🌸 ላሽ ማጥፊያ| አራት የልጅሽን ፀጉር ማሳደግያ መንገዶች| How to grow back infant hair loss fast 🌸🌸

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • የሼ ሞይስቸር የልጆች 2 በ1 ሻምፑና ኮንድሽነር| Shea Moisture Kids Curl & Shine 2-in-1 Shampoo & Conditioner
    amzn.to/3I66mrk

ความคิดเห็น • 88

  • @genettilahun4926
    @genettilahun4926 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yene konjo betam arfi yemitekem hasabe new
    Please tegureshi liye yetekebashiun kelem asayen 🙏🥰

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam Genetye Amesegnalehu ledegafesh

    • @helu9458
      @helu9458 2 ปีที่แล้ว

      @@HabeshaNurse s

  • @hawimideksa9133
    @hawimideksa9133 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam yene Konjo lijeshin fetari yasadigilesh❤ thank you silmikrish 🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽 betam Amesegnalehu yene konjo ♥️♥️

  • @lomibedho7960
    @lomibedho7960 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much yane konjoo siwadish❤

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 2 ปีที่แล้ว +2

    Good job yene konjo ayche seceres astayet asqemixalehu

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu Sofiye yene konjo ♥️♥️♥️

    • @ጄሪጄሪ-ጐ9ዐ
      @ጄሪጄሪ-ጐ9ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

      Newborn face crame negreg wude

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam Jerry Aveno teru new. Gen mulu lesewnetm konjo yehone kbat video eseralehu

  • @rahelAlemu-ie4qy
    @rahelAlemu-ie4qy หลายเดือนก่อน

    ለደረቅ ቆዳየሚሆን ቅባት ኮንድሸነር ሻምፖ ንገሪኝ በፀሁፍ ወይም በፎቶ አሳይኝ ምንመጠቀምእንዳለብኝ ግራ ገባኝ አዲሰ እናት ነኝ ገና ልጄ6ወረዋነዉ ሰለቀና መልሰሸ ከልብ አመሰግንሻለዉ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mekidesnegash5010
    @mekidesnegash5010 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you liliye I love ur hair & lije 4 weru new tsegurun Johnson baby oil ekebaw neber betam sisi new gira silegebagn lachehut betam lewit alew ahun tiru tsegur adegoletal now I try coconut thank you yene konjo 😍

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      No problem hun ♥️ Enkuan testekakelelet. Yes try the coconut oil. Johnson letegur bzu tekem yelewm

  • @merifayo7806
    @merifayo7806 2 ปีที่แล้ว

    Thank u mare lejan le cristena sagurun telachito nbr ena kofeya aragiletalew

    • @merifayo7806
      @merifayo7806 2 ปีที่แล้ว

      Ena 2 waru na mecha kofeyawen madreg makom yalebeg ena zembilo mirak yitefal yeha normal nw ♡♡

  • @Lwamberhe-tw4ro
    @Lwamberhe-tw4ro 4 หลายเดือนก่อน

    Lge and werwa new tseguruwa yregfal mn larg abaksh melshinign chenkognal

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ እኔማ ወደፊት ሰወልድ እንደዚህ ነው የማረገው።

  • @comceil3290
    @comceil3290 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የኔ ልጅ ፀጉሯ እንቢ ብሎኝ ጨንቆኝ ነበር አመሰግናለው

  • @justiceju233
    @justiceju233 ปีที่แล้ว +1

    after how many monthes we have to start

  • @HayatseydAbeye
    @HayatseydAbeye 3 วันที่ผ่านมา

    ከተወለዱ በሃዋላ ስንቴ ነዉ መላጨት ያልበት

  • @yohannatube
    @yohannatube 2 ปีที่แล้ว +1

    Tiru mikir new enameseginalen gin lash eko yileyal ahun balshachew treatmentochim listekakel aychilim so sis lehon or. Melata lehone yetsanat tsegur bemil bistekakel tiru new, lelaw bevidio lay yasayeshinin ye shampoo simon bititsifiling please

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam ehet ahun new yayehut messageshn. Ok lash lela neger new malet new? Ezi Alopecia yelutal. Ye shampoo Sem ena link Ketach tchiyalew eshe

  • @melakechannel9960
    @melakechannel9960 2 ปีที่แล้ว +2

    ከስንት ወር ጀምሮ ነው እህቴ?ሌላው ደግሞ ልጄ ሁለት ወር ሆነው ለምንድነው ፀጉር የሚረግፈው ? በተረፈ በዚህ ቀጥይ ደስ ይላል በርቺ እህቴ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም እህት 2 ወር በጣም ገና ነው. የኔም ልጅ እስከ 4/5 ወር ፀጉሩ በጣም ነበር የረገፈው. ከ6-12 ወር ባለው ሰዐት ፀጉራቸው እየተስተካከለ ይመጣል. አይዞሽ እዚ ቪዲዮ ለይ ያልኩዋቸውን ነገሮች ሞክሪ

    • @melakechannel9960
      @melakechannel9960 2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ በርቺ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እናት ♥️♥️

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@HabeshaNurseአመሰግናለሁ የኔም እደዚሁነው ግን አላደገም

  • @hiwet-z6u
    @hiwet-z6u 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalene

  • @sebleamsalu9779
    @sebleamsalu9779 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በጣም ጥሩ ነው እሞክራለሁ

  • @kalbek2829
    @kalbek2829 ปีที่แล้ว

    Thank You liliy

  • @ferahiwotgirma2633
    @ferahiwotgirma2633 2 ปีที่แล้ว

    ሊሊ በጣም እናመስግናለን

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም እናት ♥️♥️

  • @ZinetMohammed-nw6nc
    @ZinetMohammed-nw6nc 24 วันที่ผ่านมา

    የኔምልጅነው ሙሉነው የተመለጠው😢
    አምስትወሩ መጣ

  • @semhartesfazghi4701
    @semhartesfazghi4701 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you lili haftey! 🤗

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No problem yene konjo 🤗♥️♥️

  • @betilikneshe7473
    @betilikneshe7473 2 ปีที่แล้ว

    ግንታራቸው እና ከኋላ ፀጉር ለሌለው ምን ማድረግ ጥሩ ነው ፈግፍጉ ይባላል ጥሩ ነው ወይስ በራሱ ግዜ ይሞላል

  • @roziabel6047
    @roziabel6047 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mihrettilahun5377
    @mihrettilahun5377 2 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለሁ
    የኔ ልጅ 3 ወር አልሞላትም እንዴት ነው በሆዳ ማስተኛት እችላለሁ ሌላው ደሞ የተኛችበት ጸጉሯ እየረገፈ አስቸገረኝ የተኛችበት ቦታ ጸጉር ብቻ ነው በየቀኑ ነው ሚረግበው ለምን እንደሆነ አልገባኝም

  • @mulu6793
    @mulu6793 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አውድ እናመሰግናለሁ የኔም ልጅ አሁን 3 ወር እያስቆጠረች ነው ጸጉራ ስትወለድ በጣም አሪፍ ነበር ብዛት ነበረው አሁን በምተኛበት በጎና ባለው እየሳሳ እየረገፈ ነው ባልሽወ መሰረት ግን እሞክርላታለሁ ኮኮናቱንም አስጠቅማታለሁ
    ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ ባገራችን አባባል ህጻን ልጅ ከተወለደ ግዴታ መላጨት አለበት በ3 ወር ወይም በ1ወር ይላሉ ግን መላጨቱ ጥሩ ነው ወይ አሁን የኔ ልጅ 3 ወራን ልጨርስ ነው እናም ላጫት ነውር ነው አሉኝ እኔ ግን እድላጫት አልፈልግም ምን ትመክሪኛ አለሽ ጥሩ ነው መላጨቱ ???

    • @fikerfiker5160
      @fikerfiker5160 2 ปีที่แล้ว +1

      በዙ ግዜ አቅራቢዎች ከሚናገሩት ይልቅ በኮሜንት የማያቸው ጥያቄዎች መልስ ከተሰጠባቸው ያስተምራሉ
      👉so አሪፍ ጥያቄ ጠይቀሻት ነበር ግን አስተማሪያችን ለምን ዘለለችው ይሆን?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት አንቺ የተሰማሽን አድርጊ. መላጨት ፀጉሩ ሁላ አንዳይነት ሆኖ እና አንዳይነት ቁመት ኖሮት እንድያድግ ይረዳል ነገር ግን ቀስ እያሉ መረጥ ማስተካከልም ይቻላል. እኔ የኔ የመጀመሪያው ልጄ ፀጉሩ አሁን አንች እንዳልሽው ነበር ግን አላጨሁትም. 1 አመት ሲሞላው ፀጉሩን አንዳይነት ቁመት አድርጌ ቆረጥኩት. ለሁለተኛ ልጄም እንደዛ ነው ማረገው አልላጨውም. አንች የተሰማሽን አርጊ

    • @kalinamenen9037
      @kalinamenen9037 ปีที่แล้ว

      ሰላም ፀጉር ባለመላጨት አይን ጋር ሚያመጣው ችግር አለ ይባላል እውነት ነው በእናትሸ ንገሪኝ

  • @firehiwotaweke5865
    @firehiwotaweke5865 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሊሊዬ ልጄ አንድ ወር 15 ቀኑ ነው ፀጉሩን እየፈገፈኩ ቅቤ እቀባዋለሁ ችግር አለው እንዴ?

  • @ferdijemalkhelil3596
    @ferdijemalkhelil3596 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam liliye leje 2 weru new yefitlefit tseguru bado new yematbew be Jonson new men ladrglet

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam ehet ezi video lay yalkuachewn negeroch mokeri. Begize hidet yadgal

  • @bezawitalemu6496
    @bezawitalemu6496 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No problem yene konjo :)

    • @bezawitalemu6496
      @bezawitalemu6496 2 ปีที่แล้ว +1

      Wesagn seat layi new yadametkut betam des new yalegn kechalsh slefitachewu enkibkabe bitserlin des yilenal yehone neger fitu layi shif eyale techegerkugn

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      @@bezawitalemu6496 Eshi menem cheger yelem eseralehu. Yene lijem betam shifeta neberew. Yahunu weyim yemiketlew video slesu yehonal

    • @bezawitalemu6496
      @bezawitalemu6496 2 ปีที่แล้ว +1

      Esh yene konjo tebkalewu betam chenkogn neber.

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Selam Bezawit ahun ke 1 seat behuala yemlekew video sle koda atebabek new. Eza lay yasayehut kebat leshifita betam arif new

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 2 ปีที่แล้ว +1

    Shier adrgelne please amazon lay alaleshem

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Selam ehet description box lay ketach yehulum linkoch tchyalew

  • @selamtekle
    @selamtekle 7 หลายเดือนก่อน

    4 month baby beqebaw chger ale ehiti

  • @jerryeyu9570
    @jerryeyu9570 2 ปีที่แล้ว

    Ye coconatune link betelekelen weyem photowene 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DerejeMose-l4y
    @DerejeMose-l4y ปีที่แล้ว

    ኮከናት አይል ለገላ ይሆናል?

  • @AbebaFekad
    @AbebaFekad ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ዉድ❤የኔ ልጅ 8 ወሯ ነዉ እና ሁሌ በልቧ እንቅልፏን ትተኛለች ችግር አለዉ?

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 2 ปีที่แล้ว

    Olive oil ብጠቀምስ አይሆንም ያልሽውን ኮከናት ማግኘት አልቻልኩም

  • @abdelshekurarebo1065
    @abdelshekurarebo1065 2 ปีที่แล้ว

    ኮከናት ኦይል ለሁለት ወር ልጅም ቢቀባው ችግር የለውም

  • @eskedarterefe8834
    @eskedarterefe8834 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቼ ነው በሆዳቸው መተኛት ሚችሉት

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ና አመሰግናለን single mom ነሽ ወይ?

  • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
    @እህተገብረኤል-ረ3ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እኔ ልጄ ገና 3ወሩ ነው የመጀመርያዬ ነው ገና በ15 ቀኑ ላጭው ላጭው ሲሉ ላጭቸው ነበር እና ያበቀለው መሀሉ ብቻ ነው ሌላው እንዳለ መላጣ ነው እሲ ኮኮናቱን እሞክረዋለሁ እስካሁን የምጠቀመው ኦሊቬራ ነበር

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ 3 ወር ገና በጣም ትንሽ ነው. በግዜ ሂደት እየተስተካከለ ይሄዳል

    • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
      @እህተገብረኤል-ረ3ረ 2 ปีที่แล้ว

      እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልድ ክፉ አይካሽ

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc 24 วันที่ผ่านมา

      ወላየኔም ላጭቸው😢

  • @ahmedmohammed9041
    @ahmedmohammed9041 2 ปีที่แล้ว

    Liliye yelje segur bebzu ynekakelal mn larglat pleas

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam ehet ayzosh berasu menekakelun yakomal. Ezih video lay yesetehuachewn mekeroch teketey

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 ปีที่แล้ว +1

    እማ ልጄ ሲወለድ በጣም ቀይ ነበር አሁን እየጠቆረ መጣ 4 ወር ነው

    • @sosi8831
      @sosi8831 ปีที่แล้ว +1

      የሰጠሸን ተቀበይ እንጅ

    • @ertdyj3748
      @ertdyj3748 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀ

  • @KidistTizazu-k1v
    @KidistTizazu-k1v 11 หลายเดือนก่อน

    Selam lije 2 ወር ከሳምንታ ነው እናም የኋላ ጭንቅላቷ ሹል ሆነ ስትተኛ በጀርባዋ ሆኖ በግራና በቀኝ ነው ቀጥታ በኋላ ጭንቅላትዋ አትተኛም ምን ማድርግ አለብኝ please

    • @bethelehemabebe9173
      @bethelehemabebe9173 11 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ከጠባች ካስገሳሻት በኃላ ቆይተሽ በጀርባዋ አስተኛት ታዲያ መጠበቅ አለበሽ ትንታቸው ከባድ ነው ግን ይስተካከላል አትጨነቂ

    • @KidistTizazu-k1v
      @KidistTizazu-k1v 10 หลายเดือนก่อน

      ameseginalhu sis

  • @meseret3957
    @meseret3957 2 ปีที่แล้ว +1

    Tabarkii

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽♥️♥️

  • @abrehamabresh4988
    @abrehamabresh4988 ปีที่แล้ว

    ኮኮናት የጣሳው ለህፃናት ይሆናል የልጀ ፀጉር አላድግ አለኝ

  • @زهرةعثمان-غ8ب
    @زهرةعثمان-غ8ب 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለው የኔ ፍቅር ገና ዛሬ ነው ያየውሽ የኔ እናት በጣም ደስስስ ትያለሽ ሊሊዬ ከምር ፈጣሪ አንችንም ልጆችሽንም ይጠብቃችሁ ክፍ አይንካችሁ እኔ አፀደ እባላለሁ ማሬ እኔ ምልሽ ኮኮናት ቅባት 1 እና 2 አለው እንዴ ማሬ ካላስቸገርኩ ብትመልሽልኝ ልጄ 10 ወሯ ነው ፀጉሯ በጣም ስስ ነች ሁሌም አጥባታለው ፀጉሯን እና ቅባቱ አሪፍ ከሆነ ልገዛላት እፈልጋለሁ ማሬ ከቻልሽ መልሽልኝ የኔ እናት ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልኝ ከነ ቤተሰቦችሽ

  • @ተውከለትአለአላህ
    @ተውከለትአለአላህ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት በእናትሽ ልጄ እንዴ ፎርፎር አይነት ጽጉሩ ሙሉውን ነው ምን ላድርግ ያሳከዋልም

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት አሁን የለጠፍኩት ቪዲዮ ለይ ለሱ ሚሆን መፍትሄዎች በደንብ አስረድቻለው እይው

  • @yeabsiragetahun7830
    @yeabsiragetahun7830 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian ale