ሸጋ ነው ቦረና

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 206

  • @ኮኪነኝየማሚናፍቂ
    @ኮኪነኝየማሚናፍቂ 5 ปีที่แล้ว +15

    የቦርና ልጂነኝ ያውም የመከነሠላም ማነው አገሩ እደኔ የናፍቀው😭😭😭

    • @ayelechkasaye1785
      @ayelechkasaye1785 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁ የናፈኩ እፍፍ ሥደት አሁንሥ 😭😭😭😭

    • @ሀያትቦረናዩቱብ
      @ሀያትቦረናዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁ

    • @Ggg-mt5et
      @Ggg-mt5et 8 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉😂🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@ayelechkasaye1785

    • @iubabamehammed
      @iubabamehammed หลายเดือนก่อน

      እኔ የሠፈሬ ልጂ ንቅናቄ ብያለሁ

  • @አህላምየሀይቅልጅ
    @አህላምየሀይቅልጅ 5 ปีที่แล้ว +6

    የቦረና ልጆች ውድድድ የግሌየምወደው አለኝ ቦረና

  • @karamb8458
    @karamb8458 5 ปีที่แล้ว +5

    የቦርና ልጆች በጣም ነው እምወዳችሁ
    እኔ የሀይቅ ልጅ ነኝ ግን በስደት ያገኝሁት
    የቦረናልጅ ጋደኛ አለችኝ

  • @InrahimAndo
    @InrahimAndo หลายเดือนก่อน

    የቦረናልጅነኝ ያዉም የወግዲ መካነሰላምስ የሷሰፈር የኔዋ ሚስጥሬ የምሞትላት

  • @ااعع-ث5و
    @ااعع-ث5و 5 ปีที่แล้ว +15

    ቦረና ወግዲ 👍👍👍👍👍💃💃💃💃

    • @sggg177
      @sggg177 5 ปีที่แล้ว +1

      ያገሬልጂ አይ ዞን እኔም ቦረና ላይ ለሚነኚ

    • @ااعع-ث5و
      @ااعع-ث5و 5 ปีที่แล้ว

      @@sggg177 ያገሬልጂ ውድድድድ አገሬ ውሥጤነው

    • @ااعع-ث5و
      @ااعع-ث5و 5 ปีที่แล้ว +1

      ለሚም አገሬነው

    • @sggg177
      @sggg177 5 ปีที่แล้ว

      ሀቢበቲ እኔም ውድድድድድ ከተወለድኩበት ካደኩበትቦታ ይጎዛል ለሚላይ ልቤ በትዝታ.

    • @ااعع-ث5و
      @ااعع-ث5و 5 ปีที่แล้ว

      @@sggg177 ያገርልጂ ሰላምሺን ያብዛው ልዩ ውድድድድ

  • @ጦይቤየከላላዋጦይቤየከላላ
    @ጦይቤየከላላዋጦይቤየከላላ 5 ปีที่แล้ว +8

    ቦረና ያውም ከላላ 🌹

  • @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
    @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +21

    ልዩ ነን እኛ ቦረናዎች
    የቦረና ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ።

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል የኔልዩበጣም

    • @azmzm
      @azmzm 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋውውውመታደልነው

    • @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
      @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +1

      azmzm6437 በጣም፣

    • @hayathabeshawit2050
      @hayathabeshawit2050 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በሀገሬ እኮራለሁ የደራዋ ቀበጥ ነኝ

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 ปีที่แล้ว +1

      Gondar seli walo seli gojmi seli ....1🇪🇹balu Alachi Amisli mitike

  • @አብይለማገዱውስጤናቸው
    @አብይለማገዱውስጤናቸው 5 ปีที่แล้ว +4

    የቦረና ልጅ ነኝ ያውም የከለላዋ

  • @የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ
    @የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቦረና ከለላ ነኝ የት ነችሁ ከላሎች እስኪ ብቅ በሉ

  • @Hikma__Habshawit
    @Hikma__Habshawit 5 ปีที่แล้ว +1

    ቦረናነኝ ❤️❤️ያውም የገነቴዋ እኮንም ተወለዲኩብሽ ቦረና ሀገሬ

  • @newand9050
    @newand9050 7 หลายเดือนก่อน

    አገሩን አላውቀው እደው ዝምብየ እወደዋለሁ ቦረናን ግን ግን አለኝ ምክንያት😂 የቦረናን ልጅ ነው ባሌ l Iove borena genete ❤❤❤❤

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
    @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 ปีที่แล้ว +18

    የቦረና ልጅ ነኝ ያውም የቀይመብራት እኳንም ተወለድኩብሽ ሀገሬ ቦረና😘😘😘

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว

      እረ እህቶቻችንን ከየት ነዉ መተዋወቅ የሚቻለ

  • @አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ
    @አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቦረና ነዉ ቤቷ የሚያምረዉ አገቷ ሥወዳችሁ ቦረናወች እስክስ እስክስ 👏👏👏❤❤😘😘

  • @hattahaha5334
    @hattahaha5334 5 ปีที่แล้ว +15

    የቦረና ልጅ ነኝ ያውም የመከነ ሠላም

    • @ekramali8724
      @ekramali8724 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ብየሻለሁ ሰሚራየ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว +12

    🇨🇬ኑር ልኝ ውሎዎች 🇨🇬❤❤❤ ወረኢሉ ልጅ ነኝ 😉😉😉😍😍

    • @mereamaseld5858
      @mereamaseld5858 5 ปีที่แล้ว +2

      👍👍🌺🌺🌺🌿🌿😍😍😍😍 እኔም ነኚ እምየ ወረኢሉ ሳሬስ የምር ናፍቆኛል 😢😢

    • @muhammedmahmood7984
      @muhammedmahmood7984 5 ปีที่แล้ว

      በላይ

  • @ትርጎነኝየመካነሰላምቀበጥ
    @ትርጎነኝየመካነሰላምቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውው ውብልዩ የቦረና ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቦረናዎች ውስጤ ናቸው እኔ የጁ ገነት 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @halimaawelweloyewa6839
    @halimaawelweloyewa6839 5 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ከቦረና እንደነሽ ከላላ💗💗💕💕

  • @ayugonder8107
    @ayugonder8107 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ተክታይነኚ አድናቂህም ነኚ ግን አንድ ሙዚቃ ላክልኚ ወይንሽት ሽጋው ትባላለች ሙሉ አልበቦን በተለይ አያበለው በለው የሚለውን ከቻልህ ሙሉውን!!

  • @hayumuhammed7654
    @hayumuhammed7654 5 ปีที่แล้ว +8

    የመካ ነሰላም ልጆች ከዘረኚነት ከሸር የጠራንነን አቦ ቦረናወች የትናችሁ የዋህ ህዝብ የተፈጠረባት ወይ መወለድሰ ቦረና 😭😭😭😭ባልወለድ ይቆጨኝነበረ

    • @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
      @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ 5 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘

    • @hikmatube106
      @hikmatube106 5 ปีที่แล้ว +1

      የቦርናልጅነኝ ያውምየወግድቦረናለምለሙቅቤውናላሙ

    • @hayumuhammed7654
      @hayumuhammed7654 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @አዚዛ-ጰ8ዸ
      @አዚዛ-ጰ8ዸ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክእና ይሄ ዘረኛ አይባልምደ ቦረናወች ኑ የምትይው ወሎየ በመሆኔ ደስተኛነኝ አለቀ

    • @asersetube2009
      @asersetube2009 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤አለን የደጋጎች ሀገር ልጆች

  • @ጦይቤየከላላዋጦይቤየከላላ
    @ጦይቤየከላላዋጦይቤየከላላ 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ቦረና ያውም ከላላ ❤❤❤❤

    • @mrmaryam6296
      @mrmaryam6296 5 ปีที่แล้ว

      እኔም የልጋአማ ውብ ነኝ

  • @ሀያትቦረናዩቱብ
    @ሀያትቦረናዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    የቦረና ልጅ ነኝ ያውም የመካነ ስላም ልጅ ነኝ

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ቦረና መቸነዉ የምጣብሺ በትዝታ ሲጎዙ መኖር

  • @emaniwlotube1739
    @emaniwlotube1739 2 ปีที่แล้ว

    የትናችሁ ቦረኖች ዉዲዲዲዲአደረጋችኋለሁ እህታችሁነኝ የቦረና መካነሠላምልጂነኝ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +7

    ቦረና ለጋንቦ ....ዋውውው።

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
    @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    የቦረናልጂነኝመካነሰላም🍒🌹🌹🌹

  • @helen81256
    @helen81256 4 หลายเดือนก่อน

    የት ናችሁ ቦረኖች❤❤❤❤❤❤ የቦረና ልጅ ነኝ ያውም የመካነሰላም❤

  • @fatemaali2643
    @fatemaali2643 5 ปีที่แล้ว +13

    ቦረና መካነ ሰላም

  • @meriyemyowonas5252
    @meriyemyowonas5252 5 ปีที่แล้ว +6

    ቦረና በመሆኔ በጣምነዉ የምኮራዉ

  • @ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ
    @ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ 5 ปีที่แล้ว +2

    የሀይቅ ልይ ነኚ ቦረናወቺ ደስ ይሉኛል

    • @workine-lm6tx
      @workine-lm6tx 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደስ ይላ

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ
    @ዚነትመካነሰላምዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +1

    እምየ ቦረና መካነ ሰላም የተወለዲኩብሸ ያደኩብሸ ቦታ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
    @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም መገደኛነው ወደመካነሰላም

  • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
    @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ደስ ሲል እምየ ቦረና
    ግማሽ በናቴ ቦረና ግማሽ በአባቴ የወግዲ የንጭ ጤፍ ማኛ የምትታወቀው አገር ነኝ
    ቦረናጫቀታ

  • @teshayhayat8560
    @teshayhayat8560 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ውድ ሀገሬቦረና ሀርቡ

  • @ራቢከረታታዋ
    @ራቢከረታታዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቦረና ባልሆን ሲጥ ብዬ ራሴን አጠፍ ነበር እንኳንም ሆንኩኝ

    • @fatimamuhya9693
      @fatimamuhya9693 5 ปีที่แล้ว

      hulum yasw zarnaw boran manw makabad

  • @ሀቢብናዘምዘም
    @ሀቢብናዘምዘም 5 ปีที่แล้ว +8

    የቦረና ልጂ ነኘ ያውም የቀይመብራት

    • @semiraali1174
      @semiraali1174 5 ปีที่แล้ว

      አረ ጎረቢቴን አገኘሁ

    • @muhye4848
      @muhye4848 4 ปีที่แล้ว

      ያግሪልጀንሺ

  • @ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ
    @ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይወጣልናል እኛ ቦረናውች ውስጤናችሁ እኮያገሬልጅች

  • @ኢትዮጵያዬኑሪ
    @ኢትዮጵያዬኑሪ 5 ปีที่แล้ว +5

    ቦርና ውስጤ ነሽ

    • @mimaschenekwole9083
      @mimaschenekwole9083 5 ปีที่แล้ว

      6🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💔💋💋💋💋💋❤👍💝

  • @fatmadsunderstated171
    @fatmadsunderstated171 5 ปีที่แล้ว +6

    ከላላ

  • @mhka333
    @mhka333 ปีที่แล้ว

    ቦረና ሀገሬ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 ปีที่แล้ว +1

    እነታለም ወሎ ይብላኝ ላለውቅሽ።የፍቅር ያህሪብ ሀገር ውሎ ገራገራ የደጋጉች ሀገር የቆንጆ መፍለቂያ።ወሎ ።ቦርነ ልኊማ ነኝ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 ปีที่แล้ว +1

    ባርኔ ልጓማ ነኝ ወሎየዋ አማራ ጥርት ያልኩ ሀበሻ።ሀበሽ ባልሆን ውሎ ባልወለድ ምን ልሆን ነበር።ወይኔ ና ናና።የሀበሻ ልኝ።ላስይህ ሀገሬን።ወሎየን

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว +9

    አቀስታ ከላላ ሣይት አጀባር ቦርና ልጆች ዉይይይይይይይይ ተዝታ ጨፈርብኝ በሠው አገር

    • @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ
      @ያስሚንአሊየከለላቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

      fatima Abeba
      አይዞሽ እህቴዋ ያልፍል ።

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      @@ያስሚንአሊየከለላቀበጥ ኢሻአላሄ እህት

    • @jfhehh4007
      @jfhehh4007 5 ปีที่แล้ว

      እኔም፣ሥይቴነኝ፣የጀግናው፣አገረ

    • @jfhehh4007
      @jfhehh4007 5 ปีที่แล้ว

      ማር፣ቁጥሰሸን፣ላኬልኝ፣እኔሥይቴነኝ፣የገሬሠው፣የናፈቀኝ፣ሥደተኛነኝ፣ሥውደነኝ፣ይሥይቴልጀችካላችሁ፣ለመተዋወቅ፣ዝግጁነኝ

    • @qweenzozo1604
      @qweenzozo1604 5 ปีที่แล้ว

      @@jfhehh4007ሰላም የአገሬልጅ

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 5 ปีที่แล้ว +1

    Ene. Wallo. Neye. Gein. Yebale. Hagele. Borana. Mekeneselamnewu

  • @zahrazahra7095
    @zahrazahra7095 3 ปีที่แล้ว

    ቦረና ሢባል ደሥ ይለኛል ዝም ብሎ ግን አገሬ አደለም

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ያምራል

  • @sameraal4817
    @sameraal4817 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ የቦረና ኩብል ሁሉ ያምርባቸዋል

  • @zamzamzamzam5936
    @zamzamzamzam5936 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ቦረና

  • @helen81256
    @helen81256 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቦረና❤

  • @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru
    @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru ปีที่แล้ว

    💘💘💘💘😢😢😢😢😢

  • @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ
    @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥየቦረናልጅነኝ

  • @ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር
    @ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር 5 ปีที่แล้ว +7

    አወይ ቦረና ወግዲ ናፈቅሽኝ

  • @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ
    @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቦረና ወግዲ ኑሪል

  • @esubalewayele5119
    @esubalewayele5119 5 ปีที่แล้ว

    የእኔ ልዩዩየዩ ቦረና ዜማ አንፈራም ሁሌም ቆቆቆቆቆቆቆንንንንንጆጆጆ

  • @የወሎዋቀበጥ-መ5የ
    @የወሎዋቀበጥ-መ5የ 5 ปีที่แล้ว

    እምየ ቦርና ውስጤ ነው. ይመችሺ

  • @workine-lm6tx
    @workine-lm6tx 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @erahmetbeshir2234
    @erahmetbeshir2234 5 ปีที่แล้ว +22

    እምየ ቦረና ወግዲ ቦረና ዎች ከላላ ገነቴ ሣይንት መካነሠላም ቀይ ማብራት እምየ ቦረኔዎች

  • @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ
    @የቦረናልጅነኝ-ጰ9ቀ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የቦረናልጅ ነኝ

  • @gadycell7
    @gadycell7 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🇱🇧

  • @zinatahmed8227
    @zinatahmed8227 5 ปีที่แล้ว

    ቦረኖች ውስጤ ናችሁ ይመቻቺሁ

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ ሀገራችን ሰላም ትሁን ያረብብብብብብብ

    • @hiwhiwt3446
      @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

      አሜንአህቴ፣😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @ParvziAilParvziAil
      @ParvziAilParvziAil 5 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @InrahimAndo
      @InrahimAndo หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔማኛ

  • @1t302
    @1t302 4 ปีที่แล้ว +1

    የቦረና ልጂ ነኝ ያውም የለሚ ልጂ

  • @abdilkadirehassne3858
    @abdilkadirehassne3858 3 ปีที่แล้ว +1

    አራ ስመን ንጋሩኝ በሞቴ

  • @zamzmmohmmad6842
    @zamzmmohmmad6842 5 ปีที่แล้ว +1

    የቦረናልጅ ነኝ ያውምየለሚልጅ

    • @muhye4848
      @muhye4848 4 ปีที่แล้ว

      ያግሪልጀ

  • @አይንዬመትርየስየኪዳነምህ
    @አይንዬመትርየስየኪዳነምህ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው

  • @rabiaaayman8407
    @rabiaaayman8407 4 ปีที่แล้ว

    ቦረና ሙልየነፈቅኝልበክብራየሰደጉኛልዩነትቦረናየእነቀኞማቸደምሰአበበሀገራቦረናሠላምበላልኝበሙል

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 5 ปีที่แล้ว

    Man new yetebareke YeKebebushn Shegaw Borena upload yemiaderglgn, beflaga dekemku.

  • @zozonoba7284
    @zozonoba7284 5 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይ ኮሜት ሣነብ አጀቴን አባባችሁት አይዟችሁ ያገሬ የቦረና ልጆች በሠላም ላገራችን ምድር ያብቃን አብሺሩ ያገሬ ልጆች እኔም የመካነ ሠላም ልጅ ነኝ

  • @sameraal4817
    @sameraal4817 4 ปีที่แล้ว

    የቦረና ልጂ ነኝ ያውም የፊጣ ሸጋ

  • @mimiastchenek6886
    @mimiastchenek6886 4 ปีที่แล้ว

    ወይቦርኔወችይትናችሁ💋💋💋💋💋💋💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኔማርችውድድድድበማያልቀው

  • @mimigazu1567
    @mimigazu1567 3 ปีที่แล้ว

    Hiakmim i😀😃🙏💓💗

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘🙅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @የገጠርልጂባላገሯዜድ
    @የገጠርልጂባላገሯዜድ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቦረና ቦረና ቦረና ለምለሙ አብረው ይውላሉ እንቦሳና ላሙ ምርጥ አገሬ ቦረና ለጋንቦ ያውም የአቀስታ ልጂ ነኝ

    • @ggth3146
      @ggth3146 5 ปีที่แล้ว

      እምየ።ቦርን።ወርቀይፍስስብሺ።ክፍንን።ደግንምአስላፍንብሺ

  • @aminaahmad3087
    @aminaahmad3087 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉደራልጂነኚ

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይይይይ መካሠላሞች ሰላም ብያችህ አለሁ

  • @Mተስፈኛዋ-o5u
    @Mተስፈኛዋ-o5u 3 ปีที่แล้ว

    ቦረናነዉቤቱ

  • @borena-saynt6732
    @borena-saynt6732 5 ปีที่แล้ว

    waw borena segaw boerna

  • @ሀያትወሎየዋ-ከ9ፀ
    @ሀያትወሎየዋ-ከ9ፀ 5 ปีที่แล้ว

    የቦረናልጂነኝ ያውም መከነሠላም

  • @Mimi-ht8ch
    @Mimi-ht8ch 5 ปีที่แล้ว

    ናፍቆኝአገርእህበስደትላይ

  • @ጎንደሬነቴስሜነውኢትዮጵያ
    @ጎንደሬነቴስሜነውኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘

  • @foziyemer1151
    @foziyemer1151 5 ปีที่แล้ว +1

    ገባገባ በሎ ቦረናወች😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል
    @ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ. ይመችሺአቦ

  • @smera....4838
    @smera....4838 4 ปีที่แล้ว

    የቦርናልጅነኝ ያውም የለሚይ

  • @nejunegnyeborenawa7727
    @nejunegnyeborenawa7727 5 ปีที่แล้ว +1

    የቦረና ልጅ በመሆኔ ኮራ ቀብረር ያረገኛል

  • @Maryam-ky8px
    @Maryam-ky8px 2 ปีที่แล้ว

    ቦረና

  • @rollamall7190
    @rollamall7190 3 ปีที่แล้ว

    የቦረና ልጅነኝ

  • @ggggyu8109
    @ggggyu8109 5 ปีที่แล้ว

    ቦሮኖች እወዳችኸለሁ

  • @ቦረናገነቴ-ዀ2ፈ
    @ቦረናገነቴ-ዀ2ፈ 5 ปีที่แล้ว

    የቦረናልጅነኝ ያዉምየጫከታ

  • @ኡማርዩቱብ
    @ኡማርዩቱብ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወለየነኝ ያውም የካላላ ቀበጥ

  • @ሙናወለየዋየደሴዋ
    @ሙናወለየዋየደሴዋ 5 ปีที่แล้ว

    ቦርናወች ስወዳችሁ ባሌ የቦርና ልጅ ነው ስወዳችሁ

  • @HaymanotNgusie-k1c
    @HaymanotNgusie-k1c ปีที่แล้ว

    ስሟን

  • @mimiastchenek6886
    @mimiastchenek6886 4 ปีที่แล้ว

    እስኪየመካነሰላምልጂካለአለሁበሉበናታቺ

  • @zainabzainab-vd4qn
    @zainabzainab-vd4qn 5 ปีที่แล้ว

    የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የሣይንት

    • @እሙኢሳ-ጠ9ቘ
      @እሙኢሳ-ጠ9ቘ 5 ปีที่แล้ว

      ዉይ ያገሬ ልጅ ያውም ሳይንት በናትሽ የት ነው ያለሽ ላግኝሽ ሙዝቃ ለማዳመጥ ሳይሆን ቦረና የሚለውን ሳይ ምን አልባች ከአገሬ ልጅ ባገኝ ብዬ ኖ

    • @zainabzainab-vd4qn
      @zainabzainab-vd4qn 5 ปีที่แล้ว

      እሺ

    • @zainabzainab-vd4qn
      @zainabzainab-vd4qn 5 ปีที่แล้ว

      @@እሙኢሳ-ጠ9ቘ ሥልክሺን ላኪልኝውደ

  • @saitotisanoto4789
    @saitotisanoto4789 4 ปีที่แล้ว

    Hiii

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 4 ปีที่แล้ว

    ቤተስብ ሁኛለሁ እናተምኑ ቤተስብ እነሁን

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ነፍቆኛል ግን መቻልነዉ

  • @terarenesh1824
    @terarenesh1824 5 ปีที่แล้ว

    Hadiyaa

  • @sofyajemal8518
    @sofyajemal8518 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል የአግሬ ልጆች ሰብክራይ አረጉኝ

  • @karamb8458
    @karamb8458 5 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድድድድሁላችሁንም

  • @WagiKhalaf
    @WagiKhalaf ปีที่แล้ว

    ተማለድ