Absolutely stunning work! Mekdes Abebe beautifully represents Raya's rich culture through her voice, style, and the vibrant visuals. The traditional clothes and melody add so much depth to the song. Truly a masterpiece that honors Ethiopia's diversity and heritage. 💚💛❤️
To be honest musicaw kemesmate befit ye poletica yzet ynerewal bye neber, but I found it perfect cultural music... Mekdi I appreciate you and thanks for your beatifull music❤
ስለሰጣችሁኝ መልካም አስተያየት ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለው 😍❤️
Mekdye yene konjo 🥰🥰
ራያ ደግነቱ "ኣያም" ማለቱ።
❤
Mekdi slayehushi betam des blognal hulunm srawochishi betam newu yemwodachewu ,እንደህልም,ፍቅር እና ዋና❤❤❤❤🎉🎉🎉
Mekidiye liyu neshe berichi bizu enitebikal❤❤❤❤❤
እርጉዝነኝ ላይኩ አምሮኛል ግጪኝ የራያ ልጅ ሰወዳችሁ ❤❤👍👍👍👍👍
So beautiful music and beautiful peoples!!!❤❤❤🙏🏼💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌
❤❤❤
😂😂Eshi
😂😂😂😂😂
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድንቅ ስራ !
የራያን የባህል ልብስ እንዲህ በባለቤቶቹ በስርዓት ሲለበስ ሌላ ውበት አለው 🎉
ብርክስ 😂
❤❤❤
ብሬክስየኛልዩየሚስቱንጉስ❤❤❤❤❤
❤❤🎉
wow❤
20M እናስገባት የራያ ልጆች እና የራያ ወዳጆች ራያ ኢትዮጱያ በአንድ ዉር ዉስጥ 20M ይግባ እስኪ ሙዚቃ ከተለቀቀ በት ሰአት ጅምሮ ምንም አልታየላትም ሼር በሉላት እባካቹሁ ትልቅ ስራ ነዉ የሰራችዉ በል ያዝ::
ወሎዬ ሲጨፈጨፍ ድምፅ ያልሆነች በስሙ ስለነገደች ደስታቹ ወደር አጣ አይደል
ዛራ ደስ ብሎኛል ቤት ገዛሁ የ6 አመት በስደት ዉጤቴን የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እንኳን ደሰ አለሸ ማሬ
እንኳን ደስ አለሽ🎉
እኳን ደስ አለሺ
Einkuan des alesh👌
እንኳን ደስ አለሽ
በሚገርም ሁኔታ ሰርተሽዋል ካለባበስ ጀምሮ ያም ራል ብቻ የሚገልጽ በት ቃላት የለኝም 👌👌👌💯💯💯🌾🌾🌾
ራያየ የነስበር ኣገር የቆንጆዎች መፍለቅያ ራያበለኝ❤❤❤🎉ራያዎች እኳን ከናተ ተፈጠርኩ ራያ ራያ ራያ❤❤❤❤❤
እማን ዓርክ ስበርራያ❤🎉
መቅዲዬ በጣም ድቅ የሆነ ስራ ነው ደሞ ሲያምርብሽ ልብሱ በጣም ሂዶብሻል የኔ ቆጆ ድምፅም ድምፅ ነው ሁሉን አድሎሻል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
ነገኮ መድሀኒታችን ነው የአለም ቤዛ እንኳን አደረሳችሁ ✝️❤❤
እኳን አበሮ አደረስን
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🥰🥰🥰
አሜንንን 🙏🏻
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🥰
አሜንንንን❤❤❤
የኔ ኩር ህዝብ አማራዬ
መቅድዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነዉ በርችልን❤
ራያነት ራያዎች ምን ተሰማችሁ😢 የራያ ልብስ በባለቤቱ ሲለበስ እንዴት እንደምያምር ማርያምን እነ አሹዬ የአላማጣዎቹ በርቱ❤❤መቅድዬ ድምፅ መርዋ በጣም አሪፍ ሰራ❤❤❤❤
Dear Mekdes Abebe, I would like to express my sincere gratitude for your rendition of my country song. I truly adore it.
ድምፅ + ውበት + ትህትና +ግጥም + ዜማ +ቅንብር + ክሊፕ………ምንም እከን የማይወጣለት ዘመኑን ያማከለ ስራ መቅዲዬ እዚ ስራ ላይ በመሳተፌ እጅግ ኩራት ይሰማኛል ❤❤❤❤
መዲዬ በጣም አመሰግናለው! ያንቺም የድካምሽ ውጤት ነው ❤️❤️
❤❤❤
አባ ጉራያ ና መቅዲ ና መዲ ክበሩልን
ሽጋ ዘፈን ነው ቆንጆየ ግን ክልፑን በራያ ሜደ ብታደርጊው የበለጠ ያምር ነበር@@MekdesAbebe
❤❤❤❤❤❤❤❤
እዲህነን እኛ አማሮች ሰበርናቸው ሲሉን እያደር የምበዛ❤
የኔ ወርቅ ህዝብ ራያ ወሎ አማራ❤ እናመሰግናለን መቅዲዬ
ነፃ ህዝብ አማራ ሸጋዎ የኛ አማራ እናመሰግናለን ምርጥ ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤ እራያ የጀግና ሀገር በሀር ጉማ❤❤❤❤❤
በራያ ባህል ሙዚቃ ይዛ ብቅ አለች ተወዳችዋ መቅደሰ አበበ እናመሰግናለን እህትችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ደምሪኝ ማሬ
መቅዲ ራያ ነችእንዴ❤🎉
መዕበዲ 🔥🔥🔥🔥
የራስህን ባህል እራስህ ስታከብር ሌሎችም ባንተ ይሳባሉ
ይበል ዳብል ስራሕ ይኡዋ ይበል
አብዚ ድርእለናኩም ሰባት ለ
ዕድመይ ጥዕኛይ ይሀብኹም (በስም ህዝቢ ራያ )
ዋው የአማራ አርቲስቶች ከዚ ተማሩ መቸ ነው ጥራቱን የጠበቀ የአማረኛ ሙዚቃ የምናየው ብየ ስናፍቅ ነበር አንድ ተገኘ። የቪድዮ ጥራት: ስቱድዮ አንደኛ ይዝለቅብሽ🤙😍
ዋው አሪፍ የራያ ሙዚቃ ነው። ጎበዝ።
አማራየየየየየ 😢ነፃነቱ ናፈቀይ😢❤❤❤❤❤❤❤ ራያየየየየየየየ❤❤🎉
ደምሪኝ ዉዴዋ
በጣም ደስ እምል ወጉ ጠብቆ ብሎም በ ፈርጦቹ ስበር ራያ ታጅቦ ተስርቶ እንድህ ነው ከ ባለ ቤቱ ጋ ሁኖ ስሰራ እንከን የለሽ እምሆነው ክበርልን ❤👌🙏
አቤት ዉበት ሁሉም ነገር ለካ በባለቤቱ ያምራል 😍😍😍በርች ያገራችን ወርቅ💪🔥🔥💚💛❤
ደምሪኝ ዉዴዋ
Wodedikt aygeltsswum mareye ❤❤
የራያ ልጆች በላይክ አሳዬኝ አሷንም ላይክ ሰብክላይብ አድርጓት ባሃላችን ነው 👏💪💜
ደምሪኝ ዉዴ😊
እሺ ለኔም አድርግልኝ ❤❤😂
@MeKdi-w4s ሰብስክራይብ አደረኩሽ
ማነው እደኔ እራያ ወሎ ሲነሳ እሚነዝረው የኔ ቆንጆ ምርጥ አይገልፀውም በርች እህታችን ❤❤
More love from marsabit Kenya 🇰🇪
መቅድዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ሙዚቃ ነው የኔ ማር አማራነት ይለምልም አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ ድል ለጀግናው አማራ
That is our beautiful, elegant, timeles culture ያለ ባለቤቱ ነው እኮ.... የራያ ልብስ እንዲህ በባለቤቱ ሲለበስ ውበቱ ሰሜናዊያን😍መቅዲችን ደግሞ ስታምር የእኛ ወርቅ welcome dear❤we miss you beautiful😢❤በሉ ያዙ አማራዊያን እስክስ እያላችሁ.....
ከባለቤቱ ጋር ጠይቀህና ቀርበህ ስሰራ የሚገኝ ውጤት እንደዚህ ነው። መቅደስ ምን ያህል እንደደመቅሽ እኔ ላንቺ አልነግርሽም። ገናም ትደምቅያለሽ የራያ የባህል ልብስ ይሁን ዘፈን የሚያደምቅ ነውና።
መቅደስ አበበ እናመሰግናለን ራያችንን ከፍ ስላደረግሽ። ቀጣይ ማለትም በቅርቡ ሌላ አዲስ ዜማ እንደምትለቂ ተስፋ እናደርጋለን።
አባ ጉራያ እና አቸናፊ ፀጋይ እና ሌሎቻችሁንም ክብር ይገባችኋል። ለራያ ያደረጋችሁት ውለታ መቼም አይረሳም።
ሀሪፍ ስራ ነው መቅዲየ እናመሰግናለን እራያ አማራወች
መቅድን የምቷዱ ላይክ እሰኪ🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኘሰ ዉዴዋ
ንዝረት የሆነ ድምፅ ክልፑ ደሞ ያገሬ ልጆች አድምቃቹሁታል እናታ አገሬ ራያ❤
መጀመሪያ ለ27 አመት በጸረ ኢትዮጵያ ተወራችሁ ነጻ ለወጣችሁ ራዕያዎች\ወልቃይቶች እንኳን ደስ አላችሁ ። በመቀጠል መቅዲ ስራሽ ድንቅ ነው በርቺ ! መቼም በሚቀጥለው ስለወልቃይት አማራ እንድታንጎራጉሪ እንጠብቃለሁ ።
መቸ ነፃ ወጡ አሁንም እየተሰቃዩ ነው😢😢በየቀኑ
@@ሀብታምእዳለውበቅርብ ይወጣሉ ይሻ አላህ
So funny 😁
Mn agenagnew wondmie rasihn chal wedeza
ከኛ በላይ ራያ የለም እና ምድረ ውሸተኛም እናንተስ ገነት ነበራቹ ማለት ነው 😊😊😊😊
mekdi yene wb swedshko🥰🥰🥰🥰
አቤት ውበት መቅዲዬ ጎበዝ በርቺ አማራዬ ደሞቼ💚💛❤️👑👑👑👑👑👑👑
ጥሩ ስራ ነው መቅድ
ራያየ እንኳን ተፈጠርኩብሽ❤️
ክሊፕ 100%
ድምፅ 100%
በዛ ሳምንት 1,000,000 ተስፋ እናደርጋለን❤️
ደምሪኝ ማሬ
በጣም ቆንጆ ስራ ነው መቅዲ❤
እናመሰግናለን !!
EBS ላይ በቅርቡ ደግሞ እንደምታቀርቢልን አንጠራጠርም
I am eriteran in love this music.mekdi ,( ድምፀ፣መረዎ)
ራያ በለኝ አበት ዉበት🌾🌾❤❤❤ዋው ምርጥ ሰራ በራች መቅዲዬ😊🥰🥰🥰🥰🥰
ሁቡቡቡቡቡ ራያዬ ደመቀች💪💪💐💐💐
Thanks, Mekdi for coming with such a novel work
ተባረኪ ቤትሽ ሙሉ ይሁን አገራሽንም ሰላሙን ይስጥነን❤❤❤❤❤
ስንት ዘመናት ታፍኖና ተጨቁኖ የነበረ ማንነት
አሁን ቀኑ ደርሶ ማንነታችን እስከ ደግነታችን
ስታስተዋውቁልን ደስታን ክልክ በላይ ነው
መቅዲየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ምርጥ ደሞ በራያ አልባሳት በጣም ነው ያመርብሽ የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ ማሬ
ራያ መሬው ተዋጥቶልሃል ይመቻችሁማንደርሶበት
ከነአለበባበሳችሁ ይዸገም።
እራያውችን ሙቼ እወዳቼዋለሁ ሀገር ሰላም ሲሆን ለሀገሬ በሰላም ካበቃኝ እጎበኛችሃለሁ❤❤❤
አንችን የምወድሽ በምክኔት ነው ምንም የጎደለሽ ነገር የለም ሁሌም ሙሉ ነሽ እጂግ በጣም የተዋበ ስራ ነው መቅዲየ እምወድሽዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mekdi stunning as always! ❤ Beautiful Amhara song 📌 Raya Bete Amhara Wollo
💚💛❤️
Haha bel rasihn chal mndnew menteltel mnwa new amhara mimselew wey gud
@@lindaha2016 የአማራ የባህል ዘፈን ❤ በአማራዊቷ ኢቲዮጽያዊ መቅዲ አበበ እና በአማራዊያን ❤ ቢመርሽም ዋጥጥጥጥ አርጊው
ራያ ደግነቱ "እያም!!!!!!!" ማለቱ።
የራያ ልጂ ስትሆን 😍🙏😘💘ያላማጣው የ ሰሊ ሽጋ ወንዲም እንዴት ነው የሚጨፍረው👌👌👌😍😍😍
ዜማዉም፤ ቅንብሩም ውብ ነው ። አመሰግናለሁ ለድንቅ ስራ!!
ራያ ወሎ አማራ 💚💛❤️🥰
❤❤❤❤❤።
Éthique 💛💚❤️ 💯🥰
Fact
እውነትነው💚💛❤️👌🥰
ራያ ራያ ነዉ
በጣም በጣም ትችያለሽ መቅድየ ልዩ ስራ ነው ክበሪልን ❤❤❤
መቅደስ አበበ እኛ ራያዎች እንወድሻለን❤ቀጥይበት ስወድሽ ድምፀ መረዋዋ እናመሰግናለን❤❤😊
From Israel: So many costume changes...all beautiful.
......and what a voice !!!!!!!
ራ ያ ወሎ ወሎ ደግሞ አማራ ኢትዮጵያ ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💚💛❤💪💪💪
😂😂😂😂😁
እራማራያነዉያዉምየራሱማንነትናባሃልያለዉባህሉምይሄነዉ 3:44
እራማራያነዉያዉምየራሱማንነትናባሃልያለዉባህሉምይሄነዉ 3:44
እራማራያነዉያዉምየራሱማንነትናባሃልያለዉባህሉምይሄነዉ 3:44
ይሄ ራያ ነዉ ወሎ አላለችም እከካም ወጭ ከዚህ ፈረስ
ከቲክቶክ አይቸ ነዉ የመጣሁት ሀሪፍ ነዉ🎉
❤❤❤ በባህሏ የምትኮራ ወጣት በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ ❤❤❤
መቅዲዬ በጣም ከልጅነቴ ጀምሬ ስሰማቸው ከነበሩት አርቲስቶች ቀዳሚዋ አንቺ ነሽ እና በጣም እወድሻለሁ
ራያ ተወልደን አማራ ነን ካልን ማነው አይደለህም የሚለኝ።
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድንቅ ስራ !
ዋው ዋው ደስ ብሎኛል በጣም ስለ ወሎ ስለዘፍንሽ 👍👍👍👍🥰🥰❤️❤️
great music as usual!
Thank you Mekdes
በጣም እናመስግናለን መቅዲ ከራያ ክልል አለማጣ ከተማ እንወድሻለን ራያ ኢትዮጱያ
ከራያ ክልል😂😂😂😂
@hfjuiminrybb1289 ምንድነዉ ለቅሶዉ ገለቴ
Denqoro te egre!
@dessiemelza6330 እናሽን ልብዳልሽ የሯጭ ልጅ ሁላ
የድቃላኮሜት😂
ራያዋ ክፉሽን ያርቅልን❤❤❤❤❤❤❤ መቅድሻ ደስ የምል ሙዝቃ ቀጥይበት🎉🎉
Absolutely stunning work! Mekdes Abebe beautifully represents Raya's rich culture through her voice, style, and the vibrant visuals. The traditional clothes and melody add so much depth to the song. Truly a masterpiece that honors Ethiopia's diversity and heritage. 💚💛❤️
ከምዕራብ ጎጃም ተመጥቶ ራያ ማለትሽ ጎበዝ ነሽ
ራያ ወሎ ነው እንኳን አማራ ሆንኩ።
ዋው መቅዲ የራያን ባህል በደንብ የሚገልፅ ሙዚቃ ነው መልካም ዕድል እመኝልሻለሁ
የዋርካው አገር የይርጋ አበበ💚💛❤️💪
Your new music video is amazing! So proud of you, Mekdi. Keep shining!
Beautiful Amhara culture! Raya is forever Bete-Amhara Wello. Amazing video 🔥🔥🔥🔥
መቅዲ አንች ድንቅ የአማራ ድምፃዊት ነሽ ድንቅ ስራ ነው ካንች ብዙ እንጠብቃለን ብዙ መስራት ትችያለሽ በርችልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
"Ethiopian singer"
This is excellent! Even way better than your previous videos. Thumbs up Mekdi!
Raya Wollo Amhara❤
ምን ኣይነት ድንቅ ድምፅ ነው!
በራያ ስም እጅግ አመሰግናለሁ እህታለም💓
እናከብርሻለን🙏
በዚህ ልክ አልጠበኳትም ነበር 😍😍😍😍😍
አሁንም ደጋግመን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ራያየ ራያ ወሎ አማራ
ምርጥ ስራ ነው በርች ሸጋዋየ
መቅዲዬ ከልብ እናመሰግናለን ለወሎ ራያወች ክብር ለሰጠሽን ክበሪልን
ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ ጨመረ, እንዴት ነው ነገሩ ? ማን ነው ሃላፊነት እሚወስድ ? አንዳንዴ ፍሬን ያዝ እያደርግሽ - ይሁን ብለናል አድነቀናል - በርቺ ጎበዝ ነሽ ! እንዲህ ነው ኢትዮጵያን በፍቅር, በበጎ, በፀጋዎቻችን ከለሮቻችን, ባህሎቻችን ማስተዋወቅ - አንቺም አምሮብሽ, ማለፍያ ሃሪፍ ስራ ክሊፕ ነው የሰራችሁት ይቀጥል ! ኢትዮጵያ እኛም ውብ ነን - በክፋት ሊያሳፍሩን እየሞከሩ ቢሆንም - ወድቀን አንወድቅም -
- እናመሰግናለን -
😊ሃገር ስገባ ማየት የምፈልገው ራያ ነው ሠላም ይሁንልን❤
Wowww this is 🔥🔥🔥 thank you so much mekidye 🙏🏾🙏🏾 I loved everything❤❤
I love the vibe of this song! It has such a great energy.'' Keep it up mekdi! 👏👏👏
የኔ ቆንጆ መቅዲየ መልካም እድል ራያየ ሀገር እትብቴ ራያየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መቅዲየ❤❤❤
ራያ ወሎ አማራ💚💛❤️💪
To be honest musicaw kemesmate befit ye poletica yzet ynerewal bye neber, but I found it perfect cultural music... Mekdi I appreciate you and thanks for your beatifull music❤
ራያዬ እንኳን ተፈጠርኩብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናሠሰግናለን።
🎤🎼🎧መቅዲ ባለ ጣፋጭ ድምፅ እንካን ደህና መጣሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤
💚💛❤️ይለያል ሁሌም ቢሆን ትመችኛለሽ መቅዴ አድናቂሽ ነኝ
Both classic and modern. Here once again is a magnificent song superbly performed. I adore. French, I am one of your big fans.
እንኳን ደህና መጣሽ መቅዲ አመጣጥሽ ደግሞ 🔥🦅 ቤተዓማራ
መቅድየ ጀግና ነሽ እጅግ ደስ የሚል ድንቅ ስራ ነዉ የሰራሺው በርችልን 🙏🙏🙏
ቤተ አማራ ራያ እያላችሁ ዝፈኑ ስዘፍኖ ለማንኛውም ጥሩ ስራ ነው
😂😂😂😂ከብት ምን አገባህ ደሞ ወሎየ ከሆክ ቤተ አማራ እሚለውን ጎንደር ጣለው
@@MubarkJemal-bn1wlጅል ኦረሞ ጋላ ዉጣ ከዚህ እናንተ አይመለከታቹሁም አመዳም የጋላ ዘር መምጫህ እማይታወቅ ሁላ የሸርሙጣ ልጅ ግባ ና ልከፈዉ ይገልሀል የራያዉ ልጅ አንተ የጋላ ልጅ የዛ ጣኦት አምላኪ ልጅ ሂደህ እዛ መካ ላይ ዲንጋዉጋ ቴስታ ግጠም ከማያገባህ አትግባ
@MubarkJemal-bn1wl ፊቱኑ ከምሀይምና ከጋላ ምን ይጠበቃል ስድብ እንጅ
Raya is Raya❤Raya is one✌️peace
Tnx i proud of you ❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እናታችሁ 10000ሽ አመት ትኑር ላችሁ ኮሜንት ላይ አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤
Best music and arrangement 👍🌹 good job Mekdi