ቀዉጢዉ ሰባተኛ መርካቶ | ሙሉ በሙሉ ፍራሽ ሰፈር | dangerous place in Addis Ababa Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 78

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት หลายเดือนก่อน +1

    አዎን መፈረሰ አለበት ምን ያርጋል ይህም ታሪክ ነው ቅርስ ነው የሚል አይጠፋም

  • @KokiSime
    @KokiSime หลายเดือนก่อน +17

    እዛ ሰፈር ብትሆን ስለ ሰፈርህ ታውቅ ነበር The most dangerous የሚባል ሰፈር አይደለም የሰራተኞች ሰፈር ነው ለፍተህ የምታድግበት ሰፈር ነው ከ ሁሉም አካባቢዎች እንዲሁም ከክፍለሀገር መተው የሚለወጡበት የሚያድጉበት የ ስራ ሰፈር ነው ደሞ ያለ ፍቃዳቸው ቀርፀህ በዛ ላይ እንደዚህ አይነት ስም መስጠት ትክክል አይደለም በዛ ላይ የ ፃፍከው በ እንግሊዝኛ ነው እኔ አላስተዋልኩትም ነበር ልጄ ሲያሳየኝ መልስ አጣው ሰፈራችንን እንዲያይ ነበር የከፈትኩለት ግን እሱ The most dangerous ሰፈር ነበር የምትኖሪው አለኝ እና ማን እንደሚያይ ስለማይታወቅ ብታስቡበት ብዬ ነው Thanks

    • @ephremabebe3427
      @ephremabebe3427 หลายเดือนก่อน

      awo tikekel nesh enem sayew tazeba neber

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ หลายเดือนก่อน +1

      ልጅህ ቢያየው ታፍራለህደ ባደክበት ሰፈር

    • @ephremabebe3427
      @ephremabebe3427 หลายเดือนก่อน

      @@ሪምወልየዋ alafrem besefera gin liju yetsafew neger selabesachegn new yalhone sime new yesetew leseferu enji social life yalew eko eza new tenshu ethiopia im proud of eza bmeweleda bemadege enato

    • @jobbf9357
      @jobbf9357 หลายเดือนก่อน

      ምንም ማስተባበል አያስፈልግም የሌባ ዱርዬ አጭበርባሪ ሴተኛ አዳሪዎች ዲቃላ መፈልፈያ ሰፈር ነው The most dangerous

    • @billyjoe4350
      @billyjoe4350 18 วันที่ผ่านมา

      it's not shame but he will know dad worked hard to change his life​@@ሪምወልየዋ

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 หลายเดือนก่อน +4

    ምነወ ልታሰፈርሱት ነወ በጣም መዞር ጀመራቹወ አልፈረሰም አሆ አንድ ቀን መፈረሱወ አይቀርም ፈጣሪ ህዞቡቻችን ጠብቅ ለታሪክ ፋብሪካ ቢኖር ሰው አይበዛም ፈብሪካ የለም ቤት ብቻ ምን ጉድ ነወ

    • @citytour.1
      @citytour.1  หลายเดือนก่อน +4

      መፍረሱ አይቀርም

  • @TaduGosha
    @TaduGosha หลายเดือนก่อน +1

    ምርጧ,ሰባተኛ

  • @jedidahmed
    @jedidahmed หลายเดือนก่อน

    Looks like a small rural town with big population

    • @citytour.1
      @citytour.1  หลายเดือนก่อน

      And lower lower class people live in there

    • @Eagle106come
      @Eagle106come 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@citytour.1 you are so rude and useless person this place is not dangerous it's just workplace even you don't know what dangerous means

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ หลายเดือนก่อน

    MsaLmean asene 👍👍👍

  • @gorasecka441
    @gorasecka441 หลายเดือนก่อน

    What is the name of the neighbourhood? I what to come to addis Ababa so i can avoid it. From belgium.

  • @AlemuBekele-ln5gr
    @AlemuBekele-ln5gr หลายเดือนก่อน

    Sabatagn safar mirti safar sareche yadakubat !

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u หลายเดือนก่อน +1

    If possible, please show us around Addisu Michael church. NOT the church. Just the neighborhood. Thanks

    • @FikirLoza
      @FikirLoza หลายเดือนก่อน

      what's the mining of "NOT the church"? and Why? What will you benefit from this article? Please "KALIYE" bro or sis if you don't mind deleted from this Please and from you're mind. 🤝

  • @RWow-n2s
    @RWow-n2s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @asmarehaklogh7
    @asmarehaklogh7 8 วันที่ผ่านมา

    ቀራጩ ዲዳ ነውዴ? ተናገር የሰፈሩን መግቢያ ተርክ

    • @yihuda7459
      @yihuda7459 5 วันที่ผ่านมา

      ልታስወግረው ነው እንዴ

  • @abrahamasfha7070
    @abrahamasfha7070 หลายเดือนก่อน

    Sabatenay video

  • @AmsruBuns
    @AmsruBuns หลายเดือนก่อน

    እባክ የስባተኛን መረጃ ሰጠን ወንድሜ ባታ ለፕሮጀክት የፍለጋል

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u หลายเดือนก่อน

    This area should be redeveloped.

  • @MelakuArgaw-e2t
    @MelakuArgaw-e2t หลายเดือนก่อน

    እንግሊዝ መኖር ይህን ያህል ዕሊና የሚያሳጣ ከሆነ ጥንቅርብሎ ይቅርብኝ የውጭ ኑሮ አሁን ምን ይሉታል በስትሮክ የሚሰቃይን በሽተኛ በቪዲዮ ቀርጾ ማውጣት እረካክ

  • @MenenWondimu
    @MenenWondimu 12 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ ይሄን ሰፈር ካለፈረሰ ምኑን አለማው😊

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 หลายเดือนก่อน +3

    እንደገና ሌላ ቪዲዮ ለቀቃችሁ አንደኛዉን ጥሩንባ እየነፋችሁ ጡ ጡ ጡ ሰባተኛ ሊፈርስ ነዉ ማለት አይሻላችሁም ወይ ጉድ ከፈረሰ መፍረስ በሰባተኛ አልተጀመረ ካሳንቺስም ፒያሳም ፈርሷል ምን ይጠበስ

    • @citytour.1
      @citytour.1  หลายเดือนก่อน +3

      ገና የማታዉቁትን የመርካቶን ጉድ asayachihualehu

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 หลายเดือนก่อน

      Yes plz . That's impression to see 7 vilage 😮 it's so crouded saphocated wow AA city is différent colure of life
      😮​@@citytour.1

  • @AmsruBuns
    @AmsruBuns หลายเดือนก่อน

    እናትክን:እናትክን:እናትክን የላከል ቁርስየሚበላው ልጅ ነው

  • @MerhawiSemere-x2w
    @MerhawiSemere-x2w 5 วันที่ผ่านมา

    ያሳፍራል!!!!!

  • @SameraSamera-mj5fs
    @SameraSamera-mj5fs หลายเดือนก่อน

    ይገርማል እኔምለዉ ደግሞ ቨዚህ ጥበት መኪናወች መግባት !!!!!

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 หลายเดือนก่อน +2

    Abye ahmed alamaw mafress new

  • @jobbf9357
    @jobbf9357 หลายเดือนก่อน +1

    ከአዲስ አበባ ዋነኛው ቆሻሻ የጠነባ ሰፈር ሰባተኛ ሰፈር

  • @Jemilzayen-dj
    @Jemilzayen-dj หลายเดือนก่อน +1

    100 ብር ብቻ😮😮😮

    • @HamidAhimed
      @HamidAhimed 3 วันที่ผ่านมา

      Min e hhhhh era tewedede

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u หลายเดือนก่อน +6

    አንተ የአፍራሽ ግብረሀይል ጥሩንባ
    ከባለጊዜ ጋር እያሽቃበጥክ በደሀው እንባ ትቀልዳለህ 😠
    የጊዜ ጉዳይ ነው ደሃው አንቆ ይደፋሀል

    • @RakJulan-u3z
      @RakJulan-u3z หลายเดือนก่อน +1

      Zemadohike eko be sermutena agemute agarune😂😂😂

    • @citytour.1
      @citytour.1  หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እኮ አይደለሁም የማፈርሰው
      መንግስት ነዉ የሚያፈርሰዉ

  • @Yonco-lo6om
    @Yonco-lo6om หลายเดือนก่อน

    ለሌላ ጊዜ ሰው ያለ ፈቃዱ አትቅረፅ ሰፈሬ

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 21 วันที่ผ่านมา

    👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙👍💙💙

  • @samueltesema489
    @samueltesema489 หลายเดือนก่อน

    ሆድ አደር በዛ አየተደረገ ያለው ን ማፈናቀል ቅረፅ ብትባል አትቀርፅ ሆዳም ህሊና ቢስ

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለትነው 7ተኛ😢😢😢😢??

    • @kalkidanteshome-j8u
      @kalkidanteshome-j8u หลายเดือนก่อน +1

      ድሮ በደርግ ጊዜ (ከኢህአዲግ በፊት) አካባቢዎች በወረዳ ሳይሆን በከፍተኛ ነበር የሚጠሩት ለምሳሌ የሄ አካባቢ በከፍተኛ 7 ስር ነበር:: እናም በዚሁ አካባቢ ከፍተኛ 7 የሚባል እስር ቤት ነበር:: በመሆኑም ሕብረተሰቡ የአካባቢውን ለመጠቆም በአጭሩ "ሰባተኛ አካባቢ" እያለ መናገር ጀመረ:: ጊዜያቶች ቢቀያየሩም አሁንም ድረስ ሕብረተሰቡ "ሰባተኛ" እያለ ነው የሚጠራው::ከአገር ከወጣሁ ስለቆየው ፖሊሰ ጣቢያው እስከ አሁን በአካባቢው ላይ ይኑር አይኑር ምንም መረጃ የለኝም::

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 หลายเดือนก่อน

      @kalkidanteshome-j8u እሺ አመሠግናለሁ

  • @HailuK-l3d
    @HailuK-l3d หลายเดือนก่อน

    ኢሄ ቦታ መታደስ አለበት

    • @Chereka203
      @Chereka203 หลายเดือนก่อน

      ሊፈርስ ነዉ አየ ተባለ መታደስ ትያለሽ

  • @meharibekele
    @meharibekele หลายเดือนก่อน

    አንተ የሄድከው ለዛ ስለሆነ ነው እንጂ ከዚህ በተሻለ በብዙ ሌሎች ጉዳዮች ሰፈሩ ይታወቃል ለምሳሌ ቡላ, kocho, ጣውላ, የተለያየ ይአንጨት ምርቶች

  • @bekelekasahun895
    @bekelekasahun895 หลายเดือนก่อน

    5:50 seconds lay 😢

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 หลายเดือนก่อน +1

    በክረምት እንዴት ነው የሚሆኑት? አሁንስ ቢሆን ሰው እንዴት መኪና ይዞ በዚህ ለማለፍ ይሞክራል?
    ታምር ነው የሳያችሁን!

    • @citytour.1
      @citytour.1  หลายเดือนก่อน

      ክረምቱን ለምደዉታል

  • @rishyass4152
    @rishyass4152 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመሪያዋቹ የአአ ሰፈሮች ነው ብዙ ሰው የሆነ ሰው የወጣበት ነው ይሄንን ያነሳከው ቤተሰቦችህ ከተሜ ከሆኑ ከመርካቶ አካባቢ ብዙም ስለማትርቅ ሁኔታዋቹን ያቁታል ከገጠር ከመጣህ የመጡ ከሆነ ግን አይገባህም አታቀውም።መርካቶ ሰባተኛ አብነት አውቶ ተራ አሜሪካ ግቢ ፒያሳ ሰው የወጣባቸው ናቸው አርጅተው ይሆናል ግን ሁለት አመት ከሀገር ትወጡና በሃሺሽ ትጦዙና እንደ ዞንቢ ሀገራችሁ ስትገቡ dangerous ምናምን ኮተታም

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 หลายเดือนก่อน

    እዛ ሰፈር በሰው ክስ መውለቅ ወዳ ሗላ የቀረ ስለሆነ እንዳለ መፍርስ አለበት ለዘማናት የጎጃም እና የትግረይ ስድስተኛ ሴ አዳሪ የሁለት ብር አልጋ አላ እያሉ አባት አልባ ልጆች እዛ አረግፈው የሰው ኪስ አረቁተው የሚመሸጉት እዛ ጉረንጉር ሰፈር ነው የምስኪን ኪስ ግፍ ከዛ የንሳቸው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 หลายเดือนก่อน

    ብፈርስህ በምን እድላቸው የመጨረሻ ቆሻሻ ሰፈር

  • @ብሩክ-ቐ4ኘ
    @ብሩክ-ቐ4ኘ หลายเดือนก่อน +1

    አዳነች እና አቡቹ ቢያዩት የኮሪደር ነበር የሚሉ

    • @SelamSelam-h8k
      @SelamSelam-h8k หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 หลายเดือนก่อน

    Ha ha ha dangerous 🤣🤣🤣 koshasha beket new enji merkato🤢🤮

  • @حمز
    @حمز หลายเดือนก่อน

    የሆነው አዲስ አበባ ተቆጣጥሮታል እኮ እነሱ 🤭🤭🤭🤭 ያሳዝናል ሰርቶ ቢበሉስ በእጃቸው መሃል ከተማ ላይ

    • @jossyalexander-ro2sb
      @jossyalexander-ro2sb หลายเดือนก่อน

      አስገድደህ እየደፈርክ በየት ይስሩ

  • @MekbibGirma-k5c
    @MekbibGirma-k5c หลายเดือนก่อน

    Awtobis tera new....sebategna aydelem

  • @jobbf9357
    @jobbf9357 หลายเดือนก่อน

    ዋና የሌቦች መከማቻ ሰፈር ሰባተኛ ሰፈር

  • @IseruPupg
    @IseruPupg 28 วันที่ผ่านมา +1

    ትላም ነክ እሺ ኮሜንት የሰጣቹ አንድ አንድ ትላሞች የተሳደባቹ ቦርኮ ናቹ እሺ የቀረፅከው ደሞ መቀበሪያ ቦታ ምረጥ እኒዝካለን አሁኑኑ አጥፋው

    • @HamidAhimed
      @HamidAhimed 3 วันที่ผ่านมา +1

      Yihan medifat new

  • @hehddhhd4927
    @hehddhhd4927 หลายเดือนก่อน

    ባለ ቪትሱ ሾርት ገብቶ ነው

    • @TsegeredaWolde
      @TsegeredaWolde หลายเดือนก่อน

      ቦርኮ

    • @jobbf9357
      @jobbf9357 หลายเดือนก่อน

      አዎ አጎትህም ይመላለስ ነበር

  • @jobbf9357
    @jobbf9357 หลายเดือนก่อน

    ዲቃላዎች የሚፈለፈሉበት ሰፈር ሰባተኛ ሰፈር

    • @HamidAhimed
      @HamidAhimed 3 วันที่ผ่านมา

      Einatikin libida ante ye set lij bidatam

  • @jobbf9357
    @jobbf9357 หลายเดือนก่อน

    ደሀ ያለፍቃዳቸው ተቀረፁ አልተቀረፁ ደሞ ለቦርኮ ደሀ ህዝብ

    • @ephremabebe3427
      @ephremabebe3427 28 วันที่ผ่านมา

      dhea ye genzeb lehone yechelale indante yastesaseb dhea selalehonu egzare yimsgen