ብዙ ያልተወሩ የቴዎድሮስ ተሾመ ወጎችና ቤተሰቦቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 726

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +169

    ሰብስክራይብ አድርገዋል?

    • @tube1601
      @tube1601 2 ปีที่แล้ว +6

      አው በቅንነት ቻናሌን ሸርትልኝ ኩላሊቴን አሞኛል እና ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ ስደት ምርርርር ነው የላኝ

    • @ጦይባነኝየማዳምቅመም
      @ጦይባነኝየማዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว +3

      ለምን ሙስሊሞቺን አትጋብዝም

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +1

      @@ጦይባነኝየማዳምቅመም ጋብዣለሁ

    • @abdulrezakjibril5947
      @abdulrezakjibril5947 2 ปีที่แล้ว +1

      Of course brother Gize, keep going. Hard work always pays off in any profession.

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว

      @@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ ይሰራል

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 2 ปีที่แล้ว +121

    ሚስቱን የሚያከብር ወንድ በእግዚአብሔር ዘንድ ክብርና ሞገስን ያገኛል ቴዲየ አንተን እና መላ ቤተሰብህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว +121

    ቴዲ በጣም እድለኛ ሰው ነህ በእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ ድርብብ ርግት ስነምግባር ያላት ሚስት ስነምግባር የተላበሱ ልጆች ዋ ው የጥንቷን ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ቤተሰብ አየሁ😍ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏😘

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 2 ปีที่แล้ว +2

      Derebaba sete aletefam sewu tawakina habetam cihone erkan setoche semifeleg nw

    • @haymacookingstyle9533
      @haymacookingstyle9533 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሩኝ አበረታቱኝ

  • @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ
    @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ 2 ปีที่แล้ว +43

    ቴዲያችን አእጅግ አስተዋይ እና ብልህ ነው ሂወት ግን ብዙ ፈተና አላት ማጣትና ማግኘት ሰርግና ሞት ሀዘን ደስታ በሂወት መንገድ የተለያዪ ፈተናዎች አሉ እንዲህ ደግሞ ከአልፎ ማየት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว +16

    ቴዲ የዛሬ አስር አመት ካፌ ስሰራ መተህ ሰለሞን ማህደር ሰላም ሆናችሁ አስተናግጄህ ያልጠበኩትን ቲፕ ሰጠኸኝ ከትህትና ጋር የዛን ቀን ደስታዬ እስካሁን አረሳውም ያልጠበኩት ለኔ በዛን ሰአት ስንት ቀዳዳ ሸፈነልኝ እግዚአብሄር ይስጥህ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ ፊልሞችህንም ዋው ናቸው አሁን አረብ ሀገር ነኝ

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 ปีที่แล้ว +1

      Yene yemadam kimem anichim berchilign mare

    • @tigist3240
      @tigist3240 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ጀግና ጎበዝ አለመርሳትሸ እመቤቴ በሰላም ለሀገራችን ታብቃን

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว

      @@tigist3240 አሜን ሁላችንም ክፍ ሳይነካን ለምንወዳት እማማዬ ኢትዮጰያ ሰላም ያስገባን

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 2 ปีที่แล้ว +315

    ቀጣይ ቴድ አፍሮ ቤት ይሁን የምትሉት ለይክ አድሩጉ

    • @bamusolomon8758
      @bamusolomon8758 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnetikin new ketay teddy bet♥️♥️♥️

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +3

      @@igo1071 ሀበሻ አይደለን ለወሬ ጥማት

    • @ብሩታይት
      @ብሩታይት 2 ปีที่แล้ว +1

      @@marmaryeheyabenat1796 ክክክክ

    • @መቅደስ-ሰ1ቀ
      @መቅደስ-ሰ1ቀ 2 ปีที่แล้ว

      @@igo1071 ይማርከናል😂

    • @Powerof7
      @Powerof7 2 ปีที่แล้ว

      @@igo1071 😂😂😂😂😂😂😂😂👌👍ቴዲ ሲሆን የሰው ቤት ይሆናል😂😂😂💚💛💝👌👍

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 2 ปีที่แล้ว +269

    እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ ሙያውን ጠንቅቆ አውቆ የሚሰራ ስመለከት በጣም ከጥቂቶቹ አንዱ ነህ:: ግዞ እንወድሀለን እናከብርሀለን፡፡ እስኪ አንዴ ግዞን የምታደነቁ በላይክ እንግለፅለት!!!!

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much

    • @habeshatv5036
      @habeshatv5036 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/C5DSZMXtSaY/w-d-xo.html

    • @habeshatv5036
      @habeshatv5036 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/C5DSZMXtSaY/w-d-xo.html

    • @haymacookingstyle9533
      @haymacookingstyle9533 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሩኝ አበረታቱኝ

    • @Kidestsweet
      @Kidestsweet 2 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራልና ክብር ወልደው ላሳደጉህ እናትህ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 ปีที่แล้ว +52

    ታዋቂ ሰዎች እምነታቸውን ሲጠብቁ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ🙏

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว +52

    ደስ የሚል ቤተሰ ቴዳ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ እረጅም ከጤናጋ ይስጥህ

  • @fdf2088
    @fdf2088 2 ปีที่แล้ว +50

    ውይ ታድለህ ቴድዬ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ እንደመስጠት ደስ የሚል ነገር ምንም የለም

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ቴዲሮስ ምን ፅፈን ምን እንተዋለን ግን አገራችን መልካም ሰዎችን ማጥፋት ቆርጠን በመነሳት መልካም ሰዎችን ስም ባናበላሽ ማራኪዬ ተባረክ የናፈቅነውን የምንወደውን መልካም ሰው ስላሳየኸኝ የት ጠፋ እያልን ለካ ይሔ ሁሉ ስቃይ እያየ ነው ሰው ሳያቅልህ እራስህ ለሰዎች መሠዋት ማድረግህ ብርቱ ሰውነህ ቴዳዬ እግዚአብሔር ኸእነ ቤተሰብህ እድሜ ጤና ሀብት ጨምሮ ይሰጥህ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 2 ปีที่แล้ว +21

    ተስፋ ባለ መቁረጥ በተስፋ መንገድ ከተጓዝክ ሁሌም አሸናፊነት አሏህ ያጎናፅፋል። ባንተ ላይም ያየነው ይህ ነው በርታ።

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +46

    ልጆቻቸው ሲያማምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 ปีที่แล้ว +52

    በጣም ነው የማዝነው የሚሰራ ሀገርን በሀቅ በጥበብ በእውቀት የሚያሳድግን ሰው እየኮረኮሙ ሞራልን እየነኩ እንደዚህ ከሚወዱት ሙያ እና ሲልም ሀገርን በቃኝ ብለው እንዲሰደዱ ያደርጎቸዋል ። ቴዲያችን እኛ አክባሪዋችህ ነን እናመሰግናለን አንድ ቀን ከአፍ በዘለለ በእውቀት የሚመራ ጠቢብ ሰው ይነሳል ያኔ

  • @eyetatube22
    @eyetatube22 2 ปีที่แล้ว +78

    የፍቅር ሲፈርድ ሀቀኛ ትራፊክ ቴዲ ስወደው 😊😍 በጣም ደስ እሚሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 2 ปีที่แล้ว

      ዋው ፍቅር ሲፈርድ እሚገርም ሙቪ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว

      አሊ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዬ ባለ መሀተቡ ቤተሰቦችህን ድንግል ትጠብቅልህ ።እውነት እኔ በ ላይፍ ላይ ተስፋ አለመቁረጥን ከቴዲ ብዙ ተምሬያለሁ ስንቱን ተሻግረው ማእበሉ ገዝፎ ቢነሳም የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ፀጥ ያደርገዋል እና ይሄ የሆነው ግን የ አምላክ እርዳታ እና በቴዲ የዋህነት እና ቀናነት ነው ።

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 ปีที่แล้ว +35

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው በስራው ብቻ ሳይሆን በቤተሰብ እንደዚ መባረክ ደስ ይላል

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 2 ปีที่แล้ว +16

    የሚያምሩ ፋሚሊዎች ረጅም እድሜና ጤና ከቆንጆ ልጆቻችሁ ጋር ይስጣችሁ ቴዲ ጀግና እናከብርሀለን

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 ปีที่แล้ว +54

    ቴዲ ቤተሰቦቹ በጣም ታምራላቹ እድሜ ከጤና ያስጣቹ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 ปีที่แล้ว +25

    ቴዲ ቤተስብህን ልጆችህን ይባርክልህ እመቤቴ ማርያም አትለያችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዲሁ በረባ ባልረባ ነገር በሚዲያ ሲያብጠለጥሉት ያሳዝነኝ ነበር በተለይ በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ህመም ተስብስቦ በነበረው ገንዘብ ውዝግብ ውስጥ ነበር መልካምነት ለራስ ነውና እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ ከነመላው ቤተስብህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ምቀኛ ያሳድጋል ከዚህ በላይም ይጨምርልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 2 ปีที่แล้ว +7

    የ Ethio ፊልም ብዙ አላይም ግን ቴዲን በበጎ ተግባሩ እወቀዋለሁ አደንቀዋለሁ ::ቴዲሻ የሚያመሩት ልጆችህና እና የምታምር ሚስትህን እግዚአብሄር ይባርክለህ ::እንተ ቅን ደግ ሰው 💐

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 ปีที่แล้ว +6

    መስጠት እኮ መታደል ነው ማርያምን እግዚአብሔር ባወጣከው ይተካ ተባረክ ለብቻዬ ለብቻዬ ብለው ከሚበሉበት ሀገር አንተ መስጠትህ መታደል ነው😍🙏

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ በዚህ ሠአት አማርኛ ፊልሞች ባረጡበት ሰአት ምናለ አዳዲስ ፊልሞችን ብሰራልን ደህና ፊልም ናፈቀን ቴዲ ምርጥ ቤተሠብ ሠላምና ፍቅርን እመኝለሀለሁ

  • @meskeremgessesegessese9769
    @meskeremgessesegessese9769 2 ปีที่แล้ว +53

    ,እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ ቅዱስ እማኑኤል ይጠብቃችሁ

    • @Zemicha88
      @Zemicha88 2 ปีที่แล้ว

      አሜን።።

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว +35

    ቴዲዬ የድንግል ማሪያም ልጅ በተሰብህን ይጠብቅልህ ይባርክልህ እንዴት ደስ የማል በተሰብ ነው❤❤❤❤

  • @meseretzelekew8822
    @meseretzelekew8822 2 ปีที่แล้ว +27

    ምርጥ ሰው ለተቸገሩ ደራሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይሽጣችሁ

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ በጣም የማከብረው ሰው ነው! አግኝቼው ባወራው የህይወቱን ውጣውረድ በተለይ የፊልሙን ሳይድ በመፅሃፍ መልክ ብፅፈው ደስ ይለኛል!..... ይህን የምለው በአድናቆቴ ብቻ ሳይሆን ብዙ ላገር ትልልቅ ነገር ሰርተው በመናቃቸው ይሁን በሌሎች በመረሳታቸው ብቻ ብዙኅኑ ሳያውቃቸው ተዘንግተው ተራ ሰው ሆነው ያልፋሉ ::
    ይህ ነገር ሁሌ ስለሚቆጨኝ ነው : ይህን ስራ መስራት የፈለኩት ::

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 2 ปีที่แล้ว +17

    የኛ ህዝብ ለመጣል እንጂ ስትነሳ አይወድም ጥሩስው ከሆንክ ከጣርክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ፈጣሪም ይረዳሀል ሀቅ ነው በርታ መተን እንዝናናለን ልጆችህ ይባረኩ

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 ปีที่แล้ว +10

    እልፍ አሉሽ እንዴት ደስ እንደምትይ የኔ ድንቡሽቡሽ በሳቅ ነው ፍርስ ያረግሽኝ 😘 ደስ እሚል ቤተሰው ሰላማቹ ብዝት ይበልልን 👏👏 አድማጮችህ ይወዱሀል ቴዲ

  • @ephrembiruk825
    @ephrembiruk825 2 ปีที่แล้ว +3

    አፈጮማው ቴዲ !!!
    በስራህ ባደንቅህም ቃልህን የምትጠብቅ ሠው አይደለህም በነበረን የሠአታት ግንኙነት ።
    ለማንኛውም ደስ የሚል ቤተሠብ አለህ በሡ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 2 ปีที่แล้ว +12

    ቴዲ የኢትዮጵያ እንቁ አርቲስት long life for you and for you beautiful families ❤❤❤

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የማደንቀው ባለሙያ ቴዲ ፈተና የማይበግረው ጥበበኛና በጣም ጠንካራና ጎበዝ አርአያ የሆነ ሰው ነው። እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤🙏

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 2 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ቤተሰብህን ልጆችህን ይጠብቅልክ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነክ። ባለቤትክ በጣም ቆንጆ ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዎድሮስ ተሾመ ደግ ኢትዬጵያዊ ይመስለኛል።እኔ የፊልም ተከታታይ አይደለሁም።ግን ቴዲ ተሾመን ባየሁበት አጋጣሚ ሁሉ ውቃቤየ ይወደዋል።ጥሩና ደግ፤አገሩን ወዳድ ሰውና ለሀገሩ ብዙ የሚያበረክት ሰው ነው ብየ አምናለሁ።አለ አይደል ዝምብሎ የሚመቻችሁ ሰው!በቃ እንደዛ።ደግሞም smart ሰው ይመስለኛል።እናም ብዙ እጠብቅበታለሁ ለሀገሬ።አትጥፋብን ደጉ ሰው።

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዬ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ይበልጥ ደግሞ ልጆችህን ባለቤትህን ስላየው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማራኪ ወግ ተመቸኸኝ

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ አንተና ቤተሰብህ ሁልጊዜም እግ/ርን አመሰግናለሁ ቅን ልብ አለህ በርታ ጠንክር ።

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቴዲያችን ቀዝቃዛ ወላፈን እና ፍቅር ሲፈርድ ዋውው የዘጠናዎቹ ትዝታዎች ናቸው ሁሌም የማይሰለቹ በጣም ምርጥ ነበር ከረጂም ግዜ ቡሀላ ስላየሁህ ድስብሎኛል።

  • @fikirteahmed9881
    @fikirteahmed9881 2 ปีที่แล้ว +11

    ፊልሞቹ በጣም አስተማሪ ናቸው በተለይ ስለ ኤቻይቪ (HIV) ትምህርት ሰጭ ግንዛቤን የፈጠረ ብቸኛው ደራሲ ማለት ይቻላል ቴድሮስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እንላለን 🙏

  • @meskeremmarshet1753
    @meskeremmarshet1753 2 ปีที่แล้ว +8

    የድንግል ማሪያም ልጅ የአለም ሁሉ መድሐኒት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ከነ ቤተሰብሕ🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +12

    ኡፋ 💝እንደዚ ታዋቂ ሰዎች ሃይማኖታቸው 💝💝ላይ ጥንክር ሲሉ 💝💝ደስ ሲል ተባረኩ 💝

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ንው እግዜያብሄርንና እናቱን የተጠገ ፍተና ቢበዛበትም ይህው እኮ ከብርህ ከንቤተስቦችህ ለዛውም ምርጥ የሆን ቤተስብ ቅን ስው መጨርሻው ስይጣንን ያሽንፍል ብዙ ኢንተርፊው አይቼሃለሁ በጣም ንበር የማደንቅህ አሁን ደሞ ከን ቤተስቦችህ በጣም እንዴት ደስ የሚል ንው እመቤቴ ሁሌም አትለያችሁ 👏🏽

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 2 ปีที่แล้ว

    ተወዳጁ ተዎድሮስ ተሾመ የፅናት ተምሳሌት ፣ አዛኝ ሩሀሩህ ፣ ሠው ወዳድ እግዚአብሔር ሲፈጥርህ በዚህ መልኩ ይህችን ክፉ ምድር እንድትታገላት አርጎ ስለሆነ ይህን ሁሉ ሳስብ ለራስክም ለወገንህም አስፈላጊ ከሆኑ በሙያቸውም በበጎ ሥራቸውም ለዚህች በመከራ ለተዘፈቀች ሀገር (ለአሜሪካዋ ሴኔተር የኢትዮጵያን ዕውነታ ለማስረዳት የሄድክበትን ዕርቀት እያሰብኩ ) አስፈላጊ ከሆኑ ሠዎች አንዱ እንደሆንክም በመገንዘብ ግር የሚሉ ነገሮች ቢያጋጥሙህ እንኳ ልክ እንዳሁኑ በትዕግሥትና በፅናት እያሣለፍክ ምድር ዕውነታህን እስክትረዳህና እስክትገነዘብህ ፣ አስፈላጊያችን ስለሆንክ ለሀገራችንና ለዚህ ለሚያምር ቤተሰብ እንድትኖርልን እንፈልጋለን ። እመነኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ፤ የሠራኸው ሌላው ሁሉ ይቀርብህና የነዚህ እየዞርክ የዕለት ጉርስ የምታቀብላቸው አረጋውያን ዓምላክ ለሠከንዶች የማያንቀላፋ ነውና ።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +14

    ቴዲዬ መልካም ሰው ፈጣሪ በብዙ ይጠብቅህ ከውብ ቤተሰብህ ጋር እድሜ ከጤና ያድልህ😍💝🙏

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ የጥበብ ሰው ፡ ስራዋችክ መቼም አይረሱም ፡ ግን የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ፡በአንተ ግዜ ነበር ክብርም ሞገስም የነበረው ፡ እባክህ አሁንም አቅሙ እውቀቱ ፡ ልምዱ አለህ ፡ ተመለስ 🙏
    መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን ከነ ቤተሰብህ 🙏❤

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ .
    የኔ ቆንጆዎች ልጆቻቹሁ ሲያምሩ ❤
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 2 ปีที่แล้ว +10

    መልካም ትውልድ የጥሩ ቤተሰብ መሰረት ነው tedy he is a professional film maker who left the biggest mark in the ethiopian film industry much love a respect 🙏🙏thanks bro keep going

  • @simretutegegne4646
    @simretutegegne4646 2 ปีที่แล้ว

    ከረጂም ጊዜ በኋላ ስለ ቴዎድሮስ ተሾመ ሰማን። ጥንካሬውና የመንፈስ ጽናቱ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው ። መድኀኔዓለም አሁንም በጥንካሬህና በጽናትህ ከነቤተሰብህ ያኑርህ። በክፉ ያዩህና ሊጥሉህ የተፈታተኑህንም ልቦና ይስጣቸው ።

  • @gfuyuuryuuj1946
    @gfuyuuryuuj1946 2 ปีที่แล้ว +7

    ቴድ ጠንካራ ሠዉነዉ ዋዉ አድናቂህነኝ ብዙ ይሉሀል ምቀኞችህ በረታ

    • @gfuyuuryuuj1946
      @gfuyuuryuuj1946 2 ปีที่แล้ว

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ ዉደየ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว +8

    እልፍ የኔ ቆንጆ እውነትም እልፍ ትልቅ ደረጃ ድረሽልን ቴዲ ከነቤተሰብህ ምርጥ ❤️❤️❤️❤️

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስ የሚሉ ልጆችና ሚስት እግዚአብሔር ይባርክልህ ትዳርህ በፍቅርና በሰላም ይሞላልህ !!!
    ተባረኩ🙏

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku7022 2 ปีที่แล้ว +47

    ወይኔ ልጆችህ ሚስትህ አለባበሳቼው ሲማሪክ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ፈተና ያጠነክራል

  • @ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
    @ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ 2 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው ጋዜተኛ ጠንካራ ጎበዝ በላቡ በሀቁ የሚተዳደር አርቲስትነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ልጆችህንም ጥሩ ደረጃ ያድርስልህ 👏👏💒💒💒

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
    @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ ከምንም በላይ ልቤን የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ታዋቂ ሆነው በእምነታቸው የሚጠነክርቱን ሳይ ደስ ይለኛል አንዳዶቹ ታዋቂነትን ሲያገኙ እግዚአብሔር ይረሱና ሌላ ነገር ውስጥ ይገባሉ ያከበራቸውን አምላክ ይረሳሉ የምር በብዙ ይባርካችሁ አምላካችን እግዚአብሔር ሌሎቻችሁም ከዚህ ቤት ተማሩ የእምነትን ልክ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁ ይባርካችሁ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔቆንጆ ሴቷልጅን 😘😘😘ልጆችህ ቴዲዬ እንዴት እንደሚያምሩ ጌታ ያሳድግልህ🙏🙏🙏

  • @hw4347
    @hw4347 2 ปีที่แล้ว

    ማራኪ ወግ እጅግ የምወደው እና በጉጉት የምከታተለው ፕሮግራም ነው ወንድማችን በርታ ክብረት ይስጥልኝ።

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ኢትዮዽያዊ ስም ለልጆቹ ያወጣ ድንቅ አባት በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች ❤❤

  • @natiman3333
    @natiman3333 2 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲየ ጠንካራ ሰው ነህ ሚያውቅህ ያቅሀል ጥሩ ቤተሰብ አለህ በብዙ ተባረኩ 🍀🌻🌹

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ድንቅ ቤተስብ ነው አቤት አለባበስ ግሩም እንደዚህ አይነት አለባበስ የማየው ማኅበረ ቅዱሳን የአብርሃም እንግዳ ላይ ነው

  • @fdf2088
    @fdf2088 2 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቴዲ ድንቅ ሰው ነህ በበጎ ስራህም አርአያ ነህ የቴዲ ቤተሰቦቹ የተዋህዶ ልጆች አለባበሳቸው ደስ ይላል ተባረኩ።

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ በጣም አማደንቀውና ማከብረው ሰው ነው ድፍረትህ ጥንካራህ ይገርማል ለቢተሰብህ የለህ ፍቅር ሚስቱን የገለጸበት መንገድ ልጆቹን የገለጸበት ወርድ እውነት አከበርኩ ፈጣሪ አብዝቶ ከነቤተሰብህ በጠና በአድሜ ይጎበኝህ ኑርልን

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የሰራኸውን ትልቅ ነገር ትውልድ አይረሳውም።

  • @mati2686
    @mati2686 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ውብ ማራኪ ልጆች የተባረኩ ልጆች ናቸው ውቦች ጅግና ነህ ቴዲ

  • @birukwondimu2371
    @birukwondimu2371 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ ሠላማዊ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ እወድሀለሁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።መልካምነትህን እንዳትቀይር ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ይወድህማል

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 2 ปีที่แล้ว +4

    👌👍😘😘ማራኪ ምርጥ አንደኛ👌👍 ቴዲያችን በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን በረከቱን ትርፍርፍ ታርግልክ🙏💕🙏 በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በአንድነት ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ታኑርልን ታቆይልን ትጠብቅልን🙏💕🙏😍😍😍😍😍😍

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 2 ปีที่แล้ว

    በጣው ነው የምወድው እግዚአብሔር ቤተሰብህ ይባርክልህ ዘመንይባረክ

  • @samrawitmebrahtu3013
    @samrawitmebrahtu3013 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴድየ እዴት እንደምወድ፡ እደማከብርህ ፈጣሪ ትዳርህን፡ ልጆችህን ይባርክ። ሁሌ ፈተናህን ስታወራ ሚቀድመኝ እንባ ነው መልካም ሰው ነህ ጠንካራ ሰው ነሀ ፈጣሪ ከቀሪው ዘመንህ ካተጋር ይሁን ሰላምህ ይብዛ።from🇪🇷

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk from ertrea. You guys are so funny 🤣🤣🤣

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግሽ ቆንጅዬ።ቴዲ ሁሌም ጀግና ነህ።ውዷ ባለቤትህ እንደተናገረችው የምቀኞችን መንገድ ህዝባችን መከተል የለበትም።የቅናት ዛር የተላከፋቸውን ቀናተኞች ማጀብ የለበትም።

  • @hw4347
    @hw4347 2 ปีที่แล้ว

    ቴዎድሮስ አንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ በፍፁም ተስፋ ባለ መቁረጥ እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰ ምርጥ ጀግና ነው ከነ መላው ቤተሰቦችህ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር አመኛለሁ

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዎድሮሶች ሁሌም ብልህ ናቸው::ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +6

    የሰው ልጅ በኑሮ ውጣ ውረድ ተፈትኖ ሲያልፍ ነው ይህይወት ትርጉሙ የሚታወቀው:: በርታ አይዞህ እግዚአብሔር የወደፊቱን ግዜ አሳምሮልህ ከነቤተሰብህ በሰላም በደስታ ለመኖር ያብቃህ🙏🏾

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ በጣም ጎበዝ የኪነ ጥበብ ሰው ከማንም በላይ ለሲኒማው ዋጋ የከፈለ መሸለም መመስገን ያለበት ሰው ነው እናመሰግንሀለን ቤተሰቦችህ ልጆችህ ያምራሉ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ጠንካራ ጀግና ነህ የራስህን ታሪክ የሂወት ውጣ ውረድህን እራሱ መፃፍ አለብህ ተባረክ

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲይ ጎበዝ በፈጣሪህ ሙሉ እምነት ያለህ ወንድማችን በ ብዙ መሰናክሎች መሀል አሁንም ስኬታማ ነህ ቀሪውን ጊዜህን ጨርሶ ያሳምርልህ።

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ስነምግባር ና ስርዓት ያለው ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ስወደው ባለቤቱን አላቃትም ነበር ደስ የምትል ደርባባ እልፍ አደገች የኔ ቆንጆ ክርስቲያን ሑኖ ፈተና ያለነው አይዟችሁ ሑሉም ነገር አላፊ ጠፊ ነው ዋናው ሠላም ጤና ልጆቻችሁ እናንተ ደና ሑኑ ብቻ ጊዜ በርታ 🙏

  • @betelhemshemelis2239
    @betelhemshemelis2239 11 หลายเดือนก่อน

    I don’t have word for you bro. This is so wonderful and perfect channel. I really appreciate you . Good job 👏 keep going

  • @kidist2150
    @kidist2150 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Teddy for what you did for Ethiopia cinema. What a beautiful family. Sweet Girl Elf

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +7

    ቴድዬ አብሮ አደጌ መልካም ሰው!!! እግዚአብሔር ያብዛልህ!!!🙏😍🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ባለቤትህን አገላለፅህ ደስ ይላል አምላክ የባረከው ቤተሰብ ይሁን

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ፡፡ ወደ ፊልሙ እንድትመለስ ምኞቴ ነው፡፡ ሰዎች የፊልም ምርጫሽ ሲሉኝ በአንደኝነት የምጠራው ፍቅር ሲፈርድን ነው የምን ጊዜዬም ምርጥ ፊልም ነው፡፡ በጥራት ዩቲዩቭ ላይ ብትለቁልን በጣም ደስ ይለኛል፡፡ በጣም ነው የምወድህ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ፡፡

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን ላይ ካሉ የኪነጥበብ ሰዎች አነደኛ ነህ ለእኔ ቅን ልብ ስላለህ እግዚአብሔር መልሶ አቁሞሀል ቤትህ ይባረክ ቴዲ

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 2 ปีที่แล้ว +1

    Maraki weg በጣም ጥሩ ነው ዝግጅትህ በርታ

  • @ef6079
    @ef6079 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌምመልካም ሰው ቴዲ እጅ አመድ አፍሽ ምቀኛው ብዙ ተውግፍ ነው ሁሌም አመስግኑት

  • @አስቱየእናትዋልጅ
    @አስቱየእናትዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምታምሩት❤

  • @goasd8707
    @goasd8707 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ቴዲየ ውሻ የሚጮኽው በማያቀው ሰው ላይ ነው እንወድህ አለን ቸር እርህሩህ ነህ ደግሞ

  • @hahhshue5692
    @hahhshue5692 2 ปีที่แล้ว +8

    እልፍ እደስምሽ እልፍ ሁኚ የብዙዎች እናት ያርግሽ ስወድሽ

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለአንተ ያለኝን አመለካከት ቀየርከው.....በፊት እራስ ወዳድ ስግበግብ ነበር የምትመስለኝ....እኔ በበኩሌ ይቅርታ ብያለው....ኦ ጌታ ሆይ ሰውን ሳታውቀው በተባራሪ ወሬ ሰውላይ መፍረድ አይገባም....

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምታምሩት ሴቶችአለባብሳችሁ እረጋታችሁ እድሜከጤናጋይስጣችሁ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +18

    ቴዲ ይወድቃል ብየ የሰጋሁበት ዘመን ስላለፈ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว +1

      Inem betam 2 gize chanikogn nabare gin sew litelik sile sayiho allah litelik sile new mamilate manchilawu

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +1

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ። እደጊ ያገሬ ልጅ።

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ይጨንቅ ነበር

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞኝ የጂማ ልጅ የፍቅር ሀገርህን ስላስጠራህ ደስ ብሎኛል ነውጡም ለበጎ ነው ከነቤተሰብህ በጣም ታምራላቹ በርታ

    • @tsinatbirhanu1896
      @tsinatbirhanu1896 2 ปีที่แล้ว +1

      Subscribe yanisal

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 2 ปีที่แล้ว

      ጅማ በሥራ ምክንያት የኖረባት ከተማ እንጂ ወልደቱም እድገቱም አዲስ አበባ ሸገር አዱ ገነት ቅዱስ ቂርቆስ(በተለምዶ ጨርቆስ) አከባቢ ነው። ጨርቆስ ለሀገር ብዙ አሻራ ያስቀመጡ አንቱ የተባሉ ሰዎች መፍለቂያ ነው። አስቴር አወቀ ፣ ዘነበ ወላን(ጋዜጠኛና ደራሲ) የመሳሰሉ የሀገር አሻራዎች ያፈራ ድንቅ ሰፈር ነው። ለጠቅላላ እውቀት ያህል ነው። 😉

  • @tadesseyeshaw
    @tadesseyeshaw ปีที่แล้ว +1

    Long live our kindhearted, brilliant entrepreneur & artist. I feel so bad when some people misunderstood you.
    Blessings to your family!!

  • @ssm1839
    @ssm1839 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ የናፍቁንን አርቲስቶች በማቅረብህ ደስ ይላል

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስየሚል ፋሚሊ ደስትላላችሁ በተሠቡልጆቹ አላህይጨምርላችሁ ጎበዝ

  • @meronmeron6760
    @meronmeron6760 2 ปีที่แล้ว +19

    ደስ የሚል ቤተሰብ ❤

  • @senayitlegesse5614
    @senayitlegesse5614 2 ปีที่แล้ว

    ቴድዬ የሀገሬ ልጅ ሰክሰስህን ስላየው ደስ ብሎኛል እህትህ ፍጹም ተሾመ የት እንዳለች ብትነግረኝ ደስ ይለኛል? መንደራ ት/ቤት የልጅነት ጉዋደኛዬ ነበረች

  • @jemaneshshiferaw1622
    @jemaneshshiferaw1622 2 ปีที่แล้ว

    ቴዎድሮስ በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ለአንተ እና ለቤተሰቦችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ፤ ፈጣሪ በፀጋና በሞገስ ይጠብቃችሁ ተባረኩ፤ ክፉ ነገር ሁሉ ከእናንተ ይራቅ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 2 ปีที่แล้ว +17

    ቴዲ ምርጥ ኦርቶዶክስ እና ታማኝ ሰው ነክ

    • @eyea7297
      @eyea7297 2 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅