄይጠብቃችሁ ❤❤❤❤በሀብት ብዛት የማይተካፍቅርእና ቁሳቁስን የማትለዩት ልቦናይስጣችሁ ❤❤❤ደስትላላችሁ
ይሄብ ውብ ቤተሰብ ስላቀረብክ አመሰግናለሁ ድምጹ ምንም ጥያቄ የለውም በጣም ያምራል
ተባረክ የእውነት ለእህቶቻችን እንዳተ ያለ ባል ያብዛልን
ካሌብዬ እኛ ጎረቤት ነበርክ አዲሱ ገበያ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን በታች ጎረቤቶቼ ነበራቹ አሁን የትንዳላቹ ባላቅም😭እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን አጠፋም ነበር ጉባኤ ላይ ሁሌ አገኝህ ነበር በጣም ነበር ደስስስስ የምቱሉኝ ባልና ሚስቶች ካሌብዬ አንድቀን ሱቅ ልከሀኝ ነበር እኔም ታዝዤክ ነበር ካሌብዬ የኔ ምርጥ ከባት እግዚአብሔር አብ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ ካሌብዬ❤❤❤❤❤❤❤
ካሌብ ምርጥ ተዋናይ ለባለቤትህ ደግሞ ምርጥ ባል ለልጆቹ ደግሞ ምርጥ አባትነው ❤ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እጅግ ድንቅ ነው ከዚህ በላይ ህይወት የለም እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ የተወለዱትን እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክልህ የሚወለደውንም የተባረከ ያድርግልህ ለሌላው ቤተሰብ ትልቅ አርአያ ነህ ክፉ መንፈስን ይቀጥቅጥላችሁ!
እንዴት እንደምታምሩ ከምንም በላይ የቤት ውስጥ አምልኮዋችሁን ወድጄዋለሁ ...እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ
ለካ ያልተወራላቸው መልካም 😮ወንዶችአሉ በየጎዳው ፈገግታው ሲያምር
እግዚአብሔር ይመገን ለዚህ ስላበቃህ ካሌብዬ ከቤተሰቦችህ የወሰድከው ፍቅር ነው የእናትህቤት አናናር ለኢትዬጲያ ህዝብ ምሳሌ መሆን ይችላል ከእህቶችህና ወድም እናትህ ጋ ያለው መከባበር የትም አአይቼ አላውቅም ሀገር ውስጥም ሆኜም እዚህም በእው ነት የምታስቀኑ ናችሁ የናትህም ቤት ያተም ቤት እናትህንም በሰፈራችን የተወደዱና የተመሰገኑ ናቸው አሁንም ዘራችሁ ይባረክ 💗💗💗
ደስ የሚል መንፈስ ያለበት ቤተሰብ፣ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁንላችሁ፣ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።
እመቤቴን ከልቤ ነው የምወደው ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ 🙏እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ካሌብዬ 🙏ግዝሽ እናመሠግናለን
ውይ እሄን ሰውየ ስወደው ሚስትሕ ደግሞ ያገሪ ልጂ ሚያምር ቤተሰብ በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ አሜን፫❤❤❤❤
What a beautiful family!!I found myself dreaming to have such a blessed family.
ካሌቤ ምርጥ ሰው ። ሲፈጥረውም የተረጋጋ ነው ። በልጆች በመባረኩ በጣም ደስ ብሎኛል ። ዘመኑ የተበረከ ይሁን ❤‼️
እምነት ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️
ካሌብዬ ጥፍት አለ እኮ አቤት በዘጠናዎቹ በሬድዮ ስሰማ ይህን ድምጽ እንዴት እንደምወደው!!ከዛም በቲቪ መጣልን አሁንም ድምጹ ምንም አልተለወጠ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ባርኮ በሰላም ያኑራችሁ በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ❤❤❤❤
በፍፁም እንደዚህ አይነት ስብእና ያለው አይመስለኝም ነበር:: እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችው ያከበራችውት በህይወታችው በኑሩዋችው ጊዜ የሰጣችውት አምላክ ሁሌም በህይወታችው ይንገስ ፀጋዉን ያብዛላችው በጎውን ምኞታችውን ይፈፅምላችው!!በጣም ነው የኮራሁባችው ሊቀ ካህን ክርስቶስ ልጃችውን ለክህነት ያብቃላችው::
Me too! This is why we shouldn't judge a book by its cover!!
Indet inda diramu yimeselshale😂😂
በጣም የተረጋጋ በእምነቱ ጠንካራ የጥበብ ሰው,የኢትዮጵያዊ ጨዋ የአኗኗር ዘዬ የሚከተል,ድንቅ ምሳሌ።ቤተሰቦችህን ሁሉ ይጠብቅልህ ባለቤትህን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግላትአሜን።
መታደል ነው በየቤቱ የሚታየው ፍቅር እውነት ነው በገሀዱ የሚናየው ደሞ የሚያስፈራ ትርምስ በአይማኖት ክፍፍል ነው ኦ አምላክ ሆይ ቤታችንን ባርክልን
ሚዛን ድራማ ላይ በጣም የምወድህ እግዚአብሔር ከነ ቤትስቦችህ ፀጋን ያልብሳችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ልጆቹ ውበታችው ዋው ❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ዋው ካሌብ ምርጥ አርቴስት ነው እምነቱ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ይባርካል
The most beautiful family. I loved his roll on dramas. He’s such a gentleman. Good husband, good father. Great Human!!Gods Bless ✌️
ድሮም በትወናው ሳየው እርጋታውን እወድለታለው ካሌብ ❤❤❤ በጣም የተረጋጋ እና መንፈሳዊ ቤተሰብ ነው በዚህ ቅጡ በጠፋ ዘመን እንዲህ መሆን መመረጥ ነው እና ለረዳችሁ ላገዛችሁ ፣ ለመራችሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይሁን 🙏🙏🙏ስነምግባር ፣ ድምፅ ፣ ቤተሰብ አመራር 👌👌👌👌
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች መንፈሳዊ ህይወታቸውእጅግ ያስቀናል የተባረኩ ቤተሰቦች እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርጋቹ
ካሌብዬ ልዩ ድምፅህ ፈገግታህ ከዲምፕልህ ጋር ትለያለል ፍቅራቹ ያስቀናል ቤተሰብህን ይባርክልህ
ኦ አምላኬ እንድህ ደስ የሚል የተረጋጋ ቤተሰብ አይቼ አላቅም ህፃኗ ልጅ ፀሎት ሲያደርጉ በጣም ሳያት ነበር ዋዉ ስርአት ልጆቹ አባታቸዉ እናታቸዉ ድንቅ ቤተሰብ ማማየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ግዞየ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ከነ ሙሉ ክሮወችህ🙏
ከአርቲሰቶች ሁሉ አንደኛዬ በጣም ነው ምወድህ የማከብር ወንድሜዬ ካሌብ
ምርጥ ከሆኑት አርቲስት መሀል ነው ምርጥ አባት መሆንህን ስላየን ደስ ብሎናል መድሀኔ ያለም የቤተሰባችሁን አሁንም ይባርክ ይጠብቃቹ ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤
እንዲ አይነት ትዳር እኮ እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ ነው የአሁን ትዳር የሰውነት ቅርፅ በማየት የሚመሰረት የዝሙት ትዳር ነው እንዲ ደግሞ ብዙም ዘልቆ አይሄድም ካሌብዬ ትዳርቹ ደስ ይላል የተባረከ ይሁንላቹ
አርቲስት ካሌብ ዋለልኝ በጣም የምወደው አርቲስት ነው የኢለመንተሪ ተማሪ ሆኜ በመስኮት ድራማ ነበር የማውቀው ከነቤተሰቡ ሙሉ ሆኖ ስላሳየሀን እናመሰግናለን ማራኪ ወግ እስከዛሬ ከቤተሰቡ ጋር ኢንተርቪው ተደርጎ አላየሁትም ነበር ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ካሌብ አዲስዋን ሚጣ በሰላም ያምጣላችሁ
በእግዚአብሐር እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ካሌብ ወንድሜ አንተ አታውቀኝም ቆይቷል ለቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ሆነህ በቴሌቭዥን ሳይህ ይሄ ደግሞ እዚህ ምን ይሰራል ብዬ ብዙ ሀጢያትን ላለመናገር ፊቴን አዙሬ ነበር መቸም አዘጋጁን እያመሰገንኩ ለኔይህ ንስሃ ነውና አንተም በሆነልህ ነገር ተደሰት ምክንያቱም አገልግሎት በገዳም ብቻ እንዳልሆነ ለሁሉም ሰው ማስተምማርያ ትሆነናለህና እግዚአብሔር መንገዱ ብዙነው አንዲት እህቴ ገዳም ያለችው በከተማ በሁሉም ቦታ ናትና ልብን በንፅህና ማዘጋጀት ብቻብነው ያለችኝን አስትታወሰኝ
የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታናቸው ባልና ሚስቶቹ አቤት መከባበር አቤት ፍቅር እግዚአብሔር ይባርካቹ ካሌቦ እመብርሀን ትጠብቅህ ቤተሰቦችህንም ይባርክልህ
በጣም የምወደው አርቲስት ካልብ ድምፅክን በጣም ነው የምወደው የሚያምረው እባክ መዝሙር ዘምር በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ ነው ሰረዓታቸው ፀሎታችሁ ትብብራችሁ በጣም ደሰ የምትሉት ማርያምን ግን መዝሙር ሰራ እና ልቀቅልን ፍቅር ያብዛላችሁ እግዚአብሔር
ቅዱሰ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህም የተቀደስ ቤተሰብ ሳይ ለኢትዮጵያ ተስፋ አላት ካሊፕ የልጆች ስም ደስ ሲል የሰው ዘር ድምፅ መርዋ 💚💚💛💛💛❤️❤️
ወይኔ እንዴት እንደመደው ድምፁ ግርማ ሞገሱ የተባረከ ቤተሰብ እናመሰግናለ ስላቀረብክልን ❤❤❤❤❤
እንዴት መታደል ነው መመረጥ ይልሀል እንደዚህ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
በስማም እዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው በመብረሀን ጌታሆይ በደዚ አይነት ትዳር ባርከኝ 🤲 ሲያስቀኑ
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈርሀ እግዚያብሄር ያለበት ፈጣሪ ይጠብቃችው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በምድር ላይ ያለ ጥሩ ነገር ሁላ ይግጠማችው በስመአም እንዴት ደስ እንደምትሉ።
ዋዉ ደስ የሚል የተረጋጋ ቤተሰብ ለሌለዉም አሪያ የሚሆኑ ባለትዳሮች ፈጣሪ ፍቅራቸውን ያብዛዉ እመቤቴ ትቅረብሽ እናቴ የአጥር ወፍ አትስማሽ አሜን አሜን አሜን።
እደዚህ አልጠበቁም ነበር ዋውውውው የተረጋጋ ንሮ እሱ በተለይ እርጋታው ይለያንEthiopian ካሉት አርቲስቶች በሀፍት ሳይሆን ከፍጣሪው ዝና ያለየው አርቲስት በርታልኝ አንተንስላየን ተፅናናን ተመስገን
ደስ ሲሉ ሚስቱ ደሞ ስታምር እመቤቴ ትቅረብሽ😍😍
በትክክል የተረጋጋ እና ክብር ያለው ነው ዛሬ ቴሌ ባጋጣሚ አግኝቼው ያየሁት ነገር ነው እንዲህ ሲሆን ታዋቂ ሰው ደስ ይላል።
ምርጥ ቤተስብ ድስ ሲሉ🥰🥰🥰🤗🤗🤗
ክፉ እይያችሁ! እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቅድስት ሥላሴ የሚወዱትን የሚወድ ቅድስት ሥላሴ የሚጠሉትን የሚጠላ ልጅ ያሳቅፉሽ!
ስለካሌብ ኮመንት መፃፍ አልቻልኩም በቃ ሰውየው ስነስርአቱ እንደዚህ አይነት የተረጋጋ ህይወት እንዳለው ያስታውቃል ከነቤተሰብክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።🙏
ኡፍፍፍፍ ምንኛ የታደላቹ ቤተሰብ ናቹሁ።ፈጣሪውን የሚያከብር ክቡር ነው።
እግዚአብሔር አቤት መታደል አቤት እርጋታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የ90ዎቹ ማድመቂያ ካሌብ ከነ ቤተሰብህ እመቤታችን ትጠብቃችሁ
በስመ ስላሴ ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
ወይኔ ካሌ በጣም ምወደው አርቲስት ነው የማዳም ቅመሞችዬ ለኛም ፈጣሪ ከስደት መልስ እንደዚህ የተረጋጋና ሰላም ፍቅር የበዛበትን ትዳር ይስጣን ድምፁ ደግሞ👌
ካሌብዋ ጠፍቶ ነበር በስንት ጊዜ አየሁት ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ አይለያቹህ 🙏🥰
ወይ መታደል እንደዚ በህብረት ፀሎት ደስ ይላል
ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ የተረጋጉ ናቸው አላህ ልጆቻችሁን ለወግ ለማረግ ያብቃላችሁ ❤
አሜን❤❤😂
አቤት በፍቅር የተባረከ ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምረው ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ጧሪ ይሁኗቹህ
ውይይይ በድንግል ማርያም ስም ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እንደዚህ አምላካችሁን እንደምታከብሩ ወላድት አምላክ ታክብራችሁ ካሌብዬ ልጆችህንና ቤተሰብህን በሃይማኖት እስከመጨረሻው አዝልቀህ መልካም ፍሬን የምታፈራበት ያደርግልህ እንወዳችኋለን😍😘
የእዉነት ምርጥ ቤተሰብ ናቸዉ ሁሉንም ያሟሉ ❤ ደስ የሚል ድምፅ አለዉ❤👍👍
ካሌቤ መንፈሳዊ ሰው ሆነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በድምፅሽ በፊት በጣም እሮማንቲክ መሆን ታበዢ ነበር ከዛ አርቴፊሻል ማንነት ወጥተህ እውነተኛ የእምነት ሰው ስለሆንክ ደስ ብሎኛል በጣም ።
ደስ እሚል ቤተሰብ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።እሚአድግ ልጅ ትስጽሽ🎉🎉🎉
አቤት ውበት ስታምሩ የልጆቹ ስነ ስረዓት እንዴት ደስ ይላል በማሪያም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ ታስቀናላችሁ ❤እመቤታችን ማርያም የምትመኙት ጤናማ ወንድ ልጅ ታስታቅፍሽ አሜን እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክ💚💛❤️
በጣም የተረጋጋና ሰላማዊ የሆነ ትዳር ነው እግዚአብሔር አይለያቹ እኛንም እንደዚ❤ያለ ወርቅ❤ ቤተሰብ ❤ያድለን❤አሜን 😇😇😇
እንቁ የተዋህዶ ልጆች የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ ክፉዉን ጊዜ አሳልፎ ለምንናፍቀዉ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሳችሁኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድርኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
ደስ ሲሉ ለልጆች በተለይ በሀይማኖት ጠንካራ ቤተሰብ ወሳኝ ነው ተባረኩየምር ወንዶች ሚስትን በስራ ማገዝ መንከባከብ ተማሩ 😅
አቤት ስርአት አቤት ማማር አቤት ግርማ ሞገስ ቤተሰቡ ሁሉ ግርማ ሞገሳቸው ስርአታቸው ማማራቸው እመቤቴ የአምላክ እናት ይህንን ቤተሰብ ከዚህም በላይ ያብቡ ዘንድ ለልድሺ አሳስቢ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ለመታቀፍ ያድርህሺ በቤቱ ያፅናችሁ እጅግ ወደድኳቸው❤❤❤
በጣም ደስ ሲሉ ካሊቦ ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልህ ባለቤትህንም እመብርሃን በሰላም ታገላግልልህ ❤❤❤❤🌹🌹😍😘😍🌹😍😍😍
በጣም ተወዳጅ እና ተናፋቂ አርቲስት ከድምፅህ ጀምሮ ባለሞገስ ነህ። ይህን ዉብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ውይ ስወደው ይሄንን አርቲስት በጣም ስርዓት ያለው ሰው ተባረክ ተባረኩ
መልካም ቤተሰብ እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርካችሁ 🙏❤️
ካሌብ እግዚያብሔር አሁንም ትዳርህን ቤተሰብህን ይባርክ ደስ የምትሉ የተዋህዶ ቤተሰቦች እመቤቴ ባለቤትክንም በሰላም ትገላግላት❤❤❤
አቤት መታደል ልክ እንደ ካሌብ አይነት ባል ሕግዝያብሄር ይስጠን ሴቶችዬ ግዞ እናመስግናለን በርታ
ካሌቦ እኮ ድራማ ላይ አፍቃሪ ሆነህ የETV2 ድራማ ስትሰራ ህፃን ሆኜ ነበር የማይህ። አሁንም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንዳለህ ስላየዉ ደስ ብሎኛል።
ወይኔ ካሌቦ እዴት እንደምወድህ አንተንም ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ሚያምርና ስርአት ያለው ቤተሰብ አላህ በሰላም ምትወልጅ ያርግሽ የኛ ውብ የሀገሪ ልጅ የማሩ ቀመስ ደንቢያ የጯሂት ልጅ አርአያ ሚሆን ቤተሰብ ነው ያለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ።
ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅር የሞላበት ቤት ነው May God bless you and your family 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ሰላም ላገራችን
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🙏
በጣም ምወደውና የማከብረው አርቲስት ደሞ ማሻ አላህ ደስ ሚል ቤተሰብ እንዳለው ሳውቅ ይበልጥ ወደድኩት በፍቅር ያኑራችሁ አቦ
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
የእዉነት ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ካሌብ ምርጡ ጠፍቶብኝ ነበር ኑርልን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
በትር እሚበላ ቤተሰብ በጣም ደስይለኛል ቆንጆ ቤተሰብ ናቸው ❤
እዲህ ነው በቤት ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተህ ስታዲህ በስነ መግብባር የምትባረከው እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 👑👑👑
እግዚአብሔር ይመስገን ስላየውክ ደስ ብሎኛል ረጅም ጊዜ
አቤት ማማራቹ እኔኮ ክርስትያንሁኝ በክርስቴኖች እምቀና ሰውነኝ ማርያምን ስታስቀኑ ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላቹ🙏
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ወድኢቶቦያዉያን ወገኖቸ ደስስስዠሚልበተሠብ ማሻአላህ አድነትእዴትያምራል ማራኪ በርታጎበዝ
ማራኪ እስከ ዛሬ ቃቀረብካቸው ስወች ህይወትን ያስደስታትትትት ቤተስብ ዋውውውውው ምርንፍሳዊ ቅናት ሊደፍኝ ነው
አመሠግናለሁ ቤተሰቦች!
Betam dese belogn yemayew program gen achir yehonebegnal betam 😢 😊
ማክዬ ወድሜ ጎቤዘ በሪታ ግን የሙስሊም በቤተሰብ ጋር ስቴድም በእምነትክ አትፈራ!
❤❤❤ኑሩልኝ
በርታ ወንድሜ
Rasihn silehonk ejig betam des tilaleh . Respect!!🙏
እንደዚህ የተረጋጋ እና ሰላማዊ ኑሮ ነዉ የናፈቀኝ 😍
እኔስ
Egzaber yelebachuen yemulalachu ❤
አኔም😢
እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ያደርግልሻል ፀልይ።
baxem😢
በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው‼️
እውነት በፍቅር እና በዕምነት የሚኖሩ እንዲህ አይተህ የሚወደው ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ‼️ ማስመሰል የሌለበት ዋው‼️
ፈጣሪ ከክፉ ይጠበቃችሁ‼️🙏🙏🙏
ካሌብ ብርን ሳይሆን ጥበብን ሲያሳድዱ ከኖሩት አርቲስቶች መሀል ነው በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ😘😘
አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጵያዊ ውጉን ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትቅርብሺ ❤
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ወዱ ልጅህ በማህበረ ቅድሳን ቲቪ ለአባቱ ለእናቱ አክብሮቱን ሲገልጥ አልቅሼ ነበር ዛሬ ሙሉ ቤተሰብ ስላየው ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
ልጅ ሆኜ ካሌብ ጎረቤታችን ነበር በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ያልተቀየረ ማንነት ❤❤
አላህ ሀያታቹን ያርዝመው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እድለኛ ነሽ ሚስተየው ❤
❤😍
❤❤❤❤
አንድ ሰው ህይወቱ እንዲባረክ እና ልጆች ጤናማ ዜጋ እንዲሆኑ በቤት ውስጥ ተሰብስቦ ፀሎት ማድርግ ነው ትልቅ በረከት ነው.
ኦ ደስስስ የሚል ቤተሰብ የቤተሰብ ፀሎታቹ በራሱ በጣም ደስሰ ይላል ያስቀናልም 😍 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ !
የምወድው አርቲስት ዋው የኔ ትሁት ባለሞያ እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤ ማራኪ ወጎችም እናመሰግናለን ስለጋበዛችሁት መላ ክሩን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
❤❤❤😘😘😘ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔርን የሚከብር የማአዱ አቀራረብ የድሮ ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ይጥፋ
አሜን 💚💛❤ ያጥፋልን ዘረኝነትን💚💛❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ፉኖዬ እንዴትነሽ 😂😂😂😂
በዚምድር። አብትያለው ሰው አያስቀናኝም እግዚአብሔርን የሚያመሰግን ሰው በጣም ያስቀናኛል ማርያምን አመስጋኝ ሰው ስወድ እድሜናጤና ይስጣቹ ለማውረዋ ድግልማርያም በሰላም ትገላግልሽ
የካሌብ እኮ መልኩ ብቻ ሳይሆን ድምፅው በጣም ለየት ያለ ተዋናይ ነው
አቤት መታደል አቤት መታደል አቤት መታደል እችናት ኦርዶቶክስ በአንድ ሞሰብ መብላት እሂ ነው የበረከት ቤት ፈጣሪ እስከ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቃችሁ
የክፍል ወይም የቤት ብዛት ሳይሆን ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ዋዉ ያስቀናሉ እግዜቤሄይጠብቃችሁ ❤❤❤❤በሀብት ብዛት የማይተካፍቅርእና ቁሳቁስን የማትለዩት ልቦናይስጣችሁ ❤❤❤ደስትላላችሁ
ይሄብ ውብ ቤተሰብ ስላቀረብክ አመሰግናለሁ ድምጹ ምንም ጥያቄ የለውም በጣም ያምራል
ተባረክ የእውነት ለእህቶቻችን እንዳተ ያለ ባል ያብዛልን
ካሌብዬ እኛ ጎረቤት ነበርክ አዲሱ ገበያ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን በታች ጎረቤቶቼ ነበራቹ አሁን የትንዳላቹ ባላቅም😭እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን አጠፋም ነበር ጉባኤ ላይ ሁሌ አገኝህ ነበር በጣም ነበር ደስስስስ የምቱሉኝ ባልና ሚስቶች ካሌብዬ አንድቀን ሱቅ ልከሀኝ ነበር እኔም ታዝዤክ ነበር ካሌብዬ የኔ ምርጥ ከባት እግዚአብሔር አብ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ ካሌብዬ❤❤❤❤❤❤❤
ካሌብ ምርጥ ተዋናይ ለባለቤትህ ደግሞ ምርጥ ባል ለልጆቹ ደግሞ ምርጥ አባትነው ❤ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እጅግ ድንቅ ነው ከዚህ በላይ ህይወት የለም እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ የተወለዱትን እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክልህ የሚወለደውንም የተባረከ ያድርግልህ ለሌላው ቤተሰብ ትልቅ አርአያ ነህ ክፉ መንፈስን ይቀጥቅጥላችሁ!
እንዴት እንደምታምሩ ከምንም በላይ የቤት ውስጥ አምልኮዋችሁን ወድጄዋለሁ ...እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ
ለካ ያልተወራላቸው መልካም 😮ወንዶችአሉ በየጎዳው ፈገግታው ሲያምር
እግዚአብሔር ይመገን ለዚህ ስላበቃህ ካሌብዬ ከቤተሰቦችህ የወሰድከው ፍቅር ነው የእናትህቤት አናናር ለኢትዬጲያ ህዝብ ምሳሌ መሆን ይችላል ከእህቶችህና ወድም እናትህ ጋ ያለው መከባበር የትም አአይቼ አላውቅም ሀገር ውስጥም ሆኜም እዚህም በእው ነት የምታስቀኑ ናችሁ የናትህም ቤት ያተም ቤት እናትህንም በሰፈራችን የተወደዱና የተመሰገኑ ናቸው አሁንም ዘራችሁ ይባረክ 💗💗💗
ደስ የሚል መንፈስ ያለበት ቤተሰብ፣ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁንላችሁ፣ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።
እመቤቴን ከልቤ ነው የምወደው ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ 🙏እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ካሌብዬ 🙏ግዝሽ እናመሠግናለን
ውይ እሄን ሰውየ ስወደው ሚስትሕ ደግሞ ያገሪ ልጂ ሚያምር ቤተሰብ በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ አሜን፫❤❤❤❤
What a beautiful family!!
I found myself dreaming to have such a blessed family.
ካሌቤ ምርጥ ሰው ። ሲፈጥረውም የተረጋጋ ነው ። በልጆች በመባረኩ በጣም ደስ ብሎኛል ። ዘመኑ የተበረከ ይሁን ❤‼️
እምነት ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️
ካሌብዬ ጥፍት አለ እኮ አቤት በዘጠናዎቹ በሬድዮ ስሰማ ይህን ድምጽ እንዴት እንደምወደው!!ከዛም በቲቪ መጣልን አሁንም ድምጹ ምንም አልተለወጠ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ባርኮ በሰላም ያኑራችሁ በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ❤❤❤❤
በፍፁም እንደዚህ አይነት ስብእና ያለው አይመስለኝም ነበር::
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችው ያከበራችውት በህይወታችው በኑሩዋችው ጊዜ የሰጣችውት አምላክ ሁሌም በህይወታችው ይንገስ ፀጋዉን ያብዛላችው በጎውን ምኞታችውን ይፈፅምላችው!!
በጣም ነው የኮራሁባችው
ሊቀ ካህን ክርስቶስ ልጃችውን ለክህነት ያብቃላችው::
Me too! This is why we shouldn't judge a book by its cover!!
Indet inda diramu yimeselshale😂😂
በጣም የተረጋጋ በእምነቱ ጠንካራ የጥበብ ሰው,የኢትዮጵያዊ ጨዋ የአኗኗር ዘዬ የሚከተል,ድንቅ ምሳሌ።
ቤተሰቦችህን ሁሉ ይጠብቅልህ ባለቤትህን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግላት
አሜን።
መታደል ነው በየቤቱ የሚታየው ፍቅር እውነት ነው በገሀዱ የሚናየው ደሞ የሚያስፈራ ትርምስ በአይማኖት ክፍፍል ነው ኦ አምላክ ሆይ ቤታችንን ባርክልን
ሚዛን ድራማ ላይ በጣም የምወድህ እግዚአብሔር ከነ ቤትስቦችህ ፀጋን ያልብሳችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ልጆቹ ውበታችው ዋው ❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ዋው ካሌብ ምርጥ አርቴስት ነው እምነቱ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ይባርካል
The most beautiful family. I loved his roll on dramas. He’s such a gentleman. Good husband, good father. Great Human!!
Gods Bless ✌️
ድሮም በትወናው ሳየው እርጋታውን እወድለታለው ካሌብ ❤❤❤ በጣም የተረጋጋ እና መንፈሳዊ ቤተሰብ ነው በዚህ ቅጡ በጠፋ ዘመን እንዲህ መሆን መመረጥ ነው እና ለረዳችሁ ላገዛችሁ ፣ ለመራችሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይሁን 🙏🙏🙏
ስነምግባር ፣ ድምፅ ፣ ቤተሰብ አመራር 👌👌👌👌
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች መንፈሳዊ ህይወታቸውእጅግ ያስቀናል የተባረኩ ቤተሰቦች እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርጋቹ
ካሌብዬ ልዩ ድምፅህ ፈገግታህ ከዲምፕልህ ጋር ትለያለል ፍቅራቹ ያስቀናል ቤተሰብህን ይባርክልህ
ኦ አምላኬ እንድህ ደስ የሚል የተረጋጋ ቤተሰብ አይቼ አላቅም ህፃኗ ልጅ ፀሎት ሲያደርጉ በጣም ሳያት ነበር ዋዉ ስርአት ልጆቹ አባታቸዉ እናታቸዉ ድንቅ ቤተሰብ ማማየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ግዞየ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ከነ ሙሉ ክሮወችህ🙏
ከአርቲሰቶች ሁሉ አንደኛዬ በጣም ነው ምወድህ የማከብር ወንድሜዬ ካሌብ
ምርጥ ከሆኑት አርቲስት መሀል ነው ምርጥ አባት መሆንህን ስላየን ደስ ብሎናል መድሀኔ ያለም የቤተሰባችሁን አሁንም ይባርክ ይጠብቃቹ ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤
እንዲ አይነት ትዳር እኮ እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ ነው የአሁን ትዳር የሰውነት ቅርፅ በማየት የሚመሰረት የዝሙት ትዳር ነው እንዲ ደግሞ ብዙም ዘልቆ አይሄድም ካሌብዬ ትዳርቹ ደስ ይላል የተባረከ ይሁንላቹ
አርቲስት ካሌብ ዋለልኝ በጣም የምወደው አርቲስት ነው የኢለመንተሪ ተማሪ ሆኜ በመስኮት ድራማ ነበር የማውቀው ከነቤተሰቡ ሙሉ ሆኖ ስላሳየሀን እናመሰግናለን ማራኪ ወግ እስከዛሬ ከቤተሰቡ ጋር ኢንተርቪው ተደርጎ አላየሁትም ነበር ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ካሌብ አዲስዋን ሚጣ በሰላም ያምጣላችሁ
በእግዚአብሐር እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ካሌብ ወንድሜ አንተ አታውቀኝም ቆይቷል ለቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ሆነህ በቴሌቭዥን ሳይህ ይሄ ደግሞ እዚህ ምን ይሰራል ብዬ ብዙ ሀጢያትን ላለመናገር ፊቴን አዙሬ ነበር መቸም አዘጋጁን እያመሰገንኩ ለኔይህ ንስሃ ነውና አንተም በሆነልህ ነገር ተደሰት ምክንያቱም አገልግሎት በገዳም ብቻ እንዳልሆነ ለሁሉም ሰው ማስተምማርያ ትሆነናለህና እግዚአብሔር መንገዱ ብዙነው አንዲት እህቴ ገዳም ያለችው በከተማ በሁሉም ቦታ ናትና ልብን በንፅህና ማዘጋጀት ብቻብነው ያለችኝን አስትታወሰኝ
የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታናቸው ባልና ሚስቶቹ አቤት መከባበር አቤት ፍቅር እግዚአብሔር ይባርካቹ ካሌቦ እመብርሀን ትጠብቅህ ቤተሰቦችህንም ይባርክልህ
በጣም የምወደው አርቲስት ካልብ ድምፅክን በጣም ነው የምወደው የሚያምረው እባክ መዝሙር ዘምር በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ ነው ሰረዓታቸው ፀሎታችሁ ትብብራችሁ በጣም ደሰ የምትሉት ማርያምን ግን መዝሙር ሰራ እና ልቀቅልን ፍቅር ያብዛላችሁ እግዚአብሔር
ቅዱሰ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህም የተቀደስ ቤተሰብ ሳይ ለኢትዮጵያ ተስፋ አላት ካሊፕ የልጆች ስም ደስ ሲል የሰው ዘር ድምፅ መርዋ 💚💚💛💛💛❤️❤️
ወይኔ እንዴት እንደመደው ድምፁ ግርማ ሞገሱ የተባረከ ቤተሰብ እናመሰግናለ ስላቀረብክልን ❤❤❤❤❤
እንዴት መታደል ነው መመረጥ ይልሀል እንደዚህ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
በስማም እዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው በመብረሀን ጌታሆይ በደዚ አይነት ትዳር ባርከኝ 🤲 ሲያስቀኑ
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈርሀ እግዚያብሄር ያለበት ፈጣሪ ይጠብቃችው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በምድር ላይ ያለ ጥሩ ነገር ሁላ ይግጠማችው በስመአም እንዴት ደስ እንደምትሉ።
ዋዉ ደስ የሚል የተረጋጋ ቤተሰብ ለሌለዉም አሪያ የሚሆኑ ባለትዳሮች ፈጣሪ ፍቅራቸውን ያብዛዉ እመቤቴ ትቅረብሽ እናቴ የአጥር ወፍ አትስማሽ አሜን አሜን አሜን።
እደዚህ አልጠበቁም ነበር ዋውውውው የተረጋጋ ንሮ እሱ በተለይ እርጋታው ይለያን
Ethiopian ካሉት አርቲስቶች በሀፍት ሳይሆን ከፍጣሪው ዝና ያለየው አርቲስት በርታልኝ አንተን
ስላየን ተፅናናን
ተ
መ
ስ
ገ
ን
ደስ ሲሉ ሚስቱ ደሞ ስታምር እመቤቴ ትቅረብሽ😍😍
በትክክል የተረጋጋ እና ክብር ያለው ነው ዛሬ ቴሌ ባጋጣሚ አግኝቼው ያየሁት ነገር ነው እንዲህ ሲሆን ታዋቂ ሰው ደስ ይላል።
ምርጥ ቤተስብ ድስ ሲሉ🥰🥰🥰🤗🤗🤗
ክፉ እይያችሁ! እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቅድስት ሥላሴ የሚወዱትን የሚወድ ቅድስት ሥላሴ የሚጠሉትን የሚጠላ ልጅ ያሳቅፉሽ!
ስለካሌብ ኮመንት መፃፍ አልቻልኩም በቃ ሰውየው ስነስርአቱ እንደዚህ አይነት የተረጋጋ ህይወት እንዳለው ያስታውቃል ከነቤተሰብክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።🙏
ኡፍፍፍፍ ምንኛ የታደላቹ ቤተሰብ ናቹሁ።ፈጣሪውን የሚያከብር ክቡር ነው።
እግዚአብሔር አቤት መታደል አቤት እርጋታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የ90ዎቹ ማድመቂያ ካሌብ ከነ ቤተሰብህ እመቤታችን ትጠብቃችሁ
በስመ ስላሴ ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
ወይኔ ካሌ በጣም ምወደው አርቲስት ነው የማዳም ቅመሞችዬ ለኛም ፈጣሪ ከስደት መልስ እንደዚህ የተረጋጋና ሰላም ፍቅር የበዛበትን ትዳር ይስጣን ድምፁ ደግሞ👌
ካሌብዋ ጠፍቶ ነበር በስንት ጊዜ አየሁት ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ አይለያቹህ 🙏🥰
ወይ መታደል እንደዚ በህብረት ፀሎት ደስ ይላል
ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ የተረጋጉ ናቸው አላህ ልጆቻችሁን ለወግ ለማረግ ያብቃላችሁ ❤
አሜን❤❤😂
አቤት በፍቅር የተባረከ ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምረው ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ጧሪ ይሁኗቹህ
ውይይይ በድንግል ማርያም ስም ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እንደዚህ አምላካችሁን እንደምታከብሩ ወላድት አምላክ ታክብራችሁ ካሌብዬ ልጆችህንና ቤተሰብህን በሃይማኖት እስከመጨረሻው አዝልቀህ መልካም ፍሬን የምታፈራበት ያደርግልህ እንወዳችኋለን😍😘
የእዉነት ምርጥ ቤተሰብ ናቸዉ ሁሉንም ያሟሉ ❤ ደስ የሚል ድምፅ አለዉ❤👍👍
ካሌቤ መንፈሳዊ ሰው ሆነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በድምፅሽ በፊት በጣም እሮማንቲክ መሆን ታበዢ ነበር ከዛ አርቴፊሻል ማንነት ወጥተህ እውነተኛ የእምነት ሰው ስለሆንክ ደስ ብሎኛል በጣም ።
ደስ እሚል ቤተሰብ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።እሚአድግ ልጅ ትስጽሽ🎉🎉🎉
አቤት ውበት ስታምሩ የልጆቹ ስነ ስረዓት እንዴት ደስ ይላል በማሪያም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ ታስቀናላችሁ ❤እመቤታችን ማርያም የምትመኙት ጤናማ ወንድ ልጅ ታስታቅፍሽ አሜን እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክ💚💛❤️
በጣም የተረጋጋና ሰላማዊ የሆነ ትዳር ነው እግዚአብሔር አይለያቹ
እኛንም እንደዚ❤ያለ ወርቅ❤ ቤተሰብ ❤ያድለን❤አሜን 😇😇😇
እንቁ የተዋህዶ ልጆች የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ ክፉዉን ጊዜ አሳልፎ ለምንናፍቀዉ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሳችሁ
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
ደስ ሲሉ ለልጆች በተለይ በሀይማኖት ጠንካራ ቤተሰብ ወሳኝ ነው ተባረኩ
የምር ወንዶች ሚስትን በስራ ማገዝ መንከባከብ ተማሩ 😅