ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪ የራሳቸው የሆነ ሥራ ይሰጣችሁ❤❤እርኩሰ ሠራ ከመሠራት ይሰውርን
አንተ ወይ አንቺ ,ወይ ሁለቱም ጠግበህ እያደርክ ቅዱስ ለመሆን ትመክራለህ ማፈሪያ ድንጋይራስ ...ዛሬ እኮ ችግሩ ከደና ቤተሰብ የወጡ ሴት ልጆች ሁሉ በድብቅ እራሳቸውን እየሸጡ ነው ...ወደው መሰለህ ችግር ነው ...ድህነት,ተስፋ ማጣት, ስራ ማጣት ኑሮ ውድነት ነው ...ችግር ነው የሰው ልጅን መከራ የሚያሳየው ...ቅዱስ ከመምሰልህ በፊት አስብ ...ቅድስ/እርኩስ ስራ ምንድን ነው ? እነዚስ ስጋቸውን ሸጠው ነው የሚተዳደሩት ..እንዳንተ አይነት የጋላ ጥግግ በየቢሮው ቅዱስ መስሎ ደና ለብሱ የሚዘርፍ ጋጠወጥ ነው ሀገሩን የሞላው ..ሌባ
ዋው እናመሰግናለን ናፍቆቴ ትንሸ ቀነሰልኝ
ሰባተኛ ፖሊስ ጣቢያ ብላችሁ የምጠሩት ጣሊያን የሰራው ቤት ፖሊስ ጣቢያ ብቻ ሳይሆን እንደ ፍርድ ቤትም ያገለግል ነበር። የመርካቶ ማዘጋጃ ቤት ጠቅላይ ቢሮ ይባል የነበረው የጣሊያን ድንጋይ ቤት አሁን ምራብ ሆቴልና ባንክ የተሰራበት ቦታ ላይ ነበር። እኛ ሰባተኛ ሲባል ፍርድ ቤት መሆኑን ትዝ የሚለን! ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ስናቆለቁል የፓርላማው ሰው ሻውል ደማ ቤት አለ። ከሰባተኛ ፍርድ ቤት ወደ አብነት መሄድ ስንጀምር የካሳ ገብሬ ቤት ነው። ቦታውም ካሳ ገብሬ ይባል ነበር ። ከሰባተኛ ወደ ሰሜን ስንሄድ የድሮ ጳውሎስ ሆስፒያል በሚወስደው መንገድ በግራ አደሬ ሰፈር ነበር ። ጳውሎስ ሆስፒታል ለልዑል መኮንን (አዲስ ከተማ) ት/ቤት ጎን በምራብ በኩል ነበር። ከልዑል መኮንን ት/ቤት ፊት ለፊት ያዲስ ከተማ ወወክማ ነበር።
የጨለማ ሂወት
I know this place many years ago and looks exactly the same.
የሚገርም ነው ሰባተኛን በወሬ እንጂ በአካል አይቼው አላውቅም በርቱ
እናመሰግናለን:: በርቱ አቀራረባችሁ ይመቻል በጣም::: ምንአለሽ ተራ ስለነበሩ ጉርሻ ቤቶች አርቲክል የመስራት እድልነበረኝ :: ጊዜው ቆይቱዋል:: አሁን ይኖሩ ይሆን?
ሰባተኛ ሌላዉ የታወቀዉ ወሎ ፈረስ የሚባለዉ ባለታክሲ ሁሉ የሚያዉቀዉ በግዜዉ ትልቅ ፍቅ መሰሎ የሚታየዉ ከታች የነኤፍሬም ታምሩ የአክሰቱ ቡና ቤት የነበረ እዛዉ ያደገ ከዛ ታዋቂ የሆነበት እነአህመድ ቡከር የቤሄራዊ ተጫዋች ሰፈር በንጨት ስራ ጠረቤዛና ሳጥን የሚሰራበት ከዛም አልፍ አሁን ሰሙተረሳኝ የአየር መንገድ ማናጀር የነበረ ከነካብተን መሐመድ በሃላ መሰለኝ ሌላዉ በኢሀባ በሁለቱ ወንድማማቾች ምክንያት የነደቡር ሰፈር እየተባለ ይጠራ ነበር በጣም ወደ ሃላ ሳንሄድ ደሞ ሰዉ በኑጉሱ ዘመን አርብ አርብ ቀኑ መሰለኝ ሰዉ ይሰቀል ነበር ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ግዜ የ 4 ወይም የ 5 አመት ልጅ ሆኜ ያየሁት ሁሌ ለረጅም ግዜ ያቃጀኝ ነበር ሌላዉ አሰፋና ጋደኞቹ bodybuilder ቤት Mr. Ethiopia 1 ኛ የሆነበት ትንሸ እራሱ ተለቅ ያለ ሰሙ ጠፋኝ እነፋሲካ የታወቁ ኬክ ቤት የነበሩበት እነአጰገነትም እንደዛዉ የክፍለሀገር ተጋዠ ጒራ የሚሉባት ቡና በወተት የታወቀበት በሸሌ ብዛት እረ ሰንቱ የአወልያ ዳሬክተር የነበሩበት የኢሀፖ ተዎጊዎች ደርግን ያንበረበሩ የነበሩበት
BRAVI!
❤❤❤❤
የዛሬ 10 አመት ካየሁት እናንተ አሳያቹን ይመቻቹ ከባድ ትዝታ
ሰባተኛ አካባቢን ከ25አመትበፊት አውቀዋለሁ ምንም አልተለወጠም የአአድ መስተዳድሩ አላየውም ሰፈሩ መልማት መለወጥ አለበት በጣምቆሻሻሰፈር ነው ፈርሶመለወጥ መሻሻል አለበት የሚልሃሳብ አለኝ ።
ዋው አገራችን 👍👍👍
Could you post KIWO Building in merkato please 🙏
ያልፈረሰ እንዲፈርሰ ነው ምትቀርፁት ምናለ ይኑሩበት ለፍቶ አዳሪ ወገን
This area should be redeveloped.
እኔም አንዱ ደበኛቸው ነበርኩ ታሪኩን ስታቀርቡ እናንተም ደንበኛቸው ትመስላላችሁ
@Dawit በ 81 ዓ/ም የ 16 አመት ልጅ ነበርኩ መርካቶ ደማምነሽ ሆቴል አጠገብ የምትገኝ ጩና ቤት ከጓደኛዬ ካሱ ጠገራው ጋር መጋረጃ ገለጥ እያደረግን ጎራ እንል ነበር። ያኔ ጎኖ ያስጨመደደቺኝን ልጅ ዛሬም ድረስ አስታውሳታለሁ ደስ የምትል ወሎዬ ነበረች። በዚያን ጊዜ ወንድ ልጅ ብብቱ ካልገማ ጫማው ካልሸተተ ጎኖ ጋማ ካላለው ምኑን ወንድ ሆነው ይባል ነበረ። ወንድ ከሆንክ ሰባተኛ ሰፈር ቀሚስ ለብሰህ ገብተህ ሱሪ አድርገህ ትወጣለህ: አለበለዚያ አብሲታም ትባላለህ። ከርክር ከፈለክ ደግሞ ቁጭራ ሰፈር ትወርዳለህ: ሴቶቹ ካራ ስለው ይጠብቁሃል። ጥልቅ ስትል ተቀብለው ይገዘግዙሃል አንደ ጎኖ በአምፒሲሊን አይተውህም ቶሎ መታከም አለብህ። ትንሽ ከቆየህበት ሽንትህን ስትሸና ቶሚህ መሬት ላይ ዱብ ነው የሚለው። 🤣🤣 ከዚያ በኋላማ ከመሬት ሰብስበህ ቀጥሉልኝ ቀጥሉልኝ ስትል ነው የምትውለው🤣🤣
ልማትና ኮሪደር ያስፈልገዋል
Sebategna was not a police station. It was a courthouse
እንዲህ ያሉ ሰፈሮች ፍቅር አለ ደግሞ ቅንጡ የሆነ ቦታ ፍቅር የለም ብቻውን ይበላል ብቻውን ይሞታል
የአራዳዎቹ ሰፈሮች ተጋለጡ።
Ahunm ale wey
መንግስት ቤት ፈረሳ ከዚ ነበር መጀመር የነበረበት እሱ ለፖለቲካ ጫወታ ፊለፊቱን ብቻ ለማሳመር ሽርጉድ ይላል😊
የይሆት ላይፋችሁን አስታውሳችኃል
ይህንን ሰፈር በደንብ ነው የማውቀው ከሃያ አምስት በፊት ግን ተምታታብኝ ለምን ትንሽ ቅያሱን በድሮ ቀበሌው ብትነግሩን አልመጣልህ አለኝ
በጣም ያላችሁት ነው እውነትነው
Arif new bertu gn anese merke eko yekoyal
ቁርስ ተራው 05 ወረድ ብላቹው 12 ቀበሌ ነውሰባተኛ ሚባለው ሸኮራ ተራው ወይም የድሮ 11 ቀበሌው ነወ
የሞተ ነገር ነዉ😢
ትንሽዬ አልጋ መኖሯን በምን አወቃቹ እቃስ እንደሌላቸው ተጠቃሚ መሆናችሁን ተናገራቹ።
ፓ አርጉመንት በቃ አውቀህ ሞተሀል
ሰንት ገባ
አስር ብር እያለ ነው ከአገር የወጣውት
ፊለፊት አሰፋ ሁሉቃ ሚባል፣ በዚያው ቀጥታ ወደ አብነት ስንወርድ ጭላሎ ሆቴል ወዘተ በስተ ግራችሁ ምዕራብ ሆቴል አሁንም አለ?
አለ
Yethare 20 amete neber yayehute selayehute dese beloghale
ፓሌስ ጣፒያ ሳይወን 11 ቀበሌ ነው
ሻርት ግን ስንት ገባ
እስቲ ጠይቃቸው
😂😂😂
ለሸሌዎቹ ተሀድሶ
4 kiloo kumota nebr marsaw hestan hogh aretset aserse bekele gebero sewta aychalew beteley tese abaye gare
ኮሪደር መፍረስ አለበት
አነትይፈረሰ
😅😅😅
Advertise ትጠላለህ
ዋጋው ስት ገባ 7😂 ኛው
🫢🫢😂😂😂
አዎ ስንት ነው ዋጋው ንገሩን
min?
ግልጥ አርገህ ገብተህ ነው የቤቱን ጥበት ያወከው እንዴ አነጋገርህ ደንበኛ ያለህ ነው እሚመስለው
😂😂😂🫡
እደጉ! ተመንደጉ!
ቅርስ?
ገብተህ ወተህ ነበር
Silkhe endet terefe??😂😂
😂😂😂😂😂
ሁለታቹም ገብታቹህ ታቃላቹህ አትዋሹ
እኔ ስው ቤት እስራ ነበር ዘመድ ነበረኝ አቃለው ገብቻለው ማለት ነው ምን አይነት አስተሳስብ ነው
መግባት ምን ችግር አለው?
ቀፋፊ ስራ ነው ቱቱቱ
ዴቮ ሰላም ነው🙏🏼 በ 81 ዓ/ም የ 16 አመት ልጅ ነበርኩ መርካቶ ደማምነሽ ሆቴል አጠገብ የምትገኝ ጩና ቤት ከጓደኛዬ ካሱ ጠገራው ጋር መጋረጃ ገለጥ እያደረግን ጎራ እንል ነበር። ያኔ ጎኖ ያስጨመደደቺኝን ልጅ ዛሬም ድረስ አስታውሳታለሁ ደስ የምትል ወሎዬ ነበረች። በዚያን ጊዜ ወንድ ልጅ ብብቱ ካልገማ ጫማው ካልሸተተ ጎኖ ጋማ ካላለው ምኑን ወንድ ሆነው ይባል ነበረ። ወንድ ከሆንክ ሰባተኛ ሰፈር ቀሚስ ለብሰህ ገብተህ ሱሪ አድርገህ ትወጣለህ: አለበለዚያ አብሲታም ትባላለህ። ከርክር ከፈለክ ደግሞ ቁጭራ ሰፈር ትወርዳለህ: ሴቶቹ ካራ ስለው ይጠብቁሃል። ጥልቅ ስትል ተቀብለው ይገዘግዙሃል አንደ ጎኖ በአምፒሲሊን አይተውህም ቶሎ መታከም አለብህ። ትንሽ ከቆየህበት ሽንትህን ስትሸና ቶሚህ መሬት ላይ ዱብ ነው የሚለው። 🤣🤣 ከዚያ በኋላማ ከመሬት ሰብስበህ ቀጥሉልኝ ቀጥሉልኝ ስትል ነው የምትውለው🤣🤣
ፈጣሪ የራሳቸው የሆነ ሥራ ይሰጣችሁ❤❤
እርኩሰ ሠራ ከመሠራት ይሰውርን
አንተ ወይ አንቺ ,ወይ ሁለቱም ጠግበህ እያደርክ ቅዱስ ለመሆን ትመክራለህ ማፈሪያ ድንጋይራስ ...ዛሬ እኮ ችግሩ ከደና ቤተሰብ የወጡ ሴት ልጆች ሁሉ በድብቅ እራሳቸውን እየሸጡ ነው ...ወደው መሰለህ ችግር ነው ...ድህነት,ተስፋ ማጣት, ስራ ማጣት ኑሮ ውድነት ነው ...ችግር ነው የሰው ልጅን መከራ የሚያሳየው ...ቅዱስ ከመምሰልህ በፊት አስብ ...ቅድስ/እርኩስ ስራ ምንድን ነው ? እነዚስ ስጋቸውን ሸጠው ነው የሚተዳደሩት ..እንዳንተ አይነት የጋላ ጥግግ በየቢሮው ቅዱስ መስሎ ደና ለብሱ የሚዘርፍ ጋጠወጥ ነው ሀገሩን የሞላው ..ሌባ
ዋው እናመሰግናለን ናፍቆቴ ትንሸ ቀነሰልኝ
ሰባተኛ ፖሊስ ጣቢያ ብላችሁ የምጠሩት ጣሊያን የሰራው ቤት ፖሊስ ጣቢያ ብቻ ሳይሆን እንደ ፍርድ ቤትም ያገለግል ነበር። የመርካቶ ማዘጋጃ ቤት ጠቅላይ ቢሮ ይባል የነበረው የጣሊያን ድንጋይ ቤት አሁን ምራብ ሆቴልና ባንክ የተሰራበት ቦታ ላይ ነበር። እኛ ሰባተኛ ሲባል ፍርድ ቤት መሆኑን ትዝ የሚለን! ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ስናቆለቁል የፓርላማው ሰው ሻውል ደማ ቤት አለ። ከሰባተኛ ፍርድ ቤት ወደ አብነት መሄድ ስንጀምር የካሳ ገብሬ ቤት ነው። ቦታውም ካሳ ገብሬ ይባል ነበር ። ከሰባተኛ ወደ ሰሜን ስንሄድ የድሮ ጳውሎስ ሆስፒያል በሚወስደው መንገድ በግራ አደሬ ሰፈር ነበር ። ጳውሎስ ሆስፒታል ለልዑል መኮንን (አዲስ ከተማ) ት/ቤት ጎን በምራብ በኩል ነበር። ከልዑል መኮንን ት/ቤት ፊት ለፊት ያዲስ ከተማ ወወክማ ነበር።
የጨለማ ሂወት
I know this place many years ago and looks exactly the same.
የሚገርም ነው ሰባተኛን በወሬ እንጂ በአካል አይቼው አላውቅም በርቱ
እናመሰግናለን:: በርቱ አቀራረባችሁ ይመቻል በጣም::: ምንአለሽ ተራ ስለነበሩ ጉርሻ ቤቶች አርቲክል የመስራት እድልነበረኝ :: ጊዜው ቆይቱዋል:: አሁን ይኖሩ ይሆን?
ሰባተኛ ሌላዉ የታወቀዉ ወሎ ፈረስ የሚባለዉ ባለታክሲ ሁሉ የሚያዉቀዉ በግዜዉ ትልቅ ፍቅ መሰሎ የሚታየዉ ከታች የነኤፍሬም ታምሩ የአክሰቱ ቡና ቤት የነበረ እዛዉ ያደገ ከዛ ታዋቂ የሆነበት እነአህመድ ቡከር የቤሄራዊ ተጫዋች ሰፈር በንጨት ስራ ጠረቤዛና ሳጥን የሚሰራበት ከዛም አልፍ አሁን ሰሙተረሳኝ የአየር መንገድ ማናጀር የነበረ ከነካብተን መሐመድ በሃላ መሰለኝ ሌላዉ በኢሀባ በሁለቱ ወንድማማቾች ምክንያት የነደቡር ሰፈር እየተባለ ይጠራ ነበር በጣም ወደ ሃላ ሳንሄድ ደሞ ሰዉ በኑጉሱ ዘመን አርብ አርብ ቀኑ መሰለኝ ሰዉ ይሰቀል ነበር ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ግዜ የ 4 ወይም የ 5 አመት ልጅ ሆኜ ያየሁት ሁሌ ለረጅም ግዜ ያቃጀኝ ነበር ሌላዉ አሰፋና ጋደኞቹ bodybuilder ቤት Mr. Ethiopia 1 ኛ የሆነበት ትንሸ እራሱ ተለቅ ያለ ሰሙ ጠፋኝ
እነፋሲካ የታወቁ ኬክ ቤት የነበሩበት እነአጰገነትም እንደዛዉ የክፍለሀገር ተጋዠ ጒራ የሚሉባት ቡና በወተት የታወቀበት በሸሌ ብዛት እረ ሰንቱ የአወልያ ዳሬክተር የነበሩበት የኢሀፖ ተዎጊዎች ደርግን ያንበረበሩ የነበሩበት
BRAVI!
❤❤❤❤
የዛሬ 10 አመት ካየሁት እናንተ አሳያቹን ይመቻቹ ከባድ ትዝታ
ሰባተኛ አካባቢን ከ25አመትበፊት አውቀዋለሁ ምንም አልተለወጠም የአአድ መስተዳድሩ አላየውም ሰፈሩ መልማት መለወጥ አለበት በጣምቆሻሻሰፈር ነው
ፈርሶመለወጥ መሻሻል አለበት የሚልሃሳብ አለኝ ።
ዋው አገራችን 👍👍👍
Could you post KIWO Building in merkato please 🙏
ያልፈረሰ እንዲፈርሰ ነው ምትቀርፁት ምናለ ይኑሩበት ለፍቶ አዳሪ ወገን
This area should be redeveloped.
እኔም አንዱ ደበኛቸው ነበርኩ ታሪኩን ስታቀርቡ እናንተም ደንበኛቸው ትመስላላችሁ
@Dawit በ 81 ዓ/ም የ 16 አመት ልጅ ነበርኩ መርካቶ ደማምነሽ ሆቴል አጠገብ የምትገኝ ጩና ቤት ከጓደኛዬ ካሱ ጠገራው
ጋር መጋረጃ ገለጥ እያደረግን ጎራ እንል ነበር። ያኔ ጎኖ ያስጨመደደቺኝን ልጅ ዛሬም ድረስ አስታውሳታለሁ ደስ የምትል ወሎዬ ነበረች። በዚያን ጊዜ ወንድ ልጅ ብብቱ ካልገማ ጫማው ካልሸተተ ጎኖ ጋማ ካላለው ምኑን ወንድ ሆነው ይባል ነበረ። ወንድ ከሆንክ ሰባተኛ ሰፈር ቀሚስ ለብሰህ ገብተህ ሱሪ አድርገህ ትወጣለህ: አለበለዚያ አብሲታም ትባላለህ። ከርክር ከፈለክ ደግሞ ቁጭራ ሰፈር ትወርዳለህ: ሴቶቹ ካራ ስለው ይጠብቁሃል። ጥልቅ ስትል ተቀብለው ይገዘግዙሃል አንደ ጎኖ በአምፒሲሊን አይተውህም ቶሎ መታከም አለብህ። ትንሽ ከቆየህበት ሽንትህን ስትሸና ቶሚህ መሬት ላይ ዱብ ነው የሚለው። 🤣🤣 ከዚያ በኋላማ ከመሬት ሰብስበህ ቀጥሉልኝ ቀጥሉልኝ ስትል ነው የምትውለው🤣🤣
ልማትና ኮሪደር ያስፈልገዋል
Sebategna was not a police station. It was a courthouse
እንዲህ ያሉ ሰፈሮች ፍቅር አለ ደግሞ ቅንጡ የሆነ ቦታ ፍቅር የለም ብቻውን ይበላል ብቻውን ይሞታል
የአራዳዎቹ ሰፈሮች ተጋለጡ።
Ahunm ale wey
መንግስት ቤት ፈረሳ ከዚ ነበር መጀመር የነበረበት እሱ ለፖለቲካ ጫወታ ፊለፊቱን ብቻ ለማሳመር ሽርጉድ ይላል😊
የይሆት ላይፋችሁን አስታውሳችኃል
ይህንን ሰፈር በደንብ ነው የማውቀው ከሃያ አምስት በፊት ግን ተምታታብኝ ለምን ትንሽ ቅያሱን በድሮ ቀበሌው ብትነግሩን አልመጣልህ አለኝ
በጣም ያላችሁት ነው እውነትነው
Arif new bertu gn anese merke eko yekoyal
ቁርስ ተራው 05 ወረድ ብላቹው 12 ቀበሌ ነው
ሰባተኛ ሚባለው ሸኮራ ተራው ወይም የድሮ 11 ቀበሌው ነወ
የሞተ ነገር ነዉ😢
ትንሽዬ አልጋ መኖሯን በምን አወቃቹ እቃስ እንደሌላቸው ተጠቃሚ መሆናችሁን ተናገራቹ።
ፓ አርጉመንት በቃ አውቀህ ሞተሀል
ሰንት ገባ
አስር ብር እያለ ነው ከአገር የወጣውት
ፊለፊት አሰፋ ሁሉቃ ሚባል፣ በዚያው ቀጥታ ወደ አብነት ስንወርድ ጭላሎ ሆቴል ወዘተ በስተ ግራችሁ ምዕራብ ሆቴል አሁንም አለ?
አለ
Yethare 20 amete neber yayehute selayehute dese beloghale
ፓሌስ ጣፒያ ሳይወን 11 ቀበሌ ነው
ሻርት ግን ስንት ገባ
እስቲ ጠይቃቸው
😂😂😂
ለሸሌዎቹ ተሀድሶ
4 kiloo kumota nebr marsaw hestan hogh aretset aserse bekele gebero sewta aychalew beteley tese abaye gare
ኮሪደር መፍረስ አለበት
አነትይፈረሰ
😅😅😅
Advertise ትጠላለህ
ዋጋው ስት ገባ 7😂 ኛው
🫢🫢😂😂😂
አዎ ስንት ነው ዋጋው ንገሩን
min?
ግልጥ አርገህ ገብተህ ነው የቤቱን ጥበት ያወከው እንዴ አነጋገርህ ደንበኛ ያለህ ነው እሚመስለው
😂😂😂🫡
እደጉ!
ተመንደጉ!
ቅርስ?
ገብተህ ወተህ ነበር
Silkhe endet terefe??😂😂
😂😂😂😂😂
ሁለታቹም ገብታቹህ ታቃላቹህ አትዋሹ
እኔ ስው ቤት እስራ ነበር ዘመድ ነበረኝ አቃለው ገብቻለው ማለት ነው ምን አይነት አስተሳስብ ነው
መግባት ምን ችግር አለው?
ቀፋፊ ስራ ነው ቱቱቱ
እኔም አንዱ ደበኛቸው ነበርኩ ታሪኩን ስታቀርቡ እናንተም ደንበኛቸው ትመስላላችሁ
😂😂😂
ዴቮ ሰላም ነው🙏🏼 በ 81 ዓ/ም የ 16 አመት ልጅ ነበርኩ መርካቶ ደማምነሽ ሆቴል አጠገብ የምትገኝ ጩና ቤት ከጓደኛዬ ካሱ ጠገራው