This was waiting for so long . Brave and brilliant investigative journalism.....now you are real . My mother land finds someone who can do the job . AINACHEN AND FANA B . C ....YOU ARE MY HERO... KEEP THE GOOD JAB ALIVE ❤❤❤❤❤❤
this is top right. We all aware of what has been done in Addis and the country as well. If you are genuine enough why don't you attempt to say few words on it. Lebba
Excellent work shedding light on corruption! It's crucial for journalists to continue uncovering such issues, and authorities must take immediate action to address them. Keep up the great reporting! Fana tv 👏
የልጅ ጨዋታ ይመስላል ።እኔን በጣም የገረመኝ የጋዜጣኛ ጥንካሬ ነዉ በርታልን
ሌቦቹ ተጠያቂ ናቸው
ስለ ምርመራው ፋና ይመሰገናል
Thank you Fana Broadcast
ገና ያልተሰማ ብዙ ጉድ አለ በደንብ መጣራት አለበት ። ለጋዜጠኞቹ ግን ክብር ይገባቸዋል respect🙏🙏🙏🙏
31:47 presidentu tsegurun sinkaka yitayal eyewashe edehone masrejia
ሰልኩን ባገኝ
Hulum eko siyaweru eyetentebatebu neber ehe malet degmo lebinetachewun yasayal.
የወጋገን ባንክ 2015 የአመታዊ ትርፍ 1.4 ቢሊየን ብር ነበረ። ይህ ደግሞ የዶ/ር ሀብታሙ አበባ ከደሞዝ ውጭ የሚያገኘው ጥቅማ ጥቅም ነው። በዚህ መሠረት ዶ/ር ሀብታሙ አበባ የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት ቢሆን ኖረው የአመቱ ትርፍ ዜሮ ሆኖ ባንኩ ይዘጋ ነበረ። አቤት ዩንቨርስቲ በይኖር ኖረው እንዶ ዶ/ር ሀብታሙን ምን ይወጣው ይሁን።
😂
ፋና ምርመራ ፕሮግራም አዘጋጆች ፣ ዝርፊያ እና ሙስና በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ፣ እናንተን የመሰለ ጀግና ማየት ፣ የሚያስደንቅ ነው ። አሁንም ለህዝቡ በይፋ መጋለጥ ያለባቸው ፣ የዝርፊያ እና የሙስና ጉዳዮች ፣ በኢትዮጵያ የትዬለሌዎች ናቸው እና በርቱ እና ለህዝቡ አሳውቁት ። አድናቂያችሁ ነኝ !...
የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት ቢሆን ኖረው የአመቱ ትርፍ ዜሮ ሆኖ ባንኩ ይዘጋ ነበረ። አቤት ዩንቨርስቲ በይኖር ኖረው እንዶ ዶ/ር ሀብታሙን ምን ይወጣው ይሁን።
Is there no policy and policy in the country?
Yestrday I saw in my eye in qality area defence oral track full of carcole and loff oading for retailers
😊@@mustafamohammed7484
በጣም የሚገርመው ነገር በስራ ሰዓት ቢፈለጉ የማይገኙ ሀላፊዎች ከስራ ሰዓት ዉጭ ሰርቼነው የተከፈለኝ ሲል መስማት ቀልድ ነው ጋዜጠኛው ግን በርታ ራስህንም ጠብቅ
ምን ቀልድ ነው የንሮ ውድነቱ ጣራ ነክቶ እያለ በደሞዛቸው እንዴት መኖር ይችላሉ ?
የትኛውም የመግስት መስራቤት በአበልና በተለያየ ጥቅማ ጥቅም ባይታገዙ አንድም የመግስት ሰራተኛ ንሮውን ሊገፋ አይችልም
@@AddisalemGirma-z4t ህጋዊ የሆነ ጥቅማ ጥቅምን ማንም አልተቃወመም የነዚ ግን የተለየ ነው በዓመት ውስጥ 365 ቀን ነው ያለው ታዲያ እንዴት ቢታሰብ ነው በሺ የሚቆጠሩ ቀናት አበል የተከፈላቸው እስቲ ከገባህ አስረዳን??
@@AddisalemGirma-z4tኑሮ ተወዷል።ግን በጀት መዝረፍ አለባቸው ነው የምትለው ? ተማሪን እያስራቡ፤ፋሲሊቲዎች በሌሉበት ሁኔታ ተማሪ እየተቸገረ ፤ገንዘብ የለም እየተባለ ፤እነሱ በአንድ አመት ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ለመኪና ኪራይ ማውጣት ህዝብ ማጥፋት ነው።
ደስ ሲል....እኔ ስራ ሳልበድል ደሞዜ እንዲያዝ አድርጎ ያባረረኝን ሰው። እዚህ የአበል(የውርደት) ዝርዝር ውስጥ ስሙ ተፅፎ ሳየው የምር ደስ ብሎኛል። ሌላው ደሞ እታች የኮሌጅ ዲኖች ድረስ ወርዳቹ ብትመረምሩ እላ ካሉት ባልተናነሰ መልኩ የሙስናውን ጥግ ትረዱት ነበረ። Salute Doc Adane🙏🙏🙏🙏
እንኩዋን ደስ ሰለህ ዛሬ ደግሞ ተለቃቅመው ገብተውልሀል
ሌሎች ዩኒቨርሲቲወች ደሞ ከዚህ ይብሳል
Big respect fana
ደቡቡ ሁሉም ግቢ አንድ ናቸው
ጋዜጤኛው ልዩ ጀግና በጣም በርታልን ፋናም በርቱ
የምገርም ጋዜጤኛ እናመሰግናለን ፋና እጅግ ደስ የሚል ምርመራ ሀገርን ከውድቀት የመታደግ ሥራ ነው።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ውስብስብና፣ አስተዳደራዊ ፣ችግሮች ያሉበት ሥለሆነ ፋና የበኩሉን እንድወጣ
ጸደቀ ግን በጣም ተመችቶኛል።he is stright forward.አንተ ጀግና እና ሃቀኛ።
ወንድምህ ነኝ ከ ትግራይ።
ፋናዎች እናመሰግናን!!!!!!!
ዪንቨርስቲ የሚያስተዳድረው ት/ማንስቴር ሆኖ እያለ የአንድ ሰፈር ሰዎች እየቶሾሙ /እየተቀጠሩ ከዚህ የተሻለ ነገር መጠበቅ የዋህነት ነው።
I love to hear this kind of documentaries Keep doing what u r doing Fana🎉✌️
አቤት የዘንድሮ ጉድ ስንቱን አያን ጎበዝ!! አይይይይይይ ኢትዮጵያ ሀገሮ ነገር ግን ለጋዜጠኞቹ ግን ክብር ይገባቸዋል።
ከባድ ሚዛን.............
ኮሎምቢያ ያለሁ መሰለኝ አጠገቤ ተቀጣጣይ ፋንጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብቻ መጨረሻ ያለው አይመስለኝም ።
የተማረ ይግደለን ብለን የተማረው ገደለን
ሁሉም ሌባ ነ
Awo yasazenal
ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ አሪፍ ግቢ ጎበዝ ትእግስተኛ እና ለትምህርቱ ዋጋ ያለው ተማሪ ነበር ያለ ግን በነዚክ ሌቦች እየተዘረፈ ተማሪን በውሐ እጦት በመብራት የካፌ ብልሽትና የሠራተኞች ለተማሪዎች ያላቸው አመለካከት በጣም ከባድ ነው። መዘጋት ያለበት ግቢ ነው።
የዋቸ ተማሪዎች ግን big respect ።
I love you!!
ምንም አይመጣባቸው እንደተለመደው ተወርቶ ይቀራል እታች ያለው ሰራተኛ ቢሆን ፩ ቀን አበል ከስራው ይባረራል የተማሪዋቹ ምግብ ምን ይመስላል
Ewnat nw yalkew yahe hulem wachemo lay mihon ngr nw😢😢
ምንም አይመጣባቸውም እያልን ነው አስተሳሰባችንን የምናበላሸው ሰዎቹ ከህግ በላይ አይደሉም ጠንካራ ምርመራ እንደተደረገ ሁሉ ጠንካራ እርምጃም አስፈላጊ ነው
Yemigermachu hosaena andand birowochim temesasay nachew
th-cam.com/video/oeVn0t79dUI/w-d-xo.htmlsi=tN4hIlRyrNKptfbC
Taseru eko bruh
ዋው እንዲህ አይነት ጋዜጠኞች ስላሉን ደስ ይላል ሙች❤👌
Thank you Fana team for your excellent work🙏
This was waiting for so long . Brave and brilliant investigative journalism.....now you are real . My mother land finds someone who can do the job . AINACHEN AND FANA B . C ....YOU ARE MY HERO... KEEP THE GOOD JAB ALIVE ❤❤❤❤❤❤
አፊ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም
በጣም አሪፍ ነው ! ደክተር አዳነ ግን ብዙ አታውራ በሉት። የነሱንም ዘመን እናስታውሳለን !!
Thank you for seriously investigating the situation
Thank you, Fan TV, being a voice .
ሁሉም ሌቦች ናቸው ጌታን የሚያውቁ ግን እግዚአብሔርን የማይፈሩ በቃኝ ማያውቁ ደሃውን ምቸቁኑ thanks fana kezi belay gud alebachew... ere Dr Aby
ጌታን ቢያውቁ ይዘርፋሉ ?ምን አይነት ሠይጣን ነህ? ለነገሩ ፕሮቴስታንት ፀረ ኢየሱስ ነው ከመጀመርያው ።የሀዲያ ህዝብ በሙሉ ከጥንት ኦርቶዶክስ ነበር።ከመቼ ወዲህ ነው በሌባ ሠይጣን ፕሮቴስታንት የተበከለው?
አቦ ወንድማችን አላህ ጤናም እድሜ ይስጥህ አቦ አላህ ይጠብቅህ አፋጥጥልኝ በየክልሉ ነው የይንቨርስቲ ከቄራ ስጋ ላይ ሚዘርፉ ናቸው ወላሂ በሁሉም ክልሎች አለ ።
እኔ በእውነት በእውነት የታዘብኩት አንድ የ15 አመት የምሕንድስህና የስራ ልምድ የሚፈለግ ቦታ አንድ ትልቅ የሀገር ቦታ ላይ የlanguage መምህር ተቀጥሮ ታዝቢያለው በእውነት መማሬ ነው ያስጠላኝ እንዲ አይነት ሰው ነው ሀገር የሚያፈረሰው። ይህ ነገር ምንም የሚገርም ነገር አይደለም ለምን እኔ ከማቀው የ6 አመት ልምድ....ወገን ለትውልድ እናስብ
ገለልተኛ ከሆናችሁ ከፍተኛ ዝርፊያ የተፈፀመበትን የአዲስ መዘጋጃ ቤት እድሳት ና በአደባባይ ዝርፊያ የተካሄደበትን የአዲስ አበባ የከተማ አውቶብስ ግዢን ጨምሮ በገለልተኛ ኦዲተር እንዲመረመር ተደርጎ ለምን እውነታው ለህዝብ አይገለፅም ???
ህዝብ ሁሉንም ያውቃል የማያውቅ እንዳመስላችሁ ሁሉም ተሰንዶ ቁጭ ብሎል እናተ አሁን ብታድበሰብሱት የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሌቦቹ ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም::
this is top right. We all aware of what has been done in Addis and the country as well. If you are genuine enough why don't you attempt to say few words on it. Lebba
ተው ተው ይሄኛው ነገር መንግስት ካልተቀየረ አይሆንም
ለጋዜጠኛ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you FBC. Amazing Job.
ፋናዎች በርቱልን አካባቢዉ ላይ ገና የልተሰሙ በጣም ብዙ ጉዶች አሉ
ምን የምታቀው አለ ንገረኝ
በናታቹ ጅማ ዩኒቨሪሲቲ አይሲቲ ኑ ከዚህ ይብሳል
እንዲያውም ትንሽ ነው በጣም ከወር እስከ ወር አበልና ያልተገባ ወጭ ይደረጋል የምሰመን ጠፍቶ ነበር ፋና እናመሰግናለን ❤❤❤
Thank you Fana
ፋና ይህ ፕሮግራም ጥሩ ነው ግን አስተያየት ይህ ፕሮግራም ይበልጥ እንዲቀጥልና በተቻለ አቅም ስለ ህግ የሚያቅ ህጉንም ጨምሮ ቀጥተኛ እና ፍርሀት የሌለበት ጋዜጠኛ ቢኖር ፕሮግራሙ ምን ያህል አሪፍ እንደሚሆን ታሳቢ ቢደረግ አሪፍ ነው ባይ ነኝ እንደሰማችሁኝ እርግጥ ነው
Thank you fana
የዩኒቨርሲቲ አመራር በዉድድር እና በእዉቀት እንጂ የዛ አከባቢ ሰዉ በመሆንና በትዉዉቅ ሲሆን ትርፉ ይህ ነዉ። በጭራሽ ለዉድድር ክፍት እንደማይደረግ በዚህ ማየት እንችላለን።
ትክክል! እስካሁንም በዚህ በጠነዛ የዘር ፓለቲካ መንግስትም ግለሰብም ታውሮ ይህች ምስኪን ሀገር እና ሕዝቦቿ እንደደማን አለን።
የሀገራችን የሙስና ምርመራ የትም አይደርስምና ዘና በሉ!!!!
Thank you Fana TV WAW
May God protect this journalist…love this kind of journalism please more have to be done but respect for every work and the president is billionaire
ሁሉም የዩኒቨርስቲ አመራሮች ችግር አለባቸው ስለራሳው ህይወት እንጂ አንዳንች መፍትሄ አምጥተው አያውቁም ለዚ ነው የዩንቨርስቲ መምህራን በኑሮ ፍዳቸውን ሚበሉት ሁሉም መምህራን ስደት ነው ተስፋቸው ከትንሽ ጊዜ ብሃላ ባዶ ህንፃ ብቻ ነው ሚቀረው ።
ድሮስ እንደ ሀይስኩል ባንድ ጊዜ ይሄ ሁሉ ዩንቨርስቲ የተደረደረው ለሌብነት ነው እኮ። በኮንስትራክሽኑ ዘረፉ አሁን ደሞ ለ1ቀን አበል 1 ሚሊዮን ብር ለመዝረፍ። ግን ህዝቡ 3 ወር 6 ወር ደሞዝ አይከፈለውም።
በጣም ጥሩ ጅምር ነው፡፡ ነገር ግን አዲስ አበባ ላይ ያሉ ሚኒስቴር መ/ቤቶች በተለያዩ የበጀት ኮዶችን (ፕሮጀክቶች) በመጠቀም አንድ ሰው በወር ማግኘት ከሚገባው ቀናት በላይ ተመሳሳይ ሲወስድ ይስተዋላል፡፡ መሰል ዘረፋዎች ማጋለጣችሁ ቀጥሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ!
1.4ቢሊዮን የባህርዳር ድልድይ ይሰራል
1.4 ቢሊየን በዋቸሞ ዩንቨርስቲ ይዘረፋል
ፋና ምርመራውን አድርጎ ችግሮቹን አጋልጧል ቀጣይ ስራ ትምህርት ሚኒስተር በፋና ምርመራ መሰረት ተጨማሪ ማጣራት አድርጎ ተጠያቂዎችን ህግ ፊት ማቅረብና ከሀላፊነታቸው መነሳት ይኖርባቸዋል። ፕሮፌሰር ብርሃኑ በተመጨረሻ የተናገሩት ቃል አሁን ነው ፈተናው ቃል በተግባር ሚኒስተር መስሪያቤቱ የደረሰበትን ለህዝብ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
የወጋገን ባንክ 2015 የአመቱ ትርፍ 1.4 ቢሊየን ብር ነበረ። ይህ ደግሞ የዶ/ር ሀብታሙ አበባ ከደሞዝ ውጭ የሚያገኘው ጥቅማ ጥቅም ነው። በዚህ መሠረት ዶ/ር ሀብታሙ አበባ የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት ቢሆን ኖረው የአመቱ ትርፍ ዜሮ ሆኖ ባንኩ ይዘጋ ነበረ። አቤት ዩንቨርስቲ በይኖር ኖረው እንዶ ዶ/ር ሀብታሙን ምን ይወጣው ይሁን።
Fana keep up the good work !
Pls ፋና የውጤቱ ነገር ይጣየቁ ለምሳሌ ፣ ስንማር 2.9 የለው ፣ ስንወዳደር ግን 3.5 ከዚህ በለይ ውጤት ይዞ ይወጣሉ ፣ pls Regesteraial nagr
በነገራችን ላይ ለጋዜጠኞች በደንብ በደንብ ይመሠገኑ ይገባል 👏👏👏👏👏👏
ፋናዎች በርቱ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን
ይገርማል። የትውልድ ሙጣጭ፡ የማህበራዊ ዕሰታችን ዝቅጠት መለያ ምሳሌዎች ናቸው እነኚህ። እንደ ካንሰር ...
Thank you Fana Broadcast
እግዚኦ!!!
Thank you fana I hope you investigate all universities in all regions
ከetv ማቆለባበስ ወደ ፋና በንግግር መንተባተብ&መወዘጋገብ😢😢😢
Amazing journalist I have ever seen.
"ገንዘብ ዘርፈዋል " የሚለው ቃል ድርጊታቸውን አይመጥነውም:: “ገንዘብ አትመዎል ለእራሳቸው " ነው የሚባለው! የሚያሳዝነው ለስሩት ወንጀል የፖርቲ አባል ወይም የክልል ስዎች ስለሆኑ ከተሽፈነላቸው ነው:: እስር ቤት መግባት አለባቸው(ተጠራርገው)!
Bravo Fana Television and Fana Journals Group. Go forward.
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በጀት አጠቃቀም ይገምገምልን
Good investigative journalism.
በርቱ ጥሩ የምርመራ ጋዘጤኝነት ሥራ ነው ።
እባካቹ ሀዋስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አዋሽ መልካሳ ብዙ ዝርፊያ ይፈፀማል ። እነሱንም መርምሩ
እስቲ ንገረኝ ምን አሻጥር አለ
በጣም ደስ የሚል የምርመራ ስራ ነው ግን ፋና ፋና ፋና....
ሙሉ የሀገሪቱ university ዎች ለተማሪዎች መመገቢያ በጀት አጠረን ይላሉ ፡ ግን እኮ ተማሪዎቹ ተመገቡ ለማለት ይከብዳል ፡ ግን እነሱ በጀቱን ይቋደሱታል ፡ ሙሉ የ university አሰራር ቢፈተሽ ባይ ነኝ፡
Excellent work shedding light on corruption! It's crucial for journalists to continue uncovering such issues, and authorities must take immediate action to address them. Keep up the great reporting!
Fana tv 👏
ፋናዎች ልትመሰገኑ ይገባል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቻቸንን ብቻ ሳይሆን ወደ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም ወረድ ብትሉ ብዙ ጉድ ታወጣላችሁ፡፡
ዶ/ር ተመስጌን ቶማስ ጅማ ዩንቨርስቲ እያለን ሳዋ በሚባል ማደሪያ ውስጥ በ1996 አ.ም የምስራቹን ቃል( ወንጌልን) መስክሮልኝ ወደ ክርስቶስ እንደመጣ ያደረገኝ ግለሰብ ነው፡፡ ከብዙ አመታት በኋላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል፡፡ ቶሚ በጣም እወድሃለሁ፡፡
ዶ/ር ተመስገን የምስራቹን ቃል ከመሰከረልህ በኋላ ገንዘብ እያቦጠቦጠ ነው።
ከሌቦ ላይ ወንድም ቃል የተቀበልከው 😂😂😂😂
😂😂😂 የምስራቹን ቃል...
በመሠከረልህ መሠረት አንተም እንደሱ ሃገሪቱን እያጠብካት ነው የጌታ ሰው?
"Conflict of Interest" የሚባል ነገር አለ:: ይህ በግልጸ የተከናወነ የህዝብ ንብረት ላይ የተደረገ ሌብነት ነው:: አላውቅም : እኔን አያገባኝም ወዘተ የሚል መልስ ከሌቦች የሚጠበቅ መልሰ ነው::
ጉዳዪ ሪፖርት መደረጉ እነደተጠበቀ ሆኖ በሕግ ታይቶ ውጤቱ ለሕዝብ መቅረብ አለበት::
ፋና እንፀ ስማቹ ሆናችኋል ወደሌላ ዩኒቨርሲቲም ጎራበሉ
ጠቅላዩን ጠይቁት የሃገሪቱን በጅት የት እንደሚያዝገባው
ፋና ጋዜጠኛ አናመሰግናለን
የጋዜጠኚውን ስልክ ባገኝ ከዚህ የባሰ ጉዳይ እሰጠው ነበር
😂😂abet secreat agent@@MentaworkMulatu
ሠጣሃለሁ ።
Call to Fana, simple
እኔም
ጠቅላዩን እንዲያፋጥልህ ነው
ይዘገንናል። በጣም ያሳፍራል። ህግ ባለበት ሀገር ይሄን ያክል ወንጀል ፈጽመው የህዝብን ንብረት ዘርፈው ማንም አይጠይቃቸውም። የሀገሬ ህዝብ በውሀ እና መንገድ እጦት ይሰቃያል እነዚህ አሳፋሪዎች ይሄን ያህል ገንዘብ ይመዘብራሉ። መንግሥት ሆይ የታለህ?
ጋዜጠኛ አፈወርቅ እያዩ አድናቆቴ ይድረስህ ትልቅ ስራ ነው የሰራሃው በርታልን አቦ
ለጋዜጠኞቹ ትልቅ ክብር ክብር ይገባቸዋል
ጥሩ ጅማሮ ነው ፋና በያዛችሁት ሞያዉ ብቃታችሁ ተጠናክራችሁ የያንዳንዱን የህዝብ ንብረትና ሞራልን የሚጎዱ ፀያፍ ተግባር ስልጣናቸውን ተጠቅመው የሚመዘብሩ ግለሰቦችን እንዲህ ተኮፍሶ ተቀምጦ ባለበት ወንበር ላይ ከንፈሩ እስኪንቀጠቀጥ ስታንተባትቡ ማየት በጣም ትልቅ ስራ ሲሆን ለሌላውም ያለቦታው መቀመጫ ይዞ የዚህን ምስኪን ህዝብ ሀብት ለሚመዘብር ትልቅ ደውል ነው ቀጥሉበት የዚህንም መጨረሻ ለህዝባችሁ አሳውቁ
Good job
Continue your good work
ፋና ለህግ አቅርቦ መባረር ብቻ ሳይሆን ለህግ አቅርቦ ውጤቱን እንጠብቃለን ብልፅግና ወደፊት
ስንጮህ ኖረን ዛሬ ይህን ማለታችሁ ትንሽ ስሜታችንን አነቃቅቷናል። ይህ ብቻ ሳይሆን ሌላ የህዝብ ሀብት በሀዲያ ዞን ባለሥልጣናት ከባለሀብቶች ጋር በሙሰጠር እየበዘበዙ ይጌኛሉ። ለዚህ ደግሞ ለሀዲያ ለበህል አዳራሽ ተብሎ የተመደበው ሀብት ተበልቶ ግንባተው ሳይጠናቀቅና ለህዝብ አገልግሎት ሳይሰጥ ሀውልት ሆኖ የቆመውን ቤት ማያት ያስፍልጋል። ይህንን ያደረገውን ኮንትራክተር ደግሞ በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ውስጥ የምሰራቸውን ሥራ እንድሰራ የዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ኮንትራት ሰጥቶ እያሰረሁ ነኝ ስለን ገርሞን ኖረናል
ሀገር ያሳድጋል የተባለ የተማረ ሀይል እንዴት የሀገርን ጥሪት ለግል ጥቅም ያውላል ?
ከድሮ ጀምሮ ኢትዮጵያን የሚያጠፋው የተማረው የሚባለው ሀይል ነው። ሲሰርቅ ሲዘርፍ ሀገር ሲሸጥ ነው የኖረው።
Great, keep it up Fana BC.
❤❤❤yeroon Yabeenyaa walitii!!! No distance from government Eegumsaa yeroon
Geejjibni ifaa
Fayyaan
Dhineen
Yaannis waraanaa qabeenyaa hawaasaa lakk gallee
GOOD OF ALL YOUR PROGRAM
ፋና ራሱ ቢፈተሽ ከፍተኛ ምዝበራ እንደሚፈፅም እርግጠኛ ነን ።ጠቅላላ የብልፅግና መንግሥት የአሰራር ሥርዓት እንዲህ ነው ።ይህን ደግሞ ከአባቱ ከወያኔ የወሰደውና በአስር ዕጥፍ አሻሽሎ እየሰራው መሆኑን ነው ።
BRAVO FANA
Betam arif program nwu fana keep it up 👌 ,,mechereshawunm yefered hidetunm teketatelachu endemtakerbulen tesfa alen
I appreciate the Journalist.
An amazing investigative journalist!!
የጥቆማ የስልክ መስመር 🙏
I love your approach very professional polite
It very shem collactetion of corporate Drs
Fana TV 💪💪💪💪💪 ፕሬዘዳንቱ ግን ዶክተር ነው? 😂😂😂😂
የተማረ ይግደለኝ ሲባል ይኸው በጀርባችን ታረድን በርቱልን ጋዜጠኞቻችን ህጉማ እረሳን እኮ
ወይ ሀገሬ😢😢
በስንቱ ትወቀጫለሽ? የጎበጡ አረጋውያን በበዙባት ::የሰው ልጅ በጣም ትንሹ ነገር የሆነውን የህይወት ማስቀጠያ ምግብና መጠጥ ብርቅ በሆነባት ሀገር ይህን ያህል ዘረፋ ይጧጧፋል:: እነኚህ ሆዳማች እነሱ ስለተንፈላሰሱ ሀገሬ በመልካም የእድገት ጎዳና ላይ ናት ይሉናል::
ከዚህ በፊት አይናችን የሚባል እንዲህ አይነት ፕሮግራም ነበር:: ለረጅም ጊዜ ቀርቶ ነበር::አሁን እንዲህ ተመልሶ መምጣቱን በደንብ እደግፋለው:: ሆኖም
ይህን ያህል የህዝብን ገንዘብ ሚቦጠቡጡና ሀገርን የሚያርዱ የቢሮ ባለሙያዎች የመስክ ባለሙያዎች ሁሉ በህግ ስር ሆነው በምርመራ እንዲዳኙልን እንፈልጋለን::
አደራ አደራ አደራ
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እርምጃ የሚደነቅ ሆኖ ሳለ ሌሎች ሚዲያዎችም ተሞክሮውን ሊያስቡበት ይገባል !
ጎበዝ ጋዜጠኛ
"ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ" ሁሉም የማኔጅመንት አባላቱ በሙሉ አደገኖች ናቸው፣ በደንብ እዩአቸው እስቲ/////they are really organized, calculated, it is in their Own BLOOD....
ለ1 አመት የመኪና ክራይ 22270000 በቀን 6000 አካባቢ ነው ምንም እምያስደምም ነገር አይደለም!
very good investigation, let the investigation continue with others university as well
ተመርማሪዎች ሀሳባቸዉን እንዲጨርሱ ጊዜ ሊሰጣቸዉ ይገባል።
በየመስሪያ ቤቱ ብዙ ችግር አለ ሰራተኛው እያለቀሰ እነርሱ የሰራተኛውን ደመወዝ ከመክፈል እነርሱ ያልተገባ ክፍያን የሚወስዱ ዛሬም አሉና ተከታተሉኣቸው