ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ህገ-ወጡ የፒራሚድ ንግድ በኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 เม.ย. 2023
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 112

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 ปีที่แล้ว +7

    ፋና እናመሰግናለን ስላስተዋወቃችሁልን

  • @jamobeta1
    @jamobeta1 7 วันที่ผ่านมา

    ይመቻቹህ ፋና ህዝቡ አሁንም ተዘረፈ

  • @prince0h
    @prince0h ปีที่แล้ว +4

    Thanks to your promotion !

  • @essaoumer8888
    @essaoumer8888 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሠግናለን የደሴው ጋዜጠኛ አንተም ለንጀራህ ነው የዘገብከው ሥማችንን እዳጠፍሀው ምየ ነው እምነግርህ ሥማችንን ይቅርታ እየጠየክ ከፍ አድርገህ ይቅርታ ትጠይቀን አለህ ወላሂ ከምሬ ነው

    • @akemanu48
      @akemanu48 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ
      ዘመኑ የመርጃ ነው:: ከምርም እንዲሁ ስማችሁን አጥፍቶ ከሆነ እግረኛው ላይ ቀርበህ የሀሰት ዘገባ መዘግቡን ስማችሁን ማጥፋትን መድለፅ ትችላለህ

  • @lemlemwondwosen3516
    @lemlemwondwosen3516 ปีที่แล้ว +11

    Etcare is one of multilevel marketing company

  • @ashenafiworku7781
    @ashenafiworku7781 ปีที่แล้ว +5

    ብሬክ ስሩ የሚባለውም ድርጅት ይጣራልን

  • @funnyvideo-jp2gj
    @funnyvideo-jp2gj ปีที่แล้ว +5

    ቀጣይ ፕሮግራም ሲዘጋጅ ፕራምድ እና እስክም ልዩነቱን አካቱበት

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Fana

  • @addisethio4986
    @addisethio4986 ปีที่แล้ว +6

    Sew serto inilewet bale Fana hule mikenya nachiw Isti wendi kehonachu hageritu wust yetenserafawun musina mermiruna ifoy inibel hula buchila atihunu

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน +1

    also breakthrough trading

  • @Fitsumhagazi
    @Fitsumhagazi 10 หลายเดือนก่อน +4

    አረ እደዚ አይነት ውሸታም ሚድያ የለም፡፡

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዉሻ ይጨዋል ጊመል ወደ ፊት ይቀጥላል ኢቲኬር ወደ ፊት ምድረ መሃይም ይጭዉ እኛ ንሰራለን

    • @bruokNews
      @bruokNews 8 หลายเดือนก่อน

      እሰይ😂 የራሰህ ጉዳይ

  • @Zamzammohamad-ob8ln
    @Zamzammohamad-ob8ln ปีที่แล้ว +4

    እር ሠላም አምጡ መጀመሪያ

  • @Hkim185
    @Hkim185 ปีที่แล้ว +2

    Purpose Black Ethiopia ይፈተሸልን

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n หลายเดือนก่อน

    ይህ ስራ ከጀርባው ሌላ አላማ ያለዉና ግብር የማይከፈለበት ሀገር የሚጎዳ ነዉ እባካችሁ የፋኖ ብሮድ ካስት በአሁኑ ሰአት ይህን ድርጅት ማስቆም ለሚመለከተው አድርሱ ሀገር በእጅጉ የሚጎዳ ነው !

  • @SaymonTesfalem-cd3gn
    @SaymonTesfalem-cd3gn หลายเดือนก่อน

    ኧረ ኣመሰግናለው እነዚህ ጉዳቸው ኣያልቅም

  • @abrhambirara
    @abrhambirara ปีที่แล้ว +1

    fana sile advertu enameseginalen

  • @leyikemolla1225
    @leyikemolla1225 ปีที่แล้ว +1

    ETCARE betam harif sira new BEDENIB Ewequt mejemeriya 10ku for your promotion

  • @user-xm7hp1kd2z
    @user-xm7hp1kd2z 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ልብ የሌለው ፈሪ ህዝብ ህልም
    ምክንያቱም. በአለም ለይ
    5ሺnetworkmarketing አለ ብዙ ስው ህይወቱን የቀሩነቸው አሁን የለነው እኮ ዲጂታል ዘመን ነው ግዜውን የማከል ነው

  • @ethel7303
    @ethel7303 ปีที่แล้ว +2

    የቲያንስ የዳቦ ስሙ ነውኮ😊

  • @NegatNegusi
    @NegatNegusi 29 วันที่ผ่านมา

    Ultra life enan eyewtewetugn nw yetaralin

  • @tseditk9604
    @tseditk9604 3 หลายเดือนก่อน

    Fana thank you for your promotion tenshe compensation planun betenageru Arif nbr mn yahel hegawi ena awach endehone tastewawekuln nbr beka enante ketelemedew wechi anseramm anseram alachu

  • @jabalpha
    @jabalpha ปีที่แล้ว +6

    Betam balegawoch nachu fana Sw serto ayilewet nw

  • @MulatTsega-is2ms
    @MulatTsega-is2ms ปีที่แล้ว +2

    Min agebah weregna

  • @user-le7bl9li4s
    @user-le7bl9li4s 9 หลายเดือนก่อน +2

    Fana ሁሌም ለመተቸት ብቻ መጀመሪያ Dirket markating ምንድነው ሚለውን ንገረን።
    ስላስተዋወክልን ደሞ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @abula.6
    @abula.6 ปีที่แล้ว +3

    Wey fana sint tekeflochu new leba channel new yesintu hiwet endetlewte lengeru mengset sew silewt ayiwedm

  • @mulualemnirae8324
    @mulualemnirae8324 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ኢትዮጵያዊ የሆነ ካምፓኒ ለመንግስትና ሀገር ጥቅም ነዉ ያለዉ ወይስ ጉዳት መልሱልኝ?

  • @tmch7282
    @tmch7282 ปีที่แล้ว +2

    Ere yiseru,birr eske asgegne,lela sewu kalgoda,no issues, go ahead!!

  • @abmultimedia6817
    @abmultimedia6817 ปีที่แล้ว +1

    Alpha breakthrough ሌላው አጭበርባሪ

  • @bekisart1138
    @bekisart1138 ปีที่แล้ว +4

    Sijemer bezi etcare direct selling wist quality yehone yemrt akrbot ale, yhen bzu sew tetekmobet yayew new, pyramid scheme gn mirt saynor sew bemasgebat bcha new birr yemikefelew, ena etcare kemrtu bashager yhen selling sra sew eyasgebu endiseru binaregna dirjtu bikeflew man ygodal, kemkegnoch besteker...

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 ปีที่แล้ว

      እስቲ በአማርኛ አርጊው አልገባንም

    • @daninazu8877
      @daninazu8877 ปีที่แล้ว +1

      product እየሸጡም የፒራሚድ ስኪም ድርጅቶች አሉ

    • @redeem_ts70
      @redeem_ts70 8 หลายเดือนก่อน

      500 ETB yemayhon kibat be 10,000 eyeshetelih endet pyramid scheme aydelem tilegnaleh?

  • @DeyeraTube
    @DeyeraTube ปีที่แล้ว +4

    ፉና ድንቅ የምርመራ ስራ ነው በግልፅ ህዝቡ እየተጭበረበረ ነው

    • @teddyambachew2073
      @teddyambachew2073 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው የተጭበረበረው

  • @abmultimedia6817
    @abmultimedia6817 ปีที่แล้ว +1

    Alpha breakthrough mibal lela lebam ale

    • @user-xm7hp1kd2z
      @user-xm7hp1kd2z 6 หลายเดือนก่อน

      ቅዘነም ነገር ነክ

  • @user-xm7hp1kd2z
    @user-xm7hp1kd2z 6 หลายเดือนก่อน

    የውጭ ሀገር ዜጎች በብዛት ሚስት እሄነው

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 ปีที่แล้ว +3

    SAY NO MORE TO ALPHA BREAKTHROUGH COMPANY

    • @nswashhddhdjdjssnzm2887
      @nswashhddhdjdjssnzm2887 ปีที่แล้ว

      Lmn bro?

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 ปีที่แล้ว

      ነፃነት ዘነበ የመሰረተው scamming company ነው እሱ ደሞ በscamming የተካነ ነው ትያንስንም ወደ ኢትዮጵያ ያመጣው እሱ ነበር

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus ปีที่แล้ว +2

    ችግሩ ወገኔ ሁላችሁም ኢንቨስት ያደረጋችሁትን ብራችሁን ድርጅቱን ስጠን ብትሉት ሊሰጣችሁ አይችልም! ኢንቨስት ስለማድረጋችሁ የወረቀት ማስረጃ እራሱ ቢኖራችሁ ማለት ነው፣ ችግሩ ይሄ ነው!
    አንት ከፍለህ የምትገባው ገንዘብ ካንተ በላይ ላለው የፒራሚዱ አባል ይከፈላል ከዛ አንተም ካንተ ስር የሚገባ ሰው ስታመጣ የዛ ሰውዬ ብር ላንተ ይከፈልሀል ማለት ነው ሳይክሉ እንደዚህ እያለ ይቀጥላል። ከላይ እንዳልኩት ግን ሰዎች ብራችንን መልሱልን ካሉ ድርጅቱ እንደነ ቲያንስ፣ፊያስ ድምጹን አጥፍቶ ይጠፋል ማለት ነው።

    • @mulualemnirae8324
      @mulualemnirae8324 ปีที่แล้ว +2

      የተገዛ እቃ ይመለሳል ወይ ቫቱስ መንግስት ይመልሰዋል ወይ?

  • @Light-be2fk
    @Light-be2fk 2 หลายเดือนก่อน

    Bedenib bigebah antem tisera neber tebik ke 2 amet behaola tijemiraleh

  • @abayjr4576
    @abayjr4576 ปีที่แล้ว +2

    እናተ የ ፋና ጋዜጠኞች ግን ያለ ሙስና መተንፈስ አትችሉም ማለት ነው በቃ የጠየቃቹት የ ሙስና ገንዘብ ካልተሰጣችሁ ህዝቡም ስራ ፈጣሪወችም እንዲጎዳ ያላችሁን ሚዲያ ትጠቀማላችሁ ምን ጉዶች ናችሁ ከበፊቶቹ ጋዜጠኞች ይህን ነው ምትማሩት እረ ምን ጉዶች ናችሁ ይልቁንስ ለ ህዝቡ በደፈናው ፒራሚድ ትሪአንግል እያላችሁ ህዝቡን ከማደናገር ይልቅ ፒራሚድ ስካም፣ፖይዝን ስካም፣ ቀጥተኛ ሽያጭ or MLM ምን እንደሆነ እውቅና ፍጠሩለት ለዚህ ምስኪን ህዝብ እናንተ እንደገና ህዝቡን አትጉዱ ቲያንስ የሚባለውን የ ቻይና ድርጅት ስታስቆሙም ይህን አይነት ስህተት ሰርታችሁ ምስኪኑን ህዝብ ብሩን አስከሰራቹት እንጂ አላዳናቹትም በቃ በህዝብ ሳይኮ አትጫወቱ እናንተ መቼም ሙስና አይከፈላቹም ፣አይከፈላቹም አይሰጣቹም ደሞዛቹ ብቻ ይብቃቹ ከፈለጋቹ እንደ ሰው በትርፍ ሰአታቹ ሰርታችሁ ብሉ ሰርታችሁ ብሉ
    ሌሎች አሪፍ ስላጎረሷቹ ይህን አይነት ተመሳሳይ ስራ እየሰሩ ያሉ ድርጅቶችን ሽፋን ሰጥታቹ ፀጥ አላቹ ይህ የ እናንተን ሆዳምነት እንደምያሳይ ህዝቡ ያቃል እናንተ ነጋዴወች

    • @daninazu8877
      @daninazu8877 ปีที่แล้ว

      product ስለሸጠ ፒራሚድ ስኪም አይባልም ያለው ማን ነው መጀመሪያ እሄን አጣርተህ እወቅ

  • @abenezerbezabhe842
    @abenezerbezabhe842 หลายเดือนก่อน

    Yhen nger ahunm teketatlachu bitseruln tru new

  • @habesha-entertaiment4348
    @habesha-entertaiment4348 ปีที่แล้ว +1

    KEDADA MEDIA,DIKEM YEGAZETEGNOCH BUDIN

  • @user-ip2ms1bm1q
    @user-ip2ms1bm1q 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፋና አንድም ቀን ጠቃሚ ዜና ዘግባችሁ አታዉቁም

  • @changepostion
    @changepostion ปีที่แล้ว +1

    Er tewu pyaramid aydelem just prodactun mayet beki nw tratachewn mnamn ena manm yetecheberebere sew yelem sew atrebzhu mejemerya ataru ena demo MlM mn endehone ataru

  • @selamawitasmamaw8701
    @selamawitasmamaw8701 ปีที่แล้ว +1

    balebetu yemilew betam tkkil new enam ymnamnew yhenn new ljocu yalutm kfya lk new yemeretut system yhen kehone yychilalu mknayatum sewm yemizamedew shiyac(gzi) fetsmo new yantem tyake yesum mels andaynet new egna drijit wst mirt gezth slemtgeba shiyachi yzamedal malet new gebah stsera new yhe yemigebah degmo lelaw hgewet yemilewn ena hgawi yemilewn and sost gize sltena wsedna keza atara yane twesnalh

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817 2 หลายเดือนก่อน

    Mesere leba hula leboche yehenen deha hezeb eyachebereberachu this is pyramid absolutely pyramid

  • @lemlemwondwosen3516
    @lemlemwondwosen3516 ปีที่แล้ว +3

    ሰዉ ሰርቶ አይበላ ነዉ ነገሩ

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 ปีที่แล้ว

    የፒራሚድና የቀጥተኛ ሽያጭ ልዪነቱን ጋዜጠኛው በትክክል ለይቶ አያውቀውም ሰዎቹ ምርት ይገዛል ብለው ሲሉ እሱ ደሞ የአባልነት ክፍያ ይፈፅማል ይላል ጋዜጠኛው

    • @daninazu8877
      @daninazu8877 ปีที่แล้ว +1

      የቀጥተኛ ሽያጭ እያካሄዱ ፒራሚድ ስራ ሊሆን አይችልም ያለው ማን ነው እሱን አጣራ መጀመሪያ

    • @teddyambachew2073
      @teddyambachew2073 ปีที่แล้ว

      @@daninazu8877 አካሄዱ እንደዛ ከሆነ ነዋ ከጋዜጠኛው ንግግር ውጭ ፒራሚድ መሆኑን የሚያሳይ ነገር የለም

  • @almazaneley8576
    @almazaneley8576 8 หลายเดือนก่อน

    derome tiru miser laye ayenachehu selmitbe emange yekrta batetiyekme enqu erasehe temzgbalhe

  • @Ethioreal1
    @Ethioreal1 ปีที่แล้ว

    Pls hello taxi ebakh seraln leboch nachew birrachn becha yemlsuln 4amet lemolaw new 😢😢ebakachun

  • @Flmingoo9302
    @Flmingoo9302 9 หลายเดือนก่อน

    Wey habetam tehonaleh weyem tv yonerehal😂

  • @Fruit-Life
    @Fruit-Life 5 หลายเดือนก่อน

    አቤት ውሸት አይ ፋና የምዝግቡት አጣችሁ አይደል ያሳፍራል

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 ปีที่แล้ว +1

    አ ሥታዉሣለዉ. ትያንሥ. ተቡሎ. ነበር. አሁን. ደሞ በዚ. መጣ.

  • @Umeymaahmed2
    @Umeymaahmed2 ปีที่แล้ว +2

    Ay hagere beka madeg ayechalema beka misera sew kemasenakel wechi negerochen kemegenzeb yelek matlalat mikedmen negeres…..

  • @lemlemwondwosen3516
    @lemlemwondwosen3516 ปีที่แล้ว +2

    it is not pyramid scheme

    • @cheramelakkebede9308
      @cheramelakkebede9308 ปีที่แล้ว

      እረ ድርቅና😂😂😂😂 ዘመናዊ ሻሻ

    • @lemlemwondwosen3516
      @lemlemwondwosen3516 ปีที่แล้ว

      @@cheramelakkebede9308 ድርቅና አይደለም እዉነታ እንጂ

    • @ninidawit17
      @ninidawit17 ปีที่แล้ว

      slematakew neger atawra or atawri mn endehone teyku mejemeria silkachu lay Google yemibal tru application ale tetekemubet.

  • @haronberu5794
    @haronberu5794 ปีที่แล้ว

    እኔም ገንዘቤን ተበልቻለሁ ይሄ ሰውዬ ለህግ ይቅረብልኝ

    • @helanma2055
      @helanma2055 ปีที่แล้ว

      Enam edat gtmognle ewnthen nw

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o ปีที่แล้ว

    በህግ ሊጠየቅ ይገባል ድርጅቱም መስራቾቹም ደላሎቹም

  • @ababuabate9951
    @ababuabate9951 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬ አስራ ምናምን አመት በፊት quest የሚባል ተመሳሳይ ድርጅት 5000.00 ብር እያስከፈለ ስራ ጀምሮ ነበር የት እንደገባ አይታወቅም :: ምርት የሚባለው ሽፋን ነው :: ዋናው አንድ ሰው ከገባ በሗላ በስሩ ሰው ባመጣ እና ቅርንጫፍ ወይም በምስሉ እንዳየነው ፒራሚዱ በሰፋ ቁጥር ይህን ያህል ታገኛለህ ነው ነገሩ :: ጥንቃቄ ይደረገ ::

  • @hassenomer1194
    @hassenomer1194 ปีที่แล้ว

    Such activity doesn't produce much since the money collected from members ! It is another form of gambling !

  • @anteneh41
    @anteneh41 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ገዛህኝ በቀለ የዛሬ 19 አመት አካባቢ ጎልድ ኩኤስት ብሎ ሰዉን ሁሉ ይሰብክ ነበር ተገልብጦ መጣ ያኔ በዶላር ነበር የሚከፍሉት ደብሊንግ ባይነሪ ይባል ነበር የወርቅ ሰአት

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 ปีที่แล้ว

    Quest lairs

  • @finekash561
    @finekash561 ปีที่แล้ว

    Hhhhhhhh,እቺ ሙድ አሁንም አለች,በሉ በሉ ተበሉ,እኔም እበላለው ብዬ ተበልቻለው።

    • @cheramelakkebede9308
      @cheramelakkebede9308 ปีที่แล้ว

      እኔ የሚገርመኝ ተበልተው እኛን ሊያስበሉ ሲነገራቸው የማይሰሙት ነገርስ😂😂😂

  • @ashenafiworku7781
    @ashenafiworku7781 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እዚህ ድርጅት ውስጥ ስልጠና በወሰዱ ሰዎች ተታልዬ እንደ ሃይለኛ በ 3 አካውንት የጀመርኩ ሲሆን እንደተጭበረበርኩ ያወኩት ግን ዘግይቼ ነው ደሞ እቃው ምንም የማይሸጥ አሲዳም የሆነ እቃ ነው

    • @tigistfeyisa2985
      @tigistfeyisa2985 ปีที่แล้ว

      31,000 tebelaka

    • @ashenafiworku7781
      @ashenafiworku7781 ปีที่แล้ว

      32,700 kene ridu 33,100 birr new yetebelahut yehe sewye kaltebeklkut sew adelehum

    • @essaoumer8888
      @essaoumer8888 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው እምታሳዝን ወላሂ ሲጀመር አልጀመርክም ሲቀጥል 33100የምን ብር ነው

    • @ashenafiworku7781
      @ashenafiworku7781 ปีที่แล้ว

      @@essaoumer8888 meneden new metagobedjew agobdaje

    • @essaoumer8888
      @essaoumer8888 ปีที่แล้ว

      አሸናፊ ሺፈራው

  • @berhanumeshesha8923
    @berhanumeshesha8923 ปีที่แล้ว

    Mafia negocio.

  • @4babyo
    @4babyo ปีที่แล้ว

    Lekk ende crowd one nw 😅😅😅😅😅😅

    • @fevenzewude243
      @fevenzewude243 25 วันที่ผ่านมา

      5000 birr teblchalewe

    • @4babyo
      @4babyo 16 วันที่ผ่านมา

      @@fevenzewude243 lezawm 5300 bere nw ytblahut 😂😂

    • @fevenzewude243
      @fevenzewude243 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@4babyo tew tew yersahutin atastawesegn

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 ปีที่แล้ว

    ፋና እናመሰግናለን ስላስተዋወቃችሁልን

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน +1

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน +1

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน

    also breakthrough trading

  • @user-uj7tv1pk4m
    @user-uj7tv1pk4m 6 หลายเดือนก่อน

    also breakthrough trading