ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚች በሌቦች በተተበተበች ምስኪን ሀገር ላይ በቅንነት እና በከፍተኛ የስራ እና ሀገር ፍቅር እየሰሩ ያሉ ጋዜጠኞች ደህንነት ያሳስበኛል። ከባድ አደጋ ላይ ለመውደቅ የተጋለጡ ናቸው። መንግስት ከፍተኛ የደህንነት ጥበቃ ሊያደርግላቸው ይገባል!!!
የአቶ ገሰሰ በግድ ታታሪ ነኝ የማለት ስነ-ልቦና የአገሬ አናት ላይ እንዴት ወጥቶ ለእርዛት እንደዳረገን ሳስበው 😭😭😭😭
After all nothing happened to his criminals, b/c all z system are spoiled
እኔንም እንደማሰሙኝ እኔም አልሰማቹሁም አንደኛ ደላሎችን መንግሰት የሚያጥላላዉ ሰራዉን እራሱ ሊሰራ ፈልጎ ነዉ መሆን ያለበት መንግሰት ሰራተኞቹ የፈለጉበት ይሰልጥኑ መንግሰት የራሱን ፈተና ፈትኖ የምሰክርነት ወረቀት ይሰጥ በመንግሰት በትክክለኛዉ ያልሆደዉን እራሱን ነዉ የሚጎዳዉ ሰለዚህ መንግሰት መጨነቅ ያለበት በሕጋዊ መንገድ ለሚሆዱት ነዉመንግሰት አሰራሩን ማዘመን አለበት ለኢምግሬሸን ሰራተኞች ኮንድሚንየም በ30 ዓመት የሚከፈል መሰጠት አለበት ያ ማለት .30, ሚሊዬን ብር ማለት ነዉ ማን ይህንን ያህል ሙሰና ይሰጣቸዋል ይህንን እድል የሚያበላቹት ሲቀጥል አሁን ያላቸዉን ደሞዠ በአሰር እጥፍ ማሳደግ ነዉለምሳሌ የመንግሰት ሰራተኛ ደሞዙ 10,000 ብር ነዉ እንበል በአሰር እጥፍ አሳድጉት በወር 100,000 ብር ያገኛል ይህንን ሁሉ በጥሬ አይሰጠዉም 30% ለቤቱ ይከፍላል 30% ግዴታ ተቀማጭ ማረግ አለበት 40% ወይም 40,000ብሩን የፈለገ ነገር ማረግ ይችላል ይህ መቶ ሺህ ብር ኬት ይመጣል አገልግሎት ፈላጊዎች አሁን ከሚከፍሉት በተጨማሪ አንድ ሺህ ብር ይከፍላሉ ጉዳያቸዉ በአንድ ቀን ካለቀ እሰየዉ ነዉ አሰር ሰዎች ጉዳያቸዉ ካለቀለቸዉ .10,000 ብር ነዉ በወር .300,000 ብር ማለት ነዉ ግን ደሞዙ 100,000 ብር 200,000 ብር ከጀርባ የሚሰሩት ሰራተኞች ይካፈላሉ እንግዲህ ነገ ዛሬ አይኖርም ሁሉም ቶሎ የባለጉዳዩን ሰራ ጨርሶ አዲሰ ባለጉዳይ ሺህ ብር እንዲከፍለዉ ቶሎ ቶሎ ይሰራል ሰለዚህ ባለጉዳዬች ጉዳያቸዉ በአንድ ቀን የሚሆን ከሆነ ወደ ደላላ አይሄዱም
አላህዋ ድረስልኝ እሄኮ አሁን አድስ የተቋቋመ ነዉ ከምኔየዉ ለዚህ ለሌብነት ተሰማሩ😢😢😢
አይ እዳሽ አንቺ አገር 😢😢😢
Hegawi leba yemolabet ager yegermal
This country is going down fast Lebaa hizeeb yebezabet yeweshaa sibeseb afer belou
aye echi Hager mn yeshalatal😂
😂😂😂😂😂😂😂😂 ሌባ ሌባ ፖሊስ ፖሊስ ፍርድ ፍርድ ፍትህ ፍትህ 😂😂😂😂😂😂😂
Indet yastelal Ihe gegema musegna!
እረ በየክልሎች በ መጣችሁ
ኦሮሞ አገር ጨረስ
ገሰሰ ዴሬሳ ጥሩ አከፋፋይ ስለሆነ ስለሚያካፍላችሁ እየተከላከላችሁለት ነው ሰውዬው አይነ በላ ሌባ ሞላጫ ነው: ይሄ አይገልፀኝም???😂😂😂😂😂 ሌቦ
Ewenet new
its not a big deal museiena halal honual hagereitu laye beka fake eskezare meret transport lelochum berowoch geiletse ayedel ende
Zarem dirs le Debube Kili be 5000 birr coc be birr new yemgezawu lezi demo yemiseru sewochin silki bewusxi likalewu.
በዚች በሌቦች በተተበተበች ምስኪን ሀገር ላይ በቅንነት እና በከፍተኛ የስራ እና ሀገር ፍቅር እየሰሩ ያሉ ጋዜጠኞች ደህንነት ያሳስበኛል። ከባድ አደጋ ላይ ለመውደቅ የተጋለጡ ናቸው። መንግስት ከፍተኛ የደህንነት ጥበቃ ሊያደርግላቸው ይገባል!!!
የአቶ ገሰሰ በግድ ታታሪ ነኝ የማለት ስነ-ልቦና የአገሬ አናት ላይ እንዴት ወጥቶ ለእርዛት እንደዳረገን ሳስበው 😭😭😭😭
After all nothing happened to his criminals, b/c all z system are spoiled
እኔንም እንደማሰሙኝ እኔም አልሰማቹሁም አንደኛ ደላሎችን መንግሰት የሚያጥላላዉ ሰራዉን እራሱ ሊሰራ ፈልጎ ነዉ
መሆን ያለበት መንግሰት ሰራተኞቹ የፈለጉበት ይሰልጥኑ መንግሰት የራሱን ፈተና ፈትኖ የምሰክርነት ወረቀት ይሰጥ
በመንግሰት በትክክለኛዉ ያልሆደዉን እራሱን ነዉ የሚጎዳዉ ሰለዚህ መንግሰት መጨነቅ ያለበት በሕጋዊ መንገድ ለሚሆዱት ነዉ
መንግሰት አሰራሩን ማዘመን አለበት ለኢምግሬሸን ሰራተኞች ኮንድሚንየም በ30 ዓመት የሚከፈል መሰጠት አለበት ያ ማለት .30, ሚሊዬን ብር ማለት ነዉ ማን ይህንን ያህል ሙሰና ይሰጣቸዋል ይህንን እድል የሚያበላቹት ሲቀጥል አሁን ያላቸዉን ደሞዠ በአሰር እጥፍ ማሳደግ ነዉ
ለምሳሌ የመንግሰት ሰራተኛ ደሞዙ 10,000 ብር ነዉ እንበል በአሰር እጥፍ አሳድጉት በወር 100,000 ብር ያገኛል ይህንን ሁሉ በጥሬ አይሰጠዉም 30% ለቤቱ ይከፍላል 30% ግዴታ ተቀማጭ ማረግ አለበት 40% ወይም 40,000ብሩን የፈለገ ነገር ማረግ ይችላል
ይህ መቶ ሺህ ብር ኬት ይመጣል አገልግሎት ፈላጊዎች አሁን ከሚከፍሉት በተጨማሪ አንድ ሺህ ብር ይከፍላሉ ጉዳያቸዉ በአንድ ቀን ካለቀ እሰየዉ ነዉ አሰር ሰዎች ጉዳያቸዉ ካለቀለቸዉ .10,000 ብር ነዉ በወር .300,000 ብር ማለት ነዉ ግን ደሞዙ 100,000 ብር 200,000 ብር ከጀርባ የሚሰሩት ሰራተኞች ይካፈላሉ እንግዲህ ነገ ዛሬ አይኖርም ሁሉም ቶሎ የባለጉዳዩን ሰራ ጨርሶ አዲሰ ባለጉዳይ ሺህ ብር እንዲከፍለዉ ቶሎ ቶሎ ይሰራል ሰለዚህ ባለጉዳዬች ጉዳያቸዉ በአንድ ቀን የሚሆን ከሆነ ወደ ደላላ አይሄዱም
አላህዋ ድረስልኝ እሄኮ አሁን አድስ የተቋቋመ ነዉ ከምኔየዉ ለዚህ ለሌብነት ተሰማሩ😢😢😢
አይ እዳሽ አንቺ አገር 😢😢😢
Hegawi leba yemolabet ager yegermal
This country is going down fast
Lebaa hizeeb yebezabet yeweshaa sibeseb afer belou