ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Is very nice
እሺ፡ ስለመረጃዉ እናመሠግናለን፡ ነገርግን ያልገባኝ ነገር፦ 1.ከታች አለ የምትሉት ሰዉ የሚጎዳዉ ምንድን ነዉ? 2.ቀጥል መንግስት ይህንን ህገ ወጥ ነዉ የምትሉትን ስራ ለምን አላስቆመም?3.የዚህ ድርጅት አባል የሆነ ሰዉ አስተዋዋቂ እንጂ ሻጭ አይደለም4.ይህ ድርጅት ህገወጥ ከሆነ አስተያየት የሰጡት ሰዎች ማንነት ለምን ተደበቀ? በቀጥታስ ድርጅቱ ያለበት ቦታ ተሂዶ ዘገባዉ ለምን አልተሠራም?እና እንደተባለው ፋና የእዉነት ለህዝቡ በተለይም ለድሀዉ የሀገራችን ዜጎች አስቦ ከሆነ ይህንን ዘገባ የሠራዉ በሚከተሉት ጉዳዬች ዙሪያ ለምን ተከታታይ ዘገባዎችን አልሠራም?1. በአዲስአበባ ከተማ ዉስጥ የሚኖሩ የኗሪዎችን ቤት ያለማስጠንቀቂያ እና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እና ያለ ምትክ ቦታ መንግስት ሲያፈርስ ለምን ዝም ተባለ?2.ከዚሁ ከቤት ፈረሣ ጋር ተያይዞ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ ተሠምቶ እና ታይቶ በማይታወቅ ህፃናት በጅብ ሲበሉ አልሠማችሁም ነበር ወይ?3.በተለይም በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ግልፅ በሆነ መልኩ ለአንድ ብሔር ያደላ ስርዓት ሲገነባ እና የሌላውን ብሔር ተወላጅ በግልጽ እና በአደባባይ መኖሪያቸውን ጭምር ሲነጠቁ ለምን ዝምታን መረጣችሁ?4.በተለይም በዚህ ሠዓት በመላዉ ሀገሪቱ ላይ ሠዉ ሠራሽ በሆነ የኑሮ ዉድነት የሚሠቃየዉ ህዝብ ችግር አልታያችሁም ወይ?5.ማብቂያ በሌለው እና በመንግሥት የፀጥታ አካላት ጭምር በተለይም በወለጋ ዘርን እና ብሔርን ምክንያት በማድረግ በአማራ ተወላጆች እና በተለይም በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ላይ ይህንን ያህል ጊዜ ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ እና የዘር ማፅዳት ሲደረግ አልሠማችሁም ነበር???
Ketach yalew sew birr lemagnet bzu sew mamtata mechal alebet kalhone gn tebela malet new wedetach bewerede qutr bzu sewochn mamtat kalchalk😢
@@hftube618endesu ayedelem see mametate sew masegebat ayedelem meredat yemetefelegu kehone contact aderegunge
yihe yapolotika sra ayidalam ok qoshaashaa
Woo very nice
እኔ የዚህ ድርጅት አባል አይደለሁም ግን please አንድ ነገር ብቻ ልምከርህ ይሔን ዘገባ የሰራህ ጋዜጠኛ google ላይ ግባና what is the difference b/n pyramid scheme and network marketing ብለህ አንብብ ከዛ ምን ያህል አንተንም የምትሰራበትን ፋና ቲቪንም የሚያሳፍር ዘገባ እንደሰራህ ይገባሀል
Yaw nachew ketach yalew behuletum menged tegoji new
ዝምበል ኢትኬር ፒራሚድ እስኪም ነው ምንም የምታስቸዋውቀው ነገር የለም
ኢትዮጲያ የምትቀየረው በኢቲኬር ነው
etcare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you
Hi best for me
ሁሉን ህገወጥ እየተባለም ን እንስራ
ፍና ምነው እምዘግቡት አጣችሁ ድሮም ጥሩስራ የሚሠራ ጠላት ይበዛበታል
በ 10 ወር እኔ ጉዳት ደርሶብናል የሚል ኣንድ ግለ ሰብ አስኪ ኣቅርቡልን እባካቹ ፊታቸው የማይታይ መረጃ ሰጪ ትላላቹ እንዴ
ሌባ
Ene alew yetegodaw
አይ ሰው መቼ ነው የሚሠራን ሠው የምናበረታታው አይበቃም ይሕ ክፋት አሰከመቼ ነው ከደማችን የሚወጣው ይህ እርኩስ መንፈስ 5:41
Azegulen seweyewen lefered akerebulen
ወሸት ነው ይህ መረጃ ኢትኬር ሁለየ ወደፊት ይቀጥላል ወረኞች ይጨዋሉ ጊመሎች ወደፊት ይቀጥላሉ እንደተባለው ነው ነገርየዉ
Awo lek belehal
ፋናዎች ይሄን መርምራችሁ መልስ ስጡን ፡ የኢትዮጵያችን ጠቅላይ ፡ ሙስና እና ሌብነት ማጥፋት አለብን እያለ የሚሰብከን ብሎም ወደ ስልጣን ሲመጣ የመንግስት ሹሞች በአገርና በደሃ ህዝብ ሃብት ቤትና መኪና መንደላቀቃቸውን አስቆማለሁ ብሎ ሲደሰኩርብን ነበር ። ዛሬ የመንግስት ባለስልጣን ተብየወች እያንዳንዳቸው ራሱን ጨምሮ የውጭ ምንዛሪ በሌላት ሃገር ሃብት ቪኤት ተግዝቶላቸው ይንፈላሰሳሉ ። በቅርቡ ለኢታማዦሩ የሚኖሩበት ቤት እንዲታደስ ስራውን ሲአስጀምር ቦታው ተገኝቶ ነበር የሚገርመው ይሄ ግቢ አንድ ቤተመንግስት ማለት ነው በአስር ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ። በጣም የሚደንቀው ይሄ ሰው ፈረስ ሊጋልብበት ነው ወይስ ምን ሊአደርግበት ነው ይሄ ሁሉ መሬት ፡ ሌላው የሚገርመው ከአጠገቡ የሪል እስቴት ባለቤት የሚሰራውን ስራ እንዲአቆም መደረጉ ። ታዲያ ይችናት ፍታሃዊት ኢትዮጵያ ? ይሄን ጥያቄ የበሻሻው ተወካይን ጠይቃችሁ መልስ አሰሙን እውነት ለህዝብና ለሃገር የምትሰሩ ከሆነ ።
atti min agabaa
የሆንክ ነገር
ማንን እንመን
እንቅፋት ለምን ያሁኑን አዘግብም 0
ቅናቱ ነው
It cear yewushetam sebseb dehan yegebe minch adrgeh ymdeskur diskram awukalehu yemtle sbsb lecture, baking, teacher&unemployment hiyiwet bematefat yiyazu!!!!!
Breakthrough lmn tewachuti
Good job fana 👏👏👏👏
Wshetamochi ketafi
Bemigerm huneta tenant mata Wen ,23 Nov etcare jenjenewegn nbr .amesegenalew Fana
Yene enat ከማመስገንሸ በፊት በደንብ እወቂ መረጃ ሁሉ ልክ አይደለም ለመንግስ አመታዊ ግብር የሚከፍል ድርጅት ምኑ ነው ሌብነት
እኔ እራሱ አልገባኝም
The old drewphoto they enter in your mind its risk
fanawoch sile ultra life mi tilalachihu bizu hizi eyetemezegebe new
alpha mn aynet new
this mainsteam media reports are so mediocre and unloyal...ሰው ከምንም ተነስቶ እንደዚህ ይበጠረቃል...ቅሌታሞች!
th-cam.com/video/YLOLjUgMM2M/w-d-xo.htmlቤተመንግስት ውስጥ ደሃን መመገቡ አይከፋም ነበርግን ምን ያደርጋል ደብረብረሃን ላይ አፈናቅለው እየራበው ብርድ የሚጠብሰውን ዞር ብለው አላዩትም። ካአዲሳባም ቤታቸውን እያፈረሱ ወደዛው ነው የሚሸኞቸው።እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ
Dedaboch nachuu fanawoch
etcare leba
ለምን እየታየህ አታወራም
Leboche this is pyramid azegulen acheberare hulu be Abiye zemene leba aynorem
higawi negn kalk mereja sechi lemn fitun shefene mulu confdence kaleh ene gn abal aydelehu gn mn asdebekeh
ወሬ ዝብላችሁ አትቀደዱ ኢትካር ከሰራህ ይከፍላል አሁን ያስቸገረን ግብሩነው.
የኔ ውድ እስኪ ንገሩኝ ግራ ገባኝ እና ምንድነው ነገሩ ስራው በህገ ወጥ ነው ስራው እንዴ ሰው ላይስ የሚያመጣው ጉዳት የለም ወይ ?
@@SerkeBaye0:02
enante rasu leba adelachihu mn yigermal fith be leba af ayamirim
Ere Fana gobez nachu, inem seleba hogne neber, benante mikniyat terifiyalew...
አይ ደሬ ለሀብት ሰለባ ልትሆን ነበር ድህነት ነጠቀህ፡ ኧረ ተው ጎበዝ ነገሮችን እንመርምር ዝም ብለን በጅምላ መነዳቱ ምን ይጠቅማል? ሰው ለማሰብ አይደል እንዴ አዕምሮ የተሰጠው! ባጭሩ pyramid scheme አንዲትን ሀገር እንደ ሀገር አዘቅት ውስጥ የሚከት ህገ ወጥ ንግድ ነው፡፡ ETCARE ግን የሀገርን ኢኮኖሚ boost የሚያደርግ፡ማህበረሰብን ከፍ የሚያደርግ (በስልጣኔም በኢኮኖሚም) ህጋዊ ድርጅት ነው፡፡አንብቡ፡ጠይቁ፡ተረዱ፡ያኔ እንኳን አንተ ሙሉ ቤተሰብህን ይዘህ መተህ ትሰራለህ፡this is the fact.
Er bakh😂
የዚህን አጭበርባሪ እና ወንበዴ ድርጅት ማቲዬስ መባ የተባለ ወንጀለኛ በህግ ይጠየቅልን
መረጃ ሰጭው ግን ንስሀ ግባ፡የምታወራው 1000000000% ውሸት ነው፡፡ምን ሆነህ ነው ግን በጌታ?
Sira atun sew sira silasgegne ayi habesha milegna bicha serteh telewet new yetebalikiw
@@getachewalemu1603 kkkkkkkkkkkkkkkkkabaaaaaaaaa lemasegebate yejenejenehachew alu malet new aaaaaaaaaaaa
አረ ወገን አስተውሉ ባለ ድርጅቱ ህጋዊ ነው እንዴ ምኝድ ነው የሆናቹህ ?
መንግስት ግብር ከአባላቱ ሲከፈለው ለምን ወነጀለኛ ናችሁ አላለም
Add me please
Is very nice
እሺ፡ ስለመረጃዉ እናመሠግናለን፡ ነገርግን ያልገባኝ ነገር፦
1.ከታች አለ የምትሉት ሰዉ የሚጎዳዉ ምንድን ነዉ?
2.ቀጥል መንግስት ይህንን ህገ ወጥ ነዉ የምትሉትን ስራ ለምን አላስቆመም?
3.የዚህ ድርጅት አባል የሆነ ሰዉ አስተዋዋቂ እንጂ ሻጭ አይደለም
4.ይህ ድርጅት ህገወጥ ከሆነ አስተያየት የሰጡት ሰዎች ማንነት ለምን ተደበቀ? በቀጥታስ ድርጅቱ ያለበት ቦታ ተሂዶ ዘገባዉ ለምን አልተሠራም?
እና እንደተባለው ፋና የእዉነት ለህዝቡ በተለይም ለድሀዉ የሀገራችን ዜጎች አስቦ ከሆነ ይህንን ዘገባ የሠራዉ በሚከተሉት ጉዳዬች ዙሪያ ለምን ተከታታይ ዘገባዎችን አልሠራም?
1. በአዲስአበባ ከተማ ዉስጥ የሚኖሩ የኗሪዎችን ቤት ያለማስጠንቀቂያ እና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እና ያለ ምትክ ቦታ መንግስት ሲያፈርስ ለምን ዝም ተባለ?
2.ከዚሁ ከቤት ፈረሣ ጋር ተያይዞ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ ተሠምቶ እና ታይቶ በማይታወቅ ህፃናት በጅብ ሲበሉ አልሠማችሁም ነበር ወይ?
3.በተለይም በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ግልፅ በሆነ መልኩ ለአንድ ብሔር ያደላ ስርዓት ሲገነባ እና የሌላውን ብሔር ተወላጅ በግልጽ እና በአደባባይ መኖሪያቸውን ጭምር ሲነጠቁ ለምን ዝምታን መረጣችሁ?
4.በተለይም በዚህ ሠዓት በመላዉ ሀገሪቱ ላይ ሠዉ ሠራሽ በሆነ የኑሮ ዉድነት የሚሠቃየዉ ህዝብ ችግር አልታያችሁም ወይ?
5.ማብቂያ በሌለው እና በመንግሥት የፀጥታ አካላት ጭምር በተለይም በወለጋ ዘርን እና ብሔርን ምክንያት በማድረግ በአማራ ተወላጆች እና በተለይም በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች ላይ ይህንን ያህል ጊዜ ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ እና የዘር ማፅዳት ሲደረግ አልሠማችሁም ነበር???
Ketach yalew sew birr lemagnet bzu sew mamtata mechal alebet kalhone gn tebela malet new wedetach bewerede qutr bzu sewochn mamtat kalchalk😢
@@hftube618endesu ayedelem see mametate sew masegebat ayedelem meredat yemetefelegu kehone contact aderegunge
yihe yapolotika sra ayidalam ok qoshaashaa
Woo very nice
እኔ የዚህ ድርጅት አባል አይደለሁም ግን
please አንድ ነገር ብቻ ልምከርህ ይሔን ዘገባ የሰራህ ጋዜጠኛ google ላይ ግባና what is the difference b/n pyramid scheme and network marketing ብለህ አንብብ ከዛ ምን ያህል አንተንም የምትሰራበትን ፋና ቲቪንም የሚያሳፍር ዘገባ እንደሰራህ ይገባሀል
Yaw nachew ketach yalew behuletum menged tegoji new
ዝምበል ኢትኬር ፒራሚድ እስኪም ነው ምንም የምታስቸዋውቀው ነገር የለም
ኢትዮጲያ የምትቀየረው በኢቲኬር ነው
etcare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you
Hi best for me
ሁሉን ህገወጥ እየተባለም ን እንስራ
ፍና ምነው እምዘግቡት አጣችሁ ድሮም ጥሩስራ የሚሠራ ጠላት ይበዛበታል
በ 10 ወር እኔ ጉዳት ደርሶብናል የሚል ኣንድ ግለ ሰብ አስኪ ኣቅርቡልን እባካቹ ፊታቸው የማይታይ መረጃ ሰጪ ትላላቹ እንዴ
ሌባ
Ene alew yetegodaw
አይ ሰው መቼ ነው የሚሠራን ሠው የምናበረታታው አይበቃም ይሕ ክፋት አሰከመቼ ነው ከደማችን የሚወጣው ይህ እርኩስ መንፈስ 5:41
Azegulen seweyewen lefered akerebulen
ወሸት ነው ይህ መረጃ ኢትኬር ሁለየ ወደፊት ይቀጥላል ወረኞች ይጨዋሉ ጊመሎች ወደፊት ይቀጥላሉ እንደተባለው ነው ነገርየዉ
Awo lek belehal
ፋናዎች ይሄን መርምራችሁ መልስ ስጡን ፡ የኢትዮጵያችን ጠቅላይ ፡ ሙስና እና ሌብነት ማጥፋት አለብን እያለ የሚሰብከን ብሎም ወደ ስልጣን ሲመጣ የመንግስት ሹሞች በአገርና በደሃ ህዝብ ሃብት ቤትና መኪና መንደላቀቃቸውን አስቆማለሁ ብሎ ሲደሰኩርብን ነበር ። ዛሬ የመንግስት ባለስልጣን ተብየወች እያንዳንዳቸው ራሱን ጨምሮ የውጭ ምንዛሪ በሌላት ሃገር ሃብት ቪኤት ተግዝቶላቸው ይንፈላሰሳሉ ። በቅርቡ ለኢታማዦሩ የሚኖሩበት ቤት እንዲታደስ ስራውን ሲአስጀምር ቦታው ተገኝቶ ነበር የሚገርመው ይሄ ግቢ አንድ ቤተመንግስት ማለት ነው በአስር ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ። በጣም የሚደንቀው ይሄ ሰው ፈረስ ሊጋልብበት ነው ወይስ ምን ሊአደርግበት ነው ይሄ ሁሉ መሬት ፡ ሌላው የሚገርመው ከአጠገቡ የሪል እስቴት ባለቤት የሚሰራውን ስራ እንዲአቆም መደረጉ ። ታዲያ ይችናት ፍታሃዊት ኢትዮጵያ ? ይሄን ጥያቄ የበሻሻው ተወካይን ጠይቃችሁ መልስ አሰሙን እውነት ለህዝብና ለሃገር የምትሰሩ ከሆነ ።
atti min agabaa
የሆንክ ነገር
ማንን እንመን
እንቅፋት ለምን ያሁኑን አዘግብም 0
ቅናቱ ነው
It cear yewushetam sebseb dehan yegebe minch adrgeh ymdeskur diskram awukalehu yemtle sbsb lecture, baking, teacher&unemployment hiyiwet bematefat yiyazu!!!!!
Breakthrough lmn tewachuti
Good job fana 👏👏👏👏
Wshetamochi ketafi
Bemigerm huneta tenant mata Wen ,23 Nov etcare jenjenewegn nbr .amesegenalew Fana
Yene enat ከማመስገንሸ በፊት በደንብ እወቂ መረጃ ሁሉ ልክ አይደለም ለመንግስ አመታዊ ግብር የሚከፍል ድርጅት ምኑ ነው ሌብነት
እኔ እራሱ አልገባኝም
The old drewphoto they enter in your mind its risk
fanawoch sile ultra life mi tilalachihu bizu hizi eyetemezegebe new
alpha mn aynet new
this mainsteam media reports are so mediocre and unloyal...ሰው ከምንም ተነስቶ እንደዚህ ይበጠረቃል...ቅሌታሞች!
th-cam.com/video/YLOLjUgMM2M/w-d-xo.html
ቤተመንግስት ውስጥ ደሃን መመገቡ አይከፋም ነበር
ግን ምን ያደርጋል ደብረብረሃን ላይ አፈናቅለው እየራበው ብርድ የሚጠብሰውን ዞር ብለው አላዩትም። ካአዲሳባም ቤታቸውን እያፈረሱ ወደዛው ነው የሚሸኞቸው።
እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ