ሃስ አቮካዶ ማዳቀል | Hass Avocado Grafting and Seedling | Ethio-Agri Technology

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 ปีที่แล้ว +1

    Brother you are a true patriot, you are a true professional motivational citizen. I make research on viability of the business based on friends recommendation on potential of export market and performance and I tried to make benchmark Kenyan performance. Our government is to much backward on creating infrastructure, incentives, and facilitating or creating favorable business atmosphere for entrepreneurs. The main infrastructure for the project logistics could chain logistics for processing farms to EU or Gcc buyers.

  • @luqmanmohammed94
    @luqmanmohammed94 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጡሩ ሀሴት ዘና ከማሰራጨት እንዴዝህ ትምህርት ሰጪ ነገር በመልቀቅ ህዝብ ኣስተምሩ

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 11 หลายเดือนก่อน +1

    What if if we dont graft it?

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  11 หลายเดือนก่อน

      It is a matter of using all avocado production farm inputs economically and efficiently.

  • @mengistudinato4105
    @mengistudinato4105 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam Enamseginal!!!

  • @mamelaedris3460
    @mamelaedris3460 3 หลายเดือนก่อน

    ሸዋሮቢት 1አቮካዶ 20ብር ነው 1ኪሎ 80ብር

  • @worldcooking
    @worldcooking 2 ปีที่แล้ว +1

    Interesting!

  • @SisaySis-lp6lv
    @SisaySis-lp6lv ปีที่แล้ว +1

    Endet nw Aten magegnet mechelew

  • @DevaDawit-if4hg
    @DevaDawit-if4hg 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስልክ ላኪልኝ እና የት ነው የሚገኘው???????? እባክ

  • @Thehitoryvault
    @Thehitoryvault 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tet akbabe naw

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከየት ይግኛል ለማድቅን ቅበጥ ሚባለው ፕሊስ 3አመት የሞላው አቦካቶ አለ ግን ረጅም ሆኖአል ማድቅን ሌላ አቦካዱ የለም አካባቢያችን ምን መፍትሄ አለህ

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ፤ በአካባቢው ሌሎች አቮካዶዎች ከሌሉ አንድ አቮካዶ ብቻውን ምርት መስጠት አይችልም። ያለው አማራጭ አሁን ካለው ዛፍ እስከ 300 ሜትር ርቀት ድረስ ሊሎች አቮካዶዎችን መትከል ብቻ ነው።

  • @bereketdemissie9124
    @bereketdemissie9124 ปีที่แล้ว +1

    ወቅት አለ ወይ ለማዳቀል

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      አዎ የማዳቀያ ወቅት አለው። ይህ የሚወሰነው ቀንበጡ ከእናት ዛፍ ላይ የሚቀረጥበት ወቅት ለማዳቀል ምቹ የሚሆንበትን ቀን ይወስናል። ቀንበጥ የምንቆርጠው አበባ ከማውጣቱ በፊት ስለሆነ ይህንን ወቅት ማጣንት ይኖርብናል።

  • @DinkugemchuDinkugemchu
    @DinkugemchuDinkugemchu ปีที่แล้ว +1

    ቀበጡን እዴት እናገኛለን

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      ስለፃፉልን እናመሰግናለን!!!
      እባክዎ የት አካባቢ እንደሚኖሩ ይግለፁልን።

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቀንበጡን የት ማግኘት እንችላለን?

  • @RahelTeyib
    @RahelTeyib ปีที่แล้ว +1

    Betam teru merega nw ebakachwhu zerun felege neber selkachehun lakulegn

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      ስለጻፉልን እናመሰግናለን! አድራሻችን ሀዋሳ አካባቢ ነው። በዚህ ቁጥር ደውሉልን = 0946568540

    • @RahelTeyib
      @RahelTeyib ปีที่แล้ว

      Yeand yetedakele avocado waga sent nw

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      It depends on the amount you should take.

  • @Thehitoryvault
    @Thehitoryvault 5 หลายเดือนก่อน +1

    Where are you from

  • @ffff6452
    @ffff6452 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ወንዲሜ ሲንተቺን ነው ያውሀ ደሪቸ ኢዘን በሰው አገር ለይ ሚንከረትተው

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን! እዚሁ በሀገራችን ትናንሽ የሚመስሉን ግን እጅግ በጣም ግዙፍ የሆኑ ለወጣቱም ለጎልማሳውም የሚመጥኑ፤ እንደ ግለሰብም እንደ ሀገርም ትልቅ ትርፍና ጥቅም ሊሰጡ የሚችሉ በርካታ የሥራ አማራጮች ተከማችተው ይገኛሉ፤ ችግሩ በሀገራችን ግብርናን የሚመሩ ሰዎችና ባለ ድርሻ አካላት ተግባር ተኮር ሥራዎችንና አማራጮችን ስለማያዩ ወይም ለማየት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ለበርካታ ችግሮች ተጋላጭ ሆነናል። ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው! 👌👌👌

  • @MikaelTesfayeTesfaye
    @MikaelTesfayeTesfaye ปีที่แล้ว +1

    Wekt yasfelgal ede lemadakel

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      አዎ። ቀንበጦቹን የምናገኝበት የራሱ የሆነ ወቅት አለው።

  • @warfaageeddi3128
    @warfaageeddi3128 ปีที่แล้ว +1

    Place to buy hass avocado seedlings near harar or diredawa?

  • @gabiahmed1294
    @gabiahmed1294 2 ปีที่แล้ว +1

    How and where to get the plant in addis ababa

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  2 ปีที่แล้ว +2

      The closest place for Addis to get this AVOCADO will be Debrezeit Agricultural Research Center and Holeta Agricultural Research Center, you can contact these two centers. I think, Urban agricultural office will help you. But, if not, for sure, you can get the plant from Wondo Genet Agricultural Research Center. In all cases, it is freely available.

  • @MYarchitecturalprojects
    @MYarchitecturalprojects 2 ปีที่แล้ว +2

    Endet new Addis Ababa alachu?

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  2 ปีที่แล้ว

      The closest place for Addis to get this AVOCADO will be Debrezeit Agricultural Research Center and Holeta Agricultural Research Center, you can contact these two centers. I think, Urban agricultural office will help you. But, if not, for sure, you can get the plant from Wondo Genet Agricultural Research Center. In all cases, it is freely available.

  • @asnakeabebe24
    @asnakeabebe24 8 หลายเดือนก่อน

    ችግኙን እፈልጋለሁ

  • @minilikabera
    @minilikabera ปีที่แล้ว

    Yet new bebzat minagegnew

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      ስለጻፉልን እናመሰግናለን! አድራሻችን ሀዋሳ አካባቢ ነው። በዚህ ቁጥር ደውሉልን = 0946568540

  • @SeyifeBirhane
    @SeyifeBirhane ปีที่แล้ว +1

    አድራሻህ የት ነወ?

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      ስለጻፉልን እናመሰግናለን! አድራሻችን ሀዋሳ አካባቢ ነው። በዚህ ቁጥር ደውሉልን = 0946568540

  • @RuthGabre
    @RuthGabre 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያደገውስ ቢያንስ 5 አመት ይሆነዋል ግን አላፈራም

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  5 หลายเดือนก่อน

      የአቮካዶ ዛፍ ፍሬ ማፍራትና አለማፍራት የሚወሰነው በአበባው ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። ይህም አበባው ሴቴ እና ወንዴ የሚባሉ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ፍሬ ለማፍራትም የነዚህ መገናኘት ወሳኝ ነው። አቮካዶ Cross Pollinated ዕፅዋት ስለሆነ በአባቢው ቢያንስ ከ4 እስከ 6 የሚሆኑ ዛፎች መኖር አለባቸው።
      አንድ ዛፍ ብቻው ከሆነ በ30 ዓመታትም ምንም ፍሬ አይሰጥም።

    • @mamelaedris3460
      @mamelaedris3460 3 หลายเดือนก่อน

      አረ አትቀደድ እኛ ጊቢ 1ብቸኛ ዛፍ አለ እሱም አቮካዶ ነው እያፈራ ነው እየበላነው ነው ግን ብዙ አመት ቆይቶ ነው ያፈራው ቢያንስ 6-7 አመት ቆይቷል

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  3 หลายเดือนก่อน

      @@mamelaedris3460 አቮካዶን አልፈጠርኩትም። ይህ የተፈጥሮ ነገር ነው። Basically, It is Classified into "Type A" and "Type B" with regard to its flower arrangement. አቮካዶ ሲፈጠር አንድ ዛፍ ብቻውን ሆኖ፤ ማለትም በዚህ አንድ ዛፍ አካባቢ ከ400 ሜትር ርቀት #በላይ ሌላ አቮካዶ ዛፍ (ተቃራኒ የFlower Type ያለው) ቢኖርም ምርት መስጠት አይችልም!!! This is NATURE Bro!

  • @oumerahmed1664
    @oumerahmed1664 2 ปีที่แล้ว +1

    የአፕል ችግኝ አለህ

  • @tilahunmenkir2042
    @tilahunmenkir2042 ปีที่แล้ว

    ቀንበጡ የት ይኛል

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      ውድ Mr. Tilahun Mekir ስለጻፍክልኝ እያመሰገንኩ በቀጣዩ ቁጥር ደውልልኝ -=== 0946568540

  • @TAS27483
    @TAS27483 ปีที่แล้ว

    አድራሻህ የት ነው እፈልጋለሁ

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  ปีที่แล้ว

      ስላጻፉልን እናመሰግናለን! አድራሻችን ከሻሸመኔ 17 ክ.ሜ ርቀት ላይ ወንዶ ገነት ወረዳ ውስጥ ነው። በዚህ አካባቢ የሚቀርብህ ከሆነ።
      ካልሆነ ግን 0946568540

  • @XtremeCarwashandCleaners
    @XtremeCarwashandCleaners 2 ปีที่แล้ว

    Thank you. How can I get in touch with you?

  • @yareddemse1239
    @yareddemse1239 2 ปีที่แล้ว

    Yet hager nachiw

    • @ethioagritechnology2947
      @ethioagritechnology2947  2 ปีที่แล้ว

      Wondo Genet near Hawassa City

    • @yareddemse1239
      @yareddemse1239 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioagritechnology2947 avocado alachew ahun ena wagawn sente new slk kutrhn laklgn