Dawit Nega - Baba Elen (ባባ ኢለን) Ethiopian TraditionalTigrigna Music (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @tedroshagos6297
    @tedroshagos6297 5 ปีที่แล้ว +278

    ዳዊት ሓወይ አቦ ትግራይ ሙዝቃ እንተበልኩካስ ምግናን አይኮነን ሓወይ ናተይ እስክ ደቂ ትግራይ ንዳዊት ዝፈቱ liek በሉኒ ሓውኩም ወዲ ትግራይ ሽረ ካብ ጀርመን

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 5 ปีที่แล้ว +4

      Tedros Hagos 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ፅግብ በለለይ ሀወይ ናተይ

    • @mmmm-xc6js
      @mmmm-xc6js 4 ปีที่แล้ว +4

      ላይክ ማዓር

    • @papilon7651
      @papilon7651 4 ปีที่แล้ว +7

      ኣነ ውን ካብ ጀርመን ኣፍቓሪ ድርፊ ዳዊት እየ

    • @ንግሰቲጋልራያ
      @ንግሰቲጋልራያ 2 ปีที่แล้ว +1

      💔😭🖤

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres ปีที่แล้ว +1

      አነውኖ ካብ ኢንዶኔዥያ (ጃካርታ) አፍቃሪ ዳዊት ነጋ እየ❤

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 2 ปีที่แล้ว +33

    ይሄንን ትንሽ ልጅ በመግደላችሁ የምታገኙት ትርፍ የለም ዛሬ እኔ ትግሬ ሆኜ አይደለም ግን ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነው ዘረኞች ፖለቲከኞች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ወንድሜ ነብስህን ይማርልን

  • @mnwagaw4179
    @mnwagaw4179 2 ปีที่แล้ว +102

    ነፍሱ በሰላም ትረፍ He is my favorite one! We never forget you ዳዊት!💔😢 እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን አንድነቱን ያምጣልን ክባድ ጊዜ ነዉ!🥺🥺
    My favorite song 🫶🏾🫶🏾🫶🏾

  • @yeshalemfanta5423
    @yeshalemfanta5423 4 ปีที่แล้ว +31

    እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ትግሬዎችን በጣም ነው የምወዳቸው

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔምእንዳንችነበርነገርግን በአሁኑሳአት
      ሁሉነገርተቀይሮአልይመስለኛል

  • @tsige1234
    @tsige1234 2 ปีที่แล้ว +23

    ዳዊት ሓወይ ተቃፀልኩ ዓለም ጎደሎ 😭😭😭😭😭

    • @marscafe8661
      @marscafe8661 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ጎደሎ ብቻ ዓለም ዜሮ ናት 😎😎😎😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @freefirebeki1186
    @freefirebeki1186 8 ปีที่แล้ว +202

    ዳዊት
    በሥራህ በጣም ነው የምወድህ፡፡ ትግሪኛ ባልሰማም በጣም የሚያስደስተኝ ሙዚቃ ነው፡፡ ባንዲራችንን በግንባርህ አድርገህ ይበልጥ ለሙዚቃህም
    ራስህም ግርማ ሞገስ አላበስከው፡፡ በርታ ወገኔ፡፡ በጣም እንወድሃለን፡፡

  • @GAZ23-z7g
    @GAZ23-z7g 2 ปีที่แล้ว +14

    አነማ አለኹ ደርፍኻ ይሰምዕለኹ ዴቭ ሓወይ ስራሕኻ ልህዝቢ ትግራይ ህያዉ እዩ የቀንየልና🙏🙏🙏
    ዴቮ ነብስኻ ኣብ አፀደ ገነት ትንበር❤💛

  • @saraswtt1867
    @saraswtt1867 8 ปีที่แล้ว +13

    ዋው!!! ትግሬ አይደለሁ ቋንቋውንም አልችልም ግን ዘፈኑን እንዴት እንደወደድኩት!!!! በድጋሚ ዋው

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres ปีที่แล้ว

      ነፍስ ይማር አምላክ በቀኝ እጅ ይቀበልህ ወንድሜ 😭😭😭😭

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 2 ปีที่แล้ว +25

    ለዚህች እንደ ፍየል ጭራ ላጠረች እድሜያችን ሰማይ ምድር ጠበበን እንላለን። ነፍስ ይማር! አቤቱ አምላኬ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ።

  • @addisulema5441
    @addisulema5441 2 ปีที่แล้ว +8

    ያልታደለችው ኢትዮጵያ አብረን ተባብረን መኖር ስንችል ጥላቻ አሰክራችሁ
    የኔ ጌታ አስተዳደክን ስታወራ ስሰማ ልቤ አዘነ

  • @tilahungebre8498
    @tilahungebre8498 9 ปีที่แล้ว +247

    ዳዊት እኔ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ነገር ግን ያንተን ዘፈን ልክ ቋንቋውን እንደሚችል ሰው ነው የምረዳው ስለዚህ እጅግ በጣም ጥሩ ሙዚቃ ሰርተሃል በርታ በርታ

  • @nmariam123
    @nmariam123 8 ปีที่แล้ว +92

    ዳዊት ነጋ ሰንደቅ አላማችንን ግንባረህ ላይ በማሰረህ ደስ ብሎናል

    • @yeabserayeabsera2038
      @yeabserayeabsera2038 8 ปีที่แล้ว +8

      you don't know exactly what you are talking about please correct your wrong attitude.we are strengthen more and more with our unity with diversity.

    • @shewitgirmay6630
      @shewitgirmay6630 8 ปีที่แล้ว +3

      kkkkkkkkkk, you dont know what you are taking about.

    • @alemhailay2423
      @alemhailay2423 8 ปีที่แล้ว +2

      ቅቅቅቅቅ

    • @alemhailay2423
      @alemhailay2423 8 ปีที่แล้ว +1

      DOWN DOWN Weyane Habsha
      አረ እስቅለሁ ደግሞ ማን ይከለክለኝል።

    • @munaahmed1970
      @munaahmed1970 8 ปีที่แล้ว +1

      yeqolotemari le banderaw.yemote hzbekonew

  • @ፍቅርህነውያመመኝ
    @ፍቅርህነውያመመኝ 8 ปีที่แล้ว +98

    ወይኔ ጉዴ ይሄን ሙዚቃ እንዴት እንደምወደው ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ደግሞም እማፈቅረው ልጅ ጋብዞኛል ግን ፍቅረኛሞች አይደለንም ከዛ በፊት ሙዚቃውን አላቀውም ሰምቸውም አላቅም ነበር አሁን አሁን ግን ሳልሰማው መዋል አልችልም ካልሰማሁት ከባድ ራስ ምታት ያመኛል ሆ ጉድ ኮነው ዴቭየ በርታ አከብርሀለሁ

    • @hermonwendu2066
      @hermonwendu2066 8 ปีที่แล้ว

      እበረታልሻለው ማር
      እንደውም ፎቶሽን መስጂልኝና
      አቀነባብረን እንስራ

    • @ፍቅርህነውያመመኝ
      @ፍቅርህነውያመመኝ 8 ปีที่แล้ว

      +Hermon wendu እሽ ፈቃደኛ ነኝ ፒስ ሄርሞን

    • @حياةعبده-ط9ب
      @حياةعبده-ط9ب 8 ปีที่แล้ว +1

      dawet betam new imwedih

    • @buckshot226
      @buckshot226 8 ปีที่แล้ว +1

      what app are you using to have this alphabet.

    • @ወለየዋቆንጆ
      @ወለየዋቆንጆ 8 ปีที่แล้ว +3

      ኢስላም ሰላም ና

  • @Zofi_robloxx
    @Zofi_robloxx 2 ปีที่แล้ว +31

    This was the song the DJ played nonstop in my wedding to my Tigrayan bride. I don’t understand a single word, but the memory is so fresh. Tigrayans, so lovely people! RIP Dawit!

  • @lawyerSamuelgirma
    @lawyerSamuelgirma 2 ปีที่แล้ว +46

    የአትዮጵያ ልጅ ነብስህ በአፀደ ገነት ትረፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏😓😓

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      😢😢

    • @MP-lu8mh
      @MP-lu8mh 2 ปีที่แล้ว +1

      Endeza sile hone ayidel yegedelachut Amhara nebse bela matun yizezibachu ye teregemachu fituroch.🐲🐉🏴‍☠️☠

    • @liyagetnet9185
      @liyagetnet9185 ปีที่แล้ว +2

      ​@@MP-lu8mh Abet kefath buda zergna 1 Ethiopia

  • @beauty101_9
    @beauty101_9 2 ปีที่แล้ว +61

    The Afro, the bandera 💚💛❤️, this video represents the true heart and beauty of the Ethiopian and African culture. Also one of the beautiful languages in Ethiopia! RIP king. Ur music lives ♾…

  • @سيتيخيزم
    @سيتيخيزم 7 ปีที่แล้ว +23

    እኔም ትግሬዎችን በጣም ነው የምወዳቸው ለነሡ ቃላት ያጥረኛ ከምር ምን ብዬ እንደምገልፀው አላቅም ብቻ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሌላምን እላለሁ ትግሬ አለመሆኔ ቆጨኝ ውይውይ

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti 3 ปีที่แล้ว

      ምንአባቸውና ሕዋት ጦረኝነት እያነሣ ዘረኛናቸው

    • @አሚናትቲዩብ
      @አሚናትቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ሞተ😳ሰውየው።ምን አገኘው!?እደትግሬ የሚዘገንነኝ ሰው የለም ኦሮሞም ቢሆን

  • @lgLg23
    @lgLg23 5 ปีที่แล้ว +32

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ አማራ ወሎየ ነኝ ትግሬን በፍቅርርርር ነው የምወዳችሁሁ ግን ቋንቋ ከየታባቴ ልቻል

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 5 ปีที่แล้ว +40

    ትግሪኛ ውስጤ ነው አቦ ይመቻችሁ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዘላም ትኑርልንንንንንንን

  • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
    @temesgenamlakyetemesgenaml7164 3 ปีที่แล้ว +14

    ሃገረይ ትግራይ ሰላምኪ ይብዛሕ እዞም አማሓሩ ታሪክኪ ክሰርቁ ወንድማሞች ናበሉ ከዕንይኪ ጀሚሮም መጥፊኢቶም ደማ ክትኮዉን እያ ከምታ ዝጀመርዋ ።ትግራይየይ ትንሳኤኪ የርአኒ ፈጣሪ

  • @fardosdos7922
    @fardosdos7922 8 ปีที่แล้ว +101

    ወይኔ ዳዊትየ ትግርኛ ባልሰማ
    ዜማው ይመቻል አይዞህ.. ቀጥልበት ቆኝጃ እወዳሀለው ማርርርርርርርርርርርርርርርር

    • @w21bahre19
      @w21bahre19 8 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛው

    • @missu5104
      @missu5104 8 ปีที่แล้ว +1

      ትግርኛ ሁሉም ግዜ ከስማሽ ትቺያለሽ ወይ ደሞ አማራኛ አስተማሪኝ እና ትግርኛ ልተርጉምልሽ ቆንጆ

    • @wensyenmalumi9150
      @wensyenmalumi9150 8 ปีที่แล้ว +1

      +Ashu Alem emsam amerga atichilm ba mendenw ye safikw

    • @missu5104
      @missu5104 8 ปีที่แล้ว +1

      +Wensyen Malumi ማሬ ትንሽ ትንሽ ነው እምችለው ቆንጆየ

    • @wensyenmalumi9150
      @wensyenmalumi9150 8 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ነሽ እናቴ miss u ok ye Areda lije

  • @haregyelideta7334
    @haregyelideta7334 8 ปีที่แล้ว +58

    የሀገራችን የኢትዮጵያ በጣም ምርጥ ዘፈን በርታ
    ምርጥ ስራነው፡፡ ዳዊት

    • @rahwahagos3334
      @rahwahagos3334 8 ปีที่แล้ว +1

      eseyyyy

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍ ዳዊት 😭😭😭😭 ነብስህን በገነት ያኑሮው

  • @gojjamalemu4638
    @gojjamalemu4638 5 ปีที่แล้ว +10

    ዳዊት ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍😍እኔ ትግረኛ አልችልም ግን የአንተን ሙዚቃ ስሰማ ከተቀመጥኩበት ነው ምነሳ በጣም ነው ምወድህ ትንሽ አማረኛ ብትጨምርበት የበለጠ ያስደስተኛል 👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😘😘😘😘😘😘😘

    • @LeenjisooGammachuu
      @LeenjisooGammachuu 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤እወደዋለው
      ❤❤ፈጣሪይውደድእ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 ปีที่แล้ว +40

    I love you with all of my heart I've listened to Baba Ellen 1trillion times it makes me connect with Ethiopia. I love you so much.

  • @haftomabraha4557
    @haftomabraha4557 ปีที่แล้ว +4

    Dave! ሓወይ ብሰላም ዕረፍ!ኣብ ልቢ ተጋሩ ንዘልኣለም ትነብር!!

  • @رورو-ت2ز
    @رورو-ت2ز 4 ปีที่แล้ว +4

    نحن السودانيين 🇸🇩نحب اخوانا الشعب الاثيوبي🇪🇹 الطيب الشقيق نحن نحبكم بدون مقابل🇪🇹 .نحن السودانين 🇸🇩نحب ونقدر ونحترم اخوانا الاثيوبين 🇪🇹

  • @Mamiye_alemey_21
    @Mamiye_alemey_21 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊተይ ልሳን ትግርኛ ድሮ 1ዓመት ጌርካ ኣምላኽ አብ ገነት የንብርካ 💔😢😢😢😢

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 2 ปีที่แล้ว +156

    R.I.P. brother Dawit. I'm still shocked I thought it was untrue! He was my favorite Tigrigna musician.Life is so fragile. Living only for flash it's a useless! Let's live not only for our flashes! Don't hate one another after all we're Ethiopians lets not drive our life by a small-minded politician's agenda! It's really painful to lose him at such a young age!

    • @maza9510
      @maza9510 2 ปีที่แล้ว +2

      It’s too sad 😢

    • @yelbiemeseret9102
      @yelbiemeseret9102 2 ปีที่แล้ว +5

      God bless you for wrighing this vary painful

    • @lionessbiruk2979
      @lionessbiruk2979 2 ปีที่แล้ว +1

      True we pay much for the material world, for our body and mind . But nothing can be payed to save our soul for eternity life in this world. RIP dearest dawit nega

    • @swimwithzemen
      @swimwithzemen 2 ปีที่แล้ว +1

      He was Tigrayan! F Fascist Ethiopia!

    • @AmalMahmmed-kx3qd
      @AmalMahmmed-kx3qd 9 หลายเดือนก่อน

      Habitat belne

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ ปีที่แล้ว +3

    ለዚች ለምታልፍ ነበሰ ቢያንስ
    የኢትዮጰያን ባዲራ ለብስ መስራትህ ምን ያክል ለኢትዮ
    ሰደቀ አላማ ክብር ፍቅር እዳለህ ያሳያል ነበስ ይማራ
    ኢትዮጰያዊ ሆነ ነዉ የክልል ባንዳሪ ለብስ ባለማልፍህ ነብስ ይማራ።።።።።።

  • @fitsum5623
    @fitsum5623 ปีที่แล้ว +18

    The greatest song! Evertime I play it I love it even more. Thank you Dawite💚💛❤️ RIP

  • @aaronhabesha4961
    @aaronhabesha4961 8 ปีที่แล้ว +110

    nice music
    love from eritrea

  • @semirasweet7100
    @semirasweet7100 7 ปีที่แล้ว +15

    ቃላት ያንሰኛል አንተን ለማድነቅ ዳዊት

  • @hlenelovegod9187
    @hlenelovegod9187 8 ปีที่แล้ว +7

    ዳዊትዬ በጣም ነው የምወድክ እግዛብሔር አንተን ቢያሳየኝ ደስ ይለኛል

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 10 หลายเดือนก่อน +16

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @girmaylove2473
    @girmaylove2473 4 ปีที่แล้ว +54

    We have beautiful customs and traditions, may God protect Ethiopia and Eritrea from the enemy.

  • @birukgebru4988
    @birukgebru4988 9 ปีที่แล้ว +44

    one of the most amazing Tigrigna songs ever!!!!!!!!!! .. the melody..lyrics..video..dancing...everything about this song is great! thank you Dave and you can do much more!

  • @UbaidKhan-wr3lq
    @UbaidKhan-wr3lq 9 ปีที่แล้ว +71

    እንዴት እንደወደድኩልክ ብታይ ምናለ ትግሪኛ ብችልበጣም ደስ ይላል አለባበስ ጭፈራው ሁሉም just wow ነው ልጅቷደሞ ፅቡቕዬ ስታምሪ ካይን ያውጣሽ

    • @senumekonnen8875
      @senumekonnen8875 9 ปีที่แล้ว

      እኔ እችላለዉ ልተርጉምልሽ ኪያዬ ተከፊዪኛለሽ lol

    • @UbaidKhan-wr3lq
      @UbaidKhan-wr3lq 9 ปีที่แล้ว

      +senu Mekonnen የኔ ጉረኛ ባክሽ እኔ አሁን ልምምድ ላይ ነኝ HaHaHa ሰምተሻል እሽ ሚስጥር እንዳታሶጪኝ

    • @hagosgebretsadik3703
      @hagosgebretsadik3703 9 ปีที่แล้ว

      fff

    • @murderg100
      @murderg100 8 ปีที่แล้ว

    • @semhardaniel1090
      @semhardaniel1090 8 ปีที่แล้ว

      Yena mar thanks for your respect 😍

  • @yod7880
    @yod7880 2 ปีที่แล้ว +171

    This was one of his best song . He’s gone way too soon😭😭 Rip Dawit Nega ! Your music will be hear forever!

    • @MZRUSCKUTA
      @MZRUSCKUTA 2 ปีที่แล้ว +7

      Heart breaking news when did he died 😪

    • @ንግሰቲጋልራያ
      @ንግሰቲጋልራያ 2 ปีที่แล้ว +5

      💔😭🖤🖤🖤

    • @dhgfbfjf7395
      @dhgfbfjf7395 2 ปีที่แล้ว +2

      💔💔💔😭😭😭

    • @sgghasfgghus9215
      @sgghasfgghus9215 2 ปีที่แล้ว

      A fast and easy way to f 😢😢

    • @gewoondoenman1297
      @gewoondoenman1297 2 ปีที่แล้ว

      @@MZRUSCKUTA 9888888888888888888888888888888⁸88888888oiooi88

  • @Adalalpha
    @Adalalpha 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሉጻት ዜማታትካ ንኩሉ ግዜ ነበርቲ እዮም
    Rip Dawit Legend

  • @ትግራይየይሰላምንዓኪ
    @ትግራይየይሰላምንዓኪ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊተይ ኩሉ ግዜ ኣብ ልብና ብሰላም ዕረፍ ግን ዓለም ከዳዕ በሉለይ ንተጋሩ ዘይትከውን💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @semhalworku7344
    @semhalworku7344 8 ปีที่แล้ว +6

    dawitey በታም ደስ የሚል ዘፈን ነው በፍላይ ደሞ ክሊብ ኣብራህ የሰራች ሊጅ እንደት እንደ ምታምር ስወዳት

  • @solomonambsa6517
    @solomonambsa6517 7 ปีที่แล้ว +39

    nice music proud you. its fatatic music & clip !!
    l' m eritrean.

  • @ኪዱዬኪዱ
    @ኪዱዬኪዱ 8 ปีที่แล้ว +9

    ባይገባኝም ቁዋንቁዋው እንደሚያውቅ ሰው ነው ደጋግሜ የማዳምጠው ደስ የሚል ነገር አለው ይመችህ አቦ ዴቭ

    • @tsdddj..6129
      @tsdddj..6129 4 ปีที่แล้ว

      የምውድው የዳዋት.ሙዝቅ

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti 4 ปีที่แล้ว

      ወርቅፍጥረትዳዊት

  • @mulukendemeke2159
    @mulukendemeke2159 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ግንባሩ ላይ ያለውን የ ሀገሬን ባንድራ ሳይ በጣም ነው ደስ ሚለኝ

    • @waoow4103
      @waoow4103 3 ปีที่แล้ว

      ዬኢትዮጲያዩባንዴራ ኣደለም ይሄ ጨርቅነው በዚምታምኑ ሁላቹ እናታቹ ትበዳ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ጀግና ዳዊትዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢 ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነበርክ💚💛❤️😢 ማዲጎ ታምራት ዳዊት አሟሟት ያማኛል መኪናቸውን እየነዱ ሄደው በቃሪዛ ሞተው ተመለሱ😢😢😢😢

  • @ትግራይዓለመይናፈቅ
    @ትግራይዓለመይናፈቅ 7 ปีที่แล้ว +7

    ዳዊት ነጋ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው የለህ ድቂ ትግራይ ሰላም ለናቱ ይሁን ሽክርታት

    • @ethiopia6230
      @ethiopia6230 2 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹 በዝችካላመንክ ሠላም የለም

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍ ዳዊት 😭😭😭😭😭 ነፍስህ በገነት ያኑሮው ወንድሜ

  • @getachewa.teweldemedhin3921
    @getachewa.teweldemedhin3921 9 ปีที่แล้ว +23

    ደስ በሃሊ ደርፊ፡፡ ሽሮ ምልማን ግና ኣይናቦታትናን፡፡ ዘርኢ ምለመንካ ይምረፅ፡፡

    • @safebose7798
      @safebose7798 9 ปีที่แล้ว

      Etderfi ayteredeakan.....kkkkk

    • @samueltamiru3218
      @samueltamiru3218 9 ปีที่แล้ว +2

      kumu zeykone hawoy meetewi geza.enber

    • @tsigabuyemane2532
      @tsigabuyemane2532 8 ปีที่แล้ว

      +Getachew Abera Eti shiro zerei kikewn yikel eyu, mallet nay shro zerei

    • @safebose7798
      @safebose7798 8 ปีที่แล้ว

      +Tsigabu Yemane eska zgedede ayteredakan kemu maletu aykonen kkkkkkkk

    • @ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ
      @ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ 8 ปีที่แล้ว +3

      gatshi shro melmn hakeqa bahlna aykonen gen nb etan sabyte matatwe elu eu eqo

  • @boboto3702
    @boboto3702 6 ปีที่แล้ว +70

    Even though I don't know this language most of the time I keep listening to ethiopia music, 🇸🇸🇸🇸

    • @alessiobono4270
      @alessiobono4270 4 ปีที่แล้ว +2

      Our brothers for ever

    • @jemalnej7084
      @jemalnej7084 4 ปีที่แล้ว +1

      Haha

    • @alecboybuna682
      @alecboybuna682 4 ปีที่แล้ว +1

      We will be brothers for ever💪💪

    • @fikadutafere1150
      @fikadutafere1150 4 ปีที่แล้ว +4

      It’s Tigray music not Ethiopian 🙏

    • @alecboybuna682
      @alecboybuna682 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fikadutafere1150 tigray it's in ethiopia so its ethiopian

  • @dadadadadada9100
    @dadadadadada9100 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊተይ ምእማን ኮ ከቢድኒ ኣነ ፍቓድ ኣምላስ ካብ ኮነስ መንግስተ ሰማያት ያዋርስካ ፈጣሪ ፅንዓት ንሙሉእ ህዝቢ ትግራይ ከምኡ ውን ንኣደቅቲ ትፈትውዎ

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 8 ปีที่แล้ว +25

    ይህን ዘፈን ስሰማው ዝም ብሎ ያውዛውዘኛል ዋው ዋው ዋው ምርጥ ልጅ ዳኒ

  • @ay78124
    @ay78124 9 ปีที่แล้ว +66

    That's A++ Dawit Jegna!
    You are an extremely talented singer and all the artists & musicians in this work deserve praise for their superb contribution & input.
    Thank you for instilling pride & happiness into the veins of your people & country. The future is yours & your likes! keep up what you are doing!

    • @enenezergenene1185
      @enenezergenene1185 9 ปีที่แล้ว

      A_

    • @goitomtesfay1123
      @goitomtesfay1123 9 ปีที่แล้ว +2

      +Nate Solomon what is wrong with you eritrewuan, always you have complex with tigrayan and be positive u narrow mind.

    • @lulinamimekseb2793
      @lulinamimekseb2793 9 ปีที่แล้ว +3

      nic music

  • @ልብአጥቼነኝ
    @ልብአጥቼነኝ 7 ปีที่แล้ว +32

    ዳዊት ምችት ይበልክ ትግርኛ ሙዚቃ ጥግ ድረስ እወዳለሁ በቃ ስሰማ ወዝ ወዝ ያረገኛል ግን ምንም አልችልም ቋንቋ 0-0 የአባቴ እናት የትግራይ + አማራ ነች

  • @gidenamedhin1975
    @gidenamedhin1975 2 ปีที่แล้ว +4

    ባለ ላዛውና ጣፋጩ ሙዚቀኛ ዳዊት ነጋ ፣ የህይወት መከራን አልፈህ የጥበብ ማማ ላይ በደረስክበት ወቅት መሞትክ እጅግ ያሳዝናል። ነብስህን ይማረው!💔😭💔😭

  • @munabhru8301
    @munabhru8301 2 ปีที่แล้ว +1

    ከናንተ በላይ ኢትዮጵያዊ አልነበርም አሁንም. እንደ በፊቱ ፈጣሪ የፈሰሰውን የወገኖቻችን ደም ጠርጎ. ሰላምን ያምጣልን የኛ ነገር እንደሆነ የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ. ነው

  • @grimmfasil6596
    @grimmfasil6596 9 ปีที่แล้ว +16

    ባህሉን ሰይለቅ መሰራቱ በጣም እንድወደው አድርጎኛል፡፡ ዴቭ በርታ ስራወቺህ በጣም ተመቺተውኛል፡፡

  • @masaretmelat9400
    @masaretmelat9400 8 ปีที่แล้ว +10

    ዴዊት ሙዚቃውን ወድጄልካለሁ ምርጡ ያገሬ ልጅ

  • @nigussudugassa5137
    @nigussudugassa5137 2 ปีที่แล้ว +6

    ነብስህን በገነት ያኑርልን ወንድማችን:: በጣም ነው ሁሉምቸንም ያዘነው በአንተ እልፈት June 12/2022

  • @msaksa-ej2vu
    @msaksa-ej2vu 6 หลายเดือนก่อน +3

    ከትግራይ ዘፋኞች ሰላማዊት እና ዳዊት ነጋ እወዳቸዋለሁ ዳዊትዮ ነፍስህን ይማረው😢😢😢😢😢😢😢

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 ปีที่แล้ว +3

    ዴቭዬ ማመን ይከብዳል የኔ ጌታ ፈጣራ ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጥህ አተን መሳት አችልም ♥😭😭😭😭😭😭

  • @zahraweldi8404
    @zahraweldi8404 8 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊትየ ትግርኛ ባልሰማም በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው god bless ethiopian 😍

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 8 ปีที่แล้ว +75

    በጣም እናመሰግናን ባንድራችንን እግባርህ ላይ በማሰርህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንድ ሀገር አንድ ባንዲራ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @muniratdooumar8994
    @muniratdooumar8994 2 ปีที่แล้ว +7

    Sending love from Nigeria. And may the soul of the dead rest in peace.

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ የአንተስ ሞት እያደር ነው አንጀት እሚበላው😭😭ማመን ከበደኝኮ ዳዊትየ በድገት ተለየህን😭ሁሉንም በውስጥህ አፍነህ ሳናውቅልህ ሄድክብን😭ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነህኮ መቼም ጥሩ ሰው አይቆይልን💔😭

  • @secrethabesha9943
    @secrethabesha9943 3 ปีที่แล้ว +52

    who is hearing at the middle of the war!!! we will regain this joyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

    • @32yearsago85
      @32yearsago85 3 ปีที่แล้ว +3

      Definitely ✊✊

    • @trailersongs7746
      @trailersongs7746 2 ปีที่แล้ว +3

      My prayer with you!!! from somewhere

    • @bezatubee2114
      @bezatubee2114 2 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭

    • @ሰላምጉዕሽ
      @ሰላምጉዕሽ 2 ปีที่แล้ว

      🖤😭🖤😭🖤🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭😭🖤😭🖤😭🖤😭😭🖤😭🖤😭🖤😭😭🖤😭😭🖤😭🖤🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤🖤😭😭😭🖤😭😭🖤🖤😭🖤😭😭😭🖤😭🖤😭😭😭😭🖤😭🖤😭😭🖤😭🖤😭🖤😭🖤

    • @yelbiemeseret9102
      @yelbiemeseret9102 2 ปีที่แล้ว +1

      No body took your joy from you but yourself bc of your selfish behavior.

  • @kiflomghebrezgiabiher2621
    @kiflomghebrezgiabiher2621 3 ปีที่แล้ว +3

    ብሓቂ ብሉጽ ስራሕ። ብሉጽ ስእሊ። ብሉጽ ኤዲት ምስ ጽቡቓት ምሩጻት ደቅንስትዮን አከዳድናን ባህላዊ ናይ ትግርኛ።

  • @ekramoumerkk2080
    @ekramoumerkk2080 8 ปีที่แล้ว +82

    AM from gonder but I like tigray music so much

  • @tofikshemelsdorgoma3675
    @tofikshemelsdorgoma3675 8 ปีที่แล้ว +23

    100% Golden voice. I like your music.

  • @Zoble_entertainment16
    @Zoble_entertainment16 7 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ሁሌም አስታውስሀለሁ ትግረኛ ሙዚቃ ማዳመጥ የጀመርኩት ባንተ ነበር። ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @kidanmg
    @kidanmg 9 ปีที่แล้ว +26

    Beautiful calture and beautiful People>>Ethiopia TIGRIGNA

  • @hagirshalal6446
    @hagirshalal6446 8 ปีที่แล้ว +30

    Although I don't understand a word but I always love Tigringi songs. It reminds me with my friend Rahwa 😢😢😢 I miss you Rahwa I wish if I could have any link with you. God bless you wherever you are.

  • @PETERMiCHAEL-lk4ny
    @PETERMiCHAEL-lk4ny ปีที่แล้ว +8

    Any one hearing this wine guyala in 2024 ሰባሕ ሰባሕ ትምቅር😍😍 u r always in our heart dave😭🇪🇷🇪🇷🙏10q 4 all ur loving works......R.I.P!!

  • @enkoyadugna989
    @enkoyadugna989 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊይነት ክብር
    ማንነት ነው የሚከፋፍሉንን ዘረኞች ከምድር ገፅ ያጥፋልን ኢትዮጵየያ ሀገሬ ከፍ በይልኝ

  • @jameelahussain996
    @jameelahussain996 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ይህ ሙዚቃ ደስ ሲለኝ በተለይ ተከገኳሂላ ተጸይማ ሲል በጣም አድናቂህ ነኝ ዳዊት
    ግን ትግሬ አይደለሁም የሆነ አመት ሰምቸው አውቅ ነበር ትዝ አለኝ

  • @makdismagdos1507
    @makdismagdos1507 9 ปีที่แล้ว +5

    ምንም ትግርኛ ዘፈን ሰሚ ባልሆንም "ባባ ኢለን "ሳልሰማ አልዉልም
    የባህ አገላለፃቹ በጣም ያምራል

  • @mebigalmekele9054
    @mebigalmekele9054 2 ปีที่แล้ว +16

    ተመልስካ እባ ረኦዮ😭 ከብድና ሓቁፍና ዳዊተይ
    ዙኩሉ ከርተትት ዕረፍቲ ዘይብሉ ዓክክ ተመለሰና እባ ጨኪንካ ድዩ ንስካለ ንመን ዳኣ ሕዝና ንተርፎ 😭🕯 🌍ሓሳዊት ኢኪ😭🖤 ካብ ተፈለካና መንግስቲ ሰማይ የዋርስካ ዓክክክክ🕯ልሳን ትግርኛ ኢካ ኩሉ ግዜ ኣብ ልብና💔🙏

    • @hht6263
      @hht6263 ปีที่แล้ว

  • @abdeensudani6732
    @abdeensudani6732 8 ปีที่แล้ว +65

    well done.
    we love you Ethiopian people you are the second half of us

    • @yaqobdawit94
      @yaqobdawit94 8 ปีที่แล้ว +3

      well said brother Ethiopian and Sudan have special relationship.

    • @kazanchis100
      @kazanchis100 8 ปีที่แล้ว +1

      +Abdeen Sudani We love you back!

    • @richk143
      @richk143 8 ปีที่แล้ว +3

      +Abdeen Sudani We Love you too Sudan!!

    • @kidanmg
      @kidanmg 8 ปีที่แล้ว +1

      +nani spam .we love you

    • @محمدمحمد-ش1ي3خ
      @محمدمحمد-ش1ي3خ 7 ปีที่แล้ว +1

      hi konjo bet am yamral

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያወራው የሚናገረዉ ባይገባኝም መዚቃዉ ግን ዉስጤ ነዉ✌️
    ደጋግሜ ብሰማዉ አይሰለቸኝም👌

  • @zahralem24
    @zahralem24 4 ปีที่แล้ว +137

    Tigray, ajoki! All prayers to our Tigrayan people within these hard times ! #ትግራይዓደይ #TigrayWillPrevail ❤️💛

    • @anescoo
      @anescoo 3 ปีที่แล้ว +2

      Ajokii haftey!

    • @baetraki7268
      @baetraki7268 3 ปีที่แล้ว +8

      ye Ethiopian bandira be kurat argo eyezefene enante ahunem sele gosa ere des aylem gn ewnet, lebe new miseberew hulem.

    • @Litkovian23
      @Litkovian23 3 ปีที่แล้ว +6

      @@baetraki7268 that was before he realized how much hate you people had for Tigray

    • @baetraki7268
      @baetraki7268 3 ปีที่แล้ว +10

      @@Litkovian23 i love Tigray people more than anything i know that you guys are purely kind and humble people like the rest of Ethiopians, even my tribe traces their liniage from Eritria, don't distance yourself from being Ethiopians or don't let anyone distance you from being an Ethiopian, the little misunderstanding between tigray and amhara will end soon, so lets not make it a tribe thing the war was between two political parties unfortunatly due to the bad and demented mind set of leaders from both sides, we have gotten to a time that people are dieng like flies, so you have to stay strong and accept what comes because if TPLF losses this war that does not mean tigray people lost, it accually means that Tigray people won, but if tigray people are pushed away from Ethiopia and forced to reconsider their nationality then i would say that tigray people lost, Izana a tigray man was the one that named Ethiopia "Ethiopia" so you are 100% Ethiopian, even the 🟢🟡🔴 flag was created by Yohannes Iv ``even tho he didn't make it a state flag``, so why do you think that ethiopians hate you when you are the ones that made the country. yes their are people that have prejudice against Tigray's especially the Amhara and Oromos but just stay strong for the sake of your country and your people please.. i know it's hard but please don't give up know, the moment that Tigray separates from the rest of "Ethiopia" that's when Tigray's have lost the biggest battle, this petty war is between two political parties not tribes so don't look at it as a tribal war, even if the Amhara's think of it in that way, you should just defend your self and your people, don't attack them because one day will come when they will be ashamed at what they did, and at that time they will apologize but you won't have to, please take care of your selves out there and don't fight them because if you do you will be just like them "killing people with no reason". i hope you understand what I'm saying but I'm open to discussing this.

    • @thelovelyfamily2664
      @thelovelyfamily2664 2 ปีที่แล้ว +4

      Amara,tigray,debub,gurage ,afar they all love Ethiopia but abiy Ahmed and the juntas are enemies

  • @selamnieritrea7219
    @selamnieritrea7219 8 ปีที่แล้ว +62

    love from eri keren tesfa zelewo dimxawi qexelo

    • @munamohamed3306
      @munamohamed3306 8 ปีที่แล้ว +1

      FUCKER .ERITREA

    • @munamohamed3306
      @munamohamed3306 8 ปีที่แล้ว +1

      STUPID ..SHUT .UP .......................YETALYAN ....DKALA

    • @amyfitwi6148
      @amyfitwi6148 8 ปีที่แล้ว +2

      selam ni Eritrea wede kelbi nesekaba isis nesu keykone

    • @henigg
      @henigg 8 ปีที่แล้ว +3

      amy fitwi.. we are one people agazyans...

    • @lavitamaiko5625
      @lavitamaiko5625 8 ปีที่แล้ว +5

      selam ni Eritrea gal kereny xaeda 💋❤

  • @mesimesi185
    @mesimesi185 8 ปีที่แล้ว +10

    ቋቋው ባይገባኝም ስራክ ያስደስታልይበልጥ የኢትዮጵይን ባድራ በማስረክ ክልብ ወደድኩክ አከበርኩክ በርታ ምርጥ ያበሻልጅ ነክ

    • @tsgetsge5887
      @tsgetsge5887 8 ปีที่แล้ว

      betem konjoo wdddddddd

  • @ሰብርውደአትሽገ
    @ሰብርውደአትሽገ 8 ปีที่แล้ว +15

    wow I love this song, this is really really lovely song. one of the best singer. I am Eritrean well done,

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 ปีที่แล้ว +2

    ነብስህን ፈጣሪ በገነት ያኑራት 🙏 ኡፍፍፍ, መቼም በዚህ ልጅ ሕልፈት በጣም ነው ያዘንኩት ✝️⛪️✝️⛪️

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰው ነበርክ ፈጣሪ የሚወደውን ነው ያወስደው ነብስ ይማር

  • @j4l472
    @j4l472 9 ปีที่แล้ว +37

    bhaki des tebl bahlawit derfi eya kabzi nlaeli abertieka ktserh kea nxbeyeka Dawit jigna teum dmxi.from Eritrean.

  • @imbinimlki5625
    @imbinimlki5625 9 ปีที่แล้ว +34

    wowwwwwww,i am in love with this Music, beautifull place ....from Eritrean Wedi Keren

  • @Moabd19
    @Moabd19 8 ปีที่แล้ว +119

    beautiful country People and culture greetings from Somali neighbour

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx ปีที่แล้ว +1

    ጎንደሬ ነኝ ትግርኛ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው

  • @habtamgelaye4148
    @habtamgelaye4148 5 หลายเดือนก่อน

    ዳዊትዩ ነፍስህ በሳላም ትረፍ አለም ከንቱ

  • @solomonghebres4467
    @solomonghebres4467 8 ปีที่แล้ว +13

    absolutely beautiful, well done Dawit, keep our tradition alive....
    Your brother Wedi Dekemhare

    • @wedebdesira3936
      @wedebdesira3936 3 ปีที่แล้ว

      True True word from another gual dekemhare.

  • @tsitsionawit5071
    @tsitsionawit5071 2 ปีที่แล้ว +3

    ህይወት እንደ ሸክላ ተሰባሪ ናት……ነፍስክ በሠላም ትረፍ🙏

  • @kwnwn342
    @kwnwn342 8 ปีที่แล้ว +68

    wawww nice song guys 😘❤👍👍👍😘 love you from Eritrean keep up our culture.

  • @tarikatarika4806
    @tarikatarika4806 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየልኛ አንተ የሴት ክብር የአለህ ሰው ነበርክ ሣርናመሰግንህ ቀደምከን እግዚአብሔር ነብሰህን ይቀበል መልካም ሰው❤❤❤

  • @ove6164
    @ove6164 2 ปีที่แล้ว +2

    ዴቫ ልሳን ትግርኛ ብሰላም ዕረፍ፡
    ኩሉ ግዜ ኣብ ልብና ዓለም ከንቱ💔💔😭😭

  • @EthioAddis-gx9ln
    @EthioAddis-gx9ln 8 ปีที่แล้ว +180

    ትግርኛ ባልችልም ይሄን ዘፈን መስማት ማቆም ግን አልቻልኩም

  • @እውነትፍተሃውናት
    @እውነትፍተሃውናት 4 ปีที่แล้ว +4

    የሀዲያ ተወላጅ የሆሰዕነ ልጅ ነኝ ደስ ይለል I love tigray people

  • @nourmed8995
    @nourmed8995 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ምርጥ ዘፈን ነው እድሜህ ያርዝመው ፈጣሪ

  • @GirmaHawariat
    @GirmaHawariat ปีที่แล้ว +2

    It is great that you put the tricolor that Ras Alulla and king Jon used at many of their great battles ( Dogali, metema, many other international wars for their beloved Ethiopa and its glory). Of course they gave Ethiopia glory.

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 4 ปีที่แล้ว +2

    እየጣፈጠኝ ያልቃል ዘፈኑ ዋው ምን ነበር ትግርኛ በቻልኩ ይሄ ዘፈን የሀገር ቤት ጓደኞቼን ያሰታውሰኛል❤❤❤

  • @shimelesdoni798
    @shimelesdoni798 7 ปีที่แล้ว +5

    Long live, Dawite- Dawite of the Tigray, Tigray of the ETHIOPIA, Ethiopia of the AFRICA!!!
    We are blessed with lots of traditions and languages, each linguistic group with unique but related music and dancing styles. That's where our beauty lies. God bless my country, ETHIOPIA, abundantly!!

  • @DR.Habesha
    @DR.Habesha 2 ปีที่แล้ว +17

    Celebrating the life of a great person. My sincere and heartfelt condolences to Dawit Nega's family friends, colleagues and the Ethiopian People on the tragic passing of such a courageous man. Someone so special will never be forgotten. From Congo to my beloved Ethiopian People! 🕊❤️

    • @tigrayadigeganu1974
      @tigrayadigeganu1974 2 ปีที่แล้ว +2

      He is not Ethiopian. He is from Tigray.

    • @semiragualraya1041
      @semiragualraya1041 2 ปีที่แล้ว +1

      He was not Ethiopian. He was from Tigray and a proud Tigrian. We do not want to be associated with Ethiopia ever again.