ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝ❤
ወንድሜ እኔ የአትክልት በጣም እወዳለው ከልጅነቴ ጀምሮ አበባ ከመትከል በጣም ፍቅር አለኝ ባለኝ ጊቢ እንኳን ብዙ እተክላለው የምበላቸውን ፍሬዎችን እንዃን ጥዬ አላውቅም ዛሬ እግ/ር ይመስገን እድሜ ለዩትብ ግን ታድያ አገራችን የሚሰራን ሰው አያበታታም ለመስራት መሬት የሚሰጠኝ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ
መልካም እድል ብያለው
አንዳውም ካልገደሀሉህ ተመሥገን ነው እሚሠራ ገደሉን አሣደዱን
wow እናመሰግናለን በርታልን bow👍👍👍👍
በጣም ጎበዝ ነህ
በጣም እናመሠግናለን
እኔም አመሰግናለው ስለምታበረታቱኝ
ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ
እግዛቤር ይባርክህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እና ቆላላይ አይበቅልም ማለት ነው ግን በስት ወሩ ይደርሳል ያው እኔ ቆለኛ ነኝ ግን ለማወቅ ያክል
አመሰግናለው:: ሰብሎች ለእድገታቸው ;የተሻለ ምርት ለምስጠት ;ተስማሚ የአየር ፀባይ ሁኔታ; የዝናብ መጠንና ተመጣጣኝ ሙቀት ይፈልጋሉ::ለቆላ የሚሆን የተሻሻለ ዝርያ ከወጣ ነጭ ሽንኩርትን ማምረት ይቻላል:: ቢተከል ሊበቅል ይችላል ነገ ግን የተሻለ ምርት አናገኝም ምርቱም ለመድረስ የዘገየ ቀጫጫ ኮረት ያለው በቀላሉ በበሽታ የሚጠቃ ይሆናል::ስለሆነም ነጭ ሽንኩርት የደጋና የወይናደጋ ሰብል ሲሆን ለተስተካከለ እድገት ከ600 ሚሜ በላይ አመታዊ ዝናብ ይፈልጋል:: የአየሩ የሙቀት መጠንም ከ12-24 ድግሪ ሴንቲ ግሬድ ይስማማዋል:: ከሞላ ጎደል የተረዳከኝ ይመስለኛል
ጊቢው እራሱ ሲያምር
ሰላም በርታ
Amesegenalew
Beytngaw gize mezerat aychalm lemsal hidar wer wust bezera ayhonm please answer me
እንደ ምትኖርበት አየር ሁኔታ ይወሰናል ስትክለው ምርቱ የሚደርስበትን ታሳቢ ማድረግ ያስፈልጋል ዝናብ በሚበዛበት ወይ ምርቱ መድረስ የለበትም
❤❤❤
wendm Ke Meskerem Eske tkmt Balew werat Metkel Aychalm???
ከሀምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ ብተክለው የተሻለ ነው ካለኝ ልምድ ዋናው ነገር ታሳቢ ማድረግ የሚያስፈልገው ምርት የመድረሻው ጊዜ የዝናብ ወቅት መሆን አለበት በቀላሉ ኮረቱ የመበስበስ እድል ስለሚኖረው ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ቦታ የለኝም በጄሬካን ይሆናል አማክረኝ
afar lay besafa lay metkel yichalal wendme
ይቻላል።
በርታ
🥰🥰🥰🥰
Xiyake aleng beyetingaw wer new yemizerew
ሰላም አድስ ነኝ
ሌላው የመሬት ክፍል የት ልትጥለው ነው መሬት በጠበበት ጊዜ
ማንጠቀመው አይኖርም አታስብ
ወንድማ እንታማክረኝ እፈልጋለሁ
ብዙግዜ በሽታ ያጠቃዋል መከላከያ አለህ እንዴ
በሲት።ቀን።ይደርሰል
በአምስት ወር ይደርሳል
መቼ ነው የምርት ማብቂያው?
ነጭ ሽንኩርት ለምርት የሚደርሰው ከተዘራበት ቀን ከ4 እስከ 5 ወር ይፈጅበታል በጥሩ አያያዝ ከተያዘ
Wwwwwwwwwwwo