ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ቤተሰቦቼ ፣ የነጭ ሽንኩርት ጥቅም www.healthline.com/health/garlic-for-acne#uses
ሰላም ቃል እንደምነሸ?እባክሸ ባለፈዉ እናትሸ ባልትና አሰራር ሲያሳዮን ነበር እና የሚፈልግ ካለ እዘዙን ብለዉ ነበርና አብሸ ተፈጭቶ ተዘፉዝፎ አድሮ ተመቶ የሚጠጣ አሳይተዎል እና አብሸ ዱቄት ለሚጣ ማዘዝ ፈልጌ ነበር እንዴት ነዉ የማገኛቼዉ ና የማዘዉ የምኖረዉ USA ነዉ እባክሸ ከአክብሮት ጋር መልሸልኝ አመሰግናለሁ።
@@nardosmekonnen5481 207033 call her eshi
@@zemenawit ቃል በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ ነገ እደዉልላቼዋለሁ🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ በአንች ክበሪልኝይሄንን ለመሞከር ፈልጌ ነበር ግን ከተሰራ በኋላ ለስንት ቀን ማቆየት ይቻላል እና ፍሪጅ ውስጥ ወይስ ውጭ ነው የሚቀመጠው ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ አመሰግናለሁ የኔ ውብ
ልጄ ብጉር ያስቸግራታል ፊቷበጣም ወዛም ነውለሷ ይሆናል እህቴ
( Zemenawit)You have a good heart.Thank you and be blessed more snd more.
Ehite anchi gin endet newu mitamriwu....melkish tsebayish agelaletsish....betam senemigbar yalat chewa ...mehonishin sereda des bilognal....Geta yibarkish tebarekiiilign.....
ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፈነገር ነው ያሳየሽን እህቴ ሽፍታ አለብኝ እና ግራ ገብቶኝ ነበር እህቴ እመቤቴ እድሜ እና ጤናትስጥሽ ቃል
የኔ ውድ ሞክሪው እሺ
@@zemenawit እሽ እህቴ በየቀኑ ብጠቀመው ችግር የለውም ቃልየ ውይ ስወድሽእኮ የኔብርታት የማዳም ስራ ስጨርስ እሞክረዋለው እህቴ
@@zemenawit ihite yemadiyat asayeng please 🥺 🥺
Wow this is very interesting I can wait for Traying !!! thanks for sharing 👍 😊 🥰❤
Hi Z God bless you & your family I love you & I follow you 🎉 happy Ethiopian New Year 💐
እናመሰግናለን እሲቲ ለአይን ስር ጡቁረት/ eye bags ለሚባለው ስሪልን
እኔም የ eye bag እፈልጋለው...
Hi Z can you Advice natural things under eye darkness please
በጣም አርፍ ነው በርችልን ካላስቸገርኩሽ የ vitamin E oil picture አስቀምጪልኝ የኔ ቆንጆ
Thanks for sharing how often
ቃልዬ አንቺ መቼም በጣም ተአምረኛ ነሽ እውቀቱንና ፀጋውን ያብዛልሽ
💕🌸
ቃልየ እኔ ያንቺ ነገር የምወደውና የሚያምነው ለምን መሰልሽ ፊትሽ ላይ እየተቀባሽ ኣለምታሳይኝ በጣም ደስ ብሎኝ እጠቀማለው ደሞ በጣም፡ለውጥ ኣልው ይቅርታ ኣማርኛ ብዙ ኣይደለሁም ተባረኪ ውዽዽ ነው ማረግሽ
ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ ቃል ውብብብብ 👏👏💕💕💕💕
Hi Kalye we’re I got your zemenawit beauty book
Thank you I will try x I have dry skin so what face cream will you advice pls. God Bless👍❤
Enkan dena metash ,endet endemwedsh ehitealem ,from Eritrea 🇪🇷 ♥
Love you sis 😘 💓
Foto Webe lekelye eihty
wawww Edet awukeshibegn Ene lemedobegal men Edemishalegn 🤔
የኔ ልዩ ቃልዬ ጠፍተሻል እንኳን ደህና መጣሽ በዛላይ ጥሩ ውህድ ነው ተባረኪ🙏
የኔ ዉድ እንዳቺ ፈት ለማድረግ ምን ልጠቀም እናመሠግናለን
Yene melkam endet endemwedsh !! by z way tsegure bkesru betam eyetenekele techegreyalehu min tmekrignalesh?
Thank you so much Tebareke ❤
እናመሰግናለን የኔ ውድ ይሞከራል
Eshi yene konjo 🌸 ♥️
Thank you God bless you more 💖♥️💯♥️🌹
በጣም ቆንጆ ነሸ
Thank you
በጣም እናመሰግናለን
Thank you God ❤️❤️
ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስህና መጣሽ ዋው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
ኧረእህቴፊትየሚያወፍረነገርታወክሽንገሪኚ❤❤❤❤
Hi zemenawit ፊቴ pore አለበት እንዴት እንደሚጠፍ ብትሰሪልኝ ደስ ይለኛል
ጎበዝ
ዋዉ በጣም ያምራል ኣመሰግናለዉ ዘመናዊት ❤🙏🥰
አመሰግናለሁ የሰጠሸኝን ረሰፒ እየሞከርኩት ነው ተስፋ አለው!
ለውጥ አየሽበት እኔ ዛሬነው ያየሁት
የኔ ዉብ ጌታ ብርክያርግሽ
hi kal Vitamin e ከሌለንስ ?
እናመሰግናለን ዉዴ እሞክረዋለሁ🌹🍓
Wowww መኽሰይ
Wow that is great❤
ሲያዩሽ እራሱ ደስስስ ትይኛለሽ
ለማዳያትና ለውፍረት ምንትመክሪኛለሽ
Ladrke fete yamehon asyen ebakesh
Kalye yane konjo Sewedesh ekoHow long i can keep this cream ?
በማንኬያ እየለካሽ ብታሣይን ጡሩነወ
bravo sis
እናመስግናለን የሜሉ እህት
እናመሰግናለን ቃልዬ
Thanks sista
Thank you mar
Mangnawnm oile metekem enchilalen?
የኔ ውድ ታባራክ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበሪከው
Amen amen yene konjo ❤️
Qale yanseghaln serten sent qen fridge mexeqem enchelalen???
Thank you so much I will try 🌹🌹🌹
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ለማዲያት ሥሪልን
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ በአንች ክበሪልኝይሄንን ለመሞከር ፈልጌ ነበር ግን ከተሰራ በኋላ ለስንት ቀን ማቆየት ይቻላል እና ፍሪጅ ውስጥ ወይስ ውጭ ነው የሚቀመጠው ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ አመሰግናለሁ
mangnawem duket ayehonm
በእናትሽ የቁስል ጠባሳ ስሪልኝ
Vitmin e kelelen ritinol benaderg gudat alew
Thank you so much
You're very welcome 🙏
የኔ ቆንጆ❤
ሰላም እህቴ እዴትነሽልኝ በለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ በፈጠረሽ አትለፊኝ የግባር ፀጉረ እየሸሸ አስቸገረኝ እናም ደሞ በጣም ሳበጥረው በጣም ይረግፋል
እናመሰግናለን
እባክሽን ስልክሽን እፈልጋለሁ ባወራሽ ፀጉሬን በቅባት በጣም ተቸግሪያለሁ
Yemetetekmiwu cream mendenew semu mechrshalay please send me picture
ስታምሪ ቁጅናሺን አደንቃለው ግን ኩሺና ላይ እንደት ነሽ ሌላው እንደማይጠፋ አምናለው ባልሺ እድለኛ ነው
God bless you
ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
ሰላም ቃልየ እናመሰግናለን በርች. ቃልየ የ steamer tank water ባለማውርቀ essentiol oil አርገ ተሰበረብን ብቻው ትንሻ የወሃ ይሸጥ ይሆን ምን ማድረግ አለብን pls ጻፍልን ቃልየ ❤️🙏
ቃልየ ሰላም ነሽ አች ሁሌም ጥር ነገሮች ነው የም ታሳይን እናመሰግናለን
የኔ እህት ውህዱን በየቀኑ ነው የምታዘጋጅው ወይስ የተዘጋጀውን ለስንት ቀን ትጠቀሚበታለሽ
ጥያቄ አለኝ ማር ለቆዳ ለፀጉር ቆንጆ ነው ይባላል። ነገር ፀጉር ከነካ ያሸብታል ይባላል
ነጭ ሽንኩርቱ መቀላቀል ኣለበት ወይ
ማርና ነጭ ሽንኩርት ብቻ መጠቀም ይቻላል አይደል ሌላውን ስለ ማላገኝ ነው እኔ ቀግባሬ ማውራት እወዳለው ብዙ ጊዜ በቃላት ከማውራት ይልቅ በቅንድብ መመለስ ለምዶብኛል እና የግባሬ ቆዳ በጣም ይሸበሸባል ወደ አምስት መስመር ያሳያል ፊቴ ላይ ትርፍ ቆዳ አለ ፊቴ ለስላሳ ስለ ሆነ ወዲያው ሽብሽብ ይላል እስቲ ልሞክረው ከተሳካልኝ አንቺ ደሞ ውበትሽ❤💌👸
ክክክክክ
እሥኪ እሞክራዋለሁ እኔማ እግባሬላይ መሸብሸብ ጀምሯልፊቴ መነጠብጣም አዳረሠኝ😢😢
የኔ ፊት ቆዳ ደረቅ ነው እና ወዛም እንዲሆን ምን ልጠቀም እባክሽ?🙏🙏🙏🙏🙏😘
I don’t about this kalye the corn starch? isn’t chemical on it?
Mn aynt cleansers ltekm?
ጥሩ። ነው
kaliye selamish yibza ,wihedun ferej wist makoyet yichalal yihun??
Yes, my dear ❤️
ቃልየ እባክሽ መላ ካለሽ ንገሪኝ የእጀ መዳፍ ምንም ብቀባዉ ይደርቃል እባክሽ ዉድ
ቃልዬ ተባረኪ አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልሽ መልሽልኝ የዓይኔ ስር ቆደዬ ጠቆር ያለ ነው በምን መጥፋት ይቻላል ?
are የላብ mdanit kln ngreg aschgreg
እረ ባክሽ ዘመናዊት ምክርሽን በጣም ነው የምጠቀምበት አመሰግናለው ግን የቸገረኝ ድሮ ቅንድቤን በክር ደጋግሜ እቀነደብ ነበር አሁን ደሞ ወፈር ያለ ቅንድብ ሆኖአልና ፋሽን ለማሳድግ ብሞክር አልበቅል አለ ተጎድቶአል መሰለኝ መፍትሄውን ንገሪኝ እስቲ የኔ ቆንጆ???
Vitimin e wi gid new?
yena konjo kalye🙏🙏🙏❤❤❤
እንኳን ደና መጣሽልን ማር
Thank you my dear ❤️ 💕
@@zemenawit መልሽልኝ 23ግን ተበለሽቶወል
Thank you. Your new SUBSCRIBER 👍
ክለይ ምድነው
ቃልዬ እዴት ነሽ ፊቴ ወዛም ነው ሰን እስክሪን ምንልጠቀም ኢትዮጽያ ነው ያለውት ናዝሬት እደገና አላርጂክ ሰውነቴ ጠቆረ ምንአይነት ልጠቀም ለቀና መልስሽ ብሩክ ሁኚ
Nech shinkurtun kemin gar neber ydbalkishiw sorry
የኔቆጆስታምሪ ለደርቀ ፌት የሚሆን ቅባትአሳይኝ
Ymehwe nges
እህቴ በጣም ነው የምናመሰግንሽ እባክሽ የሽበት ስሪልን የሽንኳራ ጭማቂውን (መላሰስ) ኢትዩጵያ አጣሁት
ያለእዲሜየ ሸበት እኔንም እረብሾኛል ደሞ አደዜ ከጀመረ እየበዛ ነዉ የሚሄደዉ ያለ እዲሜ ሲሆን ግን ይደብራል በጣም አልሀምዱሊላህ
ከ አጃ ሌላ ምን እንጠቀም
ቃልየ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሽንኩቱ አይሸትም ወይ
እኔ ፊቴ ደረቅነው ምንላርግበት
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።።
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ለደረቅ ፊት ይሆናል ? ቆዳዬ በጣም ያስፈልገዋል ቃል
Yes yehonal my dear
@@zemenawit ለዘይታማ ፊትሥ ምሆናል ወይ እባክሺ መልሺልኝ እኔ ዘይት ሆኖ አሥቸግሮኛል ከእቅልፌ ሥነሣ አፍንጫዬ እና አይኔ ሥር ልክ ቅባት የተቀባሁ ይመሥላል ይሄን የምቀንሥበትን ነገር አረ ንገሪኝ
Ok mar🙏🙏❤💋
💓💓💓
ሰላም ቤተሰቦቼ ፣ የነጭ ሽንኩርት ጥቅም www.healthline.com/health/garlic-for-acne#uses
ሰላም ቃል እንደምነሸ?እባክሸ ባለፈዉ እናትሸ ባልትና አሰራር ሲያሳዮን ነበር እና የሚፈልግ ካለ እዘዙን ብለዉ ነበርና አብሸ ተፈጭቶ ተዘፉዝፎ አድሮ ተመቶ የሚጠጣ አሳይተዎል እና አብሸ ዱቄት ለሚጣ ማዘዝ ፈልጌ ነበር እንዴት ነዉ የማገኛቼዉ ና የማዘዉ የምኖረዉ USA ነዉ እባክሸ ከአክብሮት ጋር መልሸልኝ አመሰግናለሁ።
@@nardosmekonnen5481 207033 call her eshi
@@zemenawit ቃል በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ ነገ እደዉልላቼዋለሁ🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ በአንች ክበሪልኝ
ይሄንን ለመሞከር ፈልጌ ነበር ግን ከተሰራ በኋላ ለስንት ቀን ማቆየት ይቻላል እና ፍሪጅ ውስጥ ወይስ ውጭ ነው የሚቀመጠው ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ አመሰግናለሁ የኔ ውብ
ልጄ ብጉር ያስቸግራታል ፊቷበጣም ወዛም ነውለሷ ይሆናል እህቴ
( Zemenawit)You have a good heart.Thank you and be blessed more snd more.
Ehite anchi gin endet newu mitamriwu....melkish tsebayish agelaletsish....betam senemigbar yalat chewa ...mehonishin sereda des bilognal....Geta yibarkish tebarekiiilign.....
ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፈነገር ነው ያሳየሽን እህቴ ሽፍታ አለብኝ እና ግራ ገብቶኝ ነበር እህቴ እመቤቴ እድሜ እና ጤናትስጥሽ ቃል
የኔ ውድ ሞክሪው እሺ
@@zemenawit እሽ እህቴ በየቀኑ ብጠቀመው ችግር የለውም ቃልየ ውይ ስወድሽእኮ የኔብርታት የማዳም ስራ ስጨርስ እሞክረዋለው እህቴ
@@zemenawit ihite yemadiyat asayeng please 🥺 🥺
Wow this is very interesting I can wait for Traying !!! thanks for sharing 👍 😊 🥰❤
Hi Z God bless you & your family I love you & I follow you 🎉 happy Ethiopian New Year 💐
እናመሰግናለን እሲቲ ለአይን ስር ጡቁረት/ eye bags ለሚባለው ስሪልን
እኔም የ eye bag እፈልጋለው...
Hi Z can you Advice natural things under eye darkness please
በጣም አርፍ ነው በርችልን ካላስቸገርኩሽ የ vitamin E oil picture አስቀምጪልኝ የኔ ቆንጆ
Thanks for sharing how often
ቃልዬ አንቺ መቼም በጣም ተአምረኛ ነሽ እውቀቱንና ፀጋውን ያብዛልሽ
💕🌸
ቃልየ እኔ ያንቺ ነገር የምወደውና የሚያምነው ለምን መሰልሽ ፊትሽ ላይ እየተቀባሽ ኣለምታሳይኝ በጣም ደስ ብሎኝ እጠቀማለው ደሞ በጣም፡ለውጥ ኣልው ይቅርታ ኣማርኛ ብዙ ኣይደለሁም ተባረኪ ውዽዽ ነው ማረግሽ
ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ ቃል ውብብብብ 👏👏💕💕💕💕
Hi Kalye we’re I got your zemenawit beauty book
Thank you I will try x I have dry skin so what face cream will you advice pls. God Bless👍❤
Enkan dena metash ,endet endemwedsh ehitealem ,from Eritrea 🇪🇷 ♥
Love you sis 😘 💓
Foto Webe lekelye eihty
wawww Edet awukeshibegn Ene lemedobegal men Edemishalegn 🤔
የኔ ልዩ ቃልዬ ጠፍተሻል እንኳን ደህና መጣሽ በዛላይ ጥሩ ውህድ ነው ተባረኪ🙏
የኔ ዉድ እንዳቺ ፈት ለማድረግ ምን ልጠቀም እናመሠግናለን
Yene melkam endet endemwedsh !! by z way tsegure bkesru betam eyetenekele techegreyalehu min tmekrignalesh?
Thank you so much Tebareke ❤
እናመሰግናለን የኔ ውድ ይሞከራል
Eshi yene konjo 🌸 ♥️
Thank you God bless you more 💖♥️💯♥️🌹
በጣም ቆንጆ ነሸ
Thank you
በጣም እናመሰግናለን
Thank you God ❤️❤️
ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስህና መጣሽ ዋው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
ኧረእህቴፊትየሚያወፍረነገርታወክሽንገሪኚ❤❤❤❤
Hi zemenawit ፊቴ pore አለበት እንዴት እንደሚጠፍ ብትሰሪልኝ ደስ ይለኛል
ጎበዝ
ዋዉ በጣም ያምራል ኣመሰግናለዉ ዘመናዊት ❤🙏🥰
አመሰግናለሁ የሰጠሸኝን ረሰፒ እየሞከርኩት ነው ተስፋ አለው!
ለውጥ አየሽበት እኔ ዛሬነው ያየሁት
የኔ ዉብ ጌታ ብርክያርግሽ
hi kal Vitamin e ከሌለንስ ?
እናመሰግናለን ዉዴ እሞክረዋለሁ🌹🍓
Wowww መኽሰይ
Wow that is great❤
ሲያዩሽ እራሱ ደስስስ ትይኛለሽ
ለማዳያትና ለውፍረት ምንትመክሪኛለሽ
Ladrke fete yamehon asyen ebakesh
Kalye yane konjo Sewedesh eko
How long i can keep this cream ?
በማንኬያ እየለካሽ ብታሣይን ጡሩነወ
bravo sis
እናመስግናለን የሜሉ እህት
እናመሰግናለን ቃልዬ
Thanks sista
Thank you mar
Mangnawnm oile metekem enchilalen?
የኔ ውድ ታባራክ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበሪከው
Amen amen yene konjo ❤️
Qale yanseghaln serten sent qen fridge mexeqem enchelalen???
Thank you so much I will try 🌹🌹🌹
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ለማዲያት ሥሪልን
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ በአንች ክበሪልኝ
ይሄንን ለመሞከር ፈልጌ ነበር ግን ከተሰራ በኋላ ለስንት ቀን ማቆየት ይቻላል እና ፍሪጅ ውስጥ ወይስ ውጭ ነው የሚቀመጠው ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ አመሰግናለሁ
mangnawem duket ayehonm
በእናትሽ የቁስል ጠባሳ ስሪልኝ
Vitmin e kelelen ritinol benaderg gudat alew
Thank you so much
You're very welcome 🙏
የኔ ቆንጆ❤
ሰላም እህቴ እዴትነሽልኝ በለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ በፈጠረሽ አትለፊኝ የግባር ፀጉረ እየሸሸ አስቸገረኝ እናም ደሞ በጣም ሳበጥረው በጣም ይረግፋል
እናመሰግናለን
እባክሽን ስልክሽን እፈልጋለሁ ባወራሽ ፀጉሬን በቅባት በጣም ተቸግሪያለሁ
Yemetetekmiwu cream mendenew semu mechrshalay please send me picture
ስታምሪ ቁጅናሺን አደንቃለው ግን ኩሺና ላይ እንደት ነሽ ሌላው እንደማይጠፋ አምናለው ባልሺ እድለኛ ነው
God bless you
ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
ሰላም ቃልየ እናመሰግናለን በርች. ቃልየ የ steamer tank water ባለማውርቀ essentiol oil አርገ ተሰበረብን ብቻው ትንሻ የወሃ ይሸጥ ይሆን ምን ማድረግ አለብን pls ጻፍልን ቃልየ ❤️🙏
ቃልየ ሰላም ነሽ አች ሁሌም ጥር ነገሮች ነው የም ታሳይን እናመሰግናለን
የኔ እህት ውህዱን በየቀኑ ነው የምታዘጋጅው ወይስ የተዘጋጀውን ለስንት ቀን ትጠቀሚበታለሽ
ጥያቄ አለኝ ማር ለቆዳ ለፀጉር ቆንጆ ነው ይባላል። ነገር ፀጉር ከነካ ያሸብታል ይባላል
ነጭ ሽንኩርቱ መቀላቀል ኣለበት ወይ
ማርና ነጭ ሽንኩርት ብቻ መጠቀም ይቻላል አይደል ሌላውን ስለ ማላገኝ ነው እኔ ቀግባሬ ማውራት እወዳለው ብዙ ጊዜ በቃላት ከማውራት ይልቅ በቅንድብ መመለስ ለምዶብኛል እና የግባሬ ቆዳ በጣም ይሸበሸባል ወደ አምስት መስመር ያሳያል ፊቴ ላይ ትርፍ ቆዳ አለ ፊቴ ለስላሳ ስለ ሆነ ወዲያው ሽብሽብ ይላል እስቲ ልሞክረው ከተሳካልኝ አንቺ ደሞ ውበትሽ❤💌👸
ክክክክክ
እሥኪ እሞክራዋለሁ እኔማ እግባሬላይ መሸብሸብ ጀምሯል
ፊቴ መነጠብጣም አዳረሠኝ😢😢