Tsadkan to me is a political prophet. Our country Ethiopia 🇪🇹 should apply his views to bring about a shift in democratic development which is a root out of which sustainable development we, Ethiopians are starved for decades in fact for centuries could be realized . Ethiopia has always been a curse for individuals like Tsadkan who have eyes to see where the un trodden path could take us and how far. TPLF has no the slightest possible moral to call Tsadkan a traitor. There is no way to label him so unless one is blind and wants to lead the blind/Ethiopians/, i mean we are on a state of political blindness, still on tribal conflict scenarios. I respect Simieneh for his crucial interview with General Tsadkan. It is timely and worth eye opening as far as our current political status is concerned.❤❤❤
Tsadikan g/tinsay kedirom jemiro turu ethiyopiyawi anbesa new enodihalen !! Kebefitum ye meles bota erso yizewit bion noro agerachin arif tion neber !!! Ye tigiray ezibim endi baltegoda neber!!!
Could you please ask him that why the TPLF unfit uneducated groups, why are they stealing money from Ethiopia and left the country Ethiopia and her people with WAR, racism, poverty, hunger, corruption
How many of them were pilots from other ethnic groups? It does not matter the rank you do have; what matters most is being Tigri and TPLF having the lowest rank during that time. Let me give you a hint: how many col. and generals have left the TPLF-led army and joined Erteria? including pilots?
You too wolkaite and Raya by force Amhara's people get it back by forcce if you want peace stay in your own place not looking for someone else property.
You turned Ethiopia into a landlocked nation. You always cry for your power, Mr. Banda. No one, not even the Tigrayans, will benefits from the nation you established. Ethiopia is the source of ethnic experiments because to your ethinic federation.
“Techefechefn “ !!!!!!!! Why don’t you ask this failed general what the dancing General by the name of “Batcha Debele “talking about him??? He described this blind general very well.
This traditional General is a total denial. He is the one who disintegrate Ethiopia and still blaming Shaebia.The TPLF goal was disintegrate Ethiopia and declared a defacto Tigray State by annexed Wolkait, tsgedie, Tselemit, Raya and Badme. If the Badme war was a success, They have a plan to Annex Assab and finally a Greater Tigray who owned a port.
You turned Ethiopia into a landlocked nation. You always cry for your power, Mr. Banda. No one, not even the Tigrayans, will benefits from the nation you established. Ethiopia is the source of ethnic experiments because to your ethinic federation.
በጣም የሚገርም በልምድ የካበተ እውቀት እና ትንተና 👌👌👌
በጣም የገረመኝ ደግሞ ጋዜጠኛው sensitive የሚለውን ቃል አለቦታው ሲጠቀም sensitive ምን ማለት ነው ብሎ ጠየቀው🤔🤔🤔
ስሜነህ የሚባል ጋዜጠኛ አፍቃሪ ህውሃት ነው የሚመስለው ሃዜብን ሲጠይቅ ጌታቸውን ሲጠይቅ ፃድቃንን ሲጠይቅ በጣም ጨዋ ሆኖ እጁን በደረት አጣምሮ ነው ይገርመኛል
እስካሁን ማንም የማይነካው ለዚህ ይሆን?😂
ስልጣን የማይጠግብ ሽማግሊዋች የማይጠግብ
ስሜነህ የነዚህ ሰዎች አፍቃሪ ይመስላል ቁና ቁና እየተነፈሰነው እሚጠይቀውና እሚያዳምጠው
ስሜነህ አቅም አለው ግን ይህን አገር የከፋፈለ ያን ያህል ግዙፍ የኢትዮጵያ ሰራዊት ያፈረሰ የኢትዮጰያ ታሪካዊ ጠላት በዚህ ሁኔታ አግኝቶት ሊጠይቀው የሚችል ብዙ ጥያቄ ነበር
እናንተ ናችሁ አገራችንን ያጨማለቃችሁት፡፡
ፃድቃን 🦍☠️💀🛌😭😭❤️💛🤧👎ባንዳ የባንዳ ፀረ ኢትዮጵያ ነሕ
ይገርማል :በወታደራዊ ሳይንድ እና :በብቃት :ከአፍሪካ ተወዳዳሪ ያልነበረዉን የኢትዮጵያን ሰራእዊት :ያለጡረታ እና ያለ አግርልግሎት ክፍያ እንድ ጨዉ በትኖ: በዘረኝንት እና በበቀል : በትኖ :ስለወትደራዊ ብቃት ሲወሬ :አስገራሚ የታሪክ መፅሀፍ : ይወጣዋል : ለታሪክ ለፀሀፊያን :ይተዉላቸዉ ::የጫካ ተዋጊ ጀነራል :የሆነበት የዘር ፓለቲካ ዉድድር ::ከአንተ እኔ እሻላለሁ : የሚል ::ጥበቃምቢሆንየኢህአዴግን አላማ ከደገፈ :"ከተማረዉ ባለሙያ ይልቅ: የህዝብን:አስተዳደር :ለሱ እንሰጣለን :"የተባለለት :የዘረኝነት የሚስጥር: ዲስኩር : በቅደሙት ጠ/ሚኒስትር :ለኢትዮጵያ ህዝብ የተረጋገጠለት :ህኅብ :ዛሬም አለ ::ታራኩም ምስክር ሆኖ ይቀጥላል :
ጀነራል ፃድቃን" አማራ አካኪ ዘራፍ ይላል "አለ። ለምን አይበል ? ከተፈጸመበት ግፍ በላይ ምን አለ? ።
our question is equitable money and resources
ስሜነህ እና ልደቱ አያሌዉ የሚያመሳስላቸዉ ሕዉሀት አፍቃሪ መሆናቸዉ
General Tsadkan attion red sea
ህወሃት መሆኑን ባልረሳም ሃሳቡን ግን በሃኪም እንደ ታዘዘ መድሃኒት ከመዋጥ ውጭ አማራጭ የለንም።
ይህ ወሸታም አማራጠል ሰውዬ በቀድሞ የኢትዮጵያን ሠራዊት ለይ ግፍ ፈፅሟል
ወንድሜ ባንድ በኩል ልክ ነህ: በሌላ በኩል ደሞ ተሳስተሃል። ተሳስተሃል ያልኩበት ምክንያት እኛ አንድን ሰዉ መመዘን ያለብን እይታዉና አስተሳሰቡ ከሚኖረዉ ሀገራዊ ፋይዳ እንጂ ኮሌክቲቭ በሆነ መልኩ መሆን የለበትም። ህወሓትም ቢሆን/በርግጥ በህወሓቶች ዘንድ ባንዳ የተባለ ሰዉ ስለሆነ/ ህወሓትም ቢሆን ከተማረ: ያስተሳሰብ ለዉጥ ካመጣ/በርግጥ ህወሓት መቸም ቢሆን ያስተሳሰብ ለዉጥ አያመጣም/ ካመጣ ግን ሃገራዊ ፋይዳዉ ማየትና መቀበል ወይም አለመቀበል ነዉ ሚገባን ባይ ነኝ። እኔም ትግሬ ስለሆንኩ አደራህን ህወሓት ነህ እንዳትለኝ።
በፆረና ግምባር የአማራና ኦሮሞ ወጣቶችን ፈንጂ ረገጭ አርጎ በሺዎች ያሰፈጀ የጦር ወንጀለኛ ነው
ጀግናው ጋዜጠኛ እስቲ ከቻልክ ባለው ጠቅላላ ጉዳይ ከንቲባ አዳነችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ ን እንዲህ ብትጠይቅልን ደስ ይለኛል ።ታደርገዋለህም ብዬ አስባለሁ
ጥያቄው ተፅፎ አሰቀድሞ ካልተሰጣ ቸው ጉድ ልታረጋቸው ነው እነዚህን የከተማ ከንቲባዎች
Old school.war Morgan. His nature doesn’t let him to be the part of the solution because he is the creator.
አላየሁም እስከ ዛሬ እንዳንተ ያለ ጋዘጠኛ ደፋር እናየሰው ልክ የምታቅ ጥያቄ አለኝ ለአንተ በድፍረት እንዳታየው ለመሆኑ ጠቅላዩን አጋጥመውህ ያቃሉ ?????
አሪፍ ቃለ ምልልስ ነው።ነባር ህዋትና ነፃ ዜጋ ነዎት። እርስዎ አስረግጠው መናገር ይችላሉ። ደብረፅዮንን እረፍ ፡ በቃህ የዝንጀሮን መንገድ አትዘልቀውም ብለው መናገር ይችላሉ፡ የሚያሰፈራዎት ነገር ከሌሌ😒😒
እሱ ማን ሆኖ ነው ያገሩን ሰዎች የሚጫወትባቸው ምላሱ አይረጅም ያደክምሃል እንጂ
What is the source of his wealth?
Gin lemin new hulum ketorinet behuala betam woferu hizibu gin ahum yalekisal
የድሮ ነው በድሮ በሬ ያረሰ የለም
"አካኪ ዘራፍ" አለ ጻድቃን ።
ሃጣን !!
በህዝብ አሳበው የእርሷንና የህዋትን ግምት perception ነገሩን፡፡
TPLF makes Tigray homeless
Tsadkan to me is a political prophet. Our country Ethiopia 🇪🇹 should apply his views to bring about a shift in democratic development which is a root out of which sustainable development we, Ethiopians are starved for decades in fact for centuries could be realized . Ethiopia has always been a curse for individuals like Tsadkan who have eyes to see where the un trodden path could take us and how far.
TPLF has no the slightest possible moral to call Tsadkan a traitor. There is no way to label him so unless one is blind and wants to lead the blind/Ethiopians/, i mean we are on a state of political blindness, still on tribal conflict scenarios. I respect Simieneh for his crucial interview with General Tsadkan. It is timely and worth eye opening as far as our current political status is concerned.❤❤❤
One of the incomptent cultural General of Tigray ,he lived in a lie history .
የራሱ፡ፓርቲ፡ከኤታማጆርነትና፡ከፓርቲው፡ያባረረው፡ጀነራል፡ ክብደት፡ጨምሮ፡ስልጣን፡ፍለጋ፡መጣ?
አፍ የሌለው እንዴት አፍ ያስይዛል ከተራ ማደናገርና የውሸት ትርግት ማውራት።
who is tesadikan g/tensay?
Ask your relatives.
ችግሩ ከስራቸዉ መቶ አለቃ ታኮ ይደረግላቸዉና ዉሳኔያቸዉ ላይ ደካማ ነበሩ።
ይሄ ትግሬ የተነበየው፥ የቀመረው ሁሉ ባንጻሩ ነው የሆነው። ይሄ የanalyst ብቃት እንደሌለው ነው። ኣሁን ጥያቄው የሱ መጨረሻ ምን ይሆን ነው። እናያለን!
ይሄ interview ከጦርነት በፊት የተደረገ መሆን ኣለበት።
ኢሄ ሁሉ ግራ እና ቀኝ ከ ሻእቢያ ለ ማምለጥ ነው. ወይ ጊዜ.
የተከበሩ ፃድቃን ለዚኸ ሁሉ ችግር ተጠያቂዉ እናተ ናቹኸ ምክንያቱም መጀመሪያ ሀገር ተረክባቹሀን ነገር ግን ሁሉንም አበላሻቹኸት የዘር የሀይማኖት ፖለቲካ ዘራቹኸ ሲቀጥል እናንተ ሀገር መዝረፍ ጀመራቹ ዘረኚነትን እደዘር ዘራቹኸት የሀሪቱ ዋናዉ ችግር እናተ ነበራቹኸ ሀበት አይደለም መሬት ትዘርፉ ነበር ግን ፈጣሪ የሥራቹኸን ሰጣቹኸ
Tsadikan g/tinsay kedirom jemiro turu ethiyopiyawi anbesa new enodihalen !! Kebefitum ye meles bota erso yizewit bion noro agerachin arif tion neber !!! Ye tigiray ezibim endi baltegoda neber!!!
ትክክል ነው ጄነራል ፃድቃን
ሻዕብያም ጌም ኦቮር እያለ ምን አገባህ በዉስጥ ጉዳይ አልተባለም
ቲሽ ወረውት ስልጣኑን ሙሉ ግን ባካል የታየን በወሬ ለማስመሰል የሚሞክሩ ያልገባቸው ደነዞች በውሸት የተገነቡ ደርግ መቶ እጥፍ ባይሻል ከነዚ መርዝ የዘሩ
ደንቆሮ ሁሌም ደንቆሮ ነው ። አንድን ነገር የሚተገብሩት አንድ ጊዜ ብቻ አስበው ነው ።በመጨረሻም የውሸት ይፀፀታሉ።
አይኑ ትርገበባለች በቅርቡ ታሽለብአለች. እስገዛው ፅሎት ነበር ማድረግ😂
ማመጣጠን ብሎ ዉትድርና ሲጀመር ስተት ነዉ። ሲመጣጠንስ በኢትዮጵያ ያለዉ ብሄር 3 ብቻ ነዉ ወይ። ምንድን ነዉ የተመጣጠነዉ። ኢህአዴግ ሲገባ በኢህአዴግ ዉስጥ የነበሩ የደርግ ሻምበሎች ሶማሌ ነበረ። በሹመት በመዘለሉ ፍትሃዊ አይደለም በሚል ዉትድርና ለቆ ወጣ።
ትክክለኛ ጥያቄ ነው፤እኔም ሁሌ እንቆቅልሽ የሚሆንብኝ የሦስቱ ብሔሮች ጉዳይ ነው!
Could you please ask him that why the TPLF unfit uneducated groups, why are they stealing money from Ethiopia and left the country Ethiopia and her people with WAR, racism, poverty, hunger, corruption
የሄ የከሰረ ጀነራል ነዉ ።
Abadulla still dulla
ባጫ ደበሌ እና አባዱላ ምርኮኞች አይደለም አለምሸት እራሱ ምርኮኛ ነው።ያረጋችሁት የሰጣችሁት አሻንጉሊቶችን ነው።እሺ ሚሉ ፈሪዎች
General tsadikan bewunet betam yemwodih ethiopiawi kewoyane neberu balefew torinet ethiopian enatefalen tigray tashenifalech bilew siwogun gin betam telichewot neber ene be ethiopia 🇪🇹 hager andinet bekulinet betemeserete maninetin bake bakebere ethiopiawinet amnalu ahunim gin ke tplf wust le ethiopia melkam yiseralu ye ethiopian tikim yastebikalu biye amnalhu lemin gin amaran oromon ena lelochun ethiopian akerarbachu hagerachin wodefeet endithed beyikirta addis menged ke abiy gar atserum ? Fsno shene tplf biltsigina eyetebabalachu kemenetarek
ጀነራል ለምን ይዋሻል
95%ሀዝብ በአባዱላ÷አለምሸትና ባጫ ብቻ
How many of them were pilots from other ethnic groups? It does not matter the rank you do have; what matters most is being Tigri and TPLF having the lowest rank during that time. Let me give you a hint: how many col. and generals have left the TPLF-led army and joined Erteria? including pilots?
ውሻ በበላበት ይጮኻል ዛሬ ሞራላቸውም ስጋቸውም ተቀብሮ አሰተሳሰባቸው ይጮኻል
Egypt +SHABIYA =WEYANE +SHENE +FANO
TPLF only knows war and only war!
እና ልማቱ ማን ነው የሠራው?
Lairs
You too wolkaite and Raya by force Amhara's people get it back by forcce if you want peace stay in your own place not looking for someone else property.
You turned Ethiopia into a landlocked nation. You always cry for your power, Mr. Banda. No one, not even the Tigrayans, will benefits from the nation you established. Ethiopia is the source of ethnic experiments because to your ethinic federation.
የትም ፍጪ ድቄቱ አምጪ አለ ያገሬ ሰው። 2 ለ0 ተሸንፈችሁዋል። እናንተን ማየት ያሳፍራል።
ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ማነው ? የራያ ቢራ ፋብሪካ ጄነራልሉ ነው ? ወይስ ሌላ ተወልዶ ነው?
ያሁኖቹ አይብሱም ኬኛዎች
ዋጋህን ስላገኘህ ዶር እያልክ ተለማመጥ
This old man is he did nothing and always lies
ጄነራል ጻድቃን እና ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ከብደውሀል ቅድመ ዝግጅት ጎድሎሀል፣ ከይቅርታ ጋር ።
Really TPLF is do not like theft and robbery The past 27 years don't tell us this.
Ķkkkkkk the worst general how many people lost b/c of you strategy in tsorona....
ስንትገንዘብ ኣለህ : ከየት ኣመጣሀው ብለህ ጠይቀው ይሄ ድንጋይ ራስ ሃጥአን።
ውሽታም
“Techefechefn “ !!!!!!!!
Why don’t you ask this failed general what the dancing General by the name of “Batcha Debele “talking about him???
He described this blind general very well.
This traditional General is a total denial. He is the one who disintegrate Ethiopia and still blaming Shaebia.The TPLF goal was disintegrate Ethiopia and declared a defacto Tigray State by annexed Wolkait, tsgedie, Tselemit, Raya and Badme. If the Badme war was a success, They have a plan to Annex Assab and finally a Greater Tigray who owned a port.
ቀጣፊ ነህ በወልቃይት መሬት፡ ወልቃይት ጠቀዴ ሴትቱ ኡመራ የትግሬ መሬት በታሪክ ሆኖ አያውቅም ፡ የአማራ እርስት መሬት ነው።
ኣህያው
ይገርማል :በወታደራዊ ሳይንድ እና :በብቃት :ከአፍሪካ ተወዳዳሪ ያልነበረዉን የኢትዮጵያን ሰራእዊት :ያለጡረታ እና ያለ አግርልግሎት ክፍያ እንድ ጨዉ በትኖ: በዘረኝንት እና በበቀል : በትኖ :ስለወትደራዊ ብቃት ሲወሬ :አስገራሚ የታሪክ መፅሀፍ : ይወጣዋል : ለታሪክ ለፀሀፊያን :ይተዉላቸዉ ::የጫካ ተዋጊ ጀነራል :የሆነበት የዘር ፓለቲካ ዉድድር ::ከአንተ እኔ እሻላለሁ : የሚል ::"የጥበቃ :ሰራተኛም ቢሆን የኢህአዴግን አላማ ከደገፈ :ከተማረዉ ባለሙያ ይልቅ: የህዝብን:የማስተዳደር ሀላፊነት : እና ከፍተኛ ባለሙያ የሚሰራዉን ስራ ለእሱ እንሰጣለን :" እዚያ ሆኖ ይለማመዳል :የተባለለት :የዘረኝነት የሚስጥር: ዲስኩር : በቅደሙት ጠ/ሚኒስትር :ለኢትዮጵያ ህዝብ የተረጋገጠለት :ህሳብ :እና ብልሹ የዘረኝነት ስልት :እግር አዉጥቶ የሄደበት :ዘመን ቢያልፍም ታራኩም ምስክር ሆኖ ይቀጥላል :