yonas chekol mere ዮናስ ቸኮል መሬ new-ethiopian-music-2024-offical-(vido)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 330

  • @TeddyGetahun-i7i
    @TeddyGetahun-i7i หลายเดือนก่อน +90

    አማራ የሆናችሁ ላይክ አድርጉኝ

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube8235 หลายเดือนก่อน +28

    ዮናስ ቸኮል ማርያምን ይመችህ
    ሸዋን የሚመጥን ስራ
    መልካም ዕድል ❤️❤️❤️❤️👌

  • @GetacewManlove
    @GetacewManlove หลายเดือนก่อน +27

    አማራ መሆን መታደል ነው ከወሎ እንወድሀለን ወንድማችን

  • @yonas7chekol
    @yonas7chekol หลายเดือนก่อน +41

    አይታችሁ አስተያት ለሰጣችሁኝ በሙሉ ከልብ❤ አመሰግናለሁ❤❤

    • @HousseinAbdiAli-z6y
      @HousseinAbdiAli-z6y หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤😅😅😅

    • @medinaabdu-zk4xl
      @medinaabdu-zk4xl 25 วันที่ผ่านมา

      ቆንጆ ስራ ነው በርታ ወንድማችን

    • @HaileSeke
      @HaileSeke 23 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ከጐጃም ነው ያለሁት
      ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው
      እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን

    • @WubanchiKIBIRET
      @WubanchiKIBIRET 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yimetube-3972
      @yimetube-3972 11 วันที่ผ่านมา

      Ke Gojjam, hulie new ymadamtew. Arif music

  • @OpaApoa
    @OpaApoa หลายเดือนก่อน +18

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ በጣም ነው የሚያምረው በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @amharafano20
    @amharafano20 หลายเดือนก่อน +68

    እስኪ እንደኔ ከ tiktok የመጣ❤❤❤

    • @ሔዋን2121
      @ሔዋን2121 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ

    • @tigstDemelash
      @tigstDemelash หลายเดือนก่อน +2

      እኔ❤❤❤😂😂😂

    • @GoldenOne-h8m
      @GoldenOne-h8m 23 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ

    • @BirukteshomeEshta-n3v
      @BirukteshomeEshta-n3v 21 วันที่ผ่านมา +2

      ይህንን ሙዚቃ ሰምቶ እደኔ አልጠግብ ያለ ማነው❤❤❤

    • @medinaabdu-zk4xl
      @medinaabdu-zk4xl 20 วันที่ผ่านมา

      Ene🎉

  • @kalashenafe
    @kalashenafe หลายเดือนก่อน +17

    አማራየትአላቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TgestGejaw
    @TgestGejaw 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንወድህ አለን ከጎንደረ አረባያ በለሳ አማራነት ክብረም ውበትም ታማኝም ባአማራነቴ አኮራለሁ በረታ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 12 วันที่ผ่านมา +3

    አማራ ቀመሆነ እዚህ ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ መወለደ አገሬ ርላምን አላህ ይመልስልሽ💚💛❤💓💓💓💓👌👌👌💪💪💪💪አማራየ የደስታየ ምጪ ሁል ጊዜ የምሰማው ነገርሳ

  • @Nvcxff7766Fdddeery
    @Nvcxff7766Fdddeery 4 วันที่ผ่านมา

    በይህ ሙዚቃ ፍቅር ሊገለኝ ነው ማሪያምን ጧትም ማታ ይሄን ነው እማዘፍነው 😢❤❤❤❤

  • @TemasegenTema
    @TemasegenTema หลายเดือนก่อน +8

    አሪፍስራ ነው በርታ

  • @GoldButton1
    @GoldButton1 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ ለሌባ በጣም ነው የተናደድኩት። አይዞን ዮናስ ለወደፊቱ ብዙም ሰው አትመን

    • @habtamugetie6288
      @habtamugetie6288 หลายเดือนก่อน

      ምን ሆነ ደግሞ....

    • @HenokAyfokru
      @HenokAyfokru หลายเดือนก่อน

      ​​@@habtamugetie6288ኦድዮው ተሰርቆ ነበር

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 14 วันที่ผ่านมา

      የሰለሞን ዘፈን ሸዋ ሚለውጋ በዜማ ይመሳሰላል

  • @AbrahamDarme
    @AbrahamDarme หลายเดือนก่อน +7

    ቆፍጣናው መሬ💪
    በርታ ወንድም

  • @BirhanuAsefa-n9g
    @BirhanuAsefa-n9g 8 วันที่ผ่านมา

    እስኬማነዉ በስዴት እደኔ አገሩን የሚወድ ኧረየታላችሁ ሙሉሸዋ እናበረታታዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @ComandoSf-y7v
    @ComandoSf-y7v หลายเดือนก่อน +7

    ዳሞቴዉ ትችላለህ በርታ👏👏👏👏

  • @BirukKemaw
    @BirukKemaw 11 วันที่ผ่านมา

    የምኒልክ ልጅ ነኝ ምን ያሳፍረኛል መንዝ ሸዋ ሲባል ስሙ ያኮራኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioRoadsTube
    @EthioRoadsTube 27 วันที่ผ่านมา +2

    Wow our Ethio country lovely music my bro your sound is so sweet for everyone who heard this music. Sin jaaladha jabaadhu.

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጎንደርዋ እህልዋ እናትዋ ❤የጎንደሮች ፍቅር ከለከፈኝ ቆየሁ 😢መቸም ያው የራሴ ናት ብወዳትም ከማራ ባልሆን ግን ይቆጨኝ ነበር ።ጎንደሮችዋ አለን በሉኝ እስኪ የናንተው ምርኮኛ ነኝ እህታችሁ ከወሎ ቤተ አምሀራ ❤❤❤ አረ እወዳችሗለው እፍፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KIBREAMHARA
    @KIBREAMHARA หลายเดือนก่อน +2

    ቱባ ባህላችን እንዲህ ስጸሩት ስናይ ደስ ይለናል እናመሰግናልን ድንቅ ስራ ነው ።!!

  • @TigestmasriWerku
    @TigestmasriWerku 10 วันที่ผ่านมา

    እረ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @እውነትያሸንፋ
    @እውነትያሸንፋ 14 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ስራ ነው በተለይ ወኒያችሁ💪💪

  • @DanielTeferi-d6w
    @DanielTeferi-d6w หลายเดือนก่อน +6

    Waw yemigerm sra new agere mere

  • @AbayAtle-s9q
    @AbayAtle-s9q 12 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 28 วันที่ผ่านมา

    ታሪክ በወቅታዊ ፖለቲከኞች ከመዝገብ ሊፋቅ በፍፁም አይችልም። ምክንያቱም በኅዝቦቿ አእምሮ ለዘላለም ተቀርፆዓልና ነው!!!!

  • @AschalewBelayneh
    @AschalewBelayneh หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ነው ዮኒ ያምራል በርታ መልካም እድል❤❤❤❤

  • @takele-g5l
    @takele-g5l 17 วันที่ผ่านมา

    Great voice, very beautiful music.

  • @TijTij-iv1hu
    @TijTij-iv1hu 19 วันที่ผ่านมา

    አደኛ ነህ የኔወድም በርታ❤❤

  • @zola3464
    @zola3464 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርቱ 🔥🫶🏾

  • @SarahGashaw-bq9lk
    @SarahGashaw-bq9lk หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሥራ ነው በርታ❤💪✊😍😍

  • @terefegorguadit
    @terefegorguadit หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም አሪፍ ነው ወንድም አለም በርታልኝ

  • @AsaminewNigatuTaye
    @AsaminewNigatuTaye หลายเดือนก่อน +11

    መሬዎች የትናችሁ ሰንጠብቅ ነበር ከች አለን በሉ ላይክ ሼር አድርጉ

  • @Sewaye21
    @Sewaye21 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም እድል በርታልን አሪፍ ስራነው 🎉🎉❤❤የኔ ሸዋ❤

  • @Meseret-p4v
    @Meseret-p4v หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 หลายเดือนก่อน +3

    እንድህነን ሸዋ አጣዬ❤❤❤❤ሸዋሮቢት

  • @samriy461
    @samriy461 หลายเดือนก่อน +6

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ምርጥ ስራ ነው በሉ አማራዎች በላይክ አንበሽብሹት እያያችሁለት ❤❤❤❤❤❤ሪከርድ ይስበር አስደምሙን በእምየ ሞት❤❤❤❤

  • @YitbarekDamtew
    @YitbarekDamtew หลายเดือนก่อน

    ዮናስ ቸኮል ማርያምን ይመችህ
    ሸዋን የሚመጥን ስራ
    መልካም ዕድል

  • @ebrahimyimam8487
    @ebrahimyimam8487 10 วันที่ผ่านมา

    ሀሪፍ ሥራ ነው

  • @tigistabay5745
    @tigistabay5745 14 วันที่ผ่านมา

    Wawwwww betam arifi sra new bertuln ❤❤❤

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 หลายเดือนก่อน +3

    ከአጣዬ ሸዋን በባዶ እጁ እስከሚለው ድምፁ አሪፍነው መካከልላይ

  • @Elsashewaamhara
    @Elsashewaamhara หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ሽዋዎች እናመሰግናለን የኔ ሽዋ ❤

  • @mengstuHaftu-l4q
    @mengstuHaftu-l4q 20 วันที่ผ่านมา +1

    ብጣዕሚ ሸገ ደሰ ብሃል ወድኖዋ እንኳዕ ብዳሕና መፃእኻልና❤❤❤❤❤

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 14 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ነው❤❤

  • @Mekdesmekdes21
    @Mekdesmekdes21 21 วันที่ผ่านมา

    አማራዎች አላችሁ ደሞቼ ሞቅ ሞቅ አድርጉት 💚💛❤💪💪💪💪

  • @demewozechane8340
    @demewozechane8340 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ በርታ የወዜ ልጆች አበረታቱት❤❤❤❤

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው የኔ አማራወች ❤❤❤❤❤❤❤በርታ ዮኒዬ 😘😘😘💐💐💐

  • @AbduHussen-e4m
    @AbduHussen-e4m 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ስራነው 🙏🙏

  • @TigestGGashawe
    @TigestGGashawe 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ስራ ነዉ በርታ ወድሜ❤

  • @Muhamad-m5h
    @Muhamad-m5h หลายเดือนก่อน +2

    ሸዋ የአገር አዲባር እወዳችሁ አለሁ ከወሎ

  • @nebretabera-qn9rn
    @nebretabera-qn9rn หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማው ብሰማው አልሰለች አለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou หลายเดือนก่อน +5

    በነካጅህ ሸዋደራንዞረህይያት ይዘፈንልንለኛምለደራዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መአዛ-ቀ8ቘ
      @መአዛ-ቀ8ቘ หลายเดือนก่อน

      ከሸዋ ተገነጠለዴ😂

    • @AlmsS-gi7ou
      @AlmsS-gi7ou หลายเดือนก่อน

      ብሏልኮ የደራልጅ ያውሪእሱበደራይጀምረብዬጂ መሬናደራአድነውምንምአያራረቀውም

    • @BirhanuAsefa-n9g
      @BirhanuAsefa-n9g 8 วันที่ผ่านมา

      አይ እደሱ አይደለም ደራ በጨቋኞች እጅ ያለ እንደነ መብሬን የፈጠረ ጀግናምሀበረሰብነዉ ድምፅየለዉ ወገኔ ደራአማራነዉ መቼም ኦሮሞ አይሆንም

  • @KadhejailMohammed
    @KadhejailMohammed หลายเดือนก่อน +2

    በርታ❤❤❤❤❤

  • @GeletawAbera
    @GeletawAbera หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ሥራ ነው በርቱ

  • @MisganaYazachew
    @MisganaYazachew หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ሰራነዉ ።

  • @MdRimon-k4i
    @MdRimon-k4i หลายเดือนก่อน +2

    አይ ጠገብ የሆነ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤myሽዋነት

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉሀሪፍነዉ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @Abraham-wd6nb
    @Abraham-wd6nb หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን እናመሰግናለን

  • @HalimaHussine-y8c
    @HalimaHussine-y8c หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ስፈልገው አገኘውት የኔ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dktube21
    @dktube21 หลายเดือนก่อน +5

    #መሬ
    ወይ መሬ ወይ መሬ የጀግኖቹ ጎራ
    ታሪካቸው ልዩ የሚዳ እና ደራ
    ስማቸው ሲጠራ አለው ግርማ ሞገስ
    ጠላት ያስርዳል ቃልም ሳይተነፍስ።
    @ከደራ

    • @HenokAyfokru
      @HenokAyfokru หลายเดือนก่อน

      ልውሰድ ገጥሟን

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t หลายเดือนก่อน +2

    የኔወርቅ ህዝብ ፈጣሪከናተጋ ይሁን 💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️

  • @FikiruYilkal
    @FikiruYilkal หลายเดือนก่อน +10

    ሔኖክ አይፎክሬ የተባለውን ልጅ አጥብቃችሁ ያዙት:: ምክኒያቱም በእንቅስቃሴው ቱባ ባሀሉን ሰለሞን ከሚባለው ልጅ ጋር እና አሁንም ጥሩ ጥሩ ስራ እያሳየን ነው:: በተረፈ አንተም በጥሩ ድምፅ በሰል ባለ አዚያዛም ተጫውተህልናል ክበርልን በርታ::

    • @HenokAyfokru
      @HenokAyfokru หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

    • @KgjgjvjgJvvn-db2qn
      @KgjgjvjgJvvn-db2qn หลายเดือนก่อน

      🍀🍀🍀😘🍀👏

    • @እውነትያሸንፋ
      @እውነትያሸንፋ 14 วันที่ผ่านมา

      ደስ ሲሉ ኣቦ

  • @TadeseNgate-o2w
    @TadeseNgate-o2w 19 วันที่ผ่านมา

    የኔወድሜ የኔ ደርባባ ወድሜ ጠክርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አሬፍነው

  • @ybeser
    @ybeser หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ አለባበስ ሙዚቃዉ የተዋጣለት ነዉ በርታ እናመሰግናለን❤

  • @380muller
    @380muller หลายเดือนก่อน +6

    Des yilal ❤ ke wollo!

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 28 วันที่ผ่านมา

    አገራችንን በድምቀት ለኅዝቦቿና ለዓለም ከሚያስተዋውቁት ወገኖቻችን ውስጥ አንዱ የሆነው አምባሳደር ከልብ ለማድነቅ ይፊቀድልኝ?! ድንቅ ናችሁና እውዳችኋለሁ!!!!

  • @ሔዋን2121
    @ሔዋን2121 หลายเดือนก่อน +2

    ስጠብቅነበር💚💚💚💚💚

  • @ermiasbahiru4244
    @ermiasbahiru4244 หลายเดือนก่อน +1

    ሸዋ ባላመጠ ይዉጣል ባዐመቱ ❤

  • @MnilikTefera-h2k
    @MnilikTefera-h2k 22 วันที่ผ่านมา +1

    ገና ይቀራል የሸዋ ውብ ባህላችን 10/10

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v หลายเดือนก่อน +2

    አማራየ ❤❤❤❤❤

  • @EsunewAbelneh
    @EsunewAbelneh หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ ዮኒ

  • @firewfirew1146
    @firewfirew1146 หลายเดือนก่อน +1

    m.አቤት ስታምር ፀይሟ ልጅ .ፀጉሯን በቀጭኑ የተሰራችው.

  • @EsunewAbelneh
    @EsunewAbelneh หลายเดือนก่อน

    ሀይ ዮኒ በጣም እና በጣም ምርጥ ስራ በርታልን

  • @ShShs-q4z
    @ShShs-q4z หลายเดือนก่อน +1

    ማሂዬ በርቺ ጎብዘሻል❤❤❤❤

  • @Jjjsh-h7y
    @Jjjsh-h7y 16 วันที่ผ่านมา

    ዋው❤ወንድሜ❤ብርታ❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Henokgetachew-q6j
    @Henokgetachew-q6j 27 วันที่ผ่านมา

    Arif new berta biro

  • @mretualemayehu4310
    @mretualemayehu4310 24 วันที่ผ่านมา

    አቤት ባህላችን አቤት ማማራችን

  • @Tadelakasatadeladesie
    @Tadelakasatadeladesie หลายเดือนก่อน +1

    Woooow nice amharayee ❤

  • @ShiwaTube
    @ShiwaTube หลายเดือนก่อน +1

    ዬኒ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @solomonyim2755
    @solomonyim2755 26 วันที่ผ่านมา +1

    I love shewa music

  • @MaryamEnate-e1f9e
    @MaryamEnate-e1f9e 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ባባቢ ሞት ደስ ሲል እስኪ እንደኔ የተመቸው

  • @AbebeBizuayehu-f6j
    @AbebeBizuayehu-f6j 14 วันที่ผ่านมา

    I Love This musicccc❤❤❤❤❤❤

  • @mitamisaye1870
    @mitamisaye1870 19 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ሥራ ነዉ ግን ለምን ነዉ የማናበረታታው ዳይ 500000k👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @ABnom-j6m
    @ABnom-j6m 13 วันที่ผ่านมา

    አቤትቁጅናቁጅናሲላካአማራነውለካ❤❤❤

  • @BayelgnBayu
    @BayelgnBayu หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ዘፈን

  • @Melkamu-o3r
    @Melkamu-o3r 19 วันที่ผ่านมา

    ያምራል የወሎን ጨምሪ

  • @berhehagos7960
    @berhehagos7960 28 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምወድህ❤❤

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ዜማ ነዉ በርቱ ❤❤

  • @UraPola
    @UraPola วันที่ผ่านมา

    ሸዋ ራሳ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪

  • @MulualemAnmaw
    @MulualemAnmaw หลายเดือนก่อน

    Waw perfect music

  • @JeoAb21..
    @JeoAb21.. หลายเดือนก่อน +2

    የኔዎች መሬ❤❤❤

  • @EndaleKasaye-v7o
    @EndaleKasaye-v7o หลายเดือนก่อน +1

    Nice work ❤❤❤❤

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata9451 28 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ሸዋወች አገራችንን አሥተዋውቁ

  • @neymaralemu3375
    @neymaralemu3375 หลายเดือนก่อน +8

    ፋኖወች አላችሁ

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 หลายเดือนก่อน +2

    መሬ አለምከተማ❤❤❤

  • @sinknehabate9333
    @sinknehabate9333 หลายเดือนก่อน +1

    One love one country AMAHARA ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UraPola
    @UraPola วันที่ผ่านมา

    ሸዋ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ❤

  • @BrtukanNegashe
    @BrtukanNegashe หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በርቱ❤🎉