Ethiopian Music : Maditu Weday (Shumeye) ማዲቱ ወዳይ (ሹምየ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
    @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 5 ปีที่แล้ว +46

    ዋውውው ምርጥ ስራ በርችልኝ የኔ ድምፀ መርዋ
    አማራነት ይለምልም አማራ ባለበት ሁሉ አርጓዴ ቢጫ ቀዩ ቀለም አይጠፋም አማራ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም ኩሩ አማራ ነኝ

    • @mulumebettilahun9332
      @mulumebettilahun9332 5 ปีที่แล้ว

      Sisaynesh ene gin azgnalehu amera ethiopia kemalet weto lerasu yemiyakeneknbet ken yinafkegnal yihe deg hizb be ethiopia sim eyetetalele eskemeche eyetarede yinur ethiopia banatua titekel

    • @saal5723
      @saal5723 5 ปีที่แล้ว

      @@mulumebettilahun9332 ዋውው እውነት ምርጥ ዘፈን አገሬ ፍቅር ያብዛልሽ

    • @ዲኒበፋቅርሠውግዶይአድሠ
      @ዲኒበፋቅርሠውግዶይአድሠ 5 ปีที่แล้ว

      @@mulumebettilahun9332 ማር ነገር ሰላምሺ ይብዛ ያምራን ድምፃሺ አለባብስሺ ተመችቶኛን💝💝💛💛💚💛💛💝💝💓💔💔💕💕

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 ปีที่แล้ว +70

    ኧረረረረረ ድምፅ👌👌👌 ግጥም ደግሞ አንደኛ። ተወዛዋዣ ውስጤ ናት።ምርጥ ዘፈን ባጠቃላይ።

  • @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
    @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ 5 ปีที่แล้ว +329

    *ኮመንት የምሰጡ ሰዎች ሁሉን ነገር ከዘር እና ከብሄር ጋ አታያይዙት በፈጣሪ እኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከአርሲ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ አሪፍ ስራ ነው በርቺ እግዚአብሄር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻን ከፈተና ይታደጋት💚💛❤💚💛❤💚💛❤*

    • @abigaelamen1806
      @abigaelamen1806 5 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ዘረኝነት ጥምብ ነው

    • @ነኝፍቅር
      @ነኝፍቅር 5 ปีที่แล้ว

      ዱሉዱም ዶማ ስለሆኑ ነው ክክክክ

    • @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
      @የኔቤተሰብ-ገ7ቐ 5 ปีที่แล้ว +1

      @Yonatane Simple Boy ይሄ ሜንጫ እራስ እኔ ከተማ ማን አስገብቶት ብለህ እኛ በኢትዮጵያ ስፋጣ አናቅም እና አትስጋ ወንድሜ

    • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
      @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      I love Ethiopian I'm Ethiopian, I love welo ppl yefiker sewi

  • @kallove4043
    @kallove4043 5 ปีที่แล้ว +48

    ኢቶጲያን የሚያወድሷት አማራወች ብቻ ነው 💚💚💚💚💚የት ናችሁ አማራወች ውድድድድድድድድድ ቃል ነኝ ከ ኤርትራ

    • @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
      @የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌

    • @semira6773
      @semira6773 2 ปีที่แล้ว

      የኔውድልይነሺ

    • @DufhFhhy
      @DufhFhhy 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤እኔ ውድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሀለሀአፀደ
      @ሀለሀአፀደ 3 หลายเดือนก่อน

      እኛም እንወድሻለን ደሜዋ አማራዊት ነኝ ከወሎ ራያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Josephmasai718
    @Josephmasai718 ปีที่แล้ว +3

    In fact, I really like this song... I like the singer's voice even though I can't understand it, but I'm happy, I guess I also like the way they play, it goes a little with our singing❤❤❤much love from Tanzania🇹🇿🇹🇿

  • @sntayehoayele335
    @sntayehoayele335 5 ปีที่แล้ว +28

    አማራ ይለምልም የጣላው ይጠላ
    አማራ ነኝ ወሎ ለዛውም ወልደያ ማደቱየ በረች ሰላምሽ ይብዛ

    • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
      @HdhdhBsbdbd-kt6kw 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዛ ነኝ ያገሬ ልጅ🥰

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +125

    እባክህ ወድሜ ከየት ነሽ አትበለኝ
    ሌላ ስም የለኝም እኔ ኢትዮጵያ ነኝ 💚💛❤ ዋውውውው ብሎ ዝም ነው አቤት ድምፅ😘😘😘 ኢትዮጵያውይነት እኮ ኩራት ነው እናት አገር ሠላምሽ ይብዛ !!!

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopia lezelalem tinur !

    • @slaemslaem1189
      @slaemslaem1189 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @አልሚነኝየተስፍይእህት
      @አልሚነኝየተስፍይእህት 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @zenagetachew4645
      @zenagetachew4645 5 ปีที่แล้ว

      Ahonestly profile ena hasabu ygetame sew tegenga God bless you

    • @ابب-د5د
      @ابب-د5د 5 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @makindukitana6636
    @makindukitana6636 3 ปีที่แล้ว +11

    My sister you make us proud black Africans with your music. I love your music. Cannot wait to see you in Addis. From Kenya 🤔🇰🇪

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +101

    አንቺ ልጅ ስወድሽ ዳግም በጉጉት ስንጠብቅ ከች ምርጥ ሥራ ነው ሰለ ሀገር ሲዘፈን እንዴት ደሰሰሰሰሰሰ እንደምል 💚💛❤👈

    • @ዉርዬየኔ
      @ዉርዬየኔ 5 ปีที่แล้ว +1

      Ene demo anchin swedsh yene ye youtube zebeng😆

    • @haymemola1885
      @haymemola1885 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ቀጥይበት ስወድሺ

    • @omlive3122
      @omlive3122 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እሚገርም ድምፅ

    • @hima-vc5od
      @hima-vc5od 5 ปีที่แล้ว

      ትክክልነሽ ስለሀገርሲነሳ ኢቴዮጲያዊ መሆንያኮራል

    • @rabeyoutube2318
      @rabeyoutube2318 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mehubafentaw3664
    @mehubafentaw3664 4 ปีที่แล้ว +5

    ሲጀምር ሰውነት ሲቀጥል ኢትዮጵያዊነት በቃ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💋💋💋💋💋💓💓💓💓💓💓 መርሳዎች የት ናችሁ

    • @DufhFhhy
      @DufhFhhy 5 หลายเดือนก่อน

      እዚህ ነን ❤

  • @blackman8295
    @blackman8295 5 ปีที่แล้ว +35

    I love our brothers and sisters of ethiopia from somalia🇸🇴🇪🇹

    • @MerolAd-zv5vn
      @MerolAd-zv5vn ปีที่แล้ว

      3:38 😊😊 4:29 I'm 😮😢.k 4:50 4:51

    • @LemelemLemu
      @LemelemLemu 6 หลายเดือนก่อน

      ።።።።።።።።።።😮rolAd-zv5vn

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና አሪፍ ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ 3:02

  • @ምሬሻለሁበለኝስለድንግልማ
    @ምሬሻለሁበለኝስለድንግልማ 5 ปีที่แล้ว +8

    የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለው
    አቤት ይሄን ሰሞን ስንቱን እያየን ነው
    ሰላም ለኢትዮጲያችንና ለመላው ህዝቦቿ 💚💛❤

  • @betitube12
    @betitube12 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውብ አቤት ድምጽ
    አማራነት ይለምልም
    ግፍና በድሉ ቢበዛ

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว +16

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ከግዜውጋ የሚሄድ የውዝዋዜዋን ንግሥት እንየ ታከለንም ከብዙ አመታት በኃላ ተመልሣ ሥናያት እጅግ ደሥ አለን

  • @ቃልኪደንነኝ
    @ቃልኪደንነኝ 5 ปีที่แล้ว +205

    ከዘር ነፀ ነኝ
    አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ
    የምስማማ ለክ የድርግ

    • @haetkatr1533
      @haetkatr1533 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @edaobirbirsa1541
      @edaobirbirsa1541 3 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ ቃልዬ

  • @fevenwolloyewa1147
    @fevenwolloyewa1147 5 ปีที่แล้ว +56

    የኔ ድምፀ መረዋ ስወድሽ እኮ👌😘😘

    • @knsnnbsbb1673
      @knsnnbsbb1673 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰወድሸ ደምፀ መረዋ ጨፋሪዋ ከነመልካ ከነ ባዲራዋ ታምራች አሪፋ ነ

  • @zehabuendris1645
    @zehabuendris1645 5 ปีที่แล้ว +105

    I,love you more Ethiopia peoples 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 iam from India

    • @tesfayeteshome5838
      @tesfayeteshome5838 4 ปีที่แล้ว +3

      Achaea

    • @feuthsech918
      @feuthsech918 4 ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @tgtwahedo1895
      @tgtwahedo1895 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

    • @Meron872
      @Meron872 7 หลายเดือนก่อน

      We love you too 💜

    • @JJRoF29Y
      @JJRoF29Y หลายเดือนก่อน

      I grow up with Indian Movies like mbc Bollywood, B4u, ,,, and musics.
      We Ethiopian also loves you.
      Here I wound be very happy you hear this Amharic music, It is realy breath taking.

  • @መሲየናቲእህትአማራዊቷአማ
    @መሲየናቲእህትአማራዊቷአማ 5 ปีที่แล้ว +30

    የኛ ማኛ አማራ ኢትዮጵያ እያልን ግን ተጓዳን የኢትዮ ጠላት ፈጣሪ ይጣል ድምፅሽ ዋው ነው

    • @ggalaxys2010
      @ggalaxys2010 5 ปีที่แล้ว +1

      የሰሜን ሸዋ አማራ ነኝ እውነትሽን ነው አማራ ሁሌም ኢቶዮያ. እዳለ ነው. ዘረኛነትን አይስብክም ግን ምንም ጥቅም አላገኛን እየተጉዳን ነው ያልነው በቻ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

    • @ሚሙ
      @ሚሙ 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክለክል

    • @abebawejiguraya376
      @abebawejiguraya376 5 ปีที่แล้ว

      የሰሜን ሸዋ አማራ ነኝ say shewa amhara not semen shewa

    • @jassimalkindi8690
      @jassimalkindi8690 5 ปีที่แล้ว

      Edme na tena yestene

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 5 ปีที่แล้ว

    እንዬን እንዲህ ዳግም ስደነስ ማዬት መታደል ነው። የእስክስታ ንግስት እድሜሽን ያርዝምልን !! Huge Respect for the singer she is very talented wolloye!

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +405

    አማራ መሆን እኮ መታደል ነው ወገኖቸ ፤
    አማራነት ይለምልም!❤
    አማሮችዬ ስወዳችሁ መቸም ለጉድ ነው 😍😍

    • @aishaalwan7556
      @aishaalwan7556 5 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ማር

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ድምፃም ስወድሽ

    • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
      @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +12

      ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ።።።።።።።!!!!!

    • @aishaalwan7556
      @aishaalwan7556 5 ปีที่แล้ว +1

      @@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ አሚንንንን

    • @onlineonline3576
      @onlineonline3576 5 ปีที่แล้ว +5

      ኣማራ ማለት ሳያዉቅ እሚደመር ሲያዉቅ እሚያልቅስ
      ኣማራ ተነስ ንቃ ተነስ ንቃ ቁርስ ደርሰዋል

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 5 ปีที่แล้ว +3

    Sister Maditu Wodaye, you have a beautiful music that unite Ethiopia. Your culture Ethiopiawinet is amazing. I can't wait till I come to my beloved country. I miss country side Ethiopian music during my childhood. Long live Ethiopia and Ethiopians. Unity "one Ethiopia, African Black pride.

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
    @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ያምራ ምርጥ ድምፅ
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵይን ይባርካት ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 5 ปีที่แล้ว +3

    There's no question about that about Abeyeyey, but no perfection we are human beings. Thanks for your music I love it !!!!!!!

  • @mulumebettilahun9332
    @mulumebettilahun9332 5 ปีที่แล้ว +12

    አማራነት ይለምለም ማድየ በጣም ወድሻለሁ ነገር ግን በዚህ ሰአት አማራን 1 ሚያደርግ እና ማንነቱን እንድይዝ የሚያደርግ ሞቅ ያለ ቀስቃሽ ዘፈን እንጅ ዛሬም በሌለች ኢትዮጵያ ተስፋ እያደረገ የመከራ ዘመኑ እንድረዝም አታድርጊ የአማራ አሪትስቶች ትልቅ ችግር አለባቹ አማራ ብላቹ ብትዘፈኑ እምትከስሩ ነዉ ሚመስላቹ ከህዝብ ጉን አትቆሙም አሸርጋጅነት ያጠቃቹዋል ለአማራ ከፈጣሪ ዉጭ ማንም የለዉም 😢😢😢😢

  • @sebleestifanos5154
    @sebleestifanos5154 5 ปีที่แล้ว +14

    I am from eritrea love song wawww abedku

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 ปีที่แล้ว

      እህ ማር 😘😘😘😘😘😘

  • @only7389
    @only7389 5 ปีที่แล้ว +16

    ድምጽ እኮ በስማም ሰቶሻል ፈጣሪ በጣም አሪፍ ስራ ነው እህቴ

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 5 ปีที่แล้ว +3

    Eniyen silayehuwat betam des new yalegn!! 😍.Gin yih zefen le Dr Abiy kehone......esti tinish gize enisitew. Tolo amogisen.....degimo banid eras hulet milas enidanihon!!

  • @marketcity7095
    @marketcity7095 5 ปีที่แล้ว +395

    እስኪ የማዲቱን ስራ የሚያደንቅ ላይከ ግጩኝ

  • @alem23able
    @alem23able 5 ปีที่แล้ว +20

    አችን ልጅ ስወዳት
    ተሰምቶ የማይጠገብ ድምጽ ነው ያላት

  • @roshinaethiopia9365
    @roshinaethiopia9365 5 ปีที่แล้ว +38

    አይ ድምፅ
    አይ ግጥም
    አይ ቅንብር
    የኔ ኩሩ አማራ
    የኔ ኩሩ ሀበሻ ወደነዋል
    በርችልኝ
    እንዳች አይነቱን ስለ ኢትዮጵያ የሚያዜም ያብዛልን

  • @esubaleenikoyi7302
    @esubaleenikoyi7302 5 ปีที่แล้ว

    አለሁ አለሁ ብለህ አይዞሽ ብለህ ቃል ገብተህልኝ
    ሹምዬ ዛሬ ከዙፋን ላይ ከላይ ወጣህ እና ተደገመ አየሁት ያልከው እንደገና!!!
    አቤት ይህን ሰሞን ስንቱን እያየን ነው::ማዲቱ ይመችሽ ምረጥ ልጅ
    አማራ ከፍ ከፍ ይላል ኢትዮጵያ ትለመልማለች

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 ปีที่แล้ว +5

    ድምፅሽ ገዳይ ነው😍 ክሊፑ በጣም ያምራል😘 "እንዬ" ደሞ ለክሊፑ ይበልጥ ውበት ሰታዋለች😍

  • @mamezenach4456
    @mamezenach4456 5 ปีที่แล้ว +120

    ሰዉነቴን ነዘረኝ በጣም ምርጥና የተዋጣለት ስራ ነዉ

  • @ksas9402
    @ksas9402 5 ปีที่แล้ว +145

    ውይይይይ ልክ እንደኔ የዝች ልጅ ሙዚቃ የሚመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ ደግሞ እወድችሀለሁ

  • @jemalseid4493
    @jemalseid4493 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታምሪያለሽ ድምፅሽም ያምራል እ/ር ጤና እድሜ ይስጥሽ

  • @kasechtadele9164
    @kasechtadele9164 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ድምፅሽ ገዳይ ነው የኔ ሸንቃጣ ስውድሽ እኮ😍😍😍 ምርጥ ስራ ነው በርቺ ማማዬ።ሰዶምን እና ጎሞራን ያጠፋክ ጌታ ከእመዬ ኢትዮጲያ ውስጥ ዘረኝነትን አጥፋል😢😢😢

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 5 ปีที่แล้ว

    ማዲቱዬ በጣም አድናቂሸ ነኝ በቀደሙት ሙዚቃዎችሸ የአሁኑ ደግሞ ባሰ ውሰጤ ነሸ ።ላንቺ ልዬ መረዋ ድምፅሸና ለደራሲው ምሰጋናዬና አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው።

  • @mebrattesfaye9735
    @mebrattesfaye9735 5 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጆ ስራ ነው።ከድምፅሽ ከግጥምሽ ከመልእክትሽ ምንም አየወጣበት 1ኛ

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሲንቆ ተጫዋችን ሳላመሰግን አላልፍም በተረፈ ሁሉም ድንቅ ስራ ነው

  • @አበርታኝልጅህንጌታሆይ
    @አበርታኝልጅህንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +76

    ማራ መሆኔ በቂነው ምክንያቱም ኢትዬጵያዊነቴን በአማራውስጥአየዋለው ትናትም ዛሬም አማራ ኢትዬጵያን ነው እሚሰብክ አማራ እንደምድር አሽዋ እንደሠማይከዋከብት ብዝት ይበል አሜን በሉ ወገኖች 💚💛♥

  • @hayatmohammedhayatmohammed5235
    @hayatmohammedhayatmohammed5235 5 ปีที่แล้ว +70

    ከ አማራ ልጅ ጋር አብረዉ ቢሰደዱ
    እንኳንስ ፍቅራቸዉ ስንቅ ነዉ መንገዱ !!!
    so ዘረኛ አይደለሁም ግጥም መገጣጠም ብቻ ደስ ስለሚለኝ ነዉ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @mogesendale1146
      @mogesendale1146 5 ปีที่แล้ว +4

      ቀጥልበት ግጥሙን
      አማራነትን ማቀንቀን ዘረኝነት አይደለም!!
      እኔም አልወድም
      ግን እኔ ትግሬን ሲያወሱብኝ አልወድም ይነስረኛል!!

    • @azezakelala8864
      @azezakelala8864 4 ปีที่แล้ว

      TekekeL

  • @zdzizi31
    @zdzizi31 5 ปีที่แล้ว +6

    You tube በገባሁ ቁጥር ያችን ነበር የምጠብቀው የኔ አደኛ በርች ውድድድ ነው የማደርግች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ 😘😘😘💚💛❤

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 5 ปีที่แล้ว

      😃😃😃😃😃😃😃ሳኩልሽ የኔ እብድ

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 5 ปีที่แล้ว +4

    Waw ! Beautiful and unique vocalist.

  • @susuy-belayleji1214
    @susuy-belayleji1214 5 ปีที่แล้ว +6

    ማዲቱ የኔ ቆንጆ እውነት ያበደ ነው 😘
    ኢትዮጺያ ለዘላለም ትሣቅ 💚💛♥

  • @iiamjody
    @iiamjody 5 ปีที่แล้ว +6

    I love this song 😍😍😍 god bless Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ድምፅ ስጦታ ነው ! ምትክ ስራ ነው ነገ ኪዳነ ምህነት ነች እኳን አደረሰን የስደት እህት ወድሞቸ ሰላም ለሀገራችን

  • @ابومحمدالدقيل
    @ابومحمدالدقيل 5 ปีที่แล้ว

    روووعة
    من السودان ليكم الف سلام حبايبنا الاسيوبين

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 5 ปีที่แล้ว +77

    ኧረ ኮሜንቶች በፈጠራችሁ አማራ ነኝ ትግሬ ነኝ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ነኝ እያላችሁ አትከፋፍሉን ለሀገራችን ሰላም እንመኝላት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
    @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍ እዴት ደስ ይላል ማማዬ አባ አማራዎች ዘራቹህ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @zdzizi31
    @zdzizi31 5 ปีที่แล้ว +32

    አችን እና አምሳል ምትኬን አለባበሳችሁን ስወደው ባህላችሁን የምታከብሩ ውድድ 😘😘😘😘😘አሉ እጅ አለባበሳቸው ምቅር ሙዚቃቸው ምቅር እነሱ ምቅር እረ ምኑ ቅጡ 😂😆😂

    • @እማልኑርላችስል
      @እማልኑርላችስል 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 5 ปีที่แล้ว

      😃😃😂😃😃😃😄😄😄

    • @saadafaruq3732
      @saadafaruq3732 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZedZ-y1r
      @ZedZ-y1r 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😂

  • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
    @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዬጲያ ሀገሬ ኦፍፍፍ ድምፅ ብሎ ዝም
    እኔም አማራነኝ ውድድድድ አማራ ወሎየየሆናችሁ ኑ 💚💛❤

  • @__-517
    @__-517 5 ปีที่แล้ว +73

    እንኳንም አማራ ሆንኩ ምናምን አትበሉ በእግዚአብሔር ሁላችንም ሀገራችን በሰማይ ነው ጊዜያዊ መኖርያችን ቅድስቲቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት ስለዚህ አንድ ነን

    • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
      @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 5 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል 100%%

    • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
      @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ሲገባቼው አይደል ምድረ ቆርቆሮ ዘፍኟን እንኳ ቢሰሙ ምናለበት እሷ ስለ አንዲት ኢትዮጲያ ታቀነቅናለች ኮማቾች ታጥቦ ጭቃ ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ

    • @brihanu9821
      @brihanu9821 5 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ትተናት ለምሄድ ምድር ዘር መቁጠር

    • @earederadat8093
      @earederadat8093 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @abejhewande2281
      @abejhewande2281 5 ปีที่แล้ว

      ተክክል

  • @Thomas-cq7qo
    @Thomas-cq7qo 5 ปีที่แล้ว +5

    Great Music 🎶 😍😍😍❤️❤️❤️Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 blessing God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 5 ปีที่แล้ว +11

    *ኢትዮጵያዊ በመኆኔ እጅግ ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል!*

    • @sophiesophie2107
      @sophiesophie2107 5 ปีที่แล้ว

      ማድቱ የኔ ቆጆ ምርጥ ነው በርች

  • @belaymedia6684
    @belaymedia6684 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ምርጥ leyu new በርች ድምፀ መርዋ yes only culture ...no need merabewan alebabese ..no need megelalet

  • @ሚኪማራኪሚዲያ
    @ሚኪማራኪሚዲያ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ እንዬን ታከለን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል አሪፍ ሙዚቃ ነው ይመችሽ

  • @debreworkgebremariam6791
    @debreworkgebremariam6791 5 ปีที่แล้ว

    wowww madituu konjooo betam yamral egziabher yitebkshi

  • @ericareynolds9278
    @ericareynolds9278 5 ปีที่แล้ว +22

    አቤት ድምፅሽ ወፍ ያረግፍል የኔ ቆንጆ💚💛❤️

  • @ለሁሉምግዜአለው-ጸ2ኀ
    @ለሁሉምግዜአለው-ጸ2ኀ 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ ሰጥቶሻል እግዚአብሔር እንደሰጠሽ እርሱን ብታመሰግኝበት በጣም ጥሩ ነበር ምን ይደረጋል ይች ዓለም ለስጋችን እንጅ ለነፍሳችን እንድንሮጥ አትገፋፋንም በርችልን

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ሰላም ያውርድልን ሁሉም ሊያልፍ ለዚች ምድር በዘር ቆጠራ ለቅሷችነን በቃ ይበለን

  • @hayatmohammed3540
    @hayatmohammed3540 5 ปีที่แล้ว +47

    የኔ አማራ ሁሌም እንዳማረብሽ ውድድድ እንየ ታከለ ስወድሽ

  • @Ssss-gh7pu
    @Ssss-gh7pu 5 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍ የኔ ቅመም ስወድሽ ኢቶጵያዊነት ውበት ነው እስኪ ሁላችንም ስለሀገራችን እንጨነቅ ዘረኝነት መድሀኔት የሌለው በሽታ ነው ኢቶጵያዊነቴን አብዝቸ እወደዋለሁ እኮራበታለሁ ማንንነቴም እኔነቴም ኢቶጵያዊ ብቻ አራት ነጥብ

  • @fireselamtarekegn3410
    @fireselamtarekegn3410 5 ปีที่แล้ว +3

    Wowwwww betam desssss yilall yene kuru Ye Amara liji

  • @muktaraebdu2710
    @muktaraebdu2710 4 ปีที่แล้ว +3

    የግዜ ጀግናጂ የሰው ጀግና የለም አቤት የኽሰሞ ስቱን እያየነው

  • @mekdiyedngllji8003
    @mekdiyedngllji8003 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawww Arif sra yzeshiln kechi alshi berchiln gobez bzu entebkalen

  • @መቅዲየናቷናፋቂ
    @መቅዲየናቷናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +7

    ማዲቱየ በርች በጣም ምርጥ ስራ ነዉ

  • @anketsebrehan115
    @anketsebrehan115 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ንጹህ አበሻ ኢዮጵያውያን፡፡ አለባበስሽ ድምጽሽ ወደር የሌለሽ ነሽ፡፡ እግዚአብሄር ይባርክሽ፡፡

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
    @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ 5 ปีที่แล้ว +18

    በጉጉት ነበር የምጠብቀው ኡፍፍፍፍፍፍ wow ብቻ ነው ያለኝ ቃል ውድድድድ

  • @azezakelala8864
    @azezakelala8864 4 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘 yetewataLet sera new

  • @karatangle9589
    @karatangle9589 4 ปีที่แล้ว +3

    Yene ❤ l love ur music. I love it You right what a voice Beatiful.

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 5 ปีที่แล้ว +2

    Just amazing voice of maditu the messages the words the way she sing it it's waderful so specialy amazing . I'm excited .

  • @salamcoma1462
    @salamcoma1462 5 ปีที่แล้ว +17

    ውይይይይይ እዴት ነው የሚያምረው ቅንብር እና ድምፅሽ ልብ ይማርካል ውድድድድድድ

    • @kibromabrha7717
      @kibromabrha7717 5 ปีที่แล้ว

      እንዴት ያልሽ ብልህ ሴት ነሽ ባክሽ

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 5 ปีที่แล้ว +2

    Wawoo dase yelal ehetey 💚💛❤️😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏Lovely amhara

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 5 ปีที่แล้ว +4

    It is very nice. Good Job Maditu

  • @יהודהאדנה-ט1ס
    @יהודהאדנה-ט1ס 5 ปีที่แล้ว

    በርቺ ቀጥበት ድምፅሽ ያምራል ውሃ ያስጠጣል ጠምቶኝ ነበር

  • @zedmanale8809
    @zedmanale8809 5 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ድፅሽ እነየ ታከለ የእስክስተዋ ንጉስእድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @helenasgedom85
    @helenasgedom85 5 ปีที่แล้ว +2

    Aman konjo One ETHIOPIAN for life💖💖💖💖💖

  • @enatenurlign8099
    @enatenurlign8099 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቸኮሌት ስወድሸ
    የግዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለም👈👈👍👍💛💚❤

  • @garmakw8747
    @garmakw8747 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ቆንጆ ሰራ ነው በርቼ ብዙ አጠ ብቃለን አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ ያልወከልነው ሁሉም አየወጣ አክቴ ቪስ ት ነኝ ይላል አረፈህ ሌላ ሰራ ፍጠር ትነቅ ቶብሃል አት ከፋፍሉን ሁላችንም አንድ ነን

  • @kediryimer
    @kediryimer 5 ปีที่แล้ว +3

    ማዲቱ የሚያምር ስራ ነው
    እንየ ታከለ ክሊፑን ይበጥ አሳምረዋለች

  • @wwenshat6923
    @wwenshat6923 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ድምፅሸ በጣም ያምራል በጣም እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ

  • @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ
    @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ 5 ปีที่แล้ว +37

    ምን ያረጋል ታዲያ አማራ ብቻ ነው ስለ ኢትዮጵያ የሚያስበው

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅሽ ዋውው ነው ማድዬ እንዬ ታከለ ስወድሽ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጲያ ትቅደም

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 5 ปีที่แล้ว +9

    አሪፍ ስራ ነው። በርች ማድየ!

    • @baooskwt8907
      @baooskwt8907 5 ปีที่แล้ว

      DERAM ዘኢትዮጲያ 💝💫💌

  • @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
    @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አማራወች ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዩ አለኝታ ናቸሁ

  • @belan1belan378
    @belan1belan378 5 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው💚💛❤

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ድምፅሽ ገዳይ ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ ፥እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። ኢትዮጵያ ሀገራችሁን የምትወዱ አሜን በሉ መቸም ምረቃ አይናቅም አይደል💏

  • @የናቴአፍቃርነኝሙዚቃበጣም
    @የናቴአፍቃርነኝሙዚቃበጣም 5 ปีที่แล้ว +5

    WOW ነው ድምፅ የኔ ቆጆ በጣም ነው ደስ ይላል

  • @ابوحميد-ب4ر1س
    @ابوحميد-ب4ر1س 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ዘድሮ ትዝ ታየ መጣብኝ አወ ስንቱን አየሁት

  • @sababirhanu9327
    @sababirhanu9327 5 ปีที่แล้ว +106

    አማራ አማራ እንኳንም አማራ ሆንኩ ያውም ምንጃር ሀገሬን ሰላም አርግልኝ

    • @ፋኖ11
      @ፋኖ11 5 ปีที่แล้ว +2

      Saba Birhanu 👌😍😍😍💚

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว +1

      Enem negniko gn kezeregninet netsa negn

    • @alemalex3952
      @alemalex3952 5 ปีที่แล้ว +1

      ምንጃር የምር እኔም ቡልጋ ከማዶህ ነኝ

    • @ትግስትታርቀኝ
      @ትግስትታርቀኝ 5 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ማር ውውውው ከጎንደር

    • @sababirhanu9327
      @sababirhanu9327 5 ปีที่แล้ว

      @@ትግስትታርቀኝ እኔም ውድ ድድ ድድ

  • @alemabreha6075
    @alemabreha6075 5 ปีที่แล้ว +1

    I am from Eritrea & habesha I love this song

  • @ትግስትታርቀኝ
    @ትግስትታርቀኝ 5 ปีที่แล้ว +54

    አቤት ስናምር አማሮች እስኪ የት ነቸው ከአይን የውጣን እወድችውአለው

    • @sdff613
      @sdff613 5 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛👄👄👄👄👄👄👄👅

    • @sdff613
      @sdff613 5 ปีที่แล้ว +1

      💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍

    • @alemtadelekegonder2160
      @alemtadelekegonder2160 5 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘

    • @ሀዩወሎየዋወሎውስጤነው
      @ሀዩወሎየዋወሎውስጤነው 5 ปีที่แล้ว

      እኛም እንወድሻለን የኔ ልዩ

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว

      አለን

  • @gachohabeshaxo9235
    @gachohabeshaxo9235 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው

  • @ሰአሊለነማርያም
    @ሰአሊለነማርያም 5 ปีที่แล้ว +191

    ምን ነበር እንደ አማራ ሁሉም ኢትዮጵያ ቢል

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 5 ปีที่แล้ว +2

      መታደል እኮነው

    • @yeabsratube3802
      @yeabsratube3802 5 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኛ አትሁኑ ማንም አገሩን የየወዳል

    • @dinkiekassie9644
      @dinkiekassie9644 5 ปีที่แล้ว +4

      ነበር ውዴ ታድያ ምን ያራጋል ባንዳንድ ውርጋጥ ሀገራችን አመስዋት

    • @brhanegebregergis8211
      @brhanegebregergis8211 5 ปีที่แล้ว +2

      Afer bulu amarawoch

    • @aynalmgirmay5385
      @aynalmgirmay5385 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋውውው ድምፀ አማራነት ኩራት ነው ሁሉም እንደ አማራ ቢሆን የት በደረሰ

  • @አሚአሚ
    @አሚአሚ 5 ปีที่แล้ว

    ዋወ ምርጥ ድምጽ ነው ወዱ የአገሪ ልጅ ስታምሪ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @foziahkili0806
    @foziahkili0806 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ጥሩ በጣም የሚያስተምር ኢትዮቢያንና ህዝቦን ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @ferhiwatknojo4720
    @ferhiwatknojo4720 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ድምፁሽ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ሽቅርቅር ብስማው የማይስለቸ ድምፁ

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa 5 ปีที่แล้ว +19

    ታላቋ ተወዛዋዥ እንዬ ታከለ ዛሬም ወገቧ አልደከመም!! ሙዚቃው ከ እንዬ እስክስታ ጋር ግሩም ነው!! አክባሪሽ ነኝ እንዬ!

  • @andunazareth4391
    @andunazareth4391 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጥም ደስ የሚል ግጥም እና ዜማ ነው ምንግዜም ኢትዮጵያዊነት በልባችን ይኑር።