Dawit Nega - Benetselay - New Ethiopian Music 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ
    @ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ 6 ปีที่แล้ว +542

    ትግረኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ዘረኛን ያጥፍልን እሥኪ ዘረኛ ያልሆነ ማነው እሄን ኮሜንት ላይክ ሚገጨው ቲጅ ነኝ ጎንደሬዋ

    • @alamgala6454
      @alamgala6454 6 ปีที่แล้ว +6

      Tj meretuwa gondrea Abo yemecheshe

    • @bethlehemsetew7395
      @bethlehemsetew7395 6 ปีที่แล้ว +3

      Amen amen anen

    • @tigrayadey7480
      @tigrayadey7480 6 ปีที่แล้ว +5

      Goderewa konjo ...

    • @CousinDances
      @CousinDances 6 ปีที่แล้ว +5

      ቲጅ ጎንደሬዋ ❤️🇪🇹

    • @kt.m3463
      @kt.m3463 6 ปีที่แล้ว +11

      መልካም ስው የትም ይኑር

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ጌታ ዳውቴአሁንስ የምር ናፍቀሃናን አይሞት ይብላኝልህ ስናፍቅህ ዘፈንህን አዳምጣለሁ በእውነት አጀቴን ነው እሚሰፈሰፈው ዘፈንህን ስሰማ

    • @rehima4916
      @rehima4916 ปีที่แล้ว +3

      ማመን ይከብዳል ኡፍፍፍፍ

    • @Ibraheem_selti
      @Ibraheem_selti 7 หลายเดือนก่อน

      ጠኸኘወሸ​@@rehima4916

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese 19 วันที่ผ่านมา

      Nfs ymar wunetm aymeslm 😢😢😢😢😢

  • @ሶፊነኝየልጄናፋቂሶፊነኝየ
    @ሶፊነኝየልጄናፋቂሶፊነኝየ 5 ปีที่แล้ว +165

    እውነት ለመናገር ትግርኛ ብዙም ኣልችልም ግን ትግርኛ ዘፈን ውስጤ ነው ትግሬዎች ስዎዳቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል

    • @ardimovies4324
      @ardimovies4324 4 ปีที่แล้ว +2

      Anchim selamsh bzt ybelln

    • @ffcff4231
      @ffcff4231 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን ማሬ

  • @ነሽነሽኣይኮንኩን
    @ነሽነሽኣይኮንኩን 6 ปีที่แล้ว +456

    ናይ ትግራይ ደርፊ ደስ ዩ ዝብለኒ ኩሉ ነገርና ካ ሓደ ኢና ብፍላይ ምስ ትግራዎት ፡ደምና ሓደ፡ ባህልና ሓደ፡ ኣመጋግባና ሓደ፡ ቃንቃና ሓደ፡ ኮታ አንታይ ኢልካ ክቑጸር በጃኹም ስከ ሰይጣን ደስ ከይብሎ ኣይነፈላለ ጸላኢና ይፈለ።

    • @hiwetbrhane3514
      @hiwetbrhane3514 6 ปีที่แล้ว +12

      ሓውኹም ነሽነሽ። ኣጆኻ ነሽነሸይ አይንፈላለን እንታይ ዝፈሊ አለና ዘይ ሓደ ኢና ጉደይ ፓለቲካ ንህዝብታትና አይውክልን እዩ ንመንግስቲ እምበሪ ዋ እንታይ ከ ኮንካ ጠፊእካ ኣብ ጀርመን ምስ አተካስ ህልም ያ ፅቡቅ መልእክትታት ተሕልፍ ኔርካ ንከታተለካ ኔርና እናስሓቕካ ትምህረና ኔርካ ሕጂ ግን። ቋንቋ ጀርመን ሒዛ ትመስል ክክክክ

    • @wasserwasser5502
      @wasserwasser5502 6 ปีที่แล้ว +2

      ሓውኹም ነሽነሽ gkshn ad k

    • @rachelgebre4367
      @rachelgebre4367 6 ปีที่แล้ว +3

      Neshenshe betaemi eiye zednkeka🇪🇹🇪🇹

    • @berekettikui7463
      @berekettikui7463 6 ปีที่แล้ว

      Yared Mobile quejaklqlwlo

    • @fisshamirach9451
      @fisshamirach9451 6 ปีที่แล้ว +3

      ሓውኹም ነሽነሽ well said brother,but there are some people who full themselves,and work day,and night to hide the fact.

  • @danielasmerom
    @danielasmerom 6 ปีที่แล้ว +249

    ሩሑስ ኣውዳእመት ይግበረልና ዘታካክብ ግዜ ይፍጠረልና ምስ ጥዕምቲ ደርፊ ። ተጋሩ ይሕዋትና ፡ ኤርትራዊ ሓዉኩም የ።

    • @Kwt-pd6ef
      @Kwt-pd6ef 6 ปีที่แล้ว +1

      Daniel Asmerom እሜንንን

    • @ናይታሪክተምሃሪትእየጓልተ
      @ናይታሪክተምሃሪትእየጓልተ 6 ปีที่แล้ว +5

      Daniel Asmerom ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንን ሰበይ ኣረ ኣነስ ምስ ደቂ ኤሬ መቀለን ኣሰመራን ክብል

    • @danielasmerom
      @danielasmerom 6 ปีที่แล้ว

      Marem Ffff ajoka zarkey hade malti ayterfn eu nhina tray aynhmek

    • @dvrsffhfxgsrgsg2058
      @dvrsffhfxgsrgsg2058 6 ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን ኣሜን ሓውና አረ ኣነስ ምስ ወዲ ኤሬ ኣፊቂረ ኣለኹ እንተ ኺእልካ ሽማግለ ኹን ምእንት ሰላም

    • @danielasmerom
      @danielasmerom 6 ปีที่แล้ว +4

      Dvrsffhf Xgsrgsg ጸገም የልን ምሽምጋል ጥራይ ዘይኸነስ ኣብቲ ቀንዲ ዊን ከብጽሓኩም የ። ከሙኡ እንድየ ዝደሊ ዘለኩ ከምቲ ቀደም ናይ ኣቦታትና።

  • @tigisttigist5193
    @tigisttigist5193 5 ปีที่แล้ว +72

    አረ ጉድ እኮነው ትግሪወች ስወዳቹህ ልሞት ነው እኔ አማራ ነኝ ግን ለትግሪወች ያለኝ ፍቅር ብቻ ምን እደምላቹህ ቃላት ያጥረኛል ውድድድድድድድድድድድድ

  • @3mpapadi773
    @3mpapadi773 6 ปีที่แล้ว +151

    ሲበዛ ትግረፀዎች ውስጠ ናቹ ምርጥ ኢትዮጰያውያን bravo dave ፀዳ ያለ ዘፈን

    • @biniyambcc
      @biniyambcc 6 ปีที่แล้ว

      3mpa Padi አጋሰስ ሆድህን ነበር በሳንጃ ማለት አታፍርም ምርጥ ኢትዮያዊ ስትል አጋሜን

    • @blackpanther-wz1jq
      @blackpanther-wz1jq 6 ปีที่แล้ว

      +ናቲ ማን tadia manew bruh

    • @ukagazian3026
      @ukagazian3026 6 ปีที่แล้ว

      +ናቲ ማን ante bushti tarik yet tawkna dedeb antem eko Etihopiawi teblehal

    • @nahomgb7486
      @nahomgb7486 6 ปีที่แล้ว

      Bob man
      Le endezi aynet sew!! Besu aynet menged mels eyesetachu atasedibun! Teg sew maninim aywekilim. Anthem quanquaka amearariy. Tetekemkayo kallat xibuk aykonen. Sen gedel teatewe habirka ayetewin eyou!

    • @بشيرادم-غ9و
      @بشيرادم-غ9و 2 ปีที่แล้ว

      @@nahomgb7486 غثاتبين

  • @ሓቑፍካሰዓመኒዓለመይ
    @ሓቑፍካሰዓመኒዓለመይ 6 ปีที่แล้ว +71

    Well dawita wedi adey
    ህዝቢ ክርስትያብ ንብርሃነ ትንሳኤ ብሰላም የብፅሐና።

  • @erenaforever4649
    @erenaforever4649 2 ปีที่แล้ว +44

    Ahhhhhh RIP dawit hawey this was my favourite one amongst ur other beautiful songs....we will miss u so much...🇪🇷🇪🇷💔💔💔🥺🥺😭😭😭

  • @ytyyhgh5937
    @ytyyhgh5937 6 ปีที่แล้ว +19

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስእለት በአል በስላም አደርሳችሁ አደርስን የከርሞ ስው ይበለን በአሉ የስላም የፍቅር የጤና ይሁንላችሁ

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese 19 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @appall7969
    @appall7969 6 ปีที่แล้ว +36

    wow love song ዳዊት ካብቶም ንፍዕት ደራፋይ ኢካ አጆካ pravo ሩሕስ በዓል ትንሳኤ አዉዳአመት ንህዝቢ ኤርትራ ከምእዉን ንህዝቢ ኢትዮጵያ ብሐፈሻ ርሑስ በዓል ይግበረልና።

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 2 ปีที่แล้ว +6

    የዚህ ልጁ ሞት በጣም ልብ ይሰብራል ማመን ነው ያቃተኝ በጠም ጎበዝ ዘፋኝ ነበር ዘፈኖቹን በጣም ነበር የምወዳቸው እንኳን ቋንቋውን ለሚሰማ ቋንቋውን ለማይሰማ እራሱ የሚማርኩ ዘፈኖች ነበሩ በጣም የሚቆጭ ልጅ ነው ኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ነው የጣችው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😭😭😭
    ትግራይ በጣም የዋህ እና የፍቅር ህዝቦች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ከመጣብን የዘር መከፋፈል በሽታ ቶሎ ይገላግለን ለኔ የኢትዮጵያ ድምቀት ህዝቦች ናችሁ

  • @iloveyou3670
    @iloveyou3670 6 ปีที่แล้ว +48

    ዋው ዳዊተይ እንካዕ ብሰላም መፃካ
    ደቂ ንግስተ ሳባ ደቂፅዮን
    ደቂታ ሓላል መሬት ሰላምኩም ብዝሕ ይበል
    ሰላም ንህዝቢ።ኣግኣዝያን

  • @solomonambaw3011
    @solomonambaw3011 6 ปีที่แล้ว +124

    እውነት ከምንጠብቀው በላይ እጅግ ደስ የሚል ሰራ ነው ሁሉም ኢትዮጰያ ላይክ ሊሰጠው ይገባል ወድ ነህ እውነት

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር ኢትዮጵያዊ አይደለም ትግራዋይ ሆኖዋል😳

  • @ኤርትራዊእዩመንነተይ
    @ኤርትራዊእዩመንነተይ 2 ปีที่แล้ว +25

    Rip ዳዊት ነጋ ከምናትካ ሞት ጌሩ ዘሕዘነኒ የለን ዕሸል ዕድሜኻ ምስ ብዙሕ ሕልምኻ ብጣዕሚ የሕዝን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว

      አዎ ማርያምን በጣም ያሳዝናን

  • @rashfordmanunited2770
    @rashfordmanunited2770 6 ปีที่แล้ว +162

    ሰላምኩም ይባዛሕ ተጋሩ የሕዋተይ ሩሑስ በዓል ፋስጋ
    ሓውኩም ወዲ ጸሮና

    • @loveyoumom1434
      @loveyoumom1434 6 ปีที่แล้ว +1

      amen amen hawey

    • @fnanjon2980
      @fnanjon2980 6 ปีที่แล้ว +2

      Wedi tserona adey

    • @ወዲእገላፃዕዳ
      @ወዲእገላፃዕዳ 6 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን
      ኣሜን
      ኣሜን

    • @lava-fm8ul
      @lava-fm8ul 6 ปีที่แล้ว

      Wawwwwww😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @TABULEH_
      @TABULEH_ 6 ปีที่แล้ว

      Rash Ford Man United fadta

  • @alemalem7997
    @alemalem7997 6 ปีที่แล้ว +13

    እንካዕ ኣብፅሐኩም ኣቱም ቡሩኻት ዘርኢ ደቂ ፅዮን ከምኡ ውን ንኤርትራውያ ኣሕዋትና ።ዳዊተይ ሽኮር የቐንየልና ውዲ ዓበይቲ....

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473 2 ปีที่แล้ว +24

    አይይይይይ ሞት ክፉ እኔ እስካሁን ማመን አቃተኝ አልቅሼ ቀብሬው እንኳን ማመን አቃተኝ

  • @bahlibiyemane5520
    @bahlibiyemane5520 6 ปีที่แล้ว +161

    ካብ ቀደምና ሓደ ኢና
    እንታይ ከ ዘፋላሊ ነሩና
    ቀናኣት ኣትዮም ኣብ ሞንጎና
    ፋሕ አባ ኣበልዋ እዛ ፍቅርና
    አምበር መን ፈላሊይና 1 ኢና
    ንኩን ከም ቀደምና ።
    ንሕድሕድና ኣምላክ ይሓግዘና
    እቲ ናይ ቀደምና ክምለስ ፍቅርና
    Love ን ኤረና እና ኢትዮጵያና።
    ጹቡቅ ስራሕ ካ ኣይረሳዕናን
    ዓቀብቲ ባህሎም ጽቡቃት ኣልባሳቶም።

  • @fetanigeze5554
    @fetanigeze5554 6 ปีที่แล้ว +87

    I am from Eritrea 🇪🇷
    Kehmemeni u zedeli derfi agame
    Mesakum do seb yebeas
    Bekulu eko ekum yehwatena
    Be haymanot be beher be kaneka

    • @bireygebrehiwot9465
      @bireygebrehiwot9465 6 ปีที่แล้ว +7

      ewe ertrawiyan ahwatna menilik zebliwo eko eyu nikilite mekiluna gene kinnekihi alena lifatew endo nitawawawesye zemen kemelesi from tigraweti haftikum.

    • @mulugalaxusm9956
      @mulugalaxusm9956 6 ปีที่แล้ว +4

      Tigray & Eritrea hade hzbi anti lbi ena ❤❤❤❤

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 4 ปีที่แล้ว

      Selim teklom kkkkkkkkk ay Tegaru medanagerti lementi alet husurat alet

  • @hfhfhf8860
    @hfhfhf8860 ปีที่แล้ว +5

    ዓለም መታለሊት ብንብዓት ትፈላሊ ደዊተይ ጡዑም ላዛ መንግስተ ሰማይ የዋርስካ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @mulugojjamwubetu7309
    @mulugojjamwubetu7309 6 ปีที่แล้ว +157

    ትግራይ ልዩ ናችሁ በፍቅር ነው የምወዳችሁ ከ ጎጃም ሊከፋፍለን በውስታችን ጥላቻን ሊዘራ ከመጣ መጥፎ ነገር ሁሉ ይሰውረን ፈጣሪ መዋደድን ያድለን ዳዊት ድምፅህ ልዩ ነው ግን የፂምህ ነገር ሳየው ያስፈራኛል

    • @abdullahm7802
      @abdullahm7802 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkk mtewa meselesh

    • @danielgetahun5826
      @danielgetahun5826 6 ปีที่แล้ว +3

      manm egna yemeleyet akm yelewom yemawrat akm enji

    • @nahomgb7486
      @nahomgb7486 6 ปีที่แล้ว +2

      Mulugojjam Wubetu
      Mulugojjam wedime manew mileyayen engnan? Wihan ke wiha meleyet yemichil yelem. Egna degmo kezam belay yetewahadin nen! Love all Ethiopia!!!!

    • @ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ
      @ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ 6 ปีที่แล้ว

      Mulugojjam Wubetu። ይመችህ አቦ

    • @axumitekingdom2043
      @axumitekingdom2043 6 ปีที่แล้ว +2

      Mulugojjam Wubetu mulu wondeme Ethiopia tinurelen

  • @atefunny
    @atefunny 6 ปีที่แล้ว +32

    አረ ዳዊትየ ዘፈኖችህ በጣም ነው የሚመቹኝ ነገር ግን ምን አለበት ዴቭየ ከነ ዘመን አለምሰገድ የመሳሰሉ ወርቅ የሆኑ ባለሞያዎች መስራትህ ካልቀረ ለግጥም ስራዎችህ ትንሽ የተሻለ ግዜ ብትሰጥ እንዴት ዘፎኖችህ ዘመን ተሻጋሪ ሊሆኑ እንደምችሉ ሳስበው በጣም ቅር እሰኛለሁ ። ለማንኛው እድሜና ጤና ይስጥህ ዴቭየ።

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 2 ปีที่แล้ว +9

    አዋይ ሓወይ መንግስተ ሰማይ የውርስካ 😭 Rest in peace my Brother respect and Love always 💔

  • @wedisembel2951
    @wedisembel2951 6 ปีที่แล้ว +508

    Well done dawit, as Eritrean I hope peace will come between Ethiopia and Eritrea and I hope one day I will see you in Asmara stadium in your concert.

    • @jesusmysavior9518
      @jesusmysavior9518 6 ปีที่แล้ว +23

      wedisembel we hope so too. We love u eritrea

    • @yoelel3826
      @yoelel3826 6 ปีที่แล้ว +4

      wedisembel ዊዒጊን ዋሒድ

    • @adhanomhagos2398
      @adhanomhagos2398 6 ปีที่แล้ว +3

      wedisembel we hope too Mar

    • @abbygualadwa7685
      @abbygualadwa7685 6 ปีที่แล้ว +2

      Wedisembel amen (3) marr!

    • @gualtigrina5944
      @gualtigrina5944 6 ปีที่แล้ว +9

      wedisembel afka yesar hawey marey.leka kemzi natey hasab zelewom Eritrawyan ahwatey alewo eyom.ezgabher selam yewrdelna yaklekum yebelena.nerkibelu yegberena amen🙏🙏🙏

  • @ንጉስነገስትዘኢ.ያተንቤን
    @ንጉስነገስትዘኢ.ያተንቤን 6 ปีที่แล้ว +312

    #ሰላምኩም ይብዛሕ
    አብ ርሑቅን ቀረባን ዘለኩም ናይ ኦርቶዶክስ እምነት ተከተልቲ ሃይማኖት
    እንኳዕ ንጌታችንን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ብሰላም አብፅሖኩም...
    #አብ ሰደት ዘለኩም እግዚአብሔር ብፍቃዱ ምስ መላእ ቤተሰብኩም እትረከብሉ እግዚአብሔር ብፀሎቱ ይሕሰብኩም
    ርሑስ ባዓል ፋሲካ ...

    • @evildevil8334
      @evildevil8334 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ሜሬ

    • @loveyoulove8708
      @loveyoulove8708 6 ปีที่แล้ว

      ንጉስ ነገስት ዘ ኢ.ያ ተንቤን Amen
      Amen
      Amen
      Malll

    • @ftsumgandu3096
      @ftsumgandu3096 6 ปีที่แล้ว

      ንጉስ ነገስት ዘ ኢ.ያ ተንቤን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝሓውይ /ሓፍተይ ድቂ ተንቤን ዓደይ

    • @wedadkhalife2102
      @wedadkhalife2102 6 ปีที่แล้ว

      ንጉስ ነገስት ዘ ኢ.ያ ተንቤን
      Amen zhiwey
      Amen zhiwey 😍😍😍👌👌👌👌👌👌💞💞💞

    • @mhrettadess5823
      @mhrettadess5823 6 ปีที่แล้ว

      ንጉስ ነገስት ዘ ኢ.ያ ተንቤን አሜን አሜን አሜን

  • @oneleotwo
    @oneleotwo 6 ปีที่แล้ว +28

    Pure semetic. Habesha #1 Ethiopia. Eritrea , Gurage Tigre , Hadere , Dahlac and Arab . Specially my brothers the Assyrians!

  • @ሄለንጎንደሬዋ
    @ሄለንጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +97

    ቋንቋው ባይገባኝም ግን የትግረኛ ሙዚቃ እወዳለሁ 😍😍😍

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว +2

      we have to love others ather, we only here for short time life is to short

    • @ቢትናጉራጌ
      @ቢትናጉራጌ 5 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @kifotoih666
      @kifotoih666 3 ปีที่แล้ว

      Ddd

  • @ተስፋአዩስንቀይ
    @ተስፋአዩስንቀይ 6 ปีที่แล้ว +30

    ርሑስ ኣውዳኣመት ይግበረልና ንመላእ ኣመንቲ ክርስትና ብምቅፃል btaemi des behali dev shkor

  • @Tigray122
    @Tigray122 2 ปีที่แล้ว +37

    እህ ህህ ህህ ህህ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ድሮ መንግስተ ሰማይ የዋርስካ ተባሂልካ ከምዚኣ ንርኤካ ከም ዘይነበርና እዋይ ዓለም ጎደሎ💔😭 ኩቡር ሓውና ዳዊት ክውንነቱ እኳ ዘይመን እንተኮነ ሓዘና ክንገልጽ ልብና ሰይርካና 💔😭ምስ ሓዘንካን ናፈቅካን ተመነካዮ ብርሃን ዓድኻን ህዝብካን ሙሉእ ኮይኑ ከይ ርኣካ ስ እዚ በል እስኪ ፍቃድ ልዑል እግዛብሄር ይዓቢ እሞ መንግስተ ሰማይ የዋርስካ ልዑል እግዛብሄር ኣምላክ ኣብታ ዘይትሓልፍ መንግስቱ የምብርካ 🙏🙏🙏

    • @ንግሰቲጋልራያ
      @ንግሰቲጋልራያ 2 ปีที่แล้ว +1

      💔💔💔😭😭😭

    • @Tigray122
      @Tigray122 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ንግሰቲጋልራያ 💔💔💔💔😭😭😭እንታይ እሞ ክንገብር 💔

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว +83

    ኣታ ነፀላ ዘለኩም እስከ ኣቐቡልና።ሲስስስስስ
    ኣሰይ ዳዊተይ

    • @alihamiye6665
      @alihamiye6665 6 ปีที่แล้ว +2

      meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ ክክከረ

    • @danizpsycho7633
      @danizpsycho7633 6 ปีที่แล้ว +3

      እንካ እስከ'ንታ ሽምምምምምምምምም በለሉ

    • @meazahaileslassie.5299
      @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว

      Daniel Tsegay ዳኒ ሓወይ ወዲ ኣይኮንኩን ።ግን የቐንየለይ

    • @ፅጌሬዳዕንበባብፍቅሪምንባ
      @ፅጌሬዳዕንበባብፍቅሪምንባ 6 ปีที่แล้ว +1

      አነ ከመፅእ አየ kkkkk አብ ስደት ዳኣ ከይከውን አምበር

    • @lidukonjo9200
      @lidukonjo9200 6 ปีที่แล้ว +1

      Eish

  • @financialfreedom5336
    @financialfreedom5336 6 ปีที่แล้ว +136

    ሐጂ ግርም ባህሊ መፀት። ትግርኛ ንዘለኣለም ትንበር።

  • @mulukenteshome133
    @mulukenteshome133 ปีที่แล้ว +8

    Why genuine, lovely, honest and enthusiastic person leave this world so early? Always, my eyes filled up with tears while, I am listening this gentle man music. Wish to see you again no matter what...you are heart pain...I feel a very excruciating pain inside of my heart of missing you... I am not from a tgrian tribe...regardless of that I feel you are my elder brother...

  • @gezanatube7966
    @gezanatube7966 6 ปีที่แล้ว +20

    Dawit entay ele kem zgelxeka ayfeltn. gen nska kulu eka jigna nay jeganu bokri snetbeb eka love u dawitey and all ethiopian 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @habenbahta25
    @habenbahta25 6 ปีที่แล้ว +33

    ናይስ ምዙክ ዳዊ ምስ ቡሉጽ ክሊብን ብጣዕሚ ጽቡቅ $I like it$ #and# ርሑስ ኣውዳኣመት ፍቅሪን ስኒትን ዝዓሰሎ ቅንያትን ይግበረልና! 💘💘💘💘💘👌👍👍

  • @Blessedron1
    @Blessedron1 ปีที่แล้ว +12

    Rest in peace Dawit Nega the whole of east africa will miss you

  • @ሁሉምባንተሆነልኝኣምላኬ
    @ሁሉምባንተሆነልኝኣምላኬ 6 ปีที่แล้ว +42

    ብዓለባይ ዶ ብነፀላይ የ ከስትየኪ ማይ ኣታ መን እሎ ከማይ ትግራዋይ ብምካኑ ዝኮርዕ ደቂ ዓደይይይ ማዓረይ ፍትውውትውውው ንመላእ ህዝቢ ክርስትያን ደሞ እንኳዕ ንበዓል ትንሳኤ እብፀሐኩም ኣብፀሐና♥♥♥♥

    • @Kwt-pd6ef
      @Kwt-pd6ef 6 ปีที่แล้ว +1

      Gfuf Ydyue አነ

  • @eyobking8673
    @eyobking8673 6 ปีที่แล้ว +103

    Big Respect for the northern part of Ethiopia. They are examples of peace, tolerance, ethnicity and culture. We love Tigray.

    • @berhanwar
      @berhanwar 6 ปีที่แล้ว +8

      I'll give you the culture, but peace and tolerance? 😂😂😂😂😂

    • @eyobking8673
      @eyobking8673 6 ปีที่แล้ว +11

      ATSE SHADE (Dhul-Suwayqatayn) .. We dont have time for guys like you to chat with. Time is gold. It has value for every words we write. U dont understand how worthy it is. Chill out bro!☺

    • @spiritualsunshine9215
      @spiritualsunshine9215 4 ปีที่แล้ว +1

      eyob king
      Ane wun! Ane yefetu kulu! Tigray tihayish eyu gin kulu Ethiopia Shikorinatat iyom betaami!

    • @zob5339
      @zob5339 2 ปีที่แล้ว

      Show us man! True it sed to be. But after the monster TPLF no prace & tolerance at least.

    • @wowhabesha3174
      @wowhabesha3174 2 ปีที่แล้ว +2

      Things are becoming different for the time being God will give us peace and love

  • @ትግራይዓደይኣይተንብዑለይ
    @ትግራይዓደይኣይተንብዑለይ 2 ปีที่แล้ว +21

    ድፍን ተብለኒ ዳዉተይ ማዓረይ ኣነስ ምእማን አቡይን ዋይ ኣነ ዓለም ፀልማት ትግራይ ዓደይ ፅናዓት ያሃብክ እህህህህህ💔💔💔😭😭😭

    • @ንግሰቲጋልራያ
      @ንግሰቲጋልራያ 2 ปีที่แล้ว

      💔💔😭😭

    • @srsr1480
      @srsr1480 2 ปีที่แล้ว +1

      💔💔💔💔🥺

    • @sameramohamed1571
      @sameramohamed1571 2 ปีที่แล้ว +1

      💔💔💔😭😭😭 ከመይ ደ ረክብ መቱ ምእመነ ዘኣበየኪ ኣነሰ ከመይ ብኣካል ዝፈልጦ ካብ ዓይነይ ምፍለይ ኣበይኒ ዳዊተይ የዋህ መንግስተ ሰማያተ የዋርስካ👏💔😭💔😭😭😭😭💔💔

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 6 ปีที่แล้ว +8

    ሽጋ ነው ብነግራችን ላይ ያግሬ ልጆች እንኳን ልፍሲጋ ብእል ብስላም እድረሳቹ እንትርኔትም ስል ተከፈተ ድርብ ድስታይ መግለፅ እፈልጋለሁ

  • @ichbinafrika8034
    @ichbinafrika8034 6 ปีที่แล้ว +73

    Wawaaw wawawa dawit ata ans endey beaka kexelel ey hawey natey. Temsgen fetari emntey Ortdexs manentey tigraway gerka zeftrkany ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 enka abxehen ehwtey ethi & eri

  • @muqdishohargesa7805
    @muqdishohargesa7805 6 ปีที่แล้ว +13

    From Somali 🇸🇴
    I love Ethiopia music 💓

  • @mimoezzedine1065
    @mimoezzedine1065 6 ปีที่แล้ว +23

    ትግሪኘ አልችልም ግን ስወድልክ ዘፈኖችህን😍😍😍

  • @mebrahtutesfamichael2767
    @mebrahtutesfamichael2767 6 ปีที่แล้ว +28

    ዳዊት ደስ ትብል ደርፉ ናይ ብሓቂ
    ርሑስ በዓል ድማ ንኩሉ ህዝቢ
    ኤርትራ ን ኢትዮጵያን
    ይግበረልና!!!!!!!

  • @tigraweytieye966
    @tigraweytieye966 2 ปีที่แล้ว +11

    ዳዊተይ ሞትካ ሰሚዐ ምእማኑ ስኢነ😭😭😭😭ዓለም ጨካን መንግስተ ሰማይ የዋርስካ ዳዊተይ ኩሉ ግዜ ኣብ ልብና💔😭

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros1131 6 ปีที่แล้ว +25

    ሁሌም ኣዲስ ነገር ይዞ እሚከሰት ልዩ ብቃት ያለው ምርጥ ሰው ዳዊት ነጋ ቀጥልበት ኣምበሳው ወዳጀ ባህሉ።

    • @sabakasa845
      @sabakasa845 ปีที่แล้ว

      Ahunma ko 😢💔

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832
    @orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 ปีที่แล้ว +58

    ትግሬዎች ውስጤ ግን ዘፈን አላደንቅም ዘፈን መንግተ ሰመያት አይወርስም ለመላው የታዋህዶ ተከታዮች መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ።ይሁንል አሜን♥

  • @ritagebremeskel8979
    @ritagebremeskel8979 2 ปีที่แล้ว +2

    I don’t know why this is happening to you brother...it's the worst feeling not to hear your incredible voice again and thinking that we wil never see your proud face again.After all its GOD choice...May GOD put your soul in heaven.🕊🕊

  • @ትግራይሓላልካኣሊትኩሉ
    @ትግራይሓላልካኣሊትኩሉ 6 ปีที่แล้ว +747

    ደቂ ትግራይ ብሉጻት ብ like እስከ ፍቅርኩም ግለጹለይ ሓውኩም ካብ Eritrea

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 6 ปีที่แล้ว +20

    ዳዊትየ ናይ ሕማመይ ደስ ብሃሊ ጥዕምቲ ደርፊ እያ ሩሑስ ኣዉደ ኣመት ይግበረልና ንኩላትና በቢ ዘለናዮ ።

    • @ganatganat4038
      @ganatganat4038 6 ปีที่แล้ว +1

      Hadi Fkr Gal Raya አሜንንንአሜንንንጋልራያሽኮር♥️♥️

    • @aa-kv6ln
      @aa-kv6ln 6 ปีที่แล้ว +1

      Hadi Fkr Gal Raya መድድድድድድድድድድ

  • @yedingillijiyedingilliji2248
    @yedingillijiyedingilliji2248 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይይይይ እንደው እንዴት አባቴ ላርግህ ሙዚቃህ ውስጤነው እርግጥ ሀጢያት ነው ሙዚቃ ማዳመጥ ግን እወደው አለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @kiduiloveu2631
    @kiduiloveu2631 6 ปีที่แล้ว +14

    ዋውውውው ዳዊተይ ዓይነይ 100%ነሬ ቡልፅ ስራሕ ከም ትሰርሕ መቅሰን ዝኮንካ ወዲ♦።ስወድህ እኮ ውዴ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ።ለሁላችን እንካን በሰላም ኣደረሳቸሁ ለባኣል ፋሲካ።miss uuuuuu♥♥♥

    • @hshhs8h21
      @hshhs8h21 6 ปีที่แล้ว

      እዋይ ፍቅሪ ብሩሕቅ ቀቲልካኒ። ትግራኛ እየ ዘሎ እኮ ትደሪፊ ትግራኛ ዘይትፅሕፊ ሽኮሪና

    • @hshhs8h21
      @hshhs8h21 6 ปีที่แล้ว

      ደሞ ኣሜንንንንንንንንንን

    • @kiduiloveu2631
      @kiduiloveu2631 6 ปีที่แล้ว

      Hsh Hs8h እሺ ኣይደግሞን እየ ሶ ታንክስ ሰለ ነቄፌታ

    • @hshhs8h21
      @hshhs8h21 6 ปีที่แล้ว

      እዋይ ፍቅሪ ብሩሕቅ ቀቲልካኒ ኣብሽሪ

    • @subasubasubasuba7117
      @subasubasubasuba7117 6 ปีที่แล้ว

      እዋይ ፍቅሪ ብሩሕቅ ቀቲልካኒ ተ

  • @root9413
    @root9413 6 ปีที่แล้ว +44

    ዋይ ትግርኛና ሙቁሩ ባህልና መን ከም ተጋሩ ኩሉ ዘፀብቐልና ♥♥♥♥♥♥

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Davy. You were a true Mama Ethiopia son. You will be forever missed. REST IN PARADISE MY BROTHER!!!

  • @waltahager3968
    @waltahager3968 6 ปีที่แล้ว +23

    Kuruo Tigrgna we Love you Forever you are Legend
    yonas from Adi Kuala

    • @darknlovely87
      @darknlovely87 6 ปีที่แล้ว +4

      Selam wedi adi kuala adi aboy ❤

  • @yo6552
    @yo6552 6 ปีที่แล้ว +100

    ትግረኛ ባይገባኝም ዘፈናችሁ ግን ውስጤ ነው

  • @rajabrajabadam2362
    @rajabrajabadam2362 ปีที่แล้ว +3

    Love Ethiopia 🙏🇸🇩🇪🇹🙏
    From Sudan 🎵🇸🇩💚🇪🇹🎵

  • @Adamtgtse27
    @Adamtgtse27 6 ปีที่แล้ว +8

    ብጣዕሚ ሰሓባይ
    ባህሉ ዝሓለወ ምቅርቲ ደርፊ
    ርሑስ በዓል ፋሲካ ይግበረልና

  • @yonasaraya4342
    @yonasaraya4342 6 ปีที่แล้ว +25

    ጽቡቅ ስራሕ ዳዊት
    love ❤️ you Tegaru
    ሓውኩም ካብ ስሜን::

  • @hanitakele5305
    @hanitakele5305 5 ปีที่แล้ว +5

    ትግራኛ አልችልም ግን በጣም ውስጤ ናችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💓

  • @darknlovely87
    @darknlovely87 6 ปีที่แล้ว +37

    I see Mo Farah. Gobez deqi tigray. I love the guy dancing. He's authentic

    • @amantekum2068
      @amantekum2068 5 ปีที่แล้ว +2

      is it my eye or did i see Mo Farah
      ?

    • @loveyourselfbts9782
      @loveyourselfbts9782 4 ปีที่แล้ว +3

      @@amantekum2068 yes you did see Mo Farah

    • @samira098jdhdhd7
      @samira098jdhdhd7 4 ปีที่แล้ว

      @@amantekum2068 you knowtcgg, xjiijo is how to use me as joking on you jmy in mind iib just jump joking onpm my in just jjjjjffkiuiii gymnast am so sorry I didn't iikjju hi I I wanna talk justoui kinda

    • @birirktitetemke203
      @birirktitetemke203 4 ปีที่แล้ว

      0

  • @biniylove3874
    @biniylove3874 6 ปีที่แล้ว +42

    አንታ ዝበሃልናስ ክጥዕም ተመስገን ትግረዋይ ገርካ ዝፈጠርካኒ💯💯💯✌

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 6 ปีที่แล้ว

      Biniy Love 😘

    • @tubechannal4426
      @tubechannal4426 6 ปีที่แล้ว

      Biniy Love yaaaaa Rellyyyyy biny arku

  • @ታዘብኩሽአንችዓለም
    @ታዘብኩሽአንችዓለም ปีที่แล้ว +1

    Rip ዳውትየ አየ አች አለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 6 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ ዳዊትየ ናራያ ባህሊ ኣጥዑምልኻ ምስ ኩፍየታኻ ወለላይ ይመችኻ ወዲቶም ጀጋኑ ሰብ ስረ ።

  • @habtshfkr6352
    @habtshfkr6352 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዳዊታ ብታዕሚ ንፉዕ ባህልና መግለጺ መንነትና እዩ ደቂ ትግራይ መዓረይ በይዛኹም ስጥሕ የብለኒ ኣግርጭው ነብለሉ ንዳዊታ።

  • @fionaaye
    @fionaaye 2 ปีที่แล้ว +34

    Rest In Peace dawit, thank you for all your sacrifice for Tigray🕊💔💔

  • @islambrahimi1295
    @islambrahimi1295 6 ปีที่แล้ว +11

    አታ ንሕናስ
    ሽኮራት እባ ኢና ❤️

    • @habtomhaile6016
      @habtomhaile6016 3 ปีที่แล้ว

      Niy behqe shkorinatae ewe ♥️😍💯👍

  • @weditigray8621
    @weditigray8621 6 ปีที่แล้ว +58

    የትግራይ ምድር ባህላዊ፣ ተፈጥራዊ፣ ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው። የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሠሩ ውቅር ኣብያተ ክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ሥፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
    ‹‹ሰሜናዊው የኢትዮጵያ ዋልታ! የውበትና የድምቀት መዘክር! ትግራይ የመንግሥተ-አክሱም ምድር! የሳባ ፊደል ጥንስስ! የግዕዝ ልሳን ውርስ! የዳማት ታሪክ መስተንክር! በአህጉረ አፍሪቃ የመጀመሪያው ሳንቲም የተወቀረበት የሥልጣኔ ጥንስስ! …
    ትግራይ! የኤዛና ምድር! የሳይዛና ምድር! የካሌብ ምድር! የአብርሃ ወአጽብሃ ምድር! የአሕመድ አል-ነጃሺ ምድር! የአንበሳ ውድም ምድር! የአጼ ዮሐንስ አራተኛ ምድር፣ የነገሥታት ዙፋን መቀመጫ! ትግራይ የአሉላ ምድር!
    ትግራይ የቅዱስ ያሬድ ደብር! የፈላስፋው ዘርዓ ያዕቆብ ደብር!

    • @xegaiwedisegenay5619
      @xegaiwedisegenay5619 6 ปีที่แล้ว

      wedi tigray ata nai hmamey eweta tigray lebam tigray abay kulu ab kebda nbeyney zeytbl ade kulu

  • @aziztia6071
    @aziztia6071 2 ปีที่แล้ว +239

    RIP young legend your music will remain forever my condolence to the family and friends😭💔🕊

  • @selam15
    @selam15 6 ปีที่แล้ว +193

    I am Eritrean but I like ETHIOPIAN music and ETHIOPIAN people one love nice song Dawita 100%👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @monsurbeshir630
      @monsurbeshir630 6 ปีที่แล้ว +6

      welefraal S123456
      We love you too.

    • @jesusmysavior9518
      @jesusmysavior9518 6 ปีที่แล้ว +1

      welefraal S123456 we love u too Eritrean.

    • @samuelaabay5204
      @samuelaabay5204 6 ปีที่แล้ว +2

      We all the same ppl bro !!

    • @selam15
      @selam15 6 ปีที่แล้ว +3

      Thanks more hanan

    • @selam15
      @selam15 6 ปีที่แล้ว +1

      Thanks more hanan

  • @mimoezzedine1065
    @mimoezzedine1065 6 ปีที่แล้ว +172

    አማራ ነኝ ትግሬ በፍቅር ነው የምወዳችሁ!!

    • @loveyoumom1434
      @loveyoumom1434 6 ปีที่แล้ว +1

      mimo egnam wddd nw menargasu marey

    • @samri2481
      @samri2481 6 ปีที่แล้ว +1

      Mimo Ezzedine ❤️❤️❤️❤️Egnam Enwedshalen konjo

    • @zufanhaile1501
      @zufanhaile1501 6 ปีที่แล้ว +1

      Mimo Ezzedine እኛም.እንወዳቸዋለን.ቆንጆ

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 6 ปีที่แล้ว +5

      ሚሞ እኛም ውድድድድድ የኔ ቆንጆ አማራ ኩቡር መንነት ilov amara

    • @xsrtgdhj9641
      @xsrtgdhj9641 6 ปีที่แล้ว +1

      Mimo Ezzedine
      Aganm Wdad ❤️

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊተይ😭😭😭😭
    ተጋሩ ማዓረይ 2022 ናይ ዳዊት እናሰማዕና ንሳቀ አለና ዓኽ ዓለም Rip😭😭😭

  • @mikawinazrawi8955
    @mikawinazrawi8955 6 ปีที่แล้ว +150

    Ane eritrawi eye tigray kea kaloeyti adey eya love tigray tigrina 😍❤️

    • @gualtigrina5944
      @gualtigrina5944 5 ปีที่แล้ว +3

      Ane wen Eritrawit eye Tigray ayrakiwan ayhakefkulan gina sene aumrawi ab sedet zelewo Tegatu kidetwom mat eye.respect nay seb alewom. Elyod 🙏🙏🙏

    • @araballaleh5873
      @araballaleh5873 5 ปีที่แล้ว

      @@gualtigrina5944Ethiadl

    • @araballaleh5873
      @araballaleh5873 5 ปีที่แล้ว

      @@gualtigrina5944 milu

    • @veraclayton3067
      @veraclayton3067 5 ปีที่แล้ว

      💕💞💕💞💕💞🥰

    • @ፍረጓልቓሽ
      @ፍረጓልቓሽ 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ማርርር ደስስስባሃሊመዚቅ

  • @henilovehani791
    @henilovehani791 6 ปีที่แล้ว +50

    ዴቭ ውዱእ
    ማራ'የ ዘድንቀቃ
    Keep going ኣንበሳየ

  • @saciidbilaal9974
    @saciidbilaal9974 4 ปีที่แล้ว +26

    I am from somalia🇸🇴🇸🇴❤ the best song tigery Dawit naga

  • @ዮሪካትግራይዝዓደየ
    @ዮሪካትግራይዝዓደየ 6 ปีที่แล้ว +11

    የዒስስስስስ ደቂ ዓደይ መዓረይ እንኳዕ ንስኹም ሲ ብማዕዶ ዝሪአኩም ኣይኮንኩ
    ሰስኑለይ እስከ

  • @eyuhabesha5593
    @eyuhabesha5593 6 ปีที่แล้ว +26

    እንካዕ ደሓን መፃኻ ውዲ ዓበይቲ
    መኽበሪ ባህሉ
    ፅሩይ መንነቱ
    መልክዕ ድምፂ ናቱ

  • @abdikafiabdiweli4267
    @abdikafiabdiweli4267 6 ปีที่แล้ว +68

    This guy really has nice voice
    I loved him in the dangerous crossing song with other musicians
    I just loved him
    Love from Somali 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴

    • @melatdesta3714
      @melatdesta3714 2 ปีที่แล้ว

      Dawitwaye mengisti semaye eto💔💔 limemanu betame eyu likebed

    • @tigraylivesmatter5827
      @tigraylivesmatter5827 2 ปีที่แล้ว

      But now he is dead bc of the amhara people

    • @servant_symm
      @servant_symm 2 ปีที่แล้ว

      @@tigraylivesmatter5827 lmfao

  • @susutube6227
    @susutube6227 6 ปีที่แล้ว +81

    ትግሬኛ ሙዚቃ በጣም ከመውደዴ የተነሳ ትግሬ ባል እየፈለኩ ነው ትግሬ ሳገባ ቢቆርጥልኝ

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว +1

      susu Ye mersa Lij ይመችሽ

    • @gebretsadkangmedhin8976
      @gebretsadkangmedhin8976 6 ปีที่แล้ว

      susu Ye mersa Lij hiii

    • @tigstigirmayaraya2208
      @tigstigirmayaraya2208 6 ปีที่แล้ว +1

      ሲስ ወንድሜን ልዳርሽ እንዴ?

    • @susutube6227
      @susutube6227 6 ปีที่แล้ว +1

      Tgst girmay Araya ከተግባባን እሺ😉

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว

      Tgst girmay Araya እሺ ይላል እዴ መጀመሪያ ጠይቂው ወድምሽ እሺ ካለ ችግር የለም እህቴ

  • @robi-gu3gu
    @robi-gu3gu 6 ปีที่แล้ว +13

    ዳዊት መክበር ባህሉ ብጣዕሚ ብሉጽ ስራሕ

  • @TameruWajo
    @TameruWajo 2 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ music ስሰማ ትግራዋይ የሆንኩኝ የሚመስለኝ ነገርስ!? love u axumawian!!!

  • @ጓልትግራይጓልትግራይ-ኘ1ቘ
    @ጓልትግራይጓልትግራይ-ኘ1ቘ 6 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ፍቅር ተዝብላዕስ አይምተሰደድኩን ነይረ እህ ብዝኾነ ደስ ዝብል ድምፅ ምስ ጡዑም ቃና

  • @zufanzufan6930
    @zufanzufan6930 6 ปีที่แล้ว +7

    ንመላእ ክርስስትያን ተዋህዶ እንካዕ ንበዓል ትንሳኤ ብሰላም አብፀሐኩም አብፀሐና

    • @dassshdfg698
      @dassshdfg698 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኻዕአሐቢሩ አብፀሐና

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ነህን ይማረው " ኩራት አይን ሀበስሻዬ "አፈር ይቅለህ . ብትለየን በስጋ ድምፅህ ግን እለች ከእኛ ጋር , ጥሩ የሰራ ስው ሁሌም አይረሳም

  • @askaltekle174
    @askaltekle174 6 ปีที่แล้ว +14

    አሰይ ዙባህልና ምጥዓሙ ዴቨ መዓር ቆንጆ ስራሕ

  • @zizlove4505
    @zizlove4505 6 ปีที่แล้ว +36

    ዋው ♥ኢትዬጲያኖች♥ልዩ ፍጥረቶች ነን እኮ አሰይ በነጠላይ♥♥

  • @Mrrx-k8z
    @Mrrx-k8z หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅርአገር ወሎ ናት ቤቱ❤

  • @reemrimnasbg4782
    @reemrimnasbg4782 6 ปีที่แล้ว +13

    ኣንታ ወድዞም ጀጋኑ ድምፀ መረዋሕ

  • @luulawelde9307
    @luulawelde9307 6 ปีที่แล้ว +35

    Wurayeyn dasseyn bezey tegaru aytsebekelyn yebel neyru nebsu yemhar Aboy weladiyey Wedi Asmera tsaeda , ❤️🇪🇷❤️

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሞት ጨካኝ የለም😥😥ነፍስህ በሰላም ትረፍ😥😥😥

  • @desnetnigus1441
    @desnetnigus1441 6 ปีที่แล้ว +139

    ኦሮሞ ነኝ፡ግን ደግሞ ትግረ በጣም በፍቅር ነው ምወዳቹ ከዚህ በላይም ይገባቹሃል።ኣለ ትግረ ኢትዮጽያ ኣትሆንም

    • @hannabrhane3371
      @hannabrhane3371 6 ปีที่แล้ว +1

      This is special we are all one !!!!

    • @أمسالممحمد-ج3م
      @أمسالممحمد-ج3م 6 ปีที่แล้ว +1

      desnet nigus yene mar hulachinm Andi nen ke man belay fkr yashenfal Maryamn Oromo wuste nachew 😘😘😘😍😍😍
      Oromo+Tigray = Ethiopia 🇪🇹 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 tedemrenal Andi nen

    • @babaqueen9566
      @babaqueen9566 6 ปีที่แล้ว +1

      desnet nigus thanks

  • @teslalhishe7937
    @teslalhishe7937 6 ปีที่แล้ว +48

    እንኳን ኣደረሳቹ ለፋስጋ በዓል ኮመንት ስጥኝ

    • @tsirhadesta1634
      @tsirhadesta1634 6 ปีที่แล้ว +1

      አብሮ እንኳን አደረሰን

  • @DR.Habesha
    @DR.Habesha 2 ปีที่แล้ว +77

    Celebrating the life of a great person. My sincere and heartfelt condolences to Dawit Nega's family friends, colleagues and the Ethiopian People on the tragic passing of such a courageous man. Someone so special will never be forgotten. From Congo to my beloved Ethiopian People! 🕊❤️

    • @rahwa138
      @rahwa138 2 ปีที่แล้ว +7

      I still cant believe it 😭

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 2 ปีที่แล้ว

      We Ethiopian s never heard his illness... imagine how our feeling would be when we liason his vinexpected death; while we were try to join him on Facebook

    • @tigraylivesmatter5827
      @tigraylivesmatter5827 2 ปีที่แล้ว +1

      Tegaru*

  • @131313751
    @131313751 6 ปีที่แล้ว +31

    Sey sey tegaru mekberi gasha much love from Eritrea 🇪🇷

  • @danielhagos235
    @danielhagos235 6 ปีที่แล้ว +16

    ተባረኽ ዳዊቶም

  • @zola8466
    @zola8466 2 ปีที่แล้ว +6

    This is one of my favorite music of dawit nega.
    MAY YOUR SOUL REST IN PEACE

  • @itsme4577
    @itsme4577 6 ปีที่แล้ว +38

    ፍቕሪ ዝኾና ህዝቢ ንሕናስ እንታይና ይጽላእ ደርፍና ጥዑም ባህልና ፍሉይ ብሉጻት ፍጥረት ኣምላኽ ጥራሕ ሓሳዳት የጥፍኣልና ኣንቱም ኣምባሳደራት ባህልናን ቋንቋናን ዝኾንኩም ድምጻውያን ድማ ኣጆኹም ኣብ ጎንኹም ኣለና ብፍላይ ዳዊት ሽኮር ዓብዪ ተራ ኢኻ ተጻዊትካ

  • @እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ
    @እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ 6 ปีที่แล้ว +5

    የትርጉሙ ጉዳይ ተከድኖ ይብሰል ትግርኛ ሙዚቃ ስወድ ደቭዬ በርታ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @TarekegnHailemaryam
    @TarekegnHailemaryam 3 หลายเดือนก่อน +1

    እምወደው ዘፈን አመሰግናለሁ

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว +49

    ዳዊት ሓወይ ዝወፆ የብሉን
    #ድምፂ.#ክሊፕ.#ባህላዊ ኣከዳድና #ሳዕስዒት 100% ዋውውው።
    ግን #ሞፍራህ እስክትሽም ይብል ኣሎ በቃ ክክክክ ሳሓቕ ሞይተ ግን ኣድኒቐዮ።ገና ትግርኛና ብዓለም ክትፍለጥ እያ ዴቭየ ፅቡቕ ስራሕ ።