የመዝሙር ዜማ ከፍና ዝቅ ሲል በቀላሉ ለመቃኘት | የክራርና የኛን ድምጽ በቀላሉ ለማመሳሰል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @ahaduorthodox4004
    @ahaduorthodox4004 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @yemisrachrushdan3232
    @yemisrachrushdan3232 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🌻🌻🌻🌻

  • @elfneshizarafo
    @elfneshizarafo 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያከብረውን ወንድማችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TeferiAbreham-pt2ol
    @TeferiAbreham-pt2ol 4 หลายเดือนก่อน

    sirebi kuni baye natitole dhuga form selale lemani selasi gada gabaa ❤❤❤

  • @senayyhun4792
    @senayyhun4792 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል።

  • @WgshyWhfgh
    @WgshyWhfgh 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🎉🎉❤❤

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  3 หลายเดือนก่อน

      @@WgshyWhfgh 🙏🙏🙏

  • @zemaritadenamoges
    @zemaritadenamoges 28 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ግንዛቤ አግኝቼአለሁ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  28 วันที่ผ่านมา

      @@zemaritadenamoges 🙏🙏🙏

  • @tilahunmequanent109
    @tilahunmequanent109 ปีที่แล้ว +2

    bemejemeriYa Endet mekagnet endaleben Asayen

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  ปีที่แล้ว +1

      እሺ ወንድሜ አሳይሃለሁ። ቀጣይ video እሠራለሁ።

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እስቲ አስትማረኝ Please 😢

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  3 หลายเดือนก่อน

      0919334513 Telegram/WhatsApp

  • @FireZeleke-g4i
    @FireZeleke-g4i 4 หลายเดือนก่อน

    enamesginalen

  • @zemaritadenamoges
    @zemaritadenamoges 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በጣም ግንዛቤ አግኝቼአለሁ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  4 หลายเดือนก่อน

      @@zemaritadenamoges አመሰግናለሁ🙏የምትፈልጊው/የማግዝሽ ነገር ካለ በምችለው ሁሉ አግዝሻለሁ። በቀጣይ ምንን በተመለከተ ቪዲዮ ልሥራ? ሐሳብ መስጠት ይቻላል።🙏

  • @CattanCattan
    @CattanCattan 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዎንድማቺን ምናልባት ልታስተምረኝ ትቺል ይሆን 🤲🤲🤲

  • @ፍረወጀረተይቲ
    @ፍረወጀረተይቲ ปีที่แล้ว +1

    ኣይ መታደል እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋው ኣብዝቶ ይሥጥህ ወንድሜ❤

  • @mulugetatemesgen399
    @mulugetatemesgen399 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የበለጠውን ጥበብ ይግለፅልህ ወንድማለም።

  • @CattanCattan
    @CattanCattan 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @99negedtube
    @99negedtube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን ፈቃድህ ከሆነ እድታስተምረኝ እፈልጋለሁ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  4 หลายเดือนก่อน

      @@99negedtube 0919334513 Telegram/WhatsApp

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርህክ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @Habeshawet2112
    @Habeshawet2112 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግንሃለን ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @mulualem648
    @mulualem648 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ችሎታ ነዉ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
    @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍

  • @yihuntantigegn4761
    @yihuntantigegn4761 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ምናልባት ልታስተምረኝ ትችል ይሆን

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  ปีที่แล้ว

      እችላለሁ።

    • @yihuntantigegn4761
      @yihuntantigegn4761 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ቅድመ ሁኔታዎችን እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ መልካም ነው እኔ የምኖረው በውጭ አገር ነው

    • @yihuntantigegn4761
      @yihuntantigegn4761 ปีที่แล้ว +1

      ስልክህን ብትሰጠኝም መልካም ነው

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  ปีที่แล้ว +1

      0919334513 / @Ermiyas_Belay on Telegram

    • @yihuntantigegn4761
      @yihuntantigegn4761 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Sefanit_Media10:29

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛልህ❤

  • @GirmaKumsa-j4e
    @GirmaKumsa-j4e 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አገለልፂነው

  • @rahelzena9066
    @rahelzena9066 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @mulunehamare3369
    @mulunehamare3369 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አገላለጽ ነው

  • @CattanCattan
    @CattanCattan 6 หลายเดือนก่อน

    ሚሸጥ ክራር አሌ ዎይ

  • @girmachewworku3392
    @girmachewworku3392 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማለን። ክራርን በበገና የጣት አደራደር መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @AbiManwak
    @AbiManwak 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው አባ ክራር አለኝ እንዴት መማር እቺላለው

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  7 หลายเดือนก่อน

      0919334513 /@Ermiyas_Belay (contact me on telegram)

  • @BaheBahe-b7l
    @BaheBahe-b7l 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሑን ክራሩ አራቱም የቅኝት አይነት ጨርሼ ነበር ግን ምንም አልሔድ አለኝ ከመዝሙር ጋ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  5 หลายเดือนก่อน

      @@BaheBahe-b7l Please contact me on telegram🙏 0919334513

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @walattaasillaaseemiimmiiabarra
    @walattaasillaaseemiimmiiabarra ปีที่แล้ว +1

    የመቃኛ አፕልኬሽን ንገረኝ ፀጋዉን ያብዛል ወንድማችን

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ላይ ልልክልዎ እችላለሁ። @Ermiyas_Belay ወይም 0919334513 ያግኙኝ።

  • @Msesow
    @Msesow 4 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ እኔ 1ቁጥር በትንሹ ጣቴ ብቻ ነው የለመድኩት እን በሌሉቹ ከበደኝ ምን ላርግ ወንድም

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483 9 หลายเดือนก่อน +1

    አስተምረኝ በግል እባክ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  9 หลายเดือนก่อน

      0919334513/telegram/WhatsApp

  • @regasatulutube8671
    @regasatulutube8671 ปีที่แล้ว +1

    Lehulum kignit yitekmal?

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  ปีที่แล้ว

      አዎ ለሁሉም ቅኝት መሆን ይችላል። ብቻ ሁሉንም በተመሳሳይ ማጥበቅ/ማላላት ያስፈልጋል።

  • @getuadugna3450
    @getuadugna3450 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክራሩን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ከቻልክ ስልክህን ብትልክልኝ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  3 หลายเดือนก่อน

      0919334513 Telegram/WhatsApp

  • @Melat-h4m
    @Melat-h4m หลายเดือนก่อน +1

    Wendme ye bale wletaye kutr ke yetegnaw new mnjemrew ebakh ngeregn

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  หลายเดือนก่อน

      @@Melat-h4m 0919334513 contact me on telegram/WhatsApp

  • @truearsenalfans4277
    @truearsenalfans4277 ปีที่แล้ว

    አንድ ሰው በቃ ለመባል ምን ያክል ጊዜ መማር አለበት

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  ปีที่แล้ว

      እንደ ግለሰቡ ትጋት ነው የሚወሰነው።

  • @sinatube21
    @sinatube21 ปีที่แล้ว +1

    መሸጋገርያ ስራልን

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  ปีที่แล้ว

      ምን የሚለውን መዝሙር?

  • @KBeyene
    @KBeyene 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤