እናትየዋንም ነው የደ.ፈ.ራት ያሳዝናል አራት ሴቶች ላይ አንድ አይነት ጥቃ.ት 😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 752

  • @BoseBirhanu
    @BoseBirhanu  24 วันที่ผ่านมา +41

    እኔ ለመስማት ከበደኝ ያማል በጣም የእናቷ ስቃይ በዛ ላይ አሁንም እያስፈራራት ነው 😢😢 የጭካኔ ጥግ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 24 วันที่ผ่านมา

      እናቷን አግዟት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yarab4997
      @yarab4997 23 วันที่ผ่านมา

      እንቅልፍ ነሳኝ

    • @BirkewaAsrat-d3c
      @BirkewaAsrat-d3c 23 วันที่ผ่านมา

      Weyne😢 ahunim iyasferaruat nw be geta😢😢😢

  • @user-cc9wr8uv4i
    @user-cc9wr8uv4i 25 วันที่ผ่านมา +316

    ይገደል የምትሉ በላይከ አሳዩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 24 วันที่ผ่านมา

      Yehenen megedel new 😢😢😢😢

    • @selamselam7607
      @selamselam7607 24 วันที่ผ่านมา +1

      ይጋዳል እንዳዝ አይናት ነገር ባዝቶሃል 👍👍😭😭

    • @user-hg6kg6nt9s
      @user-hg6kg6nt9s 24 วันที่ผ่านมา +1

      ለሌላው ትምህርት ይሆናል ኣይደ ግ ሙም :: 💯✍🏽

    • @q2sen158
      @q2sen158 24 วันที่ผ่านมา

      Tiyitun ene egezalatalehu

    • @user-vl9rs2ex4x
      @user-vl9rs2ex4x 24 วันที่ผ่านมา +2

      ይገደልልልልልል

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 25 วันที่ผ่านมา +150

    እኛ እንግደለው እኔ ብር እከፍላለሁ በኮሜቴ የተስማማ ላይክ ያድርግ እባካችሁ

    • @user-ob6xr3sl4h
      @user-ob6xr3sl4h 24 วันที่ผ่านมา +11

      ወላሊ ከአላህ በታች አብይ ካልፈረደ ,,እባካችሁ ህዚብ. ይግደለው እባካችሁ ብር እናዋጣ

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 24 วันที่ผ่านมา +1

      ቢቻል ጥሩ ነበር ግን ወንድሙ የብልፆግናሰውነው

    • @user-kx5ox4lh1q
      @user-kx5ox4lh1q 24 วันที่ผ่านมา

      እኔም እከፍላለሁ

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-ob6xr3sl4hልክነሺ ህዝቡ በገጀራ በቢላ በጩቤ አባሮ ህዝቡ እንዳለ መውጣት ከዚያ መቆማመጥ ነው

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 24 วันที่ผ่านมา

      አትሳሳት ከብልፅግና ጋር አገናኝቶ ወደ ፖለቲካ መቀየርና የልጅቶታን ፍትህ አታዛቡ​@@user-jk5qg5il6g

  • @ethiopiaethiopia334
    @ethiopiaethiopia334 24 วันที่ผ่านมา +57

    እሱን ብቻ ሳይሆን እህት ተብየዋም ሙሉ ቤተሰቡ መገደል አለባቸው እነዚ እርኩስ😢

  • @user-ui5ju3bn3n
    @user-ui5ju3bn3n 24 วันที่ผ่านมา +39

    ሜስትም ተባባሪ ናት ቤተሰቡም ቀርቦ ቃል መስጠት አለበት ጠበቃውን ማወቅ አለብን

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b 24 วันที่ผ่านมา +32

    ለዚህ ሰውየ ሞት ነው መቀጣት ያለበት አላህ የእጁን ይስጠው።

  • @seidmohammed1066
    @seidmohammed1066 24 วันที่ผ่านมา +46

    አሁን ትግሬ አማራ አትበል ስለብሄር ማውራቱን ትተን ሰለህፃንዋ ፍትህ ይሰጥ በሉ

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 24 วันที่ผ่านมา

      ደነዞች ናቸው

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 24 วันที่ผ่านมา

      ደደቦች ናቸው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@meskineway4162dedeb Anchi nesh " Amhara ena Tigry bichha new Ethiopianw??? gemmatam

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 23 วันที่ผ่านมา

      @@yenazarethlije558 እንዴ ምን አደረኩኝ እኔ ለምን ትሰድበኛለህ አረ ተው ልብ ግዛ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 23 วันที่ผ่านมา

      @@meskineway4162 zembey " the other comment you talking about shit other ppl"

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 24 วันที่ผ่านมา +28

    እናትየዋ ደፈረኝ አላለችም አትዋሹ #ፍትሕ ለ7አመቷ ህፃን #

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 25 วันที่ผ่านมา +49

    ባህርዳር አካባቢ ያላችሁ ፋኖች የልጃቹን ገዳይ ደላላ ጌታቸው አስማማው የሚባል ዎመኔ ዋጋ ውን ይስጥልን እናንተ ደግሞ እርእ ሱን ቀይሩት መከራ ዋ ብቻ ምን አነሳት 😭😭😭😭

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 24 วันที่ผ่านมา +1

      ፋኖ ወበዴነው ቱሪናፋ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 24 วันที่ผ่านมา

      @@user-rz3vp2ez8n አንተንስ ምን እንበል 😭

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 24 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@user-rz3vp2ez8nፋኖ ጀግና ደም መላሻችን ጋላው አራጁ

    • @ibrahimahmed2181
      @ibrahimahmed2181 23 วันที่ผ่านมา

      Fano erasu wanbadya nawe 😂

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 23 วันที่ผ่านมา

      @@ibrahimahmed2181 ጋላን ምን ልትለው ነው?

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 24 วันที่ผ่านมา +23

    እድሜ ልክ እራሱ ቢታሰር በቂ አይደለም መገደል ነው ያለበት ባደባባይ

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 25 วันที่ผ่านมา +28

    ማርያምን ከ እናት ጎን ንሁን😭😭😭😭

  • @eyerusalemamare8898
    @eyerusalemamare8898 24 วันที่ผ่านมา +13

    ትክክል በአደባባይ መሰቀል አለበት ።እባካችሁ ይህችን እህት እንባ ለምንስ መተባበር ነው ።እህቱም ተባባሪ ነች ግን የታባታ ትኖራለች እነሱንም መግደል ነው።

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 24 วันที่ผ่านมา +15

    አቤት ስቃይዋ ምን አይነት አውሬ ነው ጌታ ይሆ እውነተኛ ዳኛ ነክ ፍርዱን ስጣት አባት ሆይ😢😢😢😢

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 24 วันที่ผ่านมา +5

    ዳግምዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ለዚህችን እናት መፅናናት ከእግዚአብሔር ጋር ሁናት ወንድሜ!!!

  • @AbdiuAdim
    @AbdiuAdim 24 วันที่ผ่านมา +13

    እኔምለው የወሲብ ጥማትም ከሆነ ብዙ አይነት አማራጭ አለው ይችን ጩጨ ምን አረካው ጥላቻነው እንጂ የቆሻሻልጂ ነው ወንድ መሆኔ አስጠላኝ በጌታዬ ይሆንብኝ ይሄንን አስተኝቶ ፍሬውን በመቀስ ይቁረጡት ቃላት የለኝም

    • @user-rh4fu7sz6n
      @user-rh4fu7sz6n 23 วันที่ผ่านมา

      እደውእደትአስቻለውበጣምይገርማል

    • @user-adena
      @user-adena 22 วันที่ผ่านมา

      እውንት እኔም እምለው ብልቱ ተቆርጦ በጋዝ በሣት ይቃጠል ባደባባይ

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 24 วันที่ผ่านมา +8

    እሱን ብቻ ሳይሆን እህት ወድሞቹን እነቱን ሚስቱን ሁሉንም መግደል ነው

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 25 วันที่ผ่านมา +15

    ይገደል በፈጣሪ ይችጨቅላልጅ
    ደፈሮ መገደልአለበት መገደልአለበት እጅ መታሠሩአያዌጣዌም

  • @atazo5972
    @atazo5972 24 วันที่ผ่านมา +7

    ፋኖ ይህን አጋሰስ ከእስር ቤት አውጥቶ በአደባባይ እርምጃ ካልወሰደ የፍኖ ትግል የትነው ያለው በክልሉ እንደዚህ አይነት ወንጀለኞች እና ተባባሪዎች በቅርቡ ፍኖ እርምጃ በመውሰድ ህዝቡን እንደሚያሰደስት እንጠብቃለን

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd 24 วันที่ผ่านมา

      ፋኖእራሡ ሌባነው😂

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d 24 วันที่ผ่านมา +13

    ትክክል የሞት ፍርድ

  • @ZozaHa-g8o
    @ZozaHa-g8o 24 วันที่ผ่านมา +3

    የሠማዩና የምድሩ ፈጣሪ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍርድህን አሳየን ፍትህ ካንተ ነው አምላኬ ሆይ የራሄልን እምባ የተቀበልክ አምላክ የእናቶችን እምባ ተመልከት ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dr9zv6uo2l
    @user-dr9zv6uo2l 24 วันที่ผ่านมา +17

    ይገደል

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f 24 วันที่ผ่านมา +5

    እህቱና ወንድሙ ይገዴሉ እምትሉ በፈጣሪ እጅ ወዴላይ እህቱን ብልቷን መቅዴድ ወንድሙን ቆለጡን መቁረጥ በፈጣሪ ፋኖ ፋኖ ባተ ነዉ ፍትህ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 24 วันที่ผ่านมา +11

    ይገደል ጠበቃውም አብሮ ይገደል

  • @Zainab-su3tv
    @Zainab-su3tv 24 วันที่ผ่านมา +6

    አደባባይ ይሰቀልልን አለዛ ህግ የለንም አስሮ እሚፈታው ሌላም ልጅ እድደግምልን ነው ይሰቀልልን

  • @MdSumon-l2g
    @MdSumon-l2g 24 วันที่ผ่านมา +11

    ይገደል።ይገደል።ይገደል

  • @Mule0411
    @Mule0411 24 วันที่ผ่านมา +6

    የህፃኗ ጉዳይ ልብ ስባሪ ነው። ጉዳዩ እንደገና መታየት ያለበትና አቃቢ ህግ ይግባኝ መጠየቅ ያለበት ነው። ህሌናቸውን ሽጠው ሽምግልና ሲልኩ የነበሩ የገዳይ ቤተስቦችና ሽማግሌዎች በቁጥጥር ስር እንድውሉ የበኩላችንን ጥረት እናድርግ። ጉዳዩን ደጋግሞ ወደ ፊት ማምጣት ያስፈልጋል

  • @halom3886
    @halom3886 25 วันที่ผ่านมา +14

    ውይ ሞጣ አሁን ገና ልክ ብለሀል መንገድ ጠብቆ መግደል

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r 23 วันที่ผ่านมา

      ይሄ የተረገመ ሞጣ እኮ ሴትየዋን እየሰደባት ነው አንዴ ልክ ነህ አይደለህም እያላቹ ላይ ስሰቅሉት ልባችሁን ስለሚያውቅ ነው እንደ እስስት እየተቀያየረ 5000 ሰው እየተከታተለው ግፍ የደረሰባትን እናት በቀጥታ እየተሳደበ ነው ከዚህ ንግግሩ በዋላ ነው ማለት ነው በቲክቶክ የተሳደበው በዛውም ኢትዮጵያዊ ውጭ አገር ያሉ ይሄንን ዳቢሎስ ሞጣ ከጨካኝ ደፋሪው እኩል ለፍርድ መቅረብ አለበት በቁስሏ ላይ እንጨት ነው የሰደደው

  • @tejhawasa1331
    @tejhawasa1331 24 วันที่ผ่านมา +12

    መገደል አለበት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n 24 วันที่ผ่านมา +6

    የናቴ ልጅ ቢሆንም መማር የለበትም!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 24 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል እኔም ያልኩት ይሄንን ነው..!!!

  • @MaMa-vy5cu
    @MaMa-vy5cu 24 วันที่ผ่านมา +13

    ይገደል እህቱም ለህግ ትቅረብ

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 24 วันที่ผ่านมา +6

    ይቺ እህት ብቸኛ መሆናን እውቀው ነው እሱ ብቻ ሳይሆን ቤተስቦቹም እውሬዎች ናቸው...እኔን የገረመኝ ግን የእካባቢው ስዎች ለምን ዝምምምም እሉ???

    • @tsehayweldeyes9059
      @tsehayweldeyes9059 23 วันที่ผ่านมา

      ጎንደሬ ለሆነች እነሱ ከባህርዳር ናቸው ስለዚህ ወገን ስለሌላት ነው ግን እግዛብሔር ከሷ ጋር ነው የህፃኗ አምላክ ይፈርዳል

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@tsehayweldeyes9059አዛው እዛው መክፋፍፍልም ጅመሩ እይ እትዮጵያ

  • @jemo5716
    @jemo5716 24 วันที่ผ่านมา +6

    አይ አታሥጠሉኝ ቂጧን ሽጣ አይባልም ከቁሥሏ በላይ ቁሥል ተዉ

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c 24 วันที่ผ่านมา +5

    ከመግስት ፍትህ አጠብቁ አጠይቁ ወደፋኖ ጩሁ ፍትህ ጠይቁ ፋኖን ሲገሉም ያሳዩን ቪደወ ይቀረጥ

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 24 วันที่ผ่านมา +3

    እኔሥ ሠወቸ አዳያዩ ተሳቀኩ የአሏህ አሁንሥ በሥቱ ተሸማቀቅነ 😢አየየየየ ሃገሪ 😭😭😭😭

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 24 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ያልታወቁ ኃይሎች እባካችሁ እርምጃ ወስዳችሁ የሕጻኗን ደም መልሱላት የእናቷን እምባ አብሱላት 😢😢😢

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 24 วันที่ผ่านมา +2

    አረ አንጀታችን ተቃጠለ አሁንስ ወተው በሚተነፍሱት ቀናው ሚዲያ በኖረኝ ጎበዝ ተንፈስ ስትሉ ይቀላል።😢😢😢

  • @user-gw2xs9zw7i
    @user-gw2xs9zw7i 25 วันที่ผ่านมา +10

    ይገደል 😢

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤በቀል የሚባለው ❤እሰልጀታን መካት አልነበረበት❤እናታን መበቀልእንጂ ❤🎉ህፃናምንበወጣት እሔንመከራ መቀበል እስከሞትድረስ 😢😮😅በጣምያሳዝናል ህፃናን እንዳሰቃየ❤😮እሱንም ማሰቃየት❤😂ሞት😊

  • @abdah1425
    @abdah1425 24 วันที่ผ่านมา +4

    መገደል ነው ያለበት ልኩን ስጡት እናትየዋን ደሞ ጠብቋት ፍርሃት ላይ ናት

  • @user-sf7cg3bm6t
    @user-sf7cg3bm6t 24 วันที่ผ่านมา +9

    በሞት ይቀጣ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m 24 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለህፆን ሄበን እናቶ አራ እዳትቀር ይገደል እርር እደርጋት በዳባባይ ይገደል እህህህ መቃጠል

  • @user-un8jv7wl4e
    @user-un8jv7wl4e 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አረ ተቃጠልኩኝ ይሄ ክፉ ሰውነቱን በሰይፍ እየቆራረጡ አሰቃይቶ መግደል ነው በጥይትማ ከተገደለ ሳይሰቃይ ነው የሚሞተው ስቃይንማ መቅመስ አለበት

  • @user-yi1zd2of7s
    @user-yi1zd2of7s 23 วันที่ผ่านมา +2

    ከነ ፖሊሦቹ ይገደሉ የምትሉ በላይክ ፍትሕ ለሔቨን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሞጣም ከሦስት አመት በፊት እደዚህ አይነት ድርጊት የተፈፀመባት እናት አውቃለሁ አንዲት እናት ልጇን ተነጥቃለች ያውም መውለድ አትችልም

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n 24 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም መገደል አለበት ፍትህ ለሕፃናት

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 25 วันที่ผ่านมา +7

    መገደል እረማሠሩምንዋጋአለው

  • @astube5163
    @astube5163 24 วันที่ผ่านมา +3

    መገደል አለበት እሬሳው መቃጠል አለበት ውይ ህፃን ላይ ይህ ሁሉ ስቃይ ለሱ የሚከላከሉ ላይ የባህር ዳር ህዝብ እርምጃ መውሰድ አለበት እህቱ ዳኛው መገደል አለባቸው ፋኖወች የትናችሁ እረ ህዝቡ መነሳት አለበት እርምጃ መወሰድ አለበት
    አይ የብልፅግና ዳኛ

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s 24 วันที่ผ่านมา +5

    ሚጣ ክፍት አፍ ነህ ዝም ብለህ ሰለወጀሉ ድምፅ ሁን እጁ ወደሊላ እጣትህን አትቀስር ለልጁቱ ፍትህና ለተበዳይዋ ከመበደሏ በላይ እያሳደዷት ነው

  • @eydurfffh-vl9ki
    @eydurfffh-vl9ki 24 วันที่ผ่านมา +6

    መገደል አለበት አህቱም እደዛዉዉዉ

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 24 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህን ያድበሰበሱ አካሎች ናቸው በሞት ቅጣት መቀጣት ያለባቸው 😢😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 24 วันที่ผ่านมา +4

    እየተሳደበ እስርቤት ሆኖ አንገት መድፋት ሲገባው ጭራሽ ስድብ

  • @weto3354
    @weto3354 25 วันที่ผ่านมา +4

    የተበደለ እኮ ፍትህ የለም የነዛ ያውሬ ቤተሰቦች እኔም እመኝላቸው የአልጋ ቁራኛ የካንሰር በሸታ ማይፋቸው እድሜያቸው ሚያሳጥር ይርቃ ቅባቸው ከነ በተለይ በእሱ የመጡ ልጆች የኢትዮጵያ ጠላትናቸውን እሱ የወለዳቸው ልጆች ማለት ናቸው

  • @jemo5716
    @jemo5716 24 วันที่ผ่านมา +4

    የደርግ ሥርአት ናፈሸኝ በቀይ ሽብር ይደፋዉ ነበር መንጌ

  • @yosefmandfro
    @yosefmandfro 24 วันที่ผ่านมา +6

    ልጅ ያላቹ በልጃቹ ዝም አትበሉ😭😭😭😭😭

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 24 วันที่ผ่านมา

      ምን አቅም አለን ከማልቀስ ውጭ 😭😭😭😭

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይገደል ምክንያቱ ይህ ነገር እንዳይቀጥል😭😭😭

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate 23 วันที่ผ่านมา

    እንድህንውፍርድ ሞጣያ ይህን የመሰላ ዳኝነት ነው ለህፃ ፌቭን የምያስፈልገው እግዚአብሕር ለጥር አመለካከትህ አንደበትጅ ይባረክ !! በጣም ደግሞ ያንተ አስተያየት ትልቅ ድምፅ ይሆናታል🙏🙏

  • @G8g7t
    @G8g7t 24 วันที่ผ่านมา +2

    መስቀል አደባባይ ተገሎ ይሠቀልልን

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 25 วันที่ผ่านมา +5

    ቤተሰቦች መታሰር አለባቸው

  • @PakPak-vf4oy
    @PakPak-vf4oy 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለህጻኒቱ ነገም በኛላይ ይመጣል በየቤቱ ይለመዳል

  • @yayahala615
    @yayahala615 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ።።።ባለጌ ቤትሰብ ደፍሪ ቤተሰብ ።።።ከተቻለ በጋዝ ማቃጣል ህዝብ ፊት 😭😭😭

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 24 วันที่ผ่านมา +3

    መሰቀል አለበተ በአደባባይ የኢዮዽያ እናቶች ሴቶች በሙሉ ነግ በኔ ብላችሁ ከዳር እሰከ ዳር ሆ ብላችሁ ተነሱ ሞት እነደሆን አይቀርም በዚች ህፃን ልጅ ትውልዱ ነፃ ይውጣ

  • @uthg7338
    @uthg7338 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይግደል😢😢😢😢የምትሉ😢😢😢😢😢

  • @user-zz3lp1up4s
    @user-zz3lp1up4s 24 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ ግደሉት ባደባባይ😢😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 24 วันที่ผ่านมา +3

    የሰው አውሬ እሱም ልጆች አሉት እኮ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 24 วันที่ผ่านมา +1

    በአደባባይ ይሰቀል መንግስት ፍትህ ለዜች ሮጣ ያልጠገበች ህፃን💔😢

  • @CeameraR4
    @CeameraR4 24 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ይገደል እሱም እደሷ ይሠቃይና ይመሙት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-my2qw6rc6p
    @user-my2qw6rc6p 23 วันที่ผ่านมา +1

    መገደል አለበት በቃ ፍኖ ግደለው።

  • @mehariwubet2696
    @mehariwubet2696 24 วันที่ผ่านมา +1

    Betam yasaznal yewunet ehie sewuye gin yeamro beshitegna silehone ahunim kesr ketefeta lela sew hitsan yabelashal e!!

  • @seidmohammed1066
    @seidmohammed1066 24 วันที่ผ่านมา +2

    ይገደል አቦ ከነእህቱ

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 23 วันที่ผ่านมา

    Very good point Motha ,[ Megedel Alebet ].

  • @user-kw1yx5xo6v
    @user-kw1yx5xo6v 24 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ሞጣችን መገደል አለበት

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 24 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይ ይብላኝ ለሟች እኛ ሀገር ላይ ነው የገዴለን ይገዳዴል የሚል ሀግ ያለው ካለ ዴስ ይለን ነበር እንዴሸሪአው

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይገደል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 24 วันที่ผ่านมา +2

    ለመሎክሴዋም ፍትህ ሳይሰጥ ተድበስብሶ ቀረ ለመሆኑ የት ደረሰች😢😢😢😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 24 วันที่ผ่านมา

      እውነትሽን ነው እነዚህም ልጁ ሲናገር እደባብስው እለፋት...!!!

  • @byky3031
    @byky3031 24 วันที่ผ่านมา +2

    በየኮሜቱ የሞት ፍርድ በሉ ወላሂ ይህ አወሬ ይገደል😢😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 24 วันที่ผ่านมา

      ሳህህ😢😢😢😢ይግባዋል😢😢😢

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 24 วันที่ผ่านมา +1

    እህቱ ወንድሞቹ ጠበቃው ሁሉ ፍርድ ይገባቸዋል

  • @user-vw4gx2qt5z
    @user-vw4gx2qt5z 24 วันที่ผ่านมา +2

    አወ ይገደል

  • @ammhmed4555
    @ammhmed4555 23 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጲያ ህዝብ ኢቨንን ደም የተሳለቃችሁ በእናተ ቤት ይግባ የህ መከራ ሰቆቅ ሁላችንም አንድ ቃል ይሁ መገደል አለበት::

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t 24 วันที่ผ่านมา +1

    tasfralchu.,haymanot ,zere ,edaet tawralchu ade glsbne be poltka atatku bea fite fitke feteeee😭😭😭😭😭 ጌታ ይቅር ይበለኝ የምህረት አምላክ እሱን አው ምከተለው..ወድሜ ከቤተሰቦቻሁ ሲል ግን ውስጤን ደስ አለው ግን ተገቢ አይደለም..አላውቅም ብቻ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lg4fs6hs5q
    @user-lg4fs6hs5q 25 วันที่ผ่านมา +2

    ተዉ ክሰርቤት አወጡእና እምገድለይ ጠብቁእና ግደሉት ስቃይትአደርጋቹ ወላሂበምሰራ ለልችም መቀጣጨይሆናል ተዉዝምአትበሉ አወነትእናተልጅ የላቹሁም

  • @WeweeBaalee
    @WeweeBaalee 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይገደል ተነቤተሠቡ. እሡን የገደለሠዉ. 2000ሺ. እሪያል እልክለታለሁ.

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 24 วันที่ผ่านมา

    አንኳን ወደ ሚዲያ መጣች እግዚአብሔር ይፍረድ ምን ጉድ ነው።

  • @Fekertube-868
    @Fekertube-868 24 วันที่ผ่านมา

    ህፃናትን የደፈሩ ይገደሉልን እስራት ፍትህ አይሆንም

  • @Daniel-p9k9j
    @Daniel-p9k9j 24 วันที่ผ่านมา

    እህት ወንደሞ መገደል አለባቸሁ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 23 วันที่ผ่านมา

    እኔም ጠርጥሬኣለሁ እሷን ለማናደድ ብሎ እንደሆነ ነው የገባኝ !!
    እናትየዋእኮ ቆንጅዬ ናት ፈርዶባት በዚህ ተበቅሏት ነው😢😢😢

  • @user-nb2tl8kk4s
    @user-nb2tl8kk4s 24 วันที่ผ่านมา +1

    All the people we living in 🇺🇸we should go out for just sick for this little angel

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 24 วันที่ผ่านมา

    ባህር ዳር የክፉት ሪከርድ ሰበረች 😢😢😢
    ትክክለኛ ፍትሕ ካልተሰጠ ነገር አበቃ

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 24 วันที่ผ่านมา +3

    ደደቡ ሞጣ ጴንጤ እንዲህ አያደርግም:: ማንም ኃይማኖት በዚህ ውስጥ መካተት የለበትም::

    • @haregnegusu6432
      @haregnegusu6432 24 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው የማንም ሀይማኖት ጥፋተኛ አደለም

  • @ኡሙሰሚራሰይድ
    @ኡሙሰሚራሰይድ 22 วันที่ผ่านมา

    መሰቀልነው ያለበት. እሰረቤት ምንሊሰራነው

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 23 วันที่ผ่านมา

    ሶስተኛ ሴት ልጅ ናት በእድህ አይነት ደፍሮ በጎቦ ነፃ ወቶ አሁን በሄቨን እግዚአብሔር ደረሰ ፍትህ ይሰቀል

  • @garzaalem2301
    @garzaalem2301 23 วันที่ผ่านมา

    ማንም ምንም ብትሆንም ህጻን ልጅ ናት የሂልና ጉዳይ ነው ሰው ናት ኣርዊት ኣይደለችም።

  • @user-qc2ws9lv7t
    @user-qc2ws9lv7t 24 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ግድሎት😢😢😢😢😢

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 24 วันที่ผ่านมา +1

    እናቲቱ ፍርድ ቤት ለመቅረብ አልቻለችም ሊገላት እያሳዱአት ነው ለናቲቱ ጠበቃ ያዝላት

  • @WorldWide-uu7on
    @WorldWide-uu7on 24 วันที่ผ่านมา

    በነገራችንላይ ሞጣ ዳታ አያያዝህ በጣም ተመችቶኛል እና በቀጣይ ያበደ ቲክቶክ እምሰራ ይመስለኛል መልካም ውሎ የዝወትር አድናቂህ ነኝ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 24 วันที่ผ่านมา +1

    እርዕሱን ቀይሩ ምድረ ደንቆሮ ከቁስል ላይ ጨዉ አትነስንሱ

  • @MadinaYusuf-sx8yd
    @MadinaYusuf-sx8yd 22 วันที่ผ่านมา

    ይገደል ይገደል ይገደል ይገደልልልልልልልይገደልል ሂወታችን ተበላሽቷል 😢😢😢😢😢😢ያውሬመጨፈሬያሆነናል።

  • @kedje-nt3ui
    @kedje-nt3ui 23 วันที่ผ่านมา

    ትክክልምንህግአለናእያረብ

  • @helengetachw
    @helengetachw 24 วันที่ผ่านมา

    እግዝይቤር ይስታችው ሴትዮዋንም እርዳትእዉነትነው እመብረሀን ትተብቅክ.

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 24 วันที่ผ่านมา +1

    ከተደፈረች አመት ሆኗታል?? እንዴ እስካሁን የት ነበረች ኡፍፍፍፍ ተቃጠልኩ እኮ😢😢😢😢

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 24 วันที่ผ่านมา

      ሰው የላትም ህይወታን ለማዳን

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f 23 วันที่ผ่านมา

    ሙጣየ ፍትህፍትህ እባካቺሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢