ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በርካቶችን ያከሰረው የፒራሚድ ንግድ ሥርዓት | ሀገሬ ቢዝነስ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2023
  • ሀገሬ ቢዝነስ በዚህ ሳምንት፤
    በኢትዮጵያ በህግ ከተከለከሉ የንግድ ሥርዓት አይነቶች መካከል ዋነኛው የፒራሚድ ንግድ ሥርዓት ነው። ይህ ሥርዓት የበርካቶችን ተስፋ ከአፈር የደባለቀ ሆኖ እናገኘዋለን። ለመሆኑ ህጉ በዚህ ጉዳይ ምን ይላል።
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: FACEBOOK.COM/HAGERIE TV
    ትዊተር: TWITTER.COM/HAGERIET
    ኢንስታግራም: HAGERIE_TELEVISION
    ቴሌግራም: T.ME/HAGERIE_TELEVISION
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: HAGERIE.TV

ความคิดเห็น • 33

  • @KidistMulate
    @KidistMulate หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ግንዛቤን የሚፈጥር መረጃ ነው ነገር ግን የዘመናዊ ግብይት ወይንም ቀጥተኛ ሽያጭና የፒራሚድ ስኪም ግብይትን ግልፅ በሆነ መንገድ በባለሙያ ትንተና ማስረዳትም ትልቁ የቤት ስራችሁ ነው ብዬ አምናለሁ።
    በዚህ እዬሞተ ባለው የኢንዱስትሪያል ዘመን ሰዎች ከመደበኛ ሙያቸው በተጨማሪ ዕውነተኛውን ነፃነት ለማግኘት በቀጥተኛ ሽያጭ ውስጥ በመሳተፍ ከተቀጣሪነት ወደ ትልቅ የቢዝነስ ባለቤትነትና ኢንቨስተርነት ለመሽጋገር ጥሩ መሰረት ያለው ድልድይ ይሆናቸዋል።
    እኔም ኢንጅነር ነኝ የዘመናዊ ግብይት ባለሙያም ነኝ

  • @daniD-i2g
    @daniD-i2g 8 วันที่ผ่านมา

    Higawi new enji sister

  • @hanitube-bg1zj
    @hanitube-bg1zj 6 วันที่ผ่านมา

    What about breakthrough plc or Alpha ?

  • @AbduAli-lh7cx
    @AbduAli-lh7cx วันที่ผ่านมา

    I am sorry about 3rd world😢😢😢😢😢

  • @DawitWorku1
    @DawitWorku1 หลายเดือนก่อน

    Abet ewkeeeeet

  • @FekedeAsmare
    @FekedeAsmare 8 วันที่ผ่านมา

    ውይይይ በቃ እውቀታችሁ ይሄን ያክል ነው

  • @tseditk9604
    @tseditk9604 3 หลายเดือนก่อน +2

    Enante taweralachu egnam meseratachenen enketelalen ...weshoch yechohalu gemeloch yehedalu new

    • @samuelasmamaw
      @samuelasmamaw 3 หลายเดือนก่อน

      ህግ የማይፈቅድ ከሆነ ለምን ክርክር ነው

  • @tesfugirma4881
    @tesfugirma4881 หลายเดือนก่อน +1

    Eth care በፒራሚድ እየሰራ እንዳለ ይታወቃል በተግባር ይታያል ድርጅቱ ይሄባለሙያና ሌሎችም እርምጃ ያልወሰዱት የጥቅም ትስስ እንዳለ ማሳያ እርምጃ አለመወሰዱ ነው ወሬ ብቻ

  • @tikawtesfay7219
    @tikawtesfay7219 3 หลายเดือนก่อน

    Etcare works in primamedawi selling system

    • @amirakmel123
      @amirakmel123 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ሰዎች አተውንም

  • @antenehbelay7319
    @antenehbelay7319 2 หลายเดือนก่อน

    Is Etcare legal or not?

    • @amirakmel123
      @amirakmel123 หลายเดือนก่อน

      ዘመናው አጭቤ በዪው

  • @ArarsaGetachew-
    @ArarsaGetachew- หลายเดือนก่อน

    Alpha break through trading is not its cult

  • @MisrachMis
    @MisrachMis 3 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @tseditk9604
    @tseditk9604 3 หลายเดือนก่อน

    Ereee menawerawn enewek enji midea lay kemewtatachu befit bedenb selmetawerut ngr eweku pyramid scheme ena compensation plan leyu mangnawm sales lay yemisera derjet yerasu akefafel alew yehem endezaw new ...

  • @AbaynehTilahun-bu2hk
    @AbaynehTilahun-bu2hk หลายเดือนก่อน

    ኢት ኬረ ህጋዊ ነው ወይስ ህገወጥ?

    • @DawitWorku1
      @DawitWorku1 หลายเดือนก่อน

      Na ena eyew bro

    • @esraafiljemal
      @esraafiljemal 15 วันที่ผ่านมา

      Higewetnew
      Tiens 2006 lay 2500 beltogn teftoal

  • @GirumDamitew-xc7zm
    @GirumDamitew-xc7zm 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላወቃችሁትም ዝም ብላችሁ አታውሩ

    • @samuelasmamaw
      @samuelasmamaw 3 หลายเดือนก่อน

      ይሄ እኮ መንግስት የሚያስተዳድረው midai ነው ለምን አናስተውልም

    • @amirakmel123
      @amirakmel123 หลายเดือนก่อน

      ብሮ ስለተሳተፍሽ አትዘላብጂ እኔ ገብቼበት አለመስራቱን አረጋግጬ እንደ marketing ተማሪ ከተጭበረበርኩ ቡሀላ ውሸትነቱን አረጋግጣለው

  • @user-kr1ce8nu7f
    @user-kr1ce8nu7f 2 หลายเดือนก่อน

    ማወቅ ይቀድማል ከመተንተን በፊት

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ቲቪ ሌላኛው ፋና ዋልታ የመንግሰት ገረድና አሸከሯች የምትዋረዱበት ግዜቅርብነው👎👎👎👎👎👎👎

    • @amirakmel123
      @amirakmel123 หลายเดือนก่อน

      😂😂ቢያን እንደትሰራ ይፈልጋሉ

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 3 หลายเดือนก่อน

    ቱምረው ደነዝ ይኮሀናል እንዴ....እናንተ ደነዞች mainstream midia ላይ ምታወሩትን እወቁ!

    • @amirakmel123
      @amirakmel123 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @GedefawDesalew
    @GedefawDesalew หลายเดือนก่อน

    Were bicha

  • @MerhawitMerhawit-g6v
    @MerhawitMerhawit-g6v หลายเดือนก่อน

    etecare.lሕጋዊorno.መልሱ እንጂ