Ethiopia: Mesfin Berhanu /Gena Gena/ Mehanenity - NEW! Tigrigna Music Video 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @teklebest7955
    @teklebest7955 6 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነዉ ባባቴ ትግሬ በናቴ ኦሮሞ ነኝ ግን ትግርኛም ኦሮምኛም አላቅም ግን ለመልመድ ብዙ ጥረት አሪጌለዉ ትግርኛ ባልሰማም በጣም አሪፍ ዘፈን ነዉ በጣም ተመችቶኛል፡፡

    • @rahwa138
      @rahwa138 2 ปีที่แล้ว +2

      Your family should have thought you. My dad never speak to us in ambaric/mum speaks Amharic, from a young age he speak to us in Tigrigna, he said we need to learn the language. I never been to Tigray but all my siblings and myself speaks perfect Tigrigna

  • @hanihabeshawit3278
    @hanihabeshawit3278 5 ปีที่แล้ว +17

    እኔ አማራ ነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም ትግርኛ ሙዚቃ ከምንም በላይ ነው የምወደው የሚሉትን ግን አላውቀውም ለመማር እፈልጋለሁ ግን አይገባኝ አለ ማሬ ሲል ብቻ አውቀዋለሁ

    • @babebe850
      @babebe850 8 หลายเดือนก่อน

      No one ask you which ethnicity group u are just enjoy the music

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 4 ปีที่แล้ว +62

    ትርጉሙን አላቀው 1000ግዜ ደጋግሜ ሰምቼዋለው ተጋሩ ጀግና ህዝቢ ስወዳቹ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 ปีที่แล้ว +16

    ይህን ዘፍን 15ግዜ ባደ ብሰማው አይሰለቸኝም ውስጤ ይረበሻል ሁልግዜ ስሰማው ♥️😍

  • @hagyemane5264
    @hagyemane5264 8 ปีที่แล้ว +149

    i'm eritrean I like you so much keep reflecting our bestest tradition , don't get affected by foreign traditions but let them inspired by habesha .Bravo bravo more love from eritrea no matter the politics around.

    • @ruthhaile3197
      @ruthhaile3197 8 ปีที่แล้ว +6

      you are our blood our dna

    • @salamdoll637
      @salamdoll637 8 ปีที่แล้ว +1

      Hag Yemane WoWOOO

    • @rgathagos7890
      @rgathagos7890 5 ปีที่แล้ว

      I

    • @MAFADConsult.
      @MAFADConsult. ปีที่แล้ว +1

      We are same bro, African should be unite whether from the west or east or north or south we share same land of mama Africa. Together we achive more!

  • @እሌኒጋሻውበዛ
    @እሌኒጋሻውበዛ 8 ปีที่แล้ว +371

    ትርጉሙም ብዙም ባይገኝም ክሊፑን አይቼ መረዳት እችላለሁ
    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ከምንም በላይ በባህላዊ ስራ መሰራቱ እያንዳንድሽ የቻይና ልብስ ተመቸኝ ብላችሁ ወግና ባህል የምታበላሹ አላችሁ
    ስርአት ያለው ልብስ ለብሳችሁ ስሩ የሰው ወርቅ አያደምቅ ።።።።።

  • @Decinaa
    @Decinaa 2 ปีที่แล้ว +40

    2022 ድሕሪ እቲ ኩነታት ምፍጣሩ ዝሰምዖ ዘሎ ኣለኩም ዶ ደቂ ዓደይ😍💛❤

    • @kevincosta8832
      @kevincosta8832 2 ปีที่แล้ว +1

      Alena! ❤️💛

    • @Snoop465
      @Snoop465 3 หลายเดือนก่อน

      Alona ewe nisemio Eritrawiyan ... politics only works for the poleticians.not for z ppl of Eritreans &Ethiopians..

  • @ziniyaziniyan7043
    @ziniyaziniyan7043 8 ปีที่แล้ว +63

    ዋው በጣም ይጣፍጣል
    ደቂ ትግራይ መዓረይ
    ሸናሕ በሉለይ ኣቱም
    ደቂ ጀጋኑ ሕያዎት ልምግላፅ
    ቃላት ይሓፅረኒ ብጣዕሚ እየ ዘኽብረኩም ንዘላለም ትንበረለይ
    ባህሊ ትግራይ

    • @rabababamrabababam5500
      @rabababamrabababam5500 8 ปีที่แล้ว

      Ziniya Ziniyan antay malet eyu shenah ?

    • @rabababamrabababam5500
      @rabababamrabababam5500 8 ปีที่แล้ว +1

      Ziniya Ziniyan antay malet eyu shenah ?

    • @ziniyaziniyan7043
      @ziniyaziniyan7043 8 ปีที่แล้ว

      Eritrawi Ik heb een droom በቃ ተፃወቱለይ ማለት እዩ መዓረይ

    • @rabababamrabababam5500
      @rabababamrabababam5500 8 ปีที่แล้ว

      Ziniya Ziniyan kfelta sle zdeloku ata kal eye sorry

    • @ziniyaziniyan7043
      @ziniyaziniyan7043 8 ปีที่แล้ว

      Eritrawi Ik heb een droom ችግር የለም መዓረይ

  • @MT-zl6et
    @MT-zl6et 7 ปีที่แล้ว +41

    I'm Eritrea but I love Tigray music😍

  • @lulu-bt1nq
    @lulu-bt1nq ปีที่แล้ว +14

    Still listening to this music bifikri...❤️❤️❤️❤️❤️❤️ From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ትግራይእዮዓደይዓዲጀጋኑ
    @ትግራይእዮዓደይዓዲጀጋኑ 8 ปีที่แล้ว +156

    ዓይኒ ፀላኢኩም ይደፈን ተጋሩ መፀለላት💚💛❤

    • @liliyelucky8374
      @liliyelucky8374 7 ปีที่แล้ว +6

      ትግራወይቲ ሽኮር ጋልቶም ተጋሩ ♥♥♥♥♥

    • @nahomgb7486
      @nahomgb7486 7 ปีที่แล้ว +7

      ትግራይ እዮ ዓደይ ዓዲ ጀጋኑ remake your name if only Tigray is your country then you're not my sister. Ethiopia is our country "Tigray kelel eyou aytehawawsyo" Tigray Fetewya Hager gen aykonetin. Ethiopia kulu adi jeganu eyou. Hesebla dea za shikor haftey:)

    • @sharayoni8282
      @sharayoni8282 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @festaweldu9234
      @festaweldu9234 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen 💛💖

  • @pfgviel1597
    @pfgviel1597 8 ปีที่แล้ว +536

    I am Ghanaian but I feel more Ethiopian in myself and listen to Addis Music a lot. I was recently in Addis, Love the Country, the people and the music.

    • @ramelaamanuel2817
      @ramelaamanuel2817 8 ปีที่แล้ว +2

      Fang jireh

    • @shambelharegeweyny2718
      @shambelharegeweyny2718 8 ปีที่แล้ว +18

      We are Africans, 'yours is mine and take what is mine' that is the African spirit

    • @saniysaniy3919
      @saniysaniy3919 8 ปีที่แล้ว +4

      Fang jireh thank you you like my beautiful city

    • @sadorogbamichael8913
      @sadorogbamichael8913 8 ปีที่แล้ว

      Fang jireh I

    • @besure6320
      @besure6320 8 ปีที่แล้ว +10

      We love you brother
      well come to ethiopia

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 8 ปีที่แล้ว +21

    ከሚለው በላይ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው
    ብባህላችን እና በመንናታችን እንድንኲራ ስለ አረከን እናመስግናለን መስፍንዬ ♥♥♥♦በተረፈ በረታ አጀኻ ዘሓወና♥

  • @salambakalabakala3439
    @salambakalabakala3439 8 ปีที่แล้ว +37

    ዋው እውነትም አንተን ሊያሳብዱ ነው የተወለደችው ሰናይ ሰናይ ምሳኪ ምሳኪ ዘመን ምቅናይ

  • @tamekagrant812
    @tamekagrant812 7 ปีที่แล้ว +205

    Am Jamaican and I love this song ✌🏽

    • @habtomghebreyesus805
      @habtomghebreyesus805 7 ปีที่แล้ว +8

      እኔ ከኤሪትራ ነኝ በደምብ ነው የማዳምጠም በጣም ደስየሚል ነው መሳደቡ ግን አይገባኝም ምነው ተፋቅረን
      ተስማምተን ብንኖር ወንድሞቼ መሳደብ ባህላችን አይደለም

    • @aabyenegasi455
      @aabyenegasi455 6 ปีที่แล้ว +1

      Thanks

    • @zxcvbnmaszxcvbnma3369
      @zxcvbnmaszxcvbnma3369 6 ปีที่แล้ว

      አዎ ጋር ጋር

    • @teddafaya4386
      @teddafaya4386 6 ปีที่แล้ว +1

      Love ya Jamaica Bob country

    • @አበባካሳየልጄእናየእናቴና
      @አበባካሳየልጄእናየእናቴና 4 ปีที่แล้ว

      Thankyoukonjoo

  • @zenashzenash7854
    @zenashzenash7854 8 ปีที่แล้ว +423

    ትርጉሙን ባላቀውም ትግረኛ ሙዚቃ በፍቅር ነው እምወደው ደስ ይላል ትግሬወች እናንተንም ውድድድድ አረጋችኋለሁ.

    • @samueltamiru7274
      @samueltamiru7274 8 ปีที่แล้ว +3

      yene konjo Love you more

    • @zenashzenash7854
      @zenashzenash7854 8 ปีที่แล้ว +1

      +samuel Tamiru አመሰግናለሁ በጣም ወድሜ.

    • @SaleemSaleem-gh6qc
      @SaleemSaleem-gh6qc 8 ปีที่แล้ว +3

      እግዚኣብሔር ይባርክሽ እቴ ኣንቺ ኣየሁ ለትግሬ በጥሩ ሚያነሳ

    • @zenashzenash7854
      @zenashzenash7854 8 ปีที่แล้ว +11

      +Saleem Saleem ከዘረኝነት ነፃ ስለሆንኩ እግዛብሄር ይመስገን ትግሬዋች እህት ወድሞቸ ናቸው ፖለቲካ እና ህዝብን አንድ ላይ መጨፍለቅ አግባብነት የለውም!አሜን የኔ ቆጆ.

    • @SaleemSaleem-gh6qc
      @SaleemSaleem-gh6qc 8 ปีที่แล้ว +5

      እኛም እንወድሻለን ማርር እኔም በዘረኝነት በጣም ነው ሚያስጠላኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑረን

  • @ኢትዬፍቅርሰላምሽይብዛ
    @ኢትዬፍቅርሰላምሽይብዛ 8 ปีที่แล้ว +177

    ባይገባኝም አሪፍ ዘፈን ነው አንድ መናገር የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ሆን ብለው ለመሳደብ የሚጵፉ አሉ ትግሪ እንደዚ አረገ ትግሪ እንደዚህ ናቸው አረ አይደብራቹም ምን ያርጎቹ እኔግን ሲመስለኝ የቅናትነው በተረፈ እ/ር ለሁላቹም አስተዋይ ልቦና ይስጣቹ በተረፈ አሪፍ ዘፈን ነው ትርጉሙን የምታቁ እስቲ በትንሹ ንገሩኝ በጣም ስለወደድኩት ለማንኛውም ለሁላቹም ፍቅርና ሰላም ይስጣቹ

  • @furtunayemane2161
    @furtunayemane2161 8 ปีที่แล้ว +31

    i'm from eritrea i like too much this song goo jobe guys keep it up!!!!!!!!!!

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 7 ปีที่แล้ว +14

    የሚያምር ክሊፕ ነው የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያዊነት ያምራል ከነ
    አልባሳታችን ይመቻችሁ ታምራላችሁ ሀበሻነት ውበት ነው ኩራት ነው እኛ እኮ ቆንጆዎችን ነን ለዚህም ምስክር እናተን …..ትርጉሙን ብትነግሩኝ ደግሞ …..

  • @zerizgigeburu131
    @zerizgigeburu131 7 ปีที่แล้ว +42

    I am from afgnista Love you tegirna

    • @rahealaxum8200
      @rahealaxum8200 4 ปีที่แล้ว

      ኣታ ኣፍጋኒስታ ትብል ኣለካ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ምቅናይኩሉንምርኣይ
      @ምቅናይኩሉንምርኣይ 4 ปีที่แล้ว +1

      ደንቆሮ ሓሜሴን ንሕና ኣትዮጽውያን ፀገምና ልግዛኡ እምበር ንናይ ደገ ፀላኢ ዋ ❤❤ ኢትዮጽያ ንዘለኣለም ክትነብር እያ✊✊✊

  • @Bigsblack
    @Bigsblack 8 ปีที่แล้ว +32

    i am from Eritrea Agazian love you Tigray Agaziyan good job keep it up brov

  • @ሜሪጓልትግራይፃዕዳጓልቶም
    @ሜሪጓልትግራይፃዕዳጓልቶም 7 ปีที่แล้ว +11

    ኣሰይይ ሙቁራትትት ደስስስስስ በሃልቲ ፀላኢኩም ከብዱ ይቁረፅ ኣሎ ብቅንኡ ንሕና ከኣ እናሓደረ ሓጎስ ይስምዓና ንሕበን ንኮርዕ ኣጆኹም በርትዑ ደቂ ዛ ወላዲት ጀጋኑን ቆናጁን ትግራይ

  • @robertmontgomery4619
    @robertmontgomery4619 7 ปีที่แล้ว +150

    I am American and love my Ethiopian people and culture. I visited Addis three times and will love to have a Home there.

    • @akillg.3938
      @akillg.3938 6 ปีที่แล้ว +1

      thanks ma bro........indeed u will have if u have a will.

    • @akrans6700
      @akrans6700 6 ปีที่แล้ว +3

      Thank you
      We are ready to welcome you any time

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 6 ปีที่แล้ว

      Robert Montgomery we love you more you all ways welcome 🙏🏽

    • @Haile-mt5wk
      @Haile-mt5wk 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopia is beautiful and wonderful and kind people, I LOVE them xx

    • @kamrankimwero6164
      @kamrankimwero6164 5 ปีที่แล้ว

      Oo9⁰ uy07a6op9p
      P

  • @shihabaldinjalalaldin6190
    @shihabaldinjalalaldin6190 7 ปีที่แล้ว +142

    I am from sudan I love you Tigray and Ethiopian people

    • @sharayoni8282
      @sharayoni8282 4 ปีที่แล้ว +1

      We love u too dear Sudanese people

    • @thereal1301
      @thereal1301 4 ปีที่แล้ว +1

      Shukuran Sudan 🇸🇩 our brothers and sisters we are forever in your favor

    • @تسلمواوو
      @تسلمواوو 3 ปีที่แล้ว

      هلا

    • @emanabdurhem3930
      @emanabdurhem3930 3 ปีที่แล้ว

      ትቶቶሸሸሰሰሸሰሰሰረሰሰረሸሰስስ

  • @teweldeyemariamlij6080
    @teweldeyemariamlij6080 8 ปีที่แล้ว +55

    i am from eritrea but i love mesfin's songs!!!!!!!

  • @መልካምነትለራስነው-ለ2ወ
    @መልካምነትለራስነው-ለ2ወ 8 ปีที่แล้ว +50

    ወይኔ ደስ ሲል ትርጉሙን ባልሰማውም ያምራል በጣምምምምም!!!!!!

  • @Tube-ux9bc
    @Tube-ux9bc 6 ปีที่แล้ว +5

    wow...thanks you ....mes-fine...you remember me back 20 years ago......you show me my home land or my home ...which is located around ashegoda wind farm...which is know as ..dandera....in this hidomo i have been lived for almost five year....all the participates here in this clip are my families....and i saw my grand mother fitaw hindeya...thank you .finally i like this musiic from bottom of my heart....continue mesfine

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 4 ปีที่แล้ว +3

    የትግሪኛ ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ ግን አይገባኝም የዚህን ሙዚቀኛ ደግሞ በጣም ወደድኩት የድሮወቹን ብቻ ነበር ምሰማ

    • @jemalahmed-w6o
      @jemalahmed-w6o 29 วันที่ผ่านมา

      አማረኛ ካወቅሽ እንዴት ትግረኛ መረዳት ይከብድሻል? ልብ ብለሽ ብታዳምጪኮ በጣም ተቀራራቢ ነው

  • @sebleworkadamumalede5412
    @sebleworkadamumalede5412 7 ปีที่แล้ว +4

    ትርጉሙ ባይገባኝም ተመችቶኛል ያገሬ ባህልና ወግ ሲያምር እኮ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ

  • @hanalemma6506
    @hanalemma6506 6 ปีที่แล้ว +100

    የእውነት ትግሬ በባህሉም በሀይማኖቱም አይደራደሩም ለወደዳቸው መረቅ ለጠላቸው መብረቅ ስወዳችሁ ኡፍ

  • @finang4777
    @finang4777 8 ปีที่แล้ว +161

    What a Song, Big Love from Eritrea. F**k haters

    • @shewitgirmay6630
      @shewitgirmay6630 8 ปีที่แล้ว +14

      dont listen to haters bro, we are one tigrigna speakers.

    • @rahiwahaile3604
      @rahiwahaile3604 8 ปีที่แล้ว

      if we were then why were trying to kill tigriya eritrean speakers because theyy didnt want to be one with you that is offensive we are never gonna be one

    • @embebamisgna4299
      @embebamisgna4299 8 ปีที่แล้ว +15

      Melat Berhane I don't understand how we're both Eritrean Tigrigna and Tigray still apart?? the elders need to realize we're both the same people with the same culture, language and identity. we must united to strengthen our culture, language and identity more effectively. I can't wait to see both my people come together. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 my sister melat don't underestimate the power of God!

    • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
      @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 7 ปีที่แล้ว

      Chris Finan ም

    • @dalsanmedia6184
      @dalsanmedia6184 4 ปีที่แล้ว

      I don't understand but no matter papa

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 8 ปีที่แล้ว +295

    ኢትዮጵያዊነት የተለያየ ብሄር ብዙ ቋንቋዎች ሰፊ ህዝብ አንድ አገር ማለት ነው ደስ ይላል!!

    • @aliasadhana
      @aliasadhana 8 ปีที่แล้ว +6

      well said

    • @tsedtesfaye1126
      @tsedtesfaye1126 8 ปีที่แล้ว +13

      +Tewedaj Minew shewa exactly I love my lovely Ethiopia! God bless my country 😍

    • @meleniibsa8877
      @meleniibsa8877 8 ปีที่แล้ว +9

      i love it

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว +5

      Tsed Tesfaye
      ትክክል

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว +4

      Tsed Tesfaye
      በትክክል

  • @mekoneneshetu3895
    @mekoneneshetu3895 6 ปีที่แล้ว +15

    Ethiopia riches cultures as well as different styles of music's from each tribe's.so amazing that's who we're.one ETHIOPIA forever.

  • @efrem7433
    @efrem7433 8 ปีที่แล้ว +34

    እዋይ ግርማ ባህላዊት ጥዕምቲ ጥዑም ይሀብካ በርትዕ ዝሓወይ።

  • @freedomismypriority.
    @freedomismypriority. 8 ปีที่แล้ว +13

    I love this song! proud of you Mesfin! I listen this music at least once per a day!

  • @samiibrahim6460
    @samiibrahim6460 7 ปีที่แล้ว +80

    Beautiful people and beautiful culture.

  • @aemabest1258
    @aemabest1258 8 ปีที่แล้ว +10

    I love tgray music, this is my favorite traditional music, keep it up bro.

  • @samsegaeri2972
    @samsegaeri2972 8 ปีที่แล้ว +94

    LOVE FROM ERITREA : I AM FROM ERITREA I LOVE TIGRAY MUSIC AND I WISH TO VISIT MEKELE AND ADI GRAT
    WILL ACCEPT ME

  • @shewitgirmay6630
    @shewitgirmay6630 8 ปีที่แล้ว +40

    we dont care what haters say but we have a magnificent culture, i love the song, the video is amazing, keep it up mesfney

  • @akbertakilili4550
    @akbertakilili4550 8 ปีที่แล้ว +29

    I'm Eritrea ilove des song nic one waww amzeng

  • @malikali1580
    @malikali1580 8 ปีที่แล้ว +52

    Very nice song i Love it, i wish if i knew the language my first language is Oromo i always Love Tigrigna music & dance We Love you Mesfin & Very beautiful women i like very much the older people too Love there dancing Thank you Mesfin One Love from Canada

    • @akillg.3938
      @akillg.3938 6 ปีที่แล้ว +3

      let peace be fall upon u ma bro.......we love also ethiopian people ...oromia people....

    • @senayitgabremichael678
      @senayitgabremichael678 6 ปีที่แล้ว +2

      Ibrahim Ali Bayee galaatomi obolatiikoo

    • @mab8113
      @mab8113 5 ปีที่แล้ว +1

      Ibrahim Ali thank you so much dear♥ We love you Oromo to♥♥♥

  • @maekeletekle8245
    @maekeletekle8245 8 ปีที่แล้ว +9

    Woow what kind of ageazian Singer emerged in this world i have No words to describe your product am say just hero for your language and culture and belief and the way of dancing in our society Ageazian so am proud of you and this is a tool for stand up of My former nation Ageazian and GBU for Eritrean tigrigna and tigray i don't care about Amhara , Oromo och Arab people living in the world !!!

  • @Zubuty
    @Zubuty 8 ปีที่แล้ว +380

    I'm eritrawit and oh my god I love this song so much the girls look so pretty love you all my habesha people♥

  • @aluma6924
    @aluma6924 8 ปีที่แล้ว +69

    እሰይ ተጋሩ መዓረዬ!!ምሳኩም ምቅናዬ

  • @ድንግልአንቺጠብቂኝወንጌል
    @ድንግልአንቺጠብቂኝወንጌል 8 ปีที่แล้ว +215

    እኔ በርግጥ ትግሬ አደለውም ግን ደግሞ መሳደቡ አስፈላጊ አይመስለኝም (ሙዚቃው በጣም አሪፍ ነው)

  • @yonas8025
    @yonas8025 8 ปีที่แล้ว +87

    AJokum tegaru ahwatna ane eritrawi bihere tigrinya aye bahlna hade ayu knaqbo alena ,,,,, selam zkonelu gize anda qerebe ayu tarik nay bihere tigrinya bhansab koyna nabti nay qedem knmelso alena ,,,, hadnet kngebr alena bihere tigrinya ab lalena bzuh hmaq zhasbluna alewu,,,,

    • @afrahmustefa8174
      @afrahmustefa8174 8 ปีที่แล้ว

      يعنى

    • @delayselamwadeshuq1005
      @delayselamwadeshuq1005 7 ปีที่แล้ว

      xubuq

    • @babaqueen9566
      @babaqueen9566 6 ปีที่แล้ว

      Yonas welcome brother selamkm ybzah

    • @mab8113
      @mab8113 5 ปีที่แล้ว

      Hray Yonas hawna yqnylna!♥Tigrawayn Eritreawin deqi hade jeganu hizbi ina! Bahlna kebur, tarikna kebur, manentna kebur, Zerena bruk ♥ Egziabher hadnetna yebarklna bewnet! Deqi Eriey werqi deqi Tigray werqi Kidist Maryam Axum thalwkum♥♥♥♥

  • @cherrycherryy6264
    @cherrycherryy6264 5 ปีที่แล้ว +51

    Hii ..I Love this Song and Ethiopian Music I also like the Culture So much 😊 I'm from the UK My ethnicity is Mix 🇬🇧🇯🇲 and My Partner is from Gondar ✌ Big Up to Ethiopia! #OneLove ❤💛💚

  • @yohannesyibrah60
    @yohannesyibrah60 8 ปีที่แล้ว +4

    I never see like this video editing, am so proud of guys & thank you for sharing your experience. Beautiful traditional song.

  • @ገነትፀጋይ
    @ገነትፀጋይ 2 ปีที่แล้ว +4

    ትግራይ ዓደይ መዓረይ ሰላምኪ ይመልሰልኪ እቲ ልዑል ፈጣሪ

  • @aliyaahmed7163
    @aliyaahmed7163 6 ปีที่แล้ว +6

    I'm Somalian and Amhara and I love this song

  • @የኮርኩትኣፍቃሪነኝ
    @የኮርኩትኣፍቃሪነኝ 7 ปีที่แล้ว +11

    ኣሰይይይይይይ ደቂ ትግራይ ዓደይ ዓይኒ ፀላኢኩም ይደፈን መን ሞ ከማኩም ኣቤት ግርማ ይበል

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 7 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ፀባዬ ሰናይ ናት
    ጠበቅ አድርጋት ምርጥ ስራ ነው
    ወድጄዋለሁ መስፍኔ👌
    አለባበሳችሁም ያምራል💓💓

  • @tlg5215
    @tlg5215 8 ปีที่แล้ว +91

    Anbesa wedi tigringa😊 Much love from me.

    • @rosarose1028
      @rosarose1028 8 ปีที่แล้ว +3

      👌❤❤❤

    • @kibrommekonen1628
      @kibrommekonen1628 8 ปีที่แล้ว +6

      tigrina together/ ay jegna wedi adey.

    • @hayelommawcha5006
      @hayelommawcha5006 8 ปีที่แล้ว

      ante yehonk

    • @mikijojo1614
      @mikijojo1614 8 ปีที่แล้ว +5

      Viva Eritrean ኣግዓዝያን
      Tigray ኣግዓዝያን
      We will stand Tegother with my Half tribe Tigray people to destroy Amhara stupid person in the world

    • @yewollolij6516
      @yewollolij6516 8 ปีที่แล้ว +1

      +Miki jojo wow lela yemibal tefa yihen bicha new madreg yemtchlut? matfat yeamaran zer? zelalem ayinorm eshi. mot and gize new yane yetgnaw amlak lijochen atfu endalachu enayalen. libona yistechu. yesew lig melku bileyayim siwoled rakutum simotim endezaw bado ejun new yemihedew.

  • @areytsaeda7774
    @areytsaeda7774 7 ปีที่แล้ว +41

    I am from eritrea i love you tigray we are the same men kem agaezawuyan yaki

  • @konjokonjit9626
    @konjokonjit9626 7 ปีที่แล้ว +6

    am Ethiopian and I love this song even if I don't understand much. I love all habesha , it doesn't matter if your from Eritrea or Ethiopia we are very similar. let just love each other.Peace to everyone

  • @meratube5029
    @meratube5029 6 ปีที่แล้ว +8

    Don’t need to tell u where I’m from, but this song is really fascinating honestly!! I’m glad that I can understand this language, proud of tigrigna May the Almighty God be with us all habesha people

    • @sarkinyakinjabo7607
      @sarkinyakinjabo7607 3 ปีที่แล้ว +1

      Can you please briefly tell me what this song is all about?
      Thanks

    • @meratube5029
      @meratube5029 3 ปีที่แล้ว +2

      @@sarkinyakinjabo7607 long story short hes admiring the girl and explaing how dignifying shes is.

    • @sarkinyakinjabo7607
      @sarkinyakinjabo7607 3 ปีที่แล้ว +1

      @@meratube5029 okay, thanks

  • @BM-pj4jz
    @BM-pj4jz 7 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ባህላችን እንዲህ እንዳማረብን እንኖራለን ይመቻቹ

  • @meleshailemariam
    @meleshailemariam 8 ปีที่แล้ว +12

    Much love and respect all is perfect in this video and love it your styles with the beautiful traditional dress...

  • @beautyqueen6253
    @beautyqueen6253 5 ปีที่แล้ว +8

    Im from the uk and my partner is from Gondar. Very nice Song 🎧🎶 Ethiopian Music is Good. Also Love the culture 😊 Stay Bless 😇✌

  • @kwkw899
    @kwkw899 4 หลายเดือนก่อน +2

    Is there anyone in 2024, i am from 🇪🇷, i hope everything will be love and peaceful in all the world

    • @mediቲዩብ
      @mediቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀጀ😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊
      😊😊😊😊

  • @ablelkeseteselalia2548
    @ablelkeseteselalia2548 7 ปีที่แล้ว

    ኣሰይ ኣሰይ ጥዑማት ሽታ ከም ቆጽሊ ኣደስ ኣቤት ኣቤት ዓመረ ጸወታ ቀጽሎ ኣታ ጅግና ጥዑም ድምጺ ወድዞም ጀጋኑ ዝወጾ የለን ንሕና ጥራይ ተስፋን ሞራልን ንሃቦም ይሕዋት ከይትሓለልና።

  • @ashwagali8623
    @ashwagali8623 2 ปีที่แล้ว +45

    I wish peace for tegaru the most beautiful people and land in the world
    love from Sudan💕

  • @filmonsalazaralazar8076
    @filmonsalazaralazar8076 8 ปีที่แล้ว +38

    love it from Eritrea agazian

  • @lemlemgebeye3005
    @lemlemgebeye3005 8 ปีที่แล้ว +4

    Awesome srah BlAkis!!!!!! Best Tigray Kab Ezi naylomi zelo derftat kedameyti bnatey s🤔💖😍😘😀🤔🤗🤗😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

  • @yonasadhanom4139
    @yonasadhanom4139 8 ปีที่แล้ว +4

    I'm from ERITREAN I like Ethiopia music so nice music bro keep it up continue.........

  • @kerenansebatey9766
    @kerenansebatey9766 8 ปีที่แล้ว +36

    l.m Eritrea love this song 👌👌

  • @josylovemsgna5913
    @josylovemsgna5913 7 ปีที่แล้ว +8

    I am from Eritrea but I love Ethiopia music so much 💖 love you

  • @aseelove7344
    @aseelove7344 8 ปีที่แล้ว +41

    በጣም ያምራል ሴቶቹ አለባበሳቸው ውበታቸው ምችት ብሎኛል ቀጥሉበት

  • @malikali1580
    @malikali1580 6 ปีที่แล้ว +7

    Love tigrigna music very nice one Love peace on earth from Canada

  • @Tagelify
    @Tagelify 8 ปีที่แล้ว +14

    this is AGERT JOB AND Show abut GRATE ETHIOPIANS we are ONE.

  • @rachidaiblihi1153
    @rachidaiblihi1153 7 ปีที่แล้ว +2

    waw. je suis berbere du maroc. et la premiere fois que j entend cette chanson waw on dirais berbere du maroc meme rythme. j adore

    • @parisien61
      @parisien61 6 ปีที่แล้ว +1

      Merci! Et on aime bcp la musique berbere pour la meme raison justement!

  • @ኩአኩዬኮረኮንች
    @ኩአኩዬኮረኮንች 8 ปีที่แล้ว +18

    የማይሰለች ሙዚቃ ነው መስፍኔ ሌላ አዲስ እንጠብቃለን

  • @kudushaile8582
    @kudushaile8582 7 ปีที่แล้ว +56

    I'm from Eritrea I like best the song with culture clothes and beautiful girl

    • @dawiteshtu7233
      @dawiteshtu7233 6 ปีที่แล้ว

      Kudus Haile 😙😘😘balseme zafnu des yelgnal

  • @mikijojo1614
    @mikijojo1614 8 ปีที่แล้ว +359

    Iam From Eritrean ኣግዓዝያን Love you brothers Tigray ኣግዓዝያን we are the same tribe our another name of eri tigray is ሳባውያን keep it up brov

    • @Ivyblac
      @Ivyblac 8 ปีที่แล้ว +9

      we love you too! we are the people who share a lot of history!

    • @shewitgirmay6630
      @shewitgirmay6630 8 ปีที่แล้ว +6

      we love u too

    • @tigigualagame9498
      @tigigualagame9498 8 ปีที่แล้ว +2

      Love u to more

    • @bireyshikor5593
      @bireyshikor5593 8 ปีที่แล้ว +3

      we love you too my brother

    • @selamselam403
      @selamselam403 8 ปีที่แล้ว +5

      we love you ኤርትራዊ ሐውና

  • @netsanetnetsanet6354
    @netsanetnetsanet6354 8 ปีที่แล้ว +118

    ሁላችንም ኢትዩጵያዊነት ይገልፀናል ስለዚህ ስለሙዚቃው ብቻ አስተያየት መስጠት ጥሩ ነው እዚህ ላይ ምንም ብንናገር ምንም ዋጋ የለውም ብቻ እኔ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነን###

    • @kwnwn342
      @kwnwn342 7 ปีที่แล้ว

      netsanet netsanet its not ethiopian culture its our own culture tgray and gigrgni eritrean agazian its not amhara culture shut up.

    • @nahomgb7486
      @nahomgb7486 7 ปีที่แล้ว

      netsanet netsanet I wish one day all Ethiopians think like you do. You know what I am from three different ethnicities that I know the rest God knows :) those selfish one come hear and inselt me by any way possible all the time from all sides.

    • @askaluasfaha6395
      @askaluasfaha6395 5 ปีที่แล้ว

      abrabraham but. Xzcstjettz

    • @hermonmamuye395
      @hermonmamuye395 5 ปีที่แล้ว

      @@kwnwn342 YOU are so funny menawiiii tebabe asetesaseb

  • @WossenMuligeta
    @WossenMuligeta ปีที่แล้ว +1

    I love tigregna music specially traditional like this
    Keep up mesfine

  • @darsamusa8391
    @darsamusa8391 8 ปีที่แล้ว +2

    wow yene Habesha very smart music when I say this I can understand several languages in Ethiopia why not I am original Eritrean Abay Dankalia

  • @alulamedia-3278
    @alulamedia-3278 8 ปีที่แล้ว +55

    U can see here the biblical queen Saba ....What a beautiful culture

  • @alemtube6578
    @alemtube6578 7 ปีที่แล้ว +8

    ኣይኒ ፀላኢኹም ይጥፋእ ! ደቂ ዓደይ ማኣረይ።

  • @mehari4521
    @mehari4521 8 ปีที่แล้ว +13

    What a lovely song much ❤ from Eritrea

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 17 วันที่ผ่านมา

    አማራ ነኝ ግን ትግረኛ ሙዚቃ ትረጉሙን ባላውቅም መሰማት ደሰ ይለኛል

  • @hasheyhashey5306
    @hasheyhashey5306 6 ปีที่แล้ว +1

    Adey Saada naaki weleda feliten dyen weys naay keabda.... I use to say that when I was in Asmara nice memory keep it up.

  • @weysebdekey1317
    @weysebdekey1317 8 ปีที่แล้ว +5

    Thank you
    It made my evening nice.
    I love the way how they dance and move . what an amazing facial expression of our culture........lots of smile

  • @tadesse2868
    @tadesse2868 8 ปีที่แล้ว +9

    i have watched so many Times such a great song well done.

  • @sarahtesfaye9746
    @sarahtesfaye9746 8 ปีที่แล้ว +140

    እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ኮሜንት ላይ ሴጣን እንዲሳደብ ለሚገፈፈቸው እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው
    እግዚአብሔር ሁሉንም በአምሳያው ፈጠረ
    ስው በረሱ ግዜ ተከፈፈለ
    እውቀት ለሌለው እውቀት
    እግዚአብሔር ይስጥ ትግሬ ምናምን እያላችው የምትሳደቡት ግንዛቤ ይኑራችው ስልጣን ላይ ያለው ትግሬ ብቻ አይደለም ሁሉም ቤሄር ነው ለዝ ከምት ሽነሽኑን
    ከምታጋጩን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምህረት እንድያመጣ ባንድነት እንፀልይ
    እባካችው አንስዳደብ
    ትግሬ ከኦሮሞ ትግሬ ከአማራ ተዋልደዋል እና ማንነው የምንስድበው እባካችው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው

  • @toplove9139
    @toplove9139 4 ปีที่แล้ว +9

    በአሁን ሠአት ኢትዮጵያዊ ነት መልክ የሚታየዉ ትግሪኛ ዘፈን ላይ ነዉ አለባበሳችሁ በሉ እርጋታችሁ ስረአታችሁ የሚገርም ነዉ።

  • @youknoweritrea6289
    @youknoweritrea6289 8 ปีที่แล้ว +4

    Wow tegaru music change its sound like us one love tegray & eritrewan ajoka zhawey keep up👏👏👏👏

  • @suzidaniel7222
    @suzidaniel7222 8 ปีที่แล้ว +10

    Nice song. ..big love from eritrea 💖

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 ปีที่แล้ว +4

    የጉራጌ ልጅ ነኝ ጥሎብኝ #ትግሬዎች ውድድድ ነው የማደርጋቹ #ቋንቋው ብችለው ደስ ይለኝ ነበር I love u #Tigera

    • @hitoaloni3233
      @hitoaloni3233 7 ปีที่แล้ว +1

      Love you too ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ

  • @ephremayalew6892
    @ephremayalew6892 7 ปีที่แล้ว +5

    መሃኒነታ ትርጉሙ ባይገባኝም ስሰማው ጥሩ ስሜት ይሰማኛል

  • @rahelarsma1277
    @rahelarsma1277 7 ปีที่แล้ว +1

    ኣሰይ ሽኮራት ፀላኢ ዓይንኩም ይደፍን ፅብቅ ደርፊ ባህልና ከመይ ድዪ ሽኮር

  • @restinpeacemylovelydadlove1412
    @restinpeacemylovelydadlove1412 5 ปีที่แล้ว +5

    I am so lucky to have someone from Tigiray I love you so much my sweet heart Egezber fekedu honew bale ye lijoche abet hunlg yene mar weddd i love you all Tigry people

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 8 ปีที่แล้ว +4

    I love u all❤️❤️❤️ Tsibukat ftiret yes ketmela kulukum senay ekum!! Atum deki adey shikorat tsbuk arrangement kitslelu!!

  • @Asmerom-Beyene
    @Asmerom-Beyene 8 ปีที่แล้ว +115

    ጽቡቅ ባህላዊ ደርፊ ማራ ፈትየዮ ኻብ ኣድንቂካ ወዲ እስመራ Eritrawi.

    • @nomore5845
      @nomore5845 5 ปีที่แล้ว +2

      Asmerom Beyenr me too love them.💕

  • @henokhaile3603
    @henokhaile3603 8 ปีที่แล้ว +65

    wow I have never seen such a beautiful woman in my whole life.

  • @danimhari114
    @danimhari114 8 ปีที่แล้ว +19

    l am from eri love this song

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ
    @ለተብርሃነይእያዓለመይ 8 ปีที่แล้ว +13

    Woooooo wonderful mesfni go go go ketselelu ms bahli kdawuntna woooo edi ybark 🙇😍😘😘😘😘

  • @dawetgarie468
    @dawetgarie468 8 ปีที่แล้ว +47

    I eritrian. I love you these music tiradetional so GBU 100%√

  • @tbebatehabesh9376
    @tbebatehabesh9376 8 ปีที่แล้ว +204

    እባካችሁ ኮሜንት የምታደርጉትን እወቁ የዘረኝነት
    ስድብ ለኢትዮጵያ አይበጅም ልቦናችሁን እግዚአብሄር ይመልስላችሁ ፡፡
    ለሠላም ብንዘምር ነው የሚሻለው ፍጅት ለማንም አይጠቅምም፡፡
    ዘፈኑ ግን ጥሩ ነው የምትጽፍትን ኮሜንት ለመለየት ሞክሩ

  • @ዙበይዳወሎኮቦልቻ
    @ዙበይዳወሎኮቦልቻ 6 ปีที่แล้ว +30

    ኢትዩጵያን በሙሉ ፍቅር ነን ትግሬወችንም ከልቤ እወድችሗለሁ አንዱ ባጠፋው ሁሉም አይሠደብም ሠላም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ

    • @user-ie6sm7xm6h
      @user-ie6sm7xm6h 2 ปีที่แล้ว

      P p. Pp poperiert aber nicht

    • @sary9228
      @sary9228 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤