There is NO answer my people wake up more and more If Not so the Oromumau👹evil 666👺 theft they came to stile what ever you have So united🙏 ONE Amhara Fano protect your belong👍👍. I thank you your hard work🌹 and beautiful song ..... "God Bless Amhara People" !!!.💯💯❤
ወይኔ ዛሬደስታእርቆኛል አማራእንደዉሻ ተባሮእየታረደ እንዴትልደስት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሩ ቀን መውጣቱ አይቀርም
Tkkl💔💔😥😥
😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳን😢😢😢😢
@@ትበይንፀጋየ አሜን
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️ god bless this innocent people
በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ በተለይ" ሎምየ አያ በለው ስትል" በጣም ልብ የሚመስፅው ወንድአለም ግፋበት ድምፅህ ያበላሀል
good job keep it up
waw best music!!
Yabede newe bereta degue
በጣም የሚያምር ሥራ ነው
10:41 ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል !!! በርታልኝ ወንድማለም 👍👍👍👍!!!
Nice !!
ጎበዞች በርቱልን ጎጃምን በባህላዊ አልባሳቱ አሁን የቀራችሁ ባውንዱ ድርቅ አባሩ አልቦው ጠልሰሙ ማርዳው ጠገራ ብሩ ዘውድ ብሩ ግማደ መስቀል ሚባለውና የላይ መስቀሉ ብቻነው አንድ የጎጃም ዘፈንን ስትዘፍኑ ክሊፕ ከሰራችሁለት ይህንን ሁሉ ማሟላት ይንርባችኋል ምክንያቱም ትውልድ እንዳይረሳውና እንዳይወረር።
ትክክክል🙏
ይህ የስራ እንጅ የባህል ልብስ እድለም አለባበሱ ትክክል አደለም
ኧረ ደግሻ ያምራል ወንድማችን ኤች ጂ ይቀጥላል
ወገቧ ተርቦ በላው መቀነቷን❤❤❤❤ያምራል በርቱ
Deguye bertalgn
ዋውውውው HGዎች ይመቻችሁ ትክክለኛ ባህል ወግ እናተጋር ይታያልደስ ስትሉ እንደዚ ምርጥምርጡን አሽሩን አቦ ሀይልየ(ሀይሌ ሙላት)ላንተ ቃል የለኝም ስራዎችህ በሙሉ ለጆሮ የማይጎረብጡ ናቸው በጣም ምርጥ አቀናባሪ ነህሁቸገብ የጥበብ ሰው ነህ ትችላለህ❤❤❤❤❤ከቀረፃ ጀምሮ እስከ ኤዲትንግ በጣም የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው ተመችቶኛል🙏🙏🙏🙏🙏ደግሻ ምርጥ ነው በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤
Yamral HG
❤❤❤❤❤❤
ደጉ ህዝቤ
🙏🙏🙏🙏🙏 betam yimral
ዋዉ❤❤❤❤❤❤
Degu brother meet sera nw
ዋው ነው❤❤❤❤
wawaw ✍✍✍✍✍
ያዝ እንግዲህ 💃💃💃💃💃❤
betame yamral 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Berta wendme arif sra nw
ዋው🎉🎉🎉🎉
ስታምሩ ማሮቼ
ውይይት መቀነቱ ሲያምር ጎጃም ባለማተቡ
አቤት እስክስታ❤ እህቶቼ በጣም ትችላላችሁ❤❤
ያዝ ጎጀ!
አቤል ወንድማችሁ ከአ/ምንጭ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሥጥሕ
Lemlemu hagra ❤❤❤
መጀመሪያ አልባሳት ሳያሟሉ ሙዚቃ አታስቡት እባካችሁ ከሰራችሁ ደግሞ የጎጃም ሰው ነጭ ጋቢ እና ነጭ ቀሚስ ነው ባህሉ እባካችሁ ባህላችንን እአትግደሉት እዚህ የለበሱት ሁሉ ባአመትባል የሚለበስ ሳይሆን በስራ የሚለበስ ነው በጥብቅ እቃወማለሁ ሳታቁ ከሆነ ደግሞ ታሪክ ከምንጩ እንድታቁ ባህርዳር ሂዱና እልፍኝ ማዕከል ጎራ ብላችሁ ጠይቁ ባህላችንንን እስካሁን የተመረዘው ይበቃል
ሁሉም የጎጃም አልባሳቶች ናቸው ስቀጥሎ ነጭ የሚለበሰው ለብአል ለሰርግ ሰው ለመጠይቅ እስው ቤት እግዳ ሆነሽ ስቶሄጅ ነው የሰራ ልብስ ነጭ ለብሶ የሚሰራ የለም
Mn agbesh
የቀና ። ያልበላውን ያካል
አቤትእውቀት የታሪክ መምህር ለምን አትሆናቸውም
እና አሁ እያረሡ ነዉ
@@tenaberihun7379
ምርጠ ጎጃመኛ ነዉ
it is god traditional music
waw
💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚
Arif
ቆንጆነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘፋኙን አለማየቴ ግን ቅር ብሎኛል ምርጥ ህያው ዘፈነው ለሰርግማ አንደኛፍ
❤️❤️❤️👌👌👌👌🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wawyageresewch
There is NO answer my people wake up more and more
If Not so the Oromumau👹evil 666👺 theft they came to stile what ever you have
So united🙏 ONE Amhara Fano protect your belong👍👍. I thank you your hard work🌹
and beautiful song ..... "God Bless Amhara People" !!!.💯💯❤
ተመስገን ከፖለቲካና ከባንድራ ነጻ የሆነው የድሮው የጎጃም ጭፈራ ተመልሶ መጣ
አረ ባክሽ 💚💛❤️ መቸም ከመቀናታቸው አይለይም እንዳታስቢ ወይስ አይን የለሽም😅😅😅😅
አለባበሱን አስተካክሉ ይህ የስራ እንጅ የባህል ልብስ አደለም
ድንቅ ጎጃም
እስክስስስስስስስስስስ😅😅💃💃💃
HG አልተቻላቹህም ❤❤❤
ውብ ባሕላች በርቱ ግን ግን እባካቸው ውበት ሞይ ተክናቸው ግን እንደ ከተማ ገልቱ የሄ የፈረሰ ጭራ በፈጠራቸው ተው
ይድረስ ለ HG enertiment የምትጠቀመው የሙዚቃ ማጀቢያ ቆንጆ ነበር ግን የሰውችን ድምፅ ይዉጠዋል ስለዚህ ወደፊት መስተካከል አለበት
አንዳንዴ ሁሉም ሙዝቃ ላይ ተመሳሳይ የሙዚቃ ማጀቢያ ባትጠቀሙ ይመረጣል
des ymil zefen
ሁሉም በሚባል ደረጃ ተመሳሳይ ነዉ ማለት ይቻላል እስታይል መቀየር አለባቺሁ
Joroh mesmat yelemedew and neger bchanew
ይኸ እኮ የጎጃም እስክስታ ነው ምን ነው የሚቀየረው
💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤