I see really good investment in improvement housing opportunities with natural building materials producing by their own engineers 😀 love the people here on the video love from Atlanta ga we black southerns Americans love you eastern black family 🎉
Right respect their image please 🙏 they are just living doing the best they can I wish my people spent our dollars here in the US on Ethiopia products and food too support some of their industries making they international needs then they would be in better space I would not buying black products from that kingdom nation 😊
@@AddisAbabaClose-upCan you tell me the full spec of ur camera? Is it this one: GoPro HERO10 Black - Waterproof Action Camera with Front LCD and Touch Rear Screens, 5.3K60 Ultra HD Video, 23MP Photos, 1080p Live Streaming, Webcam, Stabilization? I want to buy one from Amazon. Thank you!
It is a good choice brother. Ethiopian women are beautiful and, what is more, they are good-hearted. Come and you will definitely find one of the best.
ይፍረስ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ?የት ሀገር ተምጣቹ ነው? እስቲ የት ይሂድ?የተሻለ ኑሮ የማይፈልግ የለም እግዚአብሔር ለሁሉም ይርዳቸው
መርካቶ😢መርክዬ ሰፈሬ❤❤❤❤❤
እኔ እነዚህን በሙሉ የመርዳት አቅሙ አለኝ መንግሰት ከቸባበረኝና ሰራ ብሎ ከለቀቀኝ በሁለተኛ ደረጃ ነዋሪዎቹ እምነታቸዉን በኔ ጥለዉ ከዚህ ዓለም መወጣት ከፈለጉ ልረዳቸዉ ቁርጠኛ ነኝ። እሰቲ በላይክ ተባበሩኝና የሚመለከተዉን መሰሪያ ቤት ናነጋግሩኝ
አይ ምስኪን ያገሬ ህዝብ ምንም ሁኑ ምንም በአገር ንበር መኖር ግን የሚያኖር ጠፍ ይህም ኑሮ ሆኖ አላስኖር አሉ አይዞኝ ወገኔ ያገራችን ታቦት ይጠብቃችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ምድነው ሚያኖር የጠፋ??? ችጋር ነው የሚያንቀዋልልህ እንጂ ማንም መኖር አልከለከለህም
@በስምህ ተርዳውህ ማንንትህን😂😂
@@chuchumike3286 😜😜😜ጅላንፎ አይምሮህ ውስጥ ያለውን በሽታ እኛ ላይ አትቅዘን ማንነቴ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው
ወንድሜ እስቴ እግዛ አርግልኝ። ቢቸግረኝ እና አለሁ ባይ ባጣ እንዳተ አይነቱን ሰው ልጠይቅ ብዬ የመጣሁት። የጭንቅላት ደሃ ሆኜ አይደለም የገንዘብ ደሃ እንጂ። ገና 24 አመቴ ነው እና ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ። ራሴን እስካጎለብት መነሻ የሚሆን የምንቀሳቀስበት ነው ያጣሁት። ልትረዳኝ ካሰብክ ቴሌግራም ላይ @sebial19 ብለህ search ብታደርግ ብስራት ነኝ ታገኘኛለህ። እስካሁን ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ
ወንድሜ እስቴ እግዛ አርግልኝ። ቢቸግረኝ እና አለሁ ባይ ባጣ እንዳተ አይነቱን ሰው ልጠይቅ ብዬ የመጣሁት። የጭንቅላት ደሃ ሆኜ አይደለም የገንዘብ ደሃ እንጂ። ገና 24 አመቴ ነው እና ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ። ራሴን እስካጎለብት መነሻ የሚሆን capital ነው ያጣሁት። ልትረዳኝ ካሰብክ አናግረኝ። እስካሁን ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ
ምናልባት ከቤተመንግስት እድሳት ቀንሰው ለእነዚህ ወጣት ሴተኛ አዳሪዎች ሕይወት መቀየር ብቻል
የት ይገባዋል ሚሰማ ጆሮ ሲኖራቸው አይደል
ሀሰን መጀመሪያ አንተ ህይወትህን ቀይር
1:40
የጋላው ገረድ መሆንህን እየነገርከን ነው ጀዝባው. ?@@mehariwamlakgetaye7922
I see really good investment in improvement housing opportunities with natural building materials producing by their own engineers 😀 love the people here on the video love from Atlanta ga we black southerns Americans love you eastern black family 🎉
ከፎቆች ጋጋታ በተሻለ እንዲህ አይነት ሰፈር እጅግ ይማርካል ፍቅር ስላለለበት
ከስንት ዘመን በኋላ መርካቶን በትንሹም ቢሆን ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ አይ አገር ወገን የህይወት ፈተና ና ትግል ገፅታው
ወንድሜ እስቴ እግዛ አርግልኝ። ቢቸግረኝ እና አለሁ ባይ ባጣ እንዳተ አይነቱን ሰው ልጠይቅ ብዬ የመጣሁት። የጭንቅላት ደሃ ሆኜ አይደለም የገንዘብ ደሃ እንጂ። ገና 24 አመቴ ነው እና ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ። ራሴን እስካጎለብት መነሻ የሚሆን የምንቀሳቀስበት ነው ያጣሁት። ልትረዳኝ ካሰብክ ቴሌግራም ላይ @sebial19 ብለህ search ብታደርግ ብስራት ነኝ ታገኘኛለህ። እስካሁን ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ
ሕይወታቸው እንዲቀየር እናግዛቸው
አይፈልጉም ጭራሽ ያሳሳባሉ አንዷ ከገ ሀገሯ ስትወጣ አብለጭልጫ ስትታይ ሌላዋ ትተካለች መንግስት አስቀርቶት ነበር እኮ 😢
እሽ እርዳኝ 🙏🙏
Please, please l need your help to get out from this life, haaaaaa open go fund me.
በፀሎት ነው አይደል???
ወንድሜ እስቴ እግዛ አርግልኝ። ቢቸግረኝ እና አለሁ ባይ ባጣ እንዳተ አይነቱን ሰው ልጠይቅ ብዬ የመጣሁት። የጭንቅላት ደሃ ሆኜ አይደለም የገንዘብ ደሃ እንጂ። ገና 24 አመቴ ነው እና ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ። ራሴን እስካጎለብት መነሻ የሚሆን የምንቀሳቀስበት ነው ያጣሁት። ልትረዳኝ ካሰብክ አናግረኝ። እስካሁን ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ
the place is clean and well kept
Wow merte safare naw❤❤❤❤❤
Subscribe comment share like lovely. ቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲።
🌙💞🌙😎🌙።
ደንቆሮ!
የቅዱስ ገብርኤል ቄስ ሴቶቻችን እንደዚህ በዝሙት ሲተዳደሩ ምን ይሰራል?
😮nice camera pic is good thanks from Philadelphia I been there 20 year ago
7ባተኛ የሀያቴ ሰፈር አብነት ያክስቴ ሰፈር ቦሌ ቡልቡላ ያክስቴ ሰፈር❤
Ena ena mn ladrg
11:45 "ጥነኛ ነው ግን" ያመዋል አሉ!! አይ ሃሜት 😍😍😍
ዋዉ bro,
ደስ ይላል
ታውቃለክሽእኔ ተወልጄ ያደኩት ሰባተኛ አካባቢ ያን ግዜ ከፍትኛ 5ቀበሌ 05የሚባል ቦታ ነበር፣ አሁን ወደ 29 አመት ይሆነኛል ከሀገር ከወጣሁ፣
በ video ያየሁት ቦታ ሁሉ አሁን ላውቀው አልቻልኩም።
ግን በዚህ videoላይ ወደ ሰፈራችን ብቅ ብለህ ነበር????
የገረመኝ ፣ ያሳዘነኝም ነገር በር ላይ የሚቆሙት ሴቶች አሁንም እንደ ታሪክ እየተሽጋገረ መቀጠሉ ነው ።
እነዚህ ሴቶች ያኔ ገና ኣንዳቸውም አልተወለዱም ነበር😢
የኛ ጊዤ የነበሩት የሞተው ሞቶ ያሉትም ይኼኔ አርጅተዋል ፣ያኔ እኔ እድ ሜይ 16 , 17 , ነበርኩኝ።
የስባተኛ ህይወት ልዩ ነበር😊
Thankyou bro, you are wonderful
Thank you!
ይሄ ግን ከፍተኛ 5 ቀበሌ 17 ነው።@@AddisAbabaClose-up
እኔ እራሱ
ماشاءالله حركة سوق بيع وشراء ونظافة الله يخفظ اثيوبيا ويحفظ شعبها
Yeah protect ethiops independent of religion they follow.
One love my vilage😢😢😢
Nice village !!
may be consider blurring thier faces, you might say you are in public street but still they have families and kids. just pointing this out.
I'm trying if this is possible for an already uploaded video (i.e. in TH-cam studio's video editor.)
Right respect their image please 🙏 they are just living doing the best they can I wish my people spent our dollars here in the US on Ethiopia products and food too support some of their industries making they international needs then they would be in better space I would not buying black products from that kingdom nation 😊
beteseb eko liyay yichilal minishe?
2011 I was working the by the Jabulani ye Gabaya maikal I miss you ett❤❤
💚💛❤ደሥየሚልሰፈር፣ሴጣንአላየውም፣ፈጣሪይጠብቃችሁ፣የድሮሰፈሬነው
😂😂😂
አንድ ቀን መንገድ ሳስቼላቹ እዚ ሰፈር ገብቼ ወላሂ ነፍሴ ተጨነቀ ጨነቀኝ ወላሂ ያስፈራል ደሞ ቅማልም ሚለቅም አለ እዳው ሴቶቹ ደሞ ሲያስፈሩ ሱባአላህ
😂😂😂
Bro thanks for sharing
የኮሪደር ልማት የሚያስፈልገው 7ተኛ የምወደውን ሰፈር ነበር ማልማት
ፈርሶአል እኮ
7ተኛ መግቢያው በየት በኩል ነው ቡላ ለመግዛት ነው ዋጋውስ ስንት ነው
ከልደታ ወይም ከአብነት ወደ አውቶቡስ ተራ ስትሄድ አውቶቡስ ተራ ስትቃረብ ያለው መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው።
ቆይምን ሁኖ ነው እደዚህ ቤቶም ሰወችም የተገላቶ ናቸው።😢😢😢
ሰው ያለቦታው ይኖራል😂😂
ዘነበወርቅ መነሀሪያው አካባቢ ከዚህ ይብሳል
አስተያየቱን ሳነብ ምወደው ሰፈሬ ምናምን ይላል እኔ ያየሁት በአጭሩ ሲኦል ነው:: እንደዚህ አይነት ሂወት ከባድ ነው
Next saris
It was great camera quality may I know which camera are you used ?
Thank you. I used 'Go Pro Hero 10' camera.
@@AddisAbabaClose-upCan you tell me the full spec of ur camera?
Is it this one: GoPro HERO10 Black - Waterproof Action Camera with Front LCD and Touch Rear Screens, 5.3K60 Ultra HD Video, 23MP Photos, 1080p Live Streaming, Webcam, Stabilization?
I want to buy one from Amazon. Thank you!
@HassetTTT Exactly. That is it.
@ Oaky, thanks 🙏
@@HassetTTTYou should be aware that it is a small pocketable camera.
ወፍጮቤቱጋ ሰባተኛ የሀያቴ ቤት ነዉ😢😢
😂❤❤❤yime Biro😂
ኡፍ ጌታ ሆይ የዚህን ህዝብ ጉስቁልና ላይመለስ አንሳልን😢ምግብ እኮ ህዝቡ ሆድን ለማታለል ነው እ እጂ በስነስረአቱ አይበላም ስለዚህ ይደክማል ፣ቆዳ ይጎሳቆላል ፣ለበሽታ ቶሎ ይጋለጣሉ ፣ምግብ በደንብ ብሉ
ኮብል ቢይ
@ አረ ኮብል እንዳልበላ እየሰራው ነው 😂ትቀልዳለክ ድንጋይ ዳቦ የነበረበትን ዘመን አትርሳ !አሳምሬ ነው ምበላው ሆዴን አስሬ ቤት አልገዛም በገዛሁት ቤት መታመም አልፈልግም
7ተኛ የምወደው ሰፈር 🙄😊
አይ መርካቶ የስንቱ የሕይወት ምንጭ ሃብታሙን ድሃውን እንደየ አቅሙ የምታስተዳድር እናንተም ልትመሰገኑ ይገባል ትናንትን ለሚጠይቅ ትውልድ ጥሩ ተውስታ ነው !
መፍረስ ያለበት አካባቢ 7ኛ 😢 ከየ ክፍለ ሀገር እየመጠጡ አዲስ አበባን የዝሙት መናህሪያ አደረጓት
ህይወታቸው ቢስተካከል እንጂ ቢፈርስ ልውውጥ አይመጣም የለውም።
እዛው የተወለዱም አሉ የምን ክፍለ ሀገር ብቻ።
ትክክል
Ketay demo ye chapa documentary sertshe ney papa eyezork chapa ena she... kertseh like argunge tilalk
Yhann eyekeretse yemilekew sew mn asbo new enezih sewech eko ljochachewn lemor ljochachew endyayuachew tedebkew new yemiwlut enj enjoy eyaderegut adelem lemn asfelege keretsaw
Mengit megemeria mafres yeneberebet yihin sefer neber ayichew betam new yazenkut betam qoshsha getsita
This is life every world lay yale ngr nw enem baldegfew gn mnm madreg ayichalm don’t judge anyone
Wow
እድሜ ለመሪያችን ያፀዳዋል❤
ያፀዳዋል ነዉ ያጠፋቸዋል
@AlemayuBerhe ቆሻሻ ሰውንም ቦታውንም ያፀዳዋል
በትክክል ከማፍረሱ በፊትቤት ቢት ቢሰጣቸው ትሩ ነዉ!!!!
ምን ይወራል ድሀ ሠብሳቢ😂😂
Ye tewled sefre andenga fikir sfr ❤
20 bir bedirgn😂 mamee😂❤
እግዚአብሄር ይማርካችሁ 😭
✊✊✊✊እዚቤት ቁም ነገር የለም?
@@medinaShemsu9419 if you don't like it, just leave as alone.
Mafras yalebat safar
አዳነች ማፍረስ ያላባት አንዱ ሰፈር😢
274000 ተመልካች የሚገርም ክብረወሰኑን ሊበጣጥሰዉ ነዉ ስለ ፒያሳና ካሳንቺስ እንኳን ሰዉ እንደዚህ አልተመለከተም የአዲስ እንብርቷ ሰባተኛ መሆን አለበት ሳያዉቋት ለወጡ አዝናለሁ እኔ እንኳን ት/ቤቴ አዲስ ከተማ ስለነበር መርካቶ በ7 ቁጥር መጥቼ በዉስጧ አቋርጫ አልፊያለሁ አመዴ ልደት ኬክ እና ቡና በወተት በልቼ ጠጥቻለሁ አይ ትዝታ 😂😂😂😂😂
ወንድሜ እስቴ እግዛ አርግልኝ። ቢቸግረኝ እና አለሁ ባይ ባጣ እንዳተ አይነቱን ሰው ልጠይቅ ብዬ የመጣሁት። የጭንቅላት ደሃ ሆኜ አይደለም የገንዘብ ደሃ እንጂ። ገና 24 አመቴ ነው እና ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ። ራሴን እስካጎለብት መነሻ የሚሆን capital ነው ያጣሁት። ልትረዳኝ ካሰብክ ቴሌግራም ላይ @sebial19 ብለህ search ብታደርግ ብስራት ነኝ ታገኘኛለህ። እስካሁን ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ
ድንግለን ያስራክበቁብት ሰፈር ከ12 still same
Asfekedachu new video yekersacht ?
Teyyesh lbish wulk blewal 😅
They don't need permission to recording on the street, dude. He has the right, I am the lawyer.
እትብቴ ሁሉ የተቀበረበት ሰፈሬ
ምነው ኮሊደር ልማት እዚህ በመጣ😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀጣይ እቅዳቹ ስለሆነ ነዉ ሰወቹን አደለም የምታሳየን መሬቱን ጎምጅተህ ነዉ እነ ሁሉም የኔ
እኔም እንደዛ ነው የተስማኝ
Merkato Sebategna Sefer Hulm Negeru Dese Silena Ydeha Enate Neber Neger Gene Yetecemelalak Leayen Lemayet Yemikebed Zemutena Yetelate Muze Mimeselu Satoche Alubet
አሁን በሸሌ ሰፈር ሲሸቀል አያሳፍርም😂😂
Culcutta or Merkato ?
Korideru lemn kezi sefer aljemerm
Merkato 7gna yefkr mender
ምንድናቸው በጠራራ ፀሃይ አጫጭር ራቁት ለብሰው የተቀመጡት
@@lizaMohammad-p3u ሴተኛ አዳሪዎች ገንዘብ ትሰጫቸውና ይበዳሉ ሾርት ወይም ጥሩ ከከፈልሻቸው ደገምገም አርገሽ መብዳትም ትችያለሽ።
አሻንጉሊት ናቸውብልህስብሮው😂😂😂😂
They make 18+ business
እደው 12 ቀበሌና 17 ቀበሌ ይብሳል😢😢😢
Ena kefradagar hogae shet defubegn beknat 😢
ስባተኛ በስንት ጊዜ አዎት 😢
@BISRAT-qp7xs ቢዶ የለህም እካ ስው ምን አይቶ ላይክ ሽር ያረግላል
Yadkubet sefer selasyekgne amesgnalw
በነካ እጅክ ኳስ ሜዳን መሳለሚያን አስጒብኘን
እሺ። ኳስ ሜዳ ግን የት ነው?
እሺ። ኳስ ሜዳ ግን የት ነው?
እንዳይደርስ ኗሪዋቹ ሮንድ በተራ በተራ ይጠብቃሉ በድሮን ለመቅረፅ ካልሞከረ በቀር እዛዉ ጎን እኮ ነዉ😂😂😂😂😂
እዚህ ሰፈር ልጅ ይኖረኛል ቢጣራ በ5 ብር ነበር እየመጣን የምንሸጉረው ድሮ እኔ እራሴ እስከ 1000 የሚሆኑ ከክቻለሁ ፈጣሪ በጤና ጠብቆኝ አለሁ በጀርመን።
😂😂😂 አገርህ ስትገባ እዛ ያሉ ችኮቹ ሰብስበህ DNA አርግላቸው
እና አንተ እያለህ በዛ በጥቁሩ ሰውዬ ለምን ተገረምን😂😂
@@YabutiNeja ያው በካሜራ ተቀድቶ ስላልተቀመጠ ነው እንጂ የኔ ጥርጣሬ ያልፋል ባይ ነይ ደሞ ያልከፈልከው ቀሪ ሂሳብ አለብህ ብለው እንዳይመጡ 😀😀😀
@@ብርጌድንሓመዱ-ቨ2ኸ ይኖራሉ ብለህ ነው ያኔ የበሩት 😀😀 እስካሁን እየተለጠለጡማ ይሞታሉ
ልጆችህን ወደ ጀርመን ውሰዳቸው ትፀድቃለህ
እስኪ መሳለሚያ 01ቀበሌ እስከ በድሮ 13ቀበሌ ሸማኔ ተራ አስጎብኘን አዲስ አበባን አሰዳቢ ኢትዮጵያ ስም አጥፊ መፍረስ ያለበት ይህ ነው
bro mndnew tumbnailu 🍑eyulgn eko bitl enaylhalen gn yeserahew sitet nw
በፈጠረህ እሄን ሰፈር በድጋሜ ይዝህልንና ድ ኣዲሱ ሚካኤል ኣከባቢ ያሉትን ይእቀበሌ ቤት
ስለ አዲሱ ሚካኤል ያልሺው አልገባኝም።
ሰፈሬ 😅 11ደቂቃ ላይ ያለው ቤት የኛ ነው ምን ልትሰራ መተህ ነው የዞርከው ሰፈራችን
በሰላም ነው አታስብ። ሁሉንም የአዲስ አበባ ሰፈሮች ነው የምቀርፀው። በዩቲዩብ ለማቅረብ ነው እንጂ ሌላ ዓላማ የለኝም።
አይ አንተ ሰው አስበላህን ።@@AddisAbabaClose-up
MAFRAS YALABET SAFER NAW
ቀጣይ ስለ Adey sefer yseraln ezam alu luyawm brand yalachew😂
አደይሰፈር የት ነው?
@@AddisAbabaClose-upadey abeba saris nw yalesh ko
@@Amanuel_3232 OK, thanks.
አሁን ይሄ ሰፈር ፈርሶ ይታደስ ቢባል ታሪካች ፈረሰብን ብሎ የሚቃወም አይጠፋም😢
Shermuta neberesh ende
ቆጮ በሽሮ ወጥ ወይም ቁሙቡርስ በ አንድ ብር አረቄ መለኪያ ሰላሳ ሳንቲም ሹረታ በሁለት ብር አይረሴው ሰፈር 7ኛ ከእስራኤል
የጉስቁልና መገለጫ ሰፈር! ምን ይሁን ብለህ ነው ይህን የምታሳየን??
ያጓሳቁልህ ሰይጣን
😂😂😂😂😂
በልማት መነሳት ያለበት ሰፈር
ቺቺኒያ ሂድ በዛውም የአዳር ዋጋ ጠይቅልኝ
@@KingCJ-oi9og yes,but only at night time , day time nothing to see all bars closed.
Thumbnail ያሳቅቃል ቀይረው
Corder lejemer yemegebawe first keza nber
Friend wagaw alkemes silish keretsa jemersh aydel abo yimechish!!!!
🤣🤣🤣
እኔ በግሌ ሰፈሩን ወድጄ ዋለዉ
@@AlexAmirr ለምን
ሊበላህ በቀኑ😂😂
ኣዲስ ኣበባ ግን እንደዚ ኣይነት ሰፈር ኣለ እኔ ኣዲስ ሄደ ኣላዉቅን ግን በጣም ገረመኒኚ
ድብቅ ስለሆነነው😅
😂😂😂😂
Betam yemwedrw sefer
ሾርት ስንት ነው
She said 100 birr, listen the sound of the TH-cam.
Leka adis abebam 7tega sefer ale ene meki bcha meslogi.neber gudi
የመቂው እኮ ስሙን ያገኘው ከአዲስ አበባው 7ኛ ነው!
የዋጋ ጥናት እያደረክ ነው በዛው😂
😀😂🤣
የቱ የቱ ጋር እንደሆነ ብትነግረን ጥሩ ነበር ከሀገር ከወጣን ብዙ ጊዜ የሆነን አሁን ጠፍቶብናል ያስታወስኩት ጭላሎ ጋር ብቻ ነው ቆጮ ና ብላ የሚሸጥበት ጋር
የቀረፅኩት አካባቢ በሙሉ መርካቶ ሰባተኛ ሰፈር ነው።
ከጭላሎ ፊትለፊት ወደ መርካቶ የሚያስኬደው ሰፍር 17ቀበሌ ነው
ወንድሜ እስቴ እግዛ አርግልኝ። ቢቸግረኝ እና አለሁ ባይ ባጣ እንዳተ አይነቱን ሰው ልጠይቅ ብዬ የመጣሁት። የጭንቅላት ደሃ ሆኜ አይደለም የገንዘብ ደሃ እንጂ። ገና 24 አመቴ ነው እና ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ። ራሴን እስካጎለብት መነሻ የሚሆን capital ነው ያጣሁት። ልትረዳኝ ካሰብክ አናግረኝ። እስካሁን ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ
ከ1953 ዓም ጀምሮ የነበሩ ናቸው
የላይኛው ሰፈር ይቀራል
ሰፈሬ
ከየክልሉ ተለቃቅመው ይመጡ እና የመጀመሪያ ክፍት የስራ ቦታቸው ዝሙት ነው። አዲስ አበባን በሀጥያታቸው አቆሸሿት ።
እነሱ ያሉበት ሁኒታ ማን ያቃል ??????
ሰው ምንም ቢሆን ስጋውን መሸጥ የለበትም። በጉልበቱ ለፍቶ ሰርቶ መብላት አለበት። ዝሙት ከመስራት የማንም ቆሻሻ መጣያ ከመሆን መለመን ይሻላል ።
Don't say that my friend, this is every where in the world, in America all cities have like this.
@Only-true-who you are my negre, don't say that , they have the right This is universal.
ትክክል የአድስ አበባ ልጆች ይሄን ዝም ባትሉ እኔስ የገጠር ልጅ ነው የምር ሲቀፍ በቃ ከየትም ይመጣሉ ክፍት የስራ ቦታ ዝሙት የምር ሰርተ😮ው መብላት ይችላሉ እኔ የዘጠንኛ ክፍል ተማሪ ሁኜ አክስቴ አባራኝ ቲማቲም እና ቃሪያ ማንጎ እየሸጥኩ እራሴን ችየ እኖር ነበር ከኔ ጋ የነበሩ በእውቀትም በመልክም የተሻሉት ሀያ ሁሉት ዝሙት ይሰሩ ነበር ምን ልል ፈልጌ ነው ወደው ፈቅደው ነው የሚሰሩት ወደል ጉልበት ይዘው ብዙወቹ ደሞ ከየ ክልሉ የመጡ ናቸው ብቻ ያማል 😢😢😢😢
ስንት ነገርእያለ ቁምልኝ ሰፈር ትቀርፃለክ
ለመጃማሪያ ግዜ ካሴቶች ጋሪ መታኛትን ያላማድኩባት😅😅
😅😅😅😅
@@saedaAbebe ካምር
እድለኛ ነህ የሰፈሬ ልጆች ብዙዋቹ ጆከር የሳቡት እና የጫሩት እዛ አዲስ የመጣች አለች እያሉ ሲመላለሱ ነዉ
ለሚመለከተዉ አመልክቱና ቦታዉ ፈርሶ አባስ ነገር ይተካ ላይንኳን ሳስጠላ የሶኦል ሰፈር ገሀነም አዳነች አበቤ እዴት እስካሁን አልቀየረችዉም ይች ሰይጣን
Short sint nw
أنا من العراق وأريد أن أتزوج أثيوبية
It is a good choice brother. Ethiopian women are beautiful and, what is more, they are good-hearted. Come and you will definitely find one of the best.
ግራ የገባኝ ሌላ 7 ተኛ አለ ወይ
አረ ከከተማ መውጣት አለበት ምነው ኮሪደር የለምዴ
የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት መተግበር ያለበት አከባቢ ነው።
ይሀ ክፍላገር ነው በለኝ ኣዲስ ኣበባ እንደዚህ ቆርቆሮ የበዛባት ከተማ ናት እንዴ ኣዲስ ኣዲስ ሲባል ለካ ኣሮጌ ናት ይች😂😂😂😂😂😂😂
የት ናችሁ የ 04 እና የ11 ልጆች ሌይክ ግጩኝ