ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ ዋው አቡካዶ በጣም ነው የምወደው በእውነት እናመሰግናለን 🙏
እኔም
Enamesegnalen muz endet new mitekelew fre slelilew
በርታ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በማንኛውም አፈር ይታላል
መሰረታዊ ኮንሰብቱ የዳበረ እና ለም አፈር ይፈልጋል ይበልጥ ውጤታማ የሚሆነው አሸዋ ቀመስ ለም አፈር ይስማመዋል🥰🥰🥰
Ega Ethiopian agarahe ayare neberat terou argou satuna egezabehar almawake now aneta awkabata goze 👍👍👍👍❤
ጥሩስእራእ ነእው በርታአ ጎበእዝ
አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን ወንድም በርታ!! ግን የሁሉም አይነት ፍራፍራ የሚመቸውን የአየር አይነት ብትነግራን ብርድ ና ሙቀት የሚመቸውን የማይመቸውን??
ይህ ቻናል ምርጥ ነው ቦታ ፈጣሪ ሰቶኝ እንዲህ ለመስራት ያብቃኝ
አሜን
Wow edzi gobez honek new sehiro eyabelk weye gud becha berta telalke yatekelite botahochin lemeserat yabeka egnam lemebelat yabekan gwadegna bereta
😁👍አመሰግናለው
3:14 Dimetua vegetarian nat des yilal batekalay mitakerbachew videoch astemari nachew yemalawkewen bezu neger asawekognal 10q bro.
ደጁዬ አመሰግናለው::
እናመሰግናለን ሀገሬ ገብቼ አትክልተኛ መሆን ነው ያማረኝ
ይቻላል ዋና ፍላጎት ነው በሳላም ነይልን🙏
arif new berta
አመሰግናለው🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰
በርታ ሌላም ሌላም አሳየን broo
Good job!!!
አመሰግናለው
ሰላም ለዚህ ቤት ወይ አቡካዶ ሲያምር
🥰🥰🥰🥰🥰
ሠላም ብሮ አዲስ ገቢ ነኝ
አገራረዙን ብታሳየን
Hi girqbiliya
ስልክህን ባገኝ ጥሩ ነበር በስፋት ለማውራት በዚህ ዙሪያ
እናመሰግናለን በርታ 🥑🥑🥑🥑
እሺ እበረታለው👍
ወንድምበጣምደስይላህ
ይህን ስራ ወድጄዋለው ያልተለመደ ነው በኛ ሀገር ብርታ እሺ
አመሰግናለው እስቲ የተሻለ ለማድረግ እሞክራለው
እባክህ የማንጎነ የአቡካዶ የወይን የማንጎ የሩማን የአብል ፈል የት እንቀማገኝ ጠቁመኝ እባክህ
ይቅርታ ዘገየው ለመመለስ ቡታጅራ🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰
ያለ ዘር በቅርንጫፍልራባ ይችላል?
በማዳቀል ይቻላል
የአፈር አይነቱ እና የአካባቢ አየር ፀባይ ማደጉ ላይ ተጽእኖ የለውም ብታብራራልኝ ?
እርጥብን ነዉ የምተክለዉ
ይቻላል
በጣም ግሩም ባለሙያነህ አድንቄሀለው ግን ካንተ የተለያዬ ሙያወችን ለመቅሰም እፈልግ ነበረ እናም የሰልክ አድራሻህን በታሰቀምጥልን በተለይ ሰለዶሮ አረባብህ ግንዜቤ ለመጨበጥ ፈላጉት አለኝ እና ፍቅር ባለበት ትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ በአታልን።
ዘና ያደርጋል አስተያየትክ ምንም ችግር የለም በዚህ እንገናኝ facebook.com/mimon.homestead
እንዴት እንደሚተከል አሳየና?????
እድ ሄክታር የሚሆን ቦታ ነበረኝ ነገር ግን ድንጋይ ብቻ ነው አፈር አልብሼ እዳልሰራ ከፍተኛ ዝናብ ከጣለ ወዝ ይወስድብኛል በበጋ ወቅት እድሰራበት ምን አማራጭ ትመክረኛለህ በሰሀን ላይ ወይስ በላስኪት ላይ እደነገርኩህ ትልቅ ቦታ ነው ወድሜ
ለሀሳብክ አመሰግናለው ሰፊ ቦታ ነው ያለክ በዝናብ ጊዜ ያለው አፈር እንዳይሸረሸርብክ የአፈር ና ውሃ ጥበቃ ስራ ከሰራክ በሚገባ ማልማት ትችላለክ
በጣም ጡሩ ስራውይ ነው በርታ ግን ወሬ አታብዛ አሳጥረው ስራ ስላለብንቀልጠፍ ይበል
በጣም አመሰግናለው የተሻለ አቀራረብ ለማድረግ እሞክራለው
ሠላም ሚሞናችን እናመሠግናለን ግን ጠፋህ በሠላመ ነው
ሪችዬ ሰላም ዛሬ ተመልሻለው አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻
Cheger teshegnalew?
Chegn malete new
Chegegn teshetaleh
እንደዛ አልሸጥም ለራሴ እያዘጋጀው እተክላለው የቦታ እጥረት ስላለ ትምህርት ለመስጠት ነው
ለማዳቀል ወቅት አለዉ ???
የሚተከልበትን ቀን ታሳቢ ማድረግ ይመከራል ይበልጥ ክረምት ላይ የመፅደቅ እድሉም ከፍተኛ ነው
ፍሬውን እንዴት ነው ምንተክለው ቆይ
በቪዲላይ አለ 🥰🥰🥰
ደጋ ቀዝቃዛ ቦታ ሚበቅሉ ፍራፍሬወች ብትነግኝ ወንዲሜ
አረ የኛ አቮካዶ ዛፍ ከሆነ 7 አመት አልፎታል ግን ፍሬ የሚባል የለውም አንዴም አውጥቶአያቅም ለምን ይሆን ፍሬ የማያፈራ አቮካዶ አለ እነዴ
ወድ ሁኖ ይሆናል
አዎየማያፈራአለወድይሉታልየማያፈረዉን
አቮካዶ ከችግኙ ጀምሮ ፍሬ እስከሚያፈራ ድረስ ምንያህል ጊዜ ይፈልጋል
አቮካዶ አሁን ላይ ዝርያቸው እየተሻሻለ እንዲሁም እየተዳቀሉ እስከ ሶስት አመት ድረስ ምርት መስጠት ይጀምራል ያበሻ አቮካዶ የሚባለው እረጅም አመት ይፈጅበታል ከ 5- 8 አመት ምንም ምርት ሳይሠጥ ይቆያል የተዳቀለውን በመትከል በ3አመት ውስጥ ለምርት ይደርሳል እንዴት ማዳቀል እንደሚቻል አዲስ ቪዲዮ ሰሞኑን እለቃለው 🙏🙏🙏
@@Mimonhomestead አመሠግናለሁ
እሽ ቺግች መግዛት ብፈልግ የት ነው የማገኘው
👍አዲሳባ ከሆንሽ በዚህ ስልክ ደውዪ አንዋር ችግኝ 0910373736
ቻናልህን ኣሁን ነው ያገኘሁት ቤተሰብ ሆኛለሁ
አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ግን አቡካዶ በስት አመተ ነው የሚፈራም በተተከለ
አመሰግናለው ሀያት ለምርት የሚደርሰው ጊዜ የሚወሰነው እንደ ዝርያው ሁኔታ ይለያያል:: ያአካባቢ ዝርያ ከሆነ እስከ 5አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ምርት ሲጀምር ከዛ በዓመቱ ይሰጣል::ምርጥ ዘር ወይም የተዳቀለ ከሆነ እስከ 3 ዓመት በጥሩ እንክብካቤ ከተያዘ ይ ሰጣል::
@@Mimonhomestead አመሠግናለሁ ወንድም በርታ
@@Mimonhomestead በስመሀብ ልጅ. ሆ ምነው እራቀ 😒 ተገርሜ ነው
አገራረዙ እንዴት ነው
እሺ ችግኙን ለማውጣት ምን ያክል ጊዜ ወሰደብክ
አቮካዶ በጥሩ አየያዝ ከተያዘ ፈጣን እድገት ነው ያለው በ60 መትከል ትችላለክ🥰🥰🥰
ወንዴና ሴቴ አለው እንዴ?
ሁሉም አትክልቶች ፍራፍሬዎች ወንዴና ሴቴ አላቸው አንዳንዶችሁ ፍራፍሬዎች እዛው በአንዱ ዛፍ ላይ ወንዴና ሴቴ ይኖራቸዋል እርስ በርሳቸው በመገናኘት ፍሬ ያወጣሉ አቮካዶ እዛው ዛፉላ ነው ወንዴና ሴቴ ያለው ለዚህ ምሳሌ አንድ አቫካዶ ብቻውን ሆኖ ፍሬ የሚያፈራው ለዛ ነው::
በተሰብ ሆኛለሁ ጎራበሉ
አመሰግናለው እሺ
እነ ስተክል ለምን አለሰዬከንም ብቻ መጠብ ነው

ዘና ያደርጋል አስተያየትክ ምንም ችግር የለም በዚህ እንገናኝ
facebook.com/mimon.homestead
እንዴት እንደሚተከል አሳየና?????
እድ ሄክታር የሚሆን ቦታ ነበረኝ ነገር ግን ድንጋይ ብቻ ነው አፈር አልብሼ እዳልሰራ ከፍተኛ ዝናብ ከጣለ ወዝ ይወስድብኛል በበጋ ወቅት እድሰራበት ምን አማራጭ ትመክረኛለህ በሰሀን ላይ ወይስ በላስኪት ላይ እደነገርኩህ ትልቅ ቦታ ነው ወድሜ
ለሀሳብክ አመሰግናለው ሰፊ ቦታ ነው ያለክ በዝናብ ጊዜ ያለው አፈር እንዳይሸረሸርብክ የአፈር ና ውሃ ጥበቃ ስራ ከሰራክ በሚገባ ማልማት ትችላለክ
በጣም ጡሩ ስራውይ ነው በርታ ግን ወሬ አታብዛ አሳጥረው ስራ ስላለብንቀልጠፍ ይበል
በጣም አመሰግናለው የተሻለ አቀራረብ ለማድረግ እሞክራለው
ሠላም ሚሞናችን እናመሠግናለን ግን ጠፋህ በሠላመ ነው
ሪችዬ ሰላም ዛሬ ተመልሻለው አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻
Cheger teshegnalew?
Chegn malete new
Chegegn teshetaleh
እንደዛ አልሸጥም ለራሴ እያዘጋጀው እተክላለው የቦታ እጥረት ስላለ ትምህርት ለመስጠት ነው
ለማዳቀል ወቅት አለዉ ???
የሚተከልበትን ቀን ታሳቢ ማድረግ ይመከራል ይበልጥ ክረምት ላይ የመፅደቅ እድሉም ከፍተኛ ነው
ፍሬውን እንዴት ነው ምንተክለው ቆይ
በቪዲላይ አለ 🥰🥰🥰
ደጋ ቀዝቃዛ ቦታ ሚበቅሉ ፍራፍሬወች ብትነግኝ ወንዲሜ
አረ የኛ አቮካዶ ዛፍ ከሆነ 7 አመት አልፎታል ግን ፍሬ የሚባል የለውም አንዴም አውጥቶአያቅም ለምን ይሆን ፍሬ የማያፈራ አቮካዶ አለ እነዴ
ወድ ሁኖ ይሆናል
አዎየማያፈራአለ
ወድይሉታልየማያፈረዉን