ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ... - Dr. Wodajeneh Meharene | Zmta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 232

  • @GateEngineering
    @GateEngineering 8 หลายเดือนก่อน +7

    Wow i love it 👌 there is no motivational speech can inspire as much as this speech!!!!!

  • @yetnayetd3755
    @yetnayetd3755 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው የማልፍበትን መከራ ስደት ስቃይ ወደድኩት ድንቅ አገላለጥ

  • @AsmeretHile
    @AsmeretHile 7 หลายเดือนก่อน +81

    Doctor you know what, you are our Diamond 💎

    • @AjebushBerhanu
      @AjebushBerhanu 6 หลายเดือนก่อน +5

      Yes , with out this words I have no idea .

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 6 หลายเดือนก่อน

      Yes that is true

    • @yordica-h2q
      @yordica-h2q 2 หลายเดือนก่อน

      Yeah... a real.diamond

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር አንተ ትለያለህ ተባረክልን ማጽናናት የሁል ጊዜ ስራህ ነው ❤❤❤

  • @LovelyBeachChairs-oo6ru
    @LovelyBeachChairs-oo6ru 7 หลายเดือนก่อน +52

    ውብ የሆነ አላለፅ ነው!!!! በጣም ብዙ ሰው የምትለውን መንገድ አልፈዋል:: በንግግርህ ውስጥ እራሴን አየሁ አመሠግናለው !!❤❤❤

    • @YefikirMihiret2
      @YefikirMihiret2 6 หลายเดือนก่อน +1

      WWWWW NEW

    • @YefikirMihiret2
      @YefikirMihiret2 6 หลายเดือนก่อน

      Bexame desa yamili temaret❤❤❤

    • @henokayele8972
      @henokayele8972 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@YefikirMihiret2f

  • @SERKALEMLEGESSE-k2j
    @SERKALEMLEGESSE-k2j 6 หลายเดือนก่อน +13

    የኢትዮጵያ እናቶች ማህፀናቸው ለምለም ነው፡፡ እንዳንተ አይነት ሺ አድርጎ ያብዛልን ዘመን ሁል ጊዜ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልክ!!

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 5 หลายเดือนก่อน +2

    Dr ወዳጀኔ የ አንተ ትምህርት እንደ ወይንጠጅ እያደረ ይጣፉጣል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @marshetayou2198
      @marshetayou2198 4 หลายเดือนก่อน

      አቤት😄😄😄😄😄😄😄😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusYibeltal
    @EyerusYibeltal 2 หลายเดือนก่อน

    thank you i love is vidoe

  • @SinodaSham
    @SinodaSham 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yegbrellna Amen

  • @ilovudhkhcgshgj
    @ilovudhkhcgshgj 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምየምወደው ውድሰው

  • @InnocentArchery-ml2js
    @InnocentArchery-ml2js หลายเดือนก่อน

    Waw❤❤❤dnk agelalets

  • @buzuayalyew4384
    @buzuayalyew4384 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you DR

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ወዳጄ ነህ ትምህርትህ ያክማል 💗💔💗
    እናመሰግናለን ❤️🙏🏻❤️ መከራ የኳላቸው💗

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 5 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል

  • @Jhh-pm5pp
    @Jhh-pm5pp 7 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሄር ይባርክህ። ድክም ያለኝ ሰአት ሰማሁህ ጥሩ ተስፋን ማደሻ መልእክት ነው!!

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 7 หลายเดือนก่อน +14

    መከራ የኳለቸው. ይህ አባባልህ በጣም ነው የወደድኩት ደ/ር እውነት አኮ ነው ኑርልን

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 3 หลายเดือนก่อน +2

    You also Diamond❤❤❤

  • @asmarabeyene2811
    @asmarabeyene2811 2 หลายเดือนก่อน

    This speech made me look at all my past difficulties look like beautiful diamond stairs that I needed to climb up and be grateful for it

  • @yonasHaile-ku1ip
    @yonasHaile-ku1ip 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውብ የሆነ አላለፅ ነው ፈጣሪ ዘመንክ ይባረክ !!

  • @ebroman7677
    @ebroman7677 4 หลายเดือนก่อน +1

    I apperciat you

  • @naoltube699
    @naoltube699 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank Dr really I love your mindsets

  • @feidu-sz2gr
    @feidu-sz2gr 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን እራስየን አገኘሁት መሰለኝ ከ እግዚያብሄር በታቺ ጥሩ ምክር!!

  • @emann7734
    @emann7734 2 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ሀዲስክ ❤

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 6 หลายเดือนก่อน +2

    Dr ወዳጄነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁልጊዜ የማይጠገብ ትምህርት ነው ይምታስተምረን እናመስግናለን

  • @barrybati2541
    @barrybati2541 4 หลายเดือนก่อน +1

    Oh,thank you dear,you're a diamond indeed!

  • @YishurunIfa
    @YishurunIfa 7 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቅ ማስተዋል እና ጥበብ! አመሰግናለሁ!

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mombaryar
    @mombaryar 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለኔ ነው ይህ መልእክት አመሠግናለሁ ❤🙏

  • @tigistmelaku4660
    @tigistmelaku4660 7 หลายเดือนก่อน +6

    Your speech was like a mirror, reflecting me back.

  • @פאסיקהמלאקו-ו8ש
    @פאסיקהמלאקו-ו8ש 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @MeazaEndale
    @MeazaEndale หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @bitniyatamirat9781
    @bitniyatamirat9781 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይበርክህ!!!

  • @AshenafiWondimu-kn1vz
    @AshenafiWondimu-kn1vz 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dr amazing your phrase .great person

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you i believe I am one of them.

  • @AbrahamAlemuGabretsadik
    @AbrahamAlemuGabretsadik 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thenkyou Dr Wadajenah I drink your ameazing adivice❤

  • @TemesgenTemu-wo7mn
    @TemesgenTemu-wo7mn 7 หลายเดือนก่อน +7

    እመቤቴ ትጠብቅህ ዶ/ር። ታድለህ መልካም ሰው:: ሰው የመሆን ጥግ

  • @miheretgirmaykahsay355
    @miheretgirmaykahsay355 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቢሄር እዲሜህ ያብዛዉ Dr Wedajeneh Meharenr
    ድንቅ ትምህርት
    ❤❤❤

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድንቅ አገላለፅ አላህ ይጨምርልክ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @munakedo
    @munakedo 6 หลายเดือนก่อน +1

    ንግግሮችክ አዲስ ስው ነው የሚደርግኘ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @መና
    @መና 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ዘመንህን የተባረከ ይሁን። ወንድሜ ብዙ ጊዜ እከታተላለሁኝ ፕሮግራምህን በህይወቴ ጥንካሬ እና ትግስትን ተምሬበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድሜ።

  • @enkuhasamo2207
    @enkuhasamo2207 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርትህ እና ምክሮችህ ቆንጆ ናቸው በትዳርም ቢሳካልህ ምንኛ መልካም ነው?

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር እጅግ አመሰግናላሁ፡፡ ተጽናንቻለሁ፡፡

  • @temesgenakele3911
    @temesgenakele3911 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so so much\. you were directly addressing me. God bless you.

  • @zemzemahmed7050
    @zemzemahmed7050 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.alahe edemena tena yabezalehe kanete bezu enmaralen 10q my best

  • @helenyacob
    @helenyacob 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wawww betam new yatsnanahegn bless you docter amesegnalew

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 7 หลายเดือนก่อน +3

    Good Bless You Dr🙏🙏🙏

  • @gechmobile-rg5ff
    @gechmobile-rg5ff 7 หลายเดือนก่อน +4

    U r the real Doctor

  • @asterhamido2940
    @asterhamido2940 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Almayehu-ml4gr
    @Almayehu-ml4gr 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you DR!!

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምትናገረዉ 100% ትክክል ነዉ እኔ ባልሕዉ ሒወት ወስጥ ረዥም ግዜ ወስጄ ስላለፍሁ ያልሕዉን አልማዝ ሁኛለሁ በጠቀስሓቸዉ ቆሻሻዎች አልታማም ማንኛዉም ፈተና ቢመጣ ምንም አይመስለኝም ። የተባበሩት መንግስታት ቢሮ ገብቻለሁ ፡
    እናም ከዚሕ ረጅም የሒወት ፈተና ካገኘሁት ስብእና ተነስቼ የምመክራቸዉ ጓደኞቼ ተረጋግተዉ ይሔዳሉ ምክሬን ሲተገብሩት ዉጤት የገኛሉ።

  • @terhasalula4685
    @terhasalula4685 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yes God is good ❤❤❤

  • @Tigist-ul6ms
    @Tigist-ul6ms 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ማርያምን ምትናገራቸው ነገሮች ሁሌም ለህይወቴ ተስፋ ነው ሚሰጡኝ ለምን እኔ በህይወቴ ብዙቀን ተስፋ ቆርጨ ስለማውቅ

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you, Doctor

  • @MimiZemedkun
    @MimiZemedkun 8 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you i am on way of suffering but i dont give up but painfullllllll

  • @AbduTenkir
    @AbduTenkir 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr ❤❤❤

  • @TheBigfan22
    @TheBigfan22 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 7 หลายเดือนก่อน +4

    Drወዳጄነህ ቅን እና ትሁት ሰው ክበርልኝ🙏🙏🙏አንደበትህ ብቻ ሳይሆን ሰብእናህም መምህር ነው🙏

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 7 หลายเดือนก่อน +3

    Dr ወዳጄነህ መሃረነ 🙏🙏🙏 you rock 💚💛❤️

  • @samrawittasew9232
    @samrawittasew9232 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks God bless you it's true 👍

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen thank you D.r ❤

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 6 หลายเดือนก่อน +1

    Im going through a lot of things but with god will all pass. Thank You Dr you point good point.

  • @kidisty8439
    @kidisty8439 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ደስ የሚል አገላለፅ ነው

  • @fenandegefa5854
    @fenandegefa5854 6 หลายเดือนก่อน +1

    enem bezi menged eyalefku new thank you tru agelelets new

  • @davidyared7857
    @davidyared7857 7 หลายเดือนก่อน +2

    Waw Dr wedajeneh betam astemari timhrt new waw kemgb belay new nurilin❤❤❤

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሁሉም መልካም ይሆናል።

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 7 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. I respect You`re my blessing

  • @ShiferawBedasso
    @ShiferawBedasso 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are Guide for all of life.

  • @KisanetTekie-ny9eo
    @KisanetTekie-ny9eo 6 หลายเดือนก่อน +1

    I really really appreciate you docter, you ara amazing

  • @netsanetwendim
    @netsanetwendim 7 หลายเดือนก่อน +1

    Woooowwww.....Doctor Wedajenehhhh.....Bless You ❤❤❤❤

  • @Dior768
    @Dior768 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ thank you❤❤❤

  • @ZekariasMengesha
    @ZekariasMengesha 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም እይታ ነዉ

  • @waito6
    @waito6 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Dr. May God bless you 🙏🙏🙏

  • @kaltesfye7109
    @kaltesfye7109 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!

  • @Kisanet-hb9bv
    @Kisanet-hb9bv 3 หลายเดือนก่อน

    It's me right now 😢😢thank you Dr

  • @dirshayfantay8585
    @dirshayfantay8585 7 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ❤️

  • @awelderesse1304
    @awelderesse1304 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dr እግዚአብሔር ይባርክህ❤ አንደበትህ ውስጥ ራሴን አገኘሁት።

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዶ/ር

  • @buzunesh7715
    @buzunesh7715 6 หลายเดือนก่อน +3

    እወነት ነዉ አናመሰግናለን👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 6 หลายเดือนก่อน +1

    I love it very true

  • @FarahanSufiyaan
    @FarahanSufiyaan 7 หลายเดือนก่อน +2

    Dr thank❤❤❤❤❤❤

  • @phinhasdessie1041
    @phinhasdessie1041 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል አጽናናህን ❤❤

  • @MelakuBelayneh
    @MelakuBelayneh 6 หลายเดือนก่อน +1

    Waw God bless you boss

  • @semaetutube3678
    @semaetutube3678 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው 😊❤❤❤

  • @SaraHadish-x3i
    @SaraHadish-x3i 7 หลายเดือนก่อน +1

    I heard this at the right time.

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @MekdiTsigye
    @MekdiTsigye 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል አጣዉልህ❤❤❤❤❤ ይሄ ለኔ ነው Thank You

  • @ayyantunegera9558
    @ayyantunegera9558 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wooo😮😮

  • @InnocentFlowerPot-um1sc
    @InnocentFlowerPot-um1sc 5 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ታሪክ አለኝ እባክ ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @MeseretTasew
    @MeseretTasew 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ በሂወቴ የሆነዉን ነገር ነዉ የነገርከኝ አሁን ፖሊሽ መደረግ ብቻ ነዉ የሚቀረኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍በጣም እናመሰግናለን

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn7747 7 หลายเดือนก่อน +1

    Docterye tank you betam sadamitih eberetalu fetari yibarkih.

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wwwwwww Ewnta New Bexame Tekale❤❤❤❤🎉🎉

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ወዳጄነክ እና ፍቅርዬ ስወዳቹህ😍😍❤❤🙏🙏

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ፡የምትለው፡🤗🙏🏼❤️

  • @Yorda-
    @Yorda- 7 หลายเดือนก่อน +3

    አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል ።

    • @enchalewdilnessa8484
      @enchalewdilnessa8484 3 หลายเดือนก่อน

      ❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @looneyloserlonlinless
    @looneyloserlonlinless 7 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰u shinning Dr ! We luv u a lot !

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam ameseginalehu!! Enku wed new. Ante wed honeh saleh, le hulum yidires bileh, alimazinetihin silasayehen. Talaku Fetari tebelete yigenibah, yasitemirih.

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Doc